የኮንዶሚኒየም ቤቶች ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Condominium Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

  Рет қаралды 62,511

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር

Күн бұрын

Пікірлер: 164
@NurobeSheger
@NurobeSheger Жыл бұрын
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የኮንዶሚኒየም ቤቶች ለመግዛት ወይም ለበለጠ መረጃ ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ! ☎ ደላሎቹ 0911276408 / 0941377556 / አጭር መስመር 9416 በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
@science4239
@science4239 Жыл бұрын
Haylegna ferk yazhee delala nw silehonem algezam!!
@edenzamanuel7650
@edenzamanuel7650 Жыл бұрын
መግዛት ክብሩን ከሰጣችሁን እንገዛለን መጣ የለዉም ክብሩን እኮ ከዛፍ የሚሸመጠጥ አደረጋችሁት😂
@ፍሬ
@ፍሬ Жыл бұрын
የጋብቻ ቀለቀት ዋጋ ስሪልን
@seblemezmur3830
@seblemezmur3830 Жыл бұрын
የንግድ እስቱድዮ ስንት ነው ዋጋው
@sihamjemal9430
@sihamjemal9430 Жыл бұрын
ኑሮ በሸገር ፕሮግራም አቅራቢወች ፕሮግራማችሁ በጣም ጠቃሚ ነው ሁሌም እከታለላለሁ ከቻላችሁ guesthouse የአግዳ ማረፊያ የዚህን ፕሮግራም ብታዘጋጁ እላለሁ ይሄ የብዙ ሰው ጥያቄ ነው I hope ይሄን ፕሮግራም ብታቀርቡ ብዙ ተመልካች እደሚኖረው
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Жыл бұрын
#ፍትህ በታቸው ፈርሶ ጎዳና ለተበተኑ ወገኖቻችን!!!
@teketelhandiso5067
@teketelhandiso5067 Жыл бұрын
ከ ኢትዮጵያ ኑሮ እየሻሸን ስደት ለይ ቆመን ቀራን
@science4239
@science4239 Жыл бұрын
Delalochu nachew emiaswedidut.
@Zizuyosan
@Zizuyosan Жыл бұрын
Right menor alchalnim
@Myen0912
@Myen0912 Жыл бұрын
ለክፍለ ሀገር ልጆች ክፍለሀገር ቤትርካሽ ነው። ኑሮ አዲስ አባበ ብቻ አይደለም 👍
@RafaelHailu
@RafaelHailu Жыл бұрын
ጥሩ መረጃ ነው። እስኪ የቡልቡላን ኮንዴሚንየም የዋጋ ሁኔታ ብታቀርቢልን?
@Rahma-uu9pt
@Rahma-uu9pt Жыл бұрын
እኛ የመዳም ቅመሞች ግንስነሳዝን ወላሂ😢 ተስፋ ነው የቆረጥኩት አይይ መቸ ነው ቤት የሚኖረን የመዳም ቅመሞችን እደዜጋ የሚቆጥር የሚያዝን መግስት አላህ ያምጣልን😢
@dionmfovous8408
@dionmfovous8408 Жыл бұрын
All property are under control of ONG,, today they sale it to us tomorrow, they will displaced as like the other poor people...they gain much property without working hard,, they claim, Every thing Kenga, Kenga,, wake up please!!
@yiref
@yiref Жыл бұрын
ምን አስበሽ ነው በራስሽ ቆጥቢያ እየሰራሽ አደለ ሰው እንደዜጋ አሰበሽ ቀረ ለምን ራስሽ ዜግነት አትፈጥሪም እነዚን ተያቸው
@ኤፍታህ-ፀ6ሐ
@ኤፍታህ-ፀ6ሐ Жыл бұрын
ሀገር የለንም ምን ጉድ ነው I love Dubai ሀገሬ❤
@ٱمويسر
@ٱمويسر Жыл бұрын
እረ ሀገራልን አደለሞ
@edenteshome7065
@edenteshome7065 Жыл бұрын
የሰዉ ሀገር የሰዉ ነዉ እህቴ ዛሬ ቢመችሽ የነገን አታዉቂም ሀገር ደግሞ አለን ኢተዮጲያ የምትባል ታሪክ እምነት ባህል ያለን
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 Жыл бұрын
@@edenteshome7065yes but why war ?
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z Жыл бұрын
🎉🎉🎉
@dionmfovous8408
@dionmfovous8408 Жыл бұрын
Searon , you are doing Great Job for all Diaspora which has no Clear Information about Fixed Property. ..Please countiue your work on Car, Mini buses and Country side buses /40-30 person/ ..
@goodnews2392
@goodnews2392 Жыл бұрын
ኑሮን ያከበዱብን፣ የቤት ሽያጭና ኪራይ ከአቅም በላይ እንዲወደድ ትልቅ ሚና እየተጫወቱ ያሉት ደላሎች ናቸው ። ግዜያችሁ ደርሶ እንደ ወያኔ የምትነቀሉበት ቀን እንዲመጣ እመኛለው። ደግሞም አይቀርም።
@hailehaile418
@hailehaile418 Жыл бұрын
40/60 አያት ሁለት 49 የሚባለው አካባቢ ስንት ማግኘት ይቻላል
@TedyMeye-cy8ih
@TedyMeye-cy8ih Жыл бұрын
አሪፍ ሰፈር ነው ግን አምሽቶ ለመግባት አደገኛ ሰፈር ነው አራብሳ
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z Жыл бұрын
አወ ጅብም አለ የሰው ጅብም አለ😢😢😢
@temesghengoita5542
@temesghengoita5542 Жыл бұрын
በተጠያቂ ቦታ ሆኖ ማብራርያ የሚሰጥ ጠያቂ: በጣም ነው የሚያስጠላኝ። ኣንቺ ጠያቂ እንጂ መልስ ሰጪ አይደለሽም። ስለዚህ ተጠያቂ ለሰጠው መልስ: ደግመሽ ኣትንገሪን። የሚሰማ ጀሮና ማገናዘብ የሚችል ኣእሙሮ አለን።
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት Жыл бұрын
በሰው ቁሰል እንጨት ጨምር ነወነገሩነ
@marelermias
@marelermias Жыл бұрын
ሱማሌ ውስጥ ነው እንዴ ያለነው?
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት Жыл бұрын
ጠያቂዋ ተረጋጊ አዳምጪ ነው ደአው ተሰፍአ ሚጠብቀውን ተስፍአ ለማስቆረጥ የምትሮጪ ነው ምትመስይው
@yohanneskassa4280
@yohanneskassa4280 Жыл бұрын
በአሁን ሰዓት ኢትዮጵያ ውስጥ ቤት ፣መሬት ባጠቃላይ ሀብትን ማፍሰስ ከባድ ነው 1,የሀገሪቱ አለመረጋጋት 2,ከኒዎርክ ፣ከማናሀተን የበለጠ በውድ ዋጋ የኢትዮጵያ መሬት ኮንዶሚኔየም ዋጋ ንረት 3,በሀገሪቷ ላይ የመኖር ህልውና የባለቤትነት አለመረጋገጥ ወዘተ 4,በውሸት በሀሰት ላይ የተመሰረተ የንግድ ልውውጥ መኖር ገዢውና ሻጩ እርስ በእርሱ አለመተማመን 5,መንግስት ለህዝብ አለመታመን ኢትዮጵያ ውስጥ መሬት ፣ኮንዶ መግዛት አያስፈልግም ባሁን ሰዓት ዲያስፖራው ሩዋንዳ ፣ታንዛኒያ መሬት የቤት መገንቢያ ፣የንግድ መሬት እየገዛ እያለማ ይገኛል ለምሳሌ ።3ክፍል አፓርታማ ኢትዮጵያ ውስጥ ወደ35ሚሊዮን ብር ይደርሳል ወይም ወደ 240ሺህ ዶላር እሄንን ብር ሩዋንዳ ልግዛበት ቢባል 5ትላልቅ መሬት ከነ መለስተኛ ቪላ ቤት ያስገዛል ። ሩዋንዳ ቀጣዩ የኢትዮጵያዊያን ዲያስፖራው መዳረሻ እንደምትሆን አልጠራጠርም እኔም ሩዋንዳ እገዛለሁ ብዬ እቅድ ይዘዣለሁ
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 Жыл бұрын
go head we Eritreans learn our life time lesson from Ethiopians in 1996-98 we born and raised in Ethiopia we invest we don’t know Eritrea we are been thrown out of the country with nothing else some of us even lost our lives. Invest your money in USA, Australia, elsewhere not in Africa!!!
@abdulazizabujabir5406
@abdulazizabujabir5406 Жыл бұрын
ሳሮን እንዴት ነሽ የቤቶቹም የሌሎች አቃዎችም ከመገናኛ ወደዚህ አልወጣ አልሽ ምነው አዲስአበባ እኮ ሰፊ ነው
@የኪዳነምህረትልጅነኝ-አ8ከ
@የኪዳነምህረትልጅነኝ-አ8ከ Жыл бұрын
አረ አረ አረ ውውውውውውውውውውው ወገን ብሩ የሱማሌ ሆነ እዴ እግዚአብሔር ይርዳን
@Ty23r
@Ty23r Жыл бұрын
ባህርዳር ጠይቂልን
@daniboy577
@daniboy577 Жыл бұрын
i have a question 🙋‍♂️ for the interviewer.. you are good but why you are so fast ..you didnt even give the guy a chance to finish his idea .. pls try to slow down and let others finish their idea ..
@አርሴማየኔልጅ
@አርሴማየኔልጅ Жыл бұрын
ወይ ጉድ አኔ ቦሌ አራምሳ በለአንድ መኝታ .5000ሺ ተከራየ ይሉኛል እስትዲዮ ..8000ሺ ይከራያል ጉድ ነው እንግዲ ምርጫ የለኝም😚
@girmatibebu3245
@girmatibebu3245 Жыл бұрын
ድምጽሽ ያአምራል በርች ቆንጆ
@YesufLove-uu1mh
@YesufLove-uu1mh Жыл бұрын
ነገ የመፍረሡ ምን ዋሥትና አለዉ
@ermyasyohannes8251
@ermyasyohannes8251 Жыл бұрын
Your information is very helpful thank you. If you can Please 🙏 make Ayat grad mall too
@Myen0912
@Myen0912 Жыл бұрын
ሰውየው ስያብራራ ደስ ይላል❤
@TigistDegu-yl6ym
@TigistDegu-yl6ym Жыл бұрын
ኧረ ሚሌኑን ጥፌት ያድርገው ሰማያዊ ቤታች እራሱ እንደዚህ አልተወደደም 😢😢😢
@samrawettadu1249
@samrawettadu1249 Жыл бұрын
😂😂😂
@Ethiopiawollo
@Ethiopiawollo Жыл бұрын
ኮንዶምኒም አልፈልግም የራሴ ግቢ አላህ ይወፍቀኝ
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z Жыл бұрын
የኔም ህልም ይሔ ነው ያሣካልሽ በሉኝ🎉🎉
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Жыл бұрын
ዶንዶሚኒየም እራሱ መግዛት አችይም እኮ አቅምሽ አይፈቅድም
@papya547
@papya547 Жыл бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን
@serajmohammedumer6449
@serajmohammedumer6449 Жыл бұрын
Thank you 🙏
@YOTE122
@YOTE122 Жыл бұрын
አገር: አለ: ተብሎ: ነው። ኢትዮጵያ : ድሮ: ቀረ: የማንም: ጥፍራም: መፈንጫ: ለሆነ: አገር: በነፃም: ብትሰጡኝ: አልፈልገውም።
@Myen0912
@Myen0912 Жыл бұрын
😂 እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል 🫏
@Myen0912
@Myen0912 Жыл бұрын
እሱም አቅም ስችል ነው 😂
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ውይ ቀልድ በዚህ አይነት መቼ ይደርሰን ይሆን የተመዘገብነው ??😢
@toyebamuhammed942
@toyebamuhammed942 Жыл бұрын
ግን ኮዶምንየም አዲስ አበባላይ ብቻ ነው ያለው?ስለማላቅ ነው የምታቁ ንገሩኝ እስኪ
@romantup9195
@romantup9195 Жыл бұрын
Nazeretem bahr darem beye hageru ale
@tekuret
@tekuret Жыл бұрын
