የካቲት 12፣ የሰማዕታት ቀን ሲዘከር Remembering Yekatit 12 Massacre - በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

  Рет қаралды 29,731

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Пікірлер: 56
@samibelay4616
@samibelay4616 11 ай бұрын
ክብር ለሰማእታት አበቶቻችን አንተም እሸቴ የአበቶቻችንን በየአመቱ ስለምትዘክርልን ክብር ይገባሀል
@melegnawtube
@melegnawtube 11 ай бұрын
ክብር ለአባቶችን፡፡ጋዜጠኛ እሼቴ ትልቅ ምስጋና፡፡
@Seble7
@Seble7 11 ай бұрын
አሁንም ይሄን ጥቁር ጣሊያናዊውን ብልግና ግብር አበሮችን ድል ነስተን ልክ እንደ ዛሬዋ ቀን በዘከርናት
@YeababaT
@YeababaT 11 ай бұрын
አይቀርም
@abrahamkifile3516
@abrahamkifile3516 11 ай бұрын
መቼውም የአማራን ኦርቶዶክስ አገር ከሚገዛ ሞቴን እመርጣለሁ ሲያምርህ ይቅር ነቀዞች ናችሁ እኮ
@Seble7
@Seble7 11 ай бұрын
@@abrahamkifile3516 አበረሃም የሚባ አጋንት መኖሩን አላውቅም ነበር አንተ ጨለማ
@BABR7826
@BABR7826 11 ай бұрын
​​@@abrahamkifile3516አይባልም ከፈለክ ወደ መቃብር ትሸኛለህ እንደ አባቶችህ ብልግና ወርዶ የአባቶችህ ህገ አራዊት ተቀዶ ኢትዮጵያ ከፍታ ላይ ወታ ለማየት ትንሽ ቆይ አይቀርም ጊዜ ብቻ!!!
@thestar2137
@thestar2137 11 ай бұрын
ክብር ለጀግኖቻችን ትረካውም በጣም የተዋጣለት ነው እሼቴ ታላቅ ጋዜጠኛ እናመሰግናለን
@DV-dk3ku
@DV-dk3ku 11 ай бұрын
ነፍስ ይማር 😢😢😢 አሁንም ግድያውም ጭፍጭፍውም ቀጥሎል በአማራው ላይ ::
@YeababaT
@YeababaT 11 ай бұрын
Exactly
@maberomenze2392
@maberomenze2392 11 ай бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያን አንድ እንሁን እባካችሁ ከዚህ ታሪክ የምንማረው የሁሉም ብሔር ተወላጆች ተባብረው ነበር ይህን ታሪክ የሠሩት ዛሬ የኛው ኢትዮጵያውያን በብሄር ፖለቲካ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ይታትራሉ ሰለዚህ የብሄር ፓለቲካ ከኢትዮጵያ ይታገድ።
@dagi-bdr
@dagi-bdr 11 ай бұрын
ክብርና ሞገስ ለየካቲት 12 ሰማእታት አባቶቻችን🙏🙏🙏
@wondwessenseyfu1042
@wondwessenseyfu1042 11 ай бұрын
ከዚህ ታሪክ መማር ሲገባን ........ ዛሬ እየሆ ያለው ያሳዝናል 😢
@TewahedoTube268
@TewahedoTube268 11 ай бұрын
ክብር ለጀግኖች ሰማዕታት ይሁን። እግዚአብሔር ነፈሳቸውን ይማርልን።
@endalksolomon2000
@endalksolomon2000 11 ай бұрын
ወይኔ ወይኔ ወይኔ ወገኔ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tedamy1698
@tedamy1698 11 ай бұрын
ነፍስ ይማር፣ እኛ እንድንቆም እነርሱ ዳግም ላይነሱ አንቀላፍተዋል!!!
@henokgebreselassie1242
@henokgebreselassie1242 11 ай бұрын
ክብር ሃገርን ነፃ ለማውጣት ለነብሳቸው ሳይሰስቱ ለተሰዉ ጀግኖች🙏.
@TeddyTheEditor
@TeddyTheEditor 11 ай бұрын
ለመቶኛ ዓመቱ በሰላም ቢያደርሰኝ ዕለቱን በተለየ መንገድ እዘክረው ዘንድ እመኛለሁ፣ ለዛ ያድርሰን።
@wubaddis6745
@wubaddis6745 11 ай бұрын
ክብር ለሰማዕታት !!! Sheger FM & እሸቴ አሰፋን እናመሰግናለን!
@adanemekonnen737
@adanemekonnen737 11 ай бұрын
Gone But Not Forgotten. 🙏🇪🇹
@dawitwoldegebriel2469
@dawitwoldegebriel2469 11 ай бұрын
ክብር ለሰማዕታት። The music is so powerful. እሸቴ እናመሰግናለን።
@mulushmulush3472
@mulushmulush3472 11 ай бұрын
በእውነት ከምግብ እንጀራን እወዳለሁ ከጋዜጤኛ ተራኪ እሸቴ ሞገስን ከሙዚቃ አስቴር አወቀን ከአገር መሪ መንግስቱ ሀይለማርያምን እወዳለሁ በእውነት እሸቴ ሲተርከው ፈትፍቶ ነው ሜያጉርሰው እድሜና ጤና ተመኘንልህ ብልፅግና ከ4 ኪሉ ተባሮ የኢትዮጵያን አንድነትና ባንዴራዋን ሜያውለበልብ መልካም መንግስት ያምጣልን!!!!
@yisehakibrahim438
@yisehakibrahim438 11 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው ፍልስጤሞችም አሁን ልክ እንደዚሁ ተመሳሳይ ጭፍጨፋ እየተጋቱ ነው ። አልገዛም ማለት ዋጋ ያስከፍላል ሆኖም ፍሬው ግን ያኮራል ነጻነት ወይም ሞት አኩሪ ታሪክ ። ዛሬ የደቡብ አፍሪካን ስራ አገራችን ቢሆን የወሰደችው ከዚህ ታሪካችን አንጻር ምንኛ ባኮራን
@marmaria787
@marmaria787 11 ай бұрын
Egzio Meharene Kirstos! Ethiopia Prevails! RIP to all victims & our Heroes. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Thanku Sheger.
@kidanem.5801
@kidanem.5801 11 ай бұрын
ክብር ለጀግኖቻች ነፍሳችሁን በገነት ያኑረው💔😭💔😭💔😭🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@dagi-bdr
@dagi-bdr 11 ай бұрын
ክብር ለጀግኖቻችን 🩸🩸😰😰😰😥
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 11 ай бұрын
ይሕን መሥዋእትነት የከፈሉ ወገኖቻችን የታረዱበት ቀን መሥርያ ቤት ዝግ ሆኖ ለምን አይከበርም? 33000 ዜጎቻችን የተቃጠሉበት ቀን እንዴት አይከበርም? በደርግ ጊዜ ሲከበር በኢትዮጵያ ሬድዮ ጋዜጠኛ ጳውሎስ ኞኞ ሲናገር ያደመጥኩት በሺሕ የሚቆጠሩ ወገኖቻችን በየቦታው እዚያው 6ኪሎ እንደውሐ ሲፈስ የጣሊያን ሴቶች ደሙን እያዩ ብዛቱን እያነጻጸሩ የኔ ባል የገደለው ደም ይበልጣል እያሉ ይስቁ ይሳለቁ ነበር ብሎ ተናግሯል። ኢሬቴድ ጠይቅና የጳውሎስ ኞኞ ንግግር ጠይቅና አሠማን። በጣም እናመሰግናለን አንተም በጣም ጥሩ በሆነ ሁኔታ ዘከርክል
