ፏ እያለችው የ4ኪሎ መንገድ ተሰርቶ አለቀ , 🇪🇹 Addis Ababa walking Tour 2024 , Ethiopia [4K]

  Рет қаралды 28,476

zewari walk tour- ዘዋሪ

zewari walk tour- ዘዋሪ

Күн бұрын

Пікірлер: 46
@hangma8983
@hangma8983 7 ай бұрын
በጣም ነው የሚያምረው እነዚህን የሰሩ እጆች❤ይባረኩ
@HankAllen-x5v
@HankAllen-x5v 7 ай бұрын
Thanks for focusing on your spiritual heritage in Ethiopia. What a tremendous legacy!
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 7 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል
@yayahala615
@yayahala615 7 ай бұрын
ገና ከፈታችን ይጨምራል ።።።ሰላም ፍቅር መተሳሰቡ ቢጨምር ።።።ኢትዮጵያ ታላቅ ናት ።።።❤
@elsaa1582
@elsaa1582 7 ай бұрын
Beautiful work 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@sirajMohammedMuusa
@sirajMohammedMuusa 7 ай бұрын
ብልፅግና በተግባር
@bircruz555
@bircruz555 7 ай бұрын
የአራት ኪሎ ሽንቁሩ ማለፍያ መንገድ በጣም ትልቅ ሀሳብና ተግባር ነው።
@khelilabdela1521
@khelilabdela1521 7 ай бұрын
አብዛኛው ህዝብ ስልጠና ያስፈልገዋል ምክንያቱም የስው መንገድ ተስርቶለት ስላልመደ የመኪና መንገድ ላይ ነው የሚራመዱ ባለመደው መንገድ መሄደ ከበደው
@solomonwoldegiorgis5429
@solomonwoldegiorgis5429 7 ай бұрын
ኋላቀርነትን የሚያመልኩ ቆሞ ቀሮች አሁን ደግሞ ምን ይሉ ይሁን። አራት ኪሎ እንደዝህ ሲያምር?
@KidstGzawe
@KidstGzawe 7 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️👍
@radicalv2720
@radicalv2720 7 ай бұрын
ክብር ለወጣቶቹ መሪዎች!!!""
@FiraolBeharu-md6rt
@FiraolBeharu-md6rt 7 ай бұрын
መንገዱ ሲሰራ ህንፃዎቹ ራሱ ቁልጭ ብለዉ ታዩ
@GhHh-c7d
@GhHh-c7d 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Buomkuothdakdeng
@Buomkuothdakdeng 7 ай бұрын
Wow❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ermiasdesta947
@ermiasdesta947 7 ай бұрын
Thanks for the update
@GhHh-c7d
@GhHh-c7d 7 ай бұрын
መሸአለሀ
@SamuelTttghk..
@SamuelTttghk.. 7 ай бұрын
Wow situation
@abaymegnote2438
@abaymegnote2438 7 ай бұрын
Amaregnachun gen setesefu tetenkeku lemesale Turist new engi Turust Hotel Ayebalem
@yikealotesfalidet3557
@yikealotesfalidet3557 7 ай бұрын
ምንድነው ቱሩስት?
@YeshiShenkutae
@YeshiShenkutae 7 ай бұрын
Yehechen ketema lemaswab yeserachehu hulu cheru fetari yebarekachehu meriwochachen dr abey wzo adanech ena baleseletanochu bale habtochu bemulu ye ethiopia amelak yetebekachehu zerachehu yelemelem
@Nati_Gang
@Nati_Gang 7 ай бұрын
Ke kfleketema mestedader ategeb yeneberew Ye mnilik bet Lemndnew yeferesew?🤔
@David4858k4
@David4858k4 7 ай бұрын
Isit ethiopia😃😃😃😃😃
@ethioman1241
@ethioman1241 7 ай бұрын
ዛፎች መተከል አለባቸው መለሰው በረሃ እያደረጉት ነው
@radicalv2720
@radicalv2720 7 ай бұрын
መተሽ ትከይ አፍሽን ከምታላቅቂ
@radicalv2720
@radicalv2720 7 ай бұрын
ተቀማጭ አፉ ምላጭ ነሽ ነይና ትከይ ለሀገርሽ ድርሻሽን ተወጪ
@radicalv2720