Tebareki ene meshex efelegalew gotera akababi bale 2 meghete sent yehon gen hagerachen men gud new kirayu ho sew endet new tekerayeto yalew bexam yasazenal
@edenzamanuel7650
@edenzamanuel7650 Жыл бұрын
ይሄ ነገር እየቀለዱ ነዉ እዉነት የኮንዶሚኒየም ዋጋ ነዉ የሚከዛዉስ ሰዉ ይህንን ብር ካልሰረቀ ወይም ከመንግስት ጋር ግኑኝነት ከሌላዉ ከየት ያመጣዋል ኧረ እፈሩ ሻጮች ለነገሩ ኢትዮጵያ ዉስጥ ተቆጣጣሪ መንግስ የለ ኧረ ለደሀዉም እዘኑለት ጉድኮነዉ
@Worldwidejesuslovers
@Worldwidejesuslovers Жыл бұрын
The informations are helpful thank u! I also like the host girl 😂
@science4239
@science4239 Жыл бұрын
Delalaw wagawin sekelew, lijitwa youtube lay post endemeyadergew Seyawk.
@hbhnhbng2282
@hbhnhbng2282 Жыл бұрын
፳፲
@Brave-Is_Mine1
@Brave-Is_Mine1 Жыл бұрын
Hello, Are those appartements sellable to foreigners too??what are the requirements?? I’m interested to buy an appartement with two rooms but I would like to know how it works for foreigners first???
@mimiworku4129
@mimiworku4129 Жыл бұрын
ብር ነው ወይንሰ ቁጥር የሚጠራው?🙄
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 Жыл бұрын
የቴሌቪዥን ዋጋ ና ብርድብልስ ዋጋ ውድ አቅርብልን🙏🙏❤አመሰግናለሁ
@efremgebreyohans6719
@efremgebreyohans6719 Жыл бұрын
ምንም አይነት ፍጥረት ነሽ::ሰለ ብርድልብስ ታውራለሽ ቤት ነኝ እን ብርድልብስ እሰጥቻሎ::
@kedikausman190
@kedikausman190 Жыл бұрын
😄😄😄😄
@ermiasbeyene4547
@ermiasbeyene4547 Жыл бұрын
Love your show.
@wubidilnega9490
@wubidilnega9490 Жыл бұрын
የኮንዶሚኒየም ቤቶች ዋጋ( ቂሊነጦ) ብታሳዩን?
@Ethi912
@Ethi912 Жыл бұрын
ደላሎች ዋጋ ሰለምትሰቅሉ ማን ይገዛል
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 Жыл бұрын
Thanks
@ayushi4198
@ayushi4198 Жыл бұрын
ወይ ጉድ እኔ ስመጣ የዛሬ 5 አመት ባለ አንድ 600,000 ነበር
@MamaNatya-i1d
@MamaNatya-i1d Жыл бұрын
Beza gezia yenbera Exchange rate 20000usd
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣 5 ken ena 5 were, 5 amete Temtatobeshale 🤣🤣
@dontworry4430
@dontworry4430 Жыл бұрын
የብራችን ዋጋ ማጣቱ ነው ሊዚ ያበቃው
@abbaagoolee4496
@abbaagoolee4496 Жыл бұрын
What do you mean you say finishing ? Can detail it What will be completed by the buyer ?
@ግዜናገዘብ
@ግዜናገዘብ Жыл бұрын
አዲስ ምዝገባ አለ እዴ ኮዶሚንየም እስቲ አጠያይቀሽ ንገሪን ቆጂት ❤ግዥማ አይታሠብም
@kenaskids3968
@kenaskids3968 Жыл бұрын
Good job!!!
@rediettadesse2828
@rediettadesse2828 Жыл бұрын
Pls build mord of these houses with apffordaprice mr abiy
@Samirarawon-fl9ml
@Samirarawon-fl9ml Жыл бұрын
ምድራ ልቦች እኘ በነተ ሞተንም አገዘም ምድረ ልበ አዉን ሚተሰየዉ ሰፈር ሰፈሩየኖሩኩበት ነዉ ገጠርነዉ በዘለይ ዉሀ መቡረት በዘለይ ሁል ረቡሸ ወረዘ
@teshaletesehame4806
@teshaletesehame4806 Жыл бұрын
ክራይ ስንት ነው ገላን ኮንድምንየም አቅርብልን
@fikirtewoldemariam4402
@fikirtewoldemariam4402 Жыл бұрын
ገዥዎች በቁጥር እጅግ ትንሽ ህንፃዎቹ ብዛት ሲኖራቸው ከተወሰነ ግዜ በሀላ ወደ ትክክለኛው ዋጋ ትወርዳለህ::አሁን 3እጥፍ ዘረፉ ነው::ዲያስፓራውም የለውም አለማችን ለምንበላው እንክዋን እጅግ እጅግ እየከበደች ነው::ውጭ የሚኖረው ኑሮ ማሸቀቡን መበላሸቱን የሚያውቀው ከጅምሩ ነው::ኢትዬጽያ ውስጥ አፓርትመንት ኮንዶንየም ዋጋ ንግድ ሳይሆን አጋጣሚን ተጠቅሞ መዝረፍ ነው::ለብዙሀኑ ኢትዬጽያዊ የማይሆን ለጥቂቶች የሆነ የቤት ሽያጭ እድገት እንደ company ማድግን አያመጣም::ንግድ ማለት ግዜን ጠብቆ መዝረፍ ሳይሆን ህዝቡ ሊገዛው የሚችለውን ምርት አቅርቦ ትርፉማ መሆንነው::ይሄንን ፕሮግራም የምታቀርበው ሳሮን ስለምታቀርብልን የተለያዩ ንብረቶች ዋጋ ልናመሰግናት ይገባል::እስቲ ለአገራችን እግዛብሄር ለዚህ የዋህ ደግ ህዝብ በኑሮ መናር እየተሰቃየ ላለው ወገናችን መፍትሄ ያመጣ ዘንድ በፀሎት እንበርታ:
@henok2127
@henok2127 Жыл бұрын
የትኛው ምርጥ ነው አራባስ ወይስ የካ አባዶ?
@alazaryosef
@alazaryosef Жыл бұрын
ቦሌ በሻሌ የሚባለው ሳይትስ እንዴት ነው?
@ቀሌ
@ቀሌ Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ቤት መግዛት የማይታሰብ ነው ።ኧረ በጣም ውድ ናቸው
@science4239
@science4239 Жыл бұрын
Delalaw new yaswededew, enje bet erikash new.2 million condominium ale addis abeba wist.
@tigistfikadu5836
@tigistfikadu5836 Жыл бұрын
Yet eske tekumegni
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Жыл бұрын
የት ሰፈር ጠቁሚኝ
@science4239
@science4239 Жыл бұрын
@@tigistfikadu5836 yet sefer nw megzat mifeligew.
@science4239
@science4239 Жыл бұрын
@@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ yet sefer nw megzat mitfeligew
@Tsegayhagos-li8vi
@Tsegayhagos-li8vi Жыл бұрын
What about elvter ?
@የኛኢትዮጵያ
@የኛኢትዮጵያ Жыл бұрын
Don’t have it
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 Жыл бұрын
😂😂😂
@ashemanall
@ashemanall Жыл бұрын
Gotera codominum ?? 2bed room sint new ??
@Ethio2509
@Ethio2509 Жыл бұрын
ዱባይ ላይ እንኳን እንደዚ አይወደድም ድፍረታቹ
@ShibireSasaw
@ShibireSasaw 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesayasert6703
@mesayasert6703 Жыл бұрын
ሻሮን የቦሌ ሐያት የሳይት 2 /2 የ 40 /60 ባላድ መኝታ ስት ይሸጣል
@fanosabaye190
@fanosabaye190 Жыл бұрын
አን ደኛላይባለሶስት82ካሬስንትነዉ
@Myen0912
@Myen0912 Жыл бұрын
የክፍለሀገር ልጆች ክፍለ ሀገር ቤት ርካሽ ነው። ኑሮ አዲስ አባበ ብቻ አድርጋችሁ አታስቡ🙏
@holbrook-ul9cf
@holbrook-ul9cf Жыл бұрын
Ewneteh new Hulu Addis Ababa slemifelg new idezih yetewededew
@mesiyenatan9054
@mesiyenatan9054 Жыл бұрын
ውይኔ ምንድነው 5ሚሊዮን 😢😢😢😢 በቃ መቼም ቤት እይኖረኝም በክራይ ቤት ልኖር ነው
@እምነት-ሰ1ቨ
@እምነት-ሰ1ቨ Жыл бұрын
አይዞሽ ቤትን እሚሰጠዉ እግዚአብሔር ነዉ
@abdelamohammed9823
@abdelamohammed9823 Жыл бұрын
ይኖርሀል የነገን ማንያውቃል
@DailyDoseOfSocialMedia01
@DailyDoseOfSocialMedia01 Жыл бұрын
Thank u for the info 😁
@abiy-ce7hj
@abiy-ce7hj Жыл бұрын
Woyyyyy guddddddd, Egezehabeher yeker yebelachu , OMG
@sintayehudemissie3204
@sintayehudemissie3204 Жыл бұрын
ኮዬን ጠይቂልን
@almazotterbein2525
@almazotterbein2525 Жыл бұрын
ጣፎ ነገ ደሞ ያባሩን ፒያሳ አራት ኪሎ ስድስት ኪሎ ምናልባት ወ/ሮ አቤቤ ግዜ ትሰጠን ይሆናል
@terizaleggese2996
@terizaleggese2996 Жыл бұрын
የኮዬን ኮንዶሚንየም አስጎብኝን
@Metagesmegeresa
@Metagesmegeresa Жыл бұрын
Oede aseko (bercco mareyam )fite lefit yalo 40/60 kondominim ale eza megezat efelgalo meria kalacu agarugh
@SemayneshKiros-zx4ti
@SemayneshKiros-zx4ti Жыл бұрын
አረ በናታችሁ እኔ መሸጥ ፈልጌ ነበር የሚሸጥ አለኝ ባለሁለት መኝታ ቤት
@lilegrema813
@lilegrema813 Жыл бұрын
በጣም ጏበዝ ነሽ ቢያንስ ይጅንን ማወቃችን ቀላል አይደለም
@mesretaliga1205
@mesretaliga1205 Жыл бұрын
ክራዮን የኮንዶሚኒየም በሚቀጥለው አቅርቢ
@SamA-dc9sh
@SamA-dc9sh Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ምንም ጥራት ለሌለው ቤት ይህን ያክል ብር
@3stube771
@3stube771 Жыл бұрын
አዳድሶቹን አሳይን እስቲ???
@Hasen-l1b
@Hasen-l1b Жыл бұрын
Lift yelelew ager
@Alhamdulilah4368
@Alhamdulilah4368 2 ай бұрын
ቤት ቀረ ቀብር የመዳም ቅመሞች አብሸሩ ሰራ ካለን ተከራይተን እንኖራን
@awrarisjj9697
@awrarisjj9697 Жыл бұрын
Gobez👍
@lelekonjo3142
@lelekonjo3142 Жыл бұрын
ስግብግብ ደላሎች ተረጋጉ እናንተ ለኮሚሽን ብላቹ ሰውን ልታሳብዱነ የዛሬ አመት እስቲድዮ 4000 ነበር ዛሬ ግን 8000
@redasirak5608
@redasirak5608 Жыл бұрын
አንድ ድንጋይ ሳያቀብል ውሸቱንበማውራት ገንዘብ ይሰበስባል። ይሄም ስራ ነው ብሎ ይሰራል። ደግሞ ዋጋውን ሲናገር አያፍርም።
@Tsegayhagos-li8vi
@Tsegayhagos-li8vi Жыл бұрын
What about elevator you don't say nating
@MamaNatya-i1d
@MamaNatya-i1d Жыл бұрын
No elevator
@yemicheal862
@yemicheal862 Жыл бұрын
መዋኛ ገንዳስ አፈልገም😅
@yeshiworkabeje1248
@yeshiworkabeje1248 Жыл бұрын
Yemengsit sint/ prisent new yimikeflew
@lilegrema813
@lilegrema813 Жыл бұрын
ግን ፅት የለውም አፅድት
@mtem.e5442
@mtem.e5442 Жыл бұрын
Condemeyeme eko balebetochu yawetute weche 1milone aymolame Yehenene mengeste mekotater yasfelgale endete 3 etefe endete seuaterfu mengeste zeme yelale Lelawe yekebele bete weste eynoru yedresacrwene .
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz Жыл бұрын
Extremely expensive.
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Жыл бұрын
ወይ ኢትዮጵያ ና ኑሮ አልተገናኙም
@የኪዳነምህረትልጅነኝ-አ8ከ
@የኪዳነምህረትልጅነኝ-አ8ከ Жыл бұрын
ከመንግስት ስትረከብ እንኳን እደዚ አላማረጠክም ጅቦች ሁላ አይበላላቹ 😮😮😮😮
@geneamha7584
@geneamha7584 Жыл бұрын
Europe is cheaper than Addis! Shok! And here the buildings are made perfectly, in Ethiopia the construction seems not worth for such many!
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Жыл бұрын
#ፍንህ ለህጋውይ ድሆች
@asegedbekele614
@asegedbekele614 Жыл бұрын
የካ ሁለት የመሸጪያውን ዋጋ እንጂ ክራዩን አልጠየቅሽም
@milenaashifaa5268
@milenaashifaa5268 Жыл бұрын
40/60 how much please serilen
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት Жыл бұрын
ወገኖቼ ተረጋጉ ሰውየው አባ ንፍአው ነው 5_6ሚሊየን ይላል ኦሮበላ ውላ
@EyobGhirmay
@EyobGhirmay Жыл бұрын
Hey anche webbb konjo dess yemel merega new 10q 🙏
@abea4902
@abea4902 Жыл бұрын
5 million birr in July 2023 was 2 million birr back in July 2022. The WATER access is terrible after 3rd floor, electricity is constantly off & on. Neighbor's don't have modern dryer so expect some 3rd world stuff like your neighbor hanging her wet wig to dry on a line infront of your front door. Extremely loud music from ground floor bars,restaurants,etc. Only a few diasporas can afford to buy this cement box & modify it to a 2nd world class project. CONDOMINIUM 😂 AT BEST A FRIENDLY DRUG FREE PROJECT HOUSINGS.
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 Жыл бұрын
🤣🤣🤣 Dryer ? Am daying
@simretdesta5307
@simretdesta5307 Жыл бұрын
የውሃ ችግር አለ በጣም
@ብሌንመኰንን
@ብሌንመኰንን Жыл бұрын
ድሀ ጉዱ ፈላ እግዚኦ ስደተኞች. ምን እንሁን
@Tsegayhagos-li8vi
@Tsegayhagos-li8vi Жыл бұрын
You haid samting whay you don't show as the room and the elevator
@የኛኢትዮጵያ
@የኛኢትዮጵያ Жыл бұрын
People lives in the house. They don’t let her to record people’s property.
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 Жыл бұрын
elevator 😂😂😂😂
@alfyam.d1301
@alfyam.d1301 Жыл бұрын
ጉድ የጀነት ቤት አደረጉት😏😏😏
@daniyttesfye303
@daniyttesfye303 Жыл бұрын
አይ ደላላ
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 Жыл бұрын
ገጠር ቀረህ ወደ ከተማ ና እንጂ
@fekaduy895
@fekaduy895 Жыл бұрын
lebochu P.L.C😃
@thtnaayalew7126
@thtnaayalew7126 Жыл бұрын
Mn
@enatearsmaanhetabekij6575
@enatearsmaanhetabekij6575 Жыл бұрын
በለው
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН
የመኪና ዋጋ በአዲስ አበባ 2017 Car Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
22:29
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.