@SilesheGirma
@SilesheGirma 11 ай бұрын
ክብር ለሰማዕታት ወገኖቻችን🎉
@seyfebelecha951
@seyfebelecha951 11 ай бұрын
ጀግኖች አባቶቼ
@abayshumye3446
@abayshumye3446 11 ай бұрын
ሁሉም ኢትዮጵያዊያን ለሀገራቸው ተሰውተዋል አልጠራጠርም ነገር ግን እውነት በጣም የሚከነክነኝ እና ውስጢን የሚያደማው #አማራ ከያኔ እስካሁን ለምን እየተለዬ ይገድላል ግን ለምን ለምን😡😡😡😡😡😭😭😭 44:23
@mikyaslove
@mikyaslove 11 ай бұрын
የኔ ጀግኖች❤❤❤❤
@emptyy_y
@emptyy_y 11 ай бұрын
የማንዋሸው ፥ የማናለዝበው ንቁ ህመም በልባችን የሚሰድድ ግፍ ነው💔
@simenehhabtewold1069
@simenehhabtewold1069 11 ай бұрын
አሁን እነዚህ ጀግኖች ለሀገር የተሰውት በዚህ ግዜ ሀገራችን በዘረኝነት በጎሳ ተለያይተን እንዲህ ስንባላ ቢያዩ ምን ይሉ ይሆን ትልቅ ኪሳራ ነው አናሳዝንም ወይ
@kiflubeyene149
@kiflubeyene149 11 ай бұрын
በዚህ ሰዓት ይህን መዘከር ተገቢ ነውን ዛሬ ወገኖቻችንን ቤተሰባችንን በድሮን አየጨፈጨፍን አይደለምን በ 21ኛ ው ክ /ዘ መን
@Seble7
@Seble7 11 ай бұрын
እና አይዘከሩ የጥቱ ከሌለ የለም የፊቱ ሲባል አልሰማህም
@thestar2137
@thestar2137 11 ай бұрын
አይ የአማራ ህዝብ ምን አይነት አለመታደል ነው ግን ዛሬም ሰይጣኑ አብይ አህመድ ጥቁሩ ጣሊያን የሚጨፈጭፈው የአማራን ህዝብ
@fanuelshibru
@fanuelshibru 11 ай бұрын
we need their spirit to shine so we can be free from the tyranny we are facing now. May their soul rest in peace
@SolomonGtadik
@SolomonGtadik 11 ай бұрын
ብሔር ማለት ማንም አልገባውም። በቀላሉ ብሔረ ጽጌ እንዲሉ !!! የአበባ አይነት!! የኛው ጉዳይ ጥያቄ እንዲሁ። አንድ እንሁን!!!
@DemisWold
@DemisWold 3 ай бұрын
ነፍሳቸው ይማር ሰማእታቶቹን ግን መፃፍ የፈለኩትን እንደ ግል ሀሳቤን ቦቡን የጣሉት ኢትዮጵያዊ ወገኖቻችን በስሜት እንጂ በስሌት አነበረም ብስለትና ጥበብ የተሞላበት አልነበረም ቢሆንማ ግራዚን ለማጥፋት እና መስዋትነትን ለመቀበል ከወሰኑ ያ ሁሉ ምስኪኑ ህዝብ በተሰበሰበበት ባልሆነ ነበር ሌላ አማረጮች አይጠፉም ነበር ድንገት ባይሳካስ ብለው ማሰብ ነበረባቸው
@samsonemiru2869
@samsonemiru2869 11 ай бұрын
እሸ አንተም እንድ በድንቅ አገላለፂ ስላበረከትክልን እውቀት እናመሰግናለን