@radicalv2720 7 ай бұрын
ዛፍማ መትከል አይደለም ከተማን አስውቦ የሚያስረክብ ነው ውዱ ወጣቱ ጠቅላዬ አብይ!!!!!!
@overcomer5608
@overcomer5608 7 ай бұрын
We do not want you sit under the tree to expect b handouts. Begging becomes illegal in Addis.
@Galax77792
@Galax77792 7 ай бұрын
አራት ኪሎ ፈረሶች ፖያሳ ፈረሶች እያሉ አልቃሽ ቅቤ አንጎ ቾ ች የተገቡ ?😂😂😂😂😂
@themilkyvuteshow
@themilkyvuteshow 7 ай бұрын
እንደ ሆዳም ሰው፣ስለ ሚሰሩት መንገዶች፣ሕንፃዎች ወሬ ከመቸብቸብ የሰው ልጅ ስብዕና እንዴት አይከበርም?ወገን እኔ ኢትዮጵያዉነቴ ኩራቴ ናት እንዲል ሕግ የሚከበርባት፣ከዘር የጸዳች መሬቴ ፣ሀገሬ የሚባልበት፣በስመ የ " ጸጥታ ኃይሎች "በፈለጉበት ቀንና ወቅት መኖሪያ ቤቶች የማበረበሩባት፣ብር አምጣ የማይባልባት፣የእምነት ቤቶችን በ" ቋንቋ " ሰበብ የዘር ማራገፊያ የማይደረግባት፣የጸጥታ ኃይሎች እንደ ተናካሽ ውሻ ያለ ሕግና ደንብ የማይገላቱባት ሀገር እሱ ነው ስለ ልማት ማውራት የሚቻለው ።በባዶ ፣ለሆድ መገዛት እንዴት ያማል!!!
@abieteffrimekta2344
@abieteffrimekta2344 7 ай бұрын
ምን ደርሶብህ ነዉ እንዲህ የምታማርረዉ እዛ አንድ በስመ የሰዉመብት አስከባሪ ኮሚሽን ብሎ የጠላት ቃል አቀባይ ዳንኤል የሚባል መሰሪ አለልህ እሱ ልኮህ እንዳይሆን
@themilkyvuteshow
@themilkyvuteshow 7 ай бұрын
@@abieteffrimekta2344 ወንድም ወይም እህት ፣ዘመኑ በሰው ሰራሽ መረጃ ተንብሽብሸናል።ሃቁን ፈልጎ ለሃቅ መቆም ግድ ነው።ልድገመው ልማት ማለት ትልቁ ጉዳይ ዜጋው በሃገሩ መከበሩ ነው።እንደ ጎርፍ ከቀዬው ያለ በቂ ምቾት፣ማጎር ( ዘር ተኮር ማፈናቀል እርሶ እያዮ እንዳላዮ፣ወይም ከሚያፈናቅሉት አንዱ ወይም ተጠቃሚ አላውቅም?? ሌላውን ጣት መቀሰሩትተው " ሰውሁን" አባባሉ ጥሞኝ ነው።
@nytoaddis76
@nytoaddis76 7 ай бұрын
What is the point of building very wide sidewalks if all the residents have been kicked after destroying their homes? Progress is not just bulldozing the poor away and paving over their homes. Were they given homes?
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 7 ай бұрын
የስልክ እንጨቶችገለምን አሮጌዎቹ አልተለወጡም? የእግረኛው መንገድም ጥራት ያለው አይመስልም። የነቶሎቶሎ ቤት.....ደ
@mariemuller9904
@mariemuller9904 7 ай бұрын
Yekerrewun yegoddelewun Ante (Anchi ) chemiribbet .
@dawg929
@dawg929 7 ай бұрын
መንገዱስ ፀዳ ህዝቡ ግን መቼም አይፀዳም። ነጠላ፣ሻሽ፣ሂጃብ.....ኮተታም ህዝብ😕
@biniz5919
@biniz5919 7 ай бұрын
ህዝብ መናቅና መሳደብ እራስን መናቅ እና መሳደብ ነው :: አንብብ ጭቅላትህን አስፋ ብዙ ይቀርሀል!!!
@dawg929
@dawg929 7 ай бұрын
@@biniz5919 አንተ አንብብ እኔ ቲክቶክ ሳይ እውላለሁ
@ethioman1241
@ethioman1241 7 ай бұрын
ዛፎችን የነቃቀላችሁት እንዲህ ከተማውን በረሃ ለማድረግ ከሆነ ያሳዝናል
@tellthetruth5973
@tellthetruth5973 7 ай бұрын
ከአራት ኪሎ እስከ ፒያሳ መነገድ ላይ መቼ ዛፍ ነበረ? ገና አሁን አይደል አረንገዴን ያየነው!
@radicalv2720
@radicalv2720 7 ай бұрын
ተቀማጭ አፉ ምላጭ ነሽ ነይና ትከይ ለሀገርሽ ድርሻሽን ተወጪ
@hangma8983
@hangma8983 7 ай бұрын
ዛፍ መተከሉ አይቀርም እኮን እዚህ በየቦታው አይደል የሚተከለው ዛፍ መትከል ብቻ ነው ስራው እስኪባል ድረስ
@radicalv2720
@radicalv2720 7 ай бұрын
​@@tellthetruth5973 ትክክል ንገሪልኝ ማውራት እንጂ መስራት ለማይወዱ ሰነፎች
@mariemuller9904
@mariemuller9904 7 ай бұрын
Mehayiminnet ye chillema guzo new .
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН