የልብ ቧንቧ መጥበብ ችግር እና ሕክምናው

  Рет қаралды 1,909

Addis Media Network-AMN

Addis Media Network-AMN

Күн бұрын

የልብ ቧንቧ መጥበብ ችግር እና ሕክምናው
Addis Media Network is City Media Channel Producing news, Program and various types of contents to be transmitted via television, radio and different Social media Plat forms.
Please follow us here!
#ዜና #addisababa #ethiopia
ትክክለኛውን የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ዲጂታል ሚዲያ የትስስር አውታሮችን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑን!
KZbin ➲ bit.ly/3itThRr
Telegram ➲ bit.ly/3W4puw9
Facebook ➲ bit.ly/3CJVgI8
Twitter ➲ bit.ly/3IKQ3TZ
AMN - ግንቦት 2/2016 ዓ.ም

Пікірлер: 7
@woubalemteffera5651
@woubalemteffera5651 11 күн бұрын
እኔ ኽርት መርመር እና ብራዲ ካርዲያ አለብኝ ምን ላድርግ? እንደ ገና ደግም ሁለት እፕሬሽን አለብኝ የጆሮ እና የጉልበት ባደርግ ሪስክ አለው ወይ?
@shebrehussne-o8s
@shebrehussne-o8s Ай бұрын
አላህእደሜ ይሰጥ
@HayatEndris-q1c
@HayatEndris-q1c 23 күн бұрын
እባካችሑ ምክር ለግሱኝ የሠታከሚያ አቅም የሌለኝ የሑለት ልጆች እናት ነኝ የኔ የቫልቭ ጥበት ነው
@HayatEndris-q1c
@HayatEndris-q1c 23 күн бұрын
የእኔ ከልጅነት የመጣነው ልጆቼሥ ይያዙብኝ ይሖን የኔሥ መፍትሔ ምንድነው
@NigusAyalew-d7b
@NigusAyalew-d7b Ай бұрын
ቦታው የት ነው ንገሩን
@fikeryashenfal-p5b
@fikeryashenfal-p5b Ай бұрын
ጎረቤቴን ይህ ችግር አለባትና ቀዶ ጥገና እያደረገች እያለ የደም መርጋት አለው ብለው አቆአረጡት ና ደሙን እንዲቀጥን መዳኒት እየሰጧት ነው ከዛ እንሰራሻለን ብለዋት እዛው ናት ደግመው ሲነካኩት እንዴት ነው አደጋው የከፋ አይሆንም? ጨንቆኝ ነው
@NigusAyalew-d7b
@NigusAyalew-d7b 4 күн бұрын
እናት የት ነው ቦታው ማቅጠኛ መድሀኒት የት ሆስፒታል ተሰጦት መልሽልኝ እባክሽ
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН
በስቅላት የሚቀጡት እስካመሮች | መንግስት ይድረስልን
1:14:13
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 2,1 М.
የልብ ቧንቧ መጥበብ
3:54
AMN-Addis Media Network
Рет қаралды 425