@abubekerali1412
@abubekerali1412 11 ай бұрын
የተወለድኩበት ቀን ነው የካቲት 12
@natan7997
@natan7997 11 ай бұрын
የሚያሳዝነው በዚህ ልክ በደም በተከፈለ ሀገር ላይ የብሔር ፓለቲካና ፀረ ኦርቶዶክስ የሆነ መሀይማን መጫወቻ ሆነች ።
@Seble7
@Seble7 11 ай бұрын
አሰፋ❤
@የሳምሶን_ታሪክ
@የሳምሶን_ታሪክ 11 ай бұрын
ስብሀት ጥሩነህ የጎንደር ቤተ እስራኤላውያን ነበሩ።
@CrusaderGeorgeWBush
@CrusaderGeorgeWBush 2 ай бұрын
💪🏻🇮🇹
@kiflubeyene149
@kiflubeyene149 11 ай бұрын
ትናንት ስም ነበረው በፋሽስት ጥላት ዛሬ በወገኖቻችን በገዝዎቻችን ሃሳብና መቀበል አቀቶን ሰልጣን ማጋርት ተስኖን አግዚዮ ምን ዓይነት ጊዜ ነው ሰልጣኔችን ይህ ከሆነ ጥንቀር ብሎ ይቅር
@BINIYAMTEDROS-q5g
@BINIYAMTEDROS-q5g 11 ай бұрын
💚💛❤️😭😭😭😭
@behayluashine-vk8rf
@behayluashine-vk8rf 11 ай бұрын
ጥቁሩ ጥልያን ባንዳው ብልግናና አብይ ለፍርድ ሳይቆሙ ፍትህ የለም
@fitsumtewolde8189
@fitsumtewolde8189 11 ай бұрын
Holy wood
@gelanemekonen9773
@gelanemekonen9773 11 ай бұрын
ታሪክ ተደገመ
@addisalemmesfin4849
@addisalemmesfin4849 11 ай бұрын
አዲስ ትሪክት ደግሞ አመጡ፣ከ120ዓመት በኋላ።እዚህ የነበረው ጎበዝ ተኝቶ በነበረበት ሁለቱም ኤሪትራዊን በስሩት ስራ አማራም ነበር በማለት አዲስ ውሽት እያሰሙን ነው።ከሞቶ ሃያ ዓመት የነበረ ታሪክ እቀየሩት ነው።ይህ አመል ለምን አትተውቱን? ሀይለስላሴ ህዝቡ ትቶ ሽሽቶ ኢንግሊዞች አምጥተው አስቀምጠው በቋንቋቸው እንድንማር አደረጉ።
@seifuhuluka431
@seifuhuluka431 11 ай бұрын
ድርጊቱ የተፈፀመው በሁለተኛው የጣሊያን ወረራ ጊዜ በ1929 ዓ.ም ነው በምንም ስሌት 120 ዓመት አይሞላውም።
@User-zzyyxxvv
@User-zzyyxxvv 10 ай бұрын
በዛን ጊዜ ኤርትራዊ የሚባል ማንነት አልነበረም:: ደግሞም ይሄ የሆነው ከ85-90 አመት በፊት ነው:: 120 አይደለም:: Also አብርሀምና ሞገስ ያን ቀን ጠዋት ቤታቸው የጣሊያንን ባንዲራ በጦር ወግተው ከላይ የኢትዮጵያን የባንዲራ ሰቅለው ኢትዮጵያ ወይም ሞት ብለው የወጡ ምርጥ አርበኞች ናቸው:: በተጨማሪ አብርሀም, ሞገስ ቦምብ ወረወሩ ግን ፕላኑ በስምኦን አደፍርስ, በጅሮንድ ለጥ ይበሉ ገብሬ, ስብሀት ጥሩነህ እና ሌሎች የተማሩ ምርጥ ወጣቶች የተጠነሰሰ ነው ቀዳዳ ጎጠኛ ባንዳ :: የሻቢያ ልጆች ችግር ነው:: ምንም አታነቡም ግን እንደተራበ ውሻ በየኮመንቱ እየተልከሰከሳችሁ ትቀላምዳላችሁ
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН