ያለህን ከምትወደው ጋር ካልተካፈልከው መኖር ምን ትርጉም አለው /ከሳንች ጋር የተደረገ ቆይታ/ Ahadu podcast 22

  Рет қаралды 82,179

Ahadu podcast

Ahadu podcast

Күн бұрын

Пікірлер: 221
@serahbezufeker8391
@serahbezufeker8391 Жыл бұрын
ለወንድ ልጅ አድናቆት መስጠት ባላችሁት እኔም ገጥሞኛል። መስሪያቤታችን ዉስጥ በጣም ጎበዝና ብቃት ያለዉ ልጅ ነበር ጥሎብኝ ጥሩ ነገር ማድነቅ እወዳለሁ በጥም ጎበዝና የሚችል ልጅ መሆኑን ከነገርኩት ቅፀበት አንስቶ ለኔ ያለው ስሜት ሲቀየር ታወቀኝ።ከዛች ቀን ጀምሮ ከስሬ አልጠፋ አለ ስለሚሰራዉ ስራ ሁሉ ያማክረኝ ነበር በፍቅር ሲመለከተኝ በጣም ደነገጥኩ...የአድናቆት መዘዝ በህይወቴ ላይ ያመጣብኝን ጣጣ መቼም አረሳዉም።
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 3 ай бұрын
Me too same experience
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ 11 ай бұрын
ሴት ነኝ ግን ወንድ ልጂ ድክመቱን አይናገር ትክክል ነው እኔ ሁሌም ከጎኑ ሁኘ አገዝኩት ግን ሲበዛ ተውኩት ተለያየን እሱ ግን መለያየታችን መቀበል አልፈለገም እኔ ደግሞ ከአንድ አንድ ፍቅሩ ጠፍብኝ በሴትነት አቅሜ እንኳ ምንም ችግሬን አልነግረውም ይጨነቃል በማለት ብነግረውም ቀለል አድርጌ መፍታት እንደምንችል ብቻ ነው❤ አረተኛም ናልን ሳሚያችን ኪራችን ኑርልን
@hadeya22
@hadeya22 7 ай бұрын
እናትነት ትልቅ ውበት ህመሙ ስቃይም ትልቅ ደስታ አለው❤❤❤
@lamrotdreij1516
@lamrotdreij1516 Жыл бұрын
እዳላችውት ሴት ልጅ በራሱአ ደስተኛ ከሆነች ከማንም የማጠብቅ ከሆነች ለኔም ቆጆ ሴት እሱአ ናት ❤️❤️❤️❤️❤️
@Ahadumedia
@Ahadumedia Жыл бұрын
true
@YaredAlemu-n1z
@YaredAlemu-n1z 11 ай бұрын
ይህን ካወቀ በኋላ ወደትዳር ለሚገባ ዋው!
@edenDemilshe
@edenDemilshe Жыл бұрын
በጣም ስነስእራአት እና መደማመጥ አላችሁ በርቱ ምርጥ ስራ ነው እኔ ግን ትንሽ የሚያሳስበኝ ከ እድሜያችን አንፃር ይህ ሁሉ ብስለትና ስርአት ከወጣቶች ላይ እያየን በእድሜ ከፍ ያሉ ሰወች ግን የኛን ያክል እውቀት አናይባቸውም እና ብዙ ተለያይተናል ለ ነገ ትልቅ ስራ እንሰራለን ጊዜ አለን በርቱ ጀግኖች
@serkalemkebede9829
@serkalemkebede9829 11 ай бұрын
እኔ በበኩሌ ገጥሞኝም ስለሚያውቅ ድክመቱ ላይ የተስፋ ቃል ነው ምጠቀመውም ምችለው ነገር ካለም አደርጋለው አድርጌም አውቃለው ግልፅነቱን እንደውም የበለጠ እንድወደው እዳከብረው ያረገኛል ምክንያቱም ለወንድ ልጅት ደካማ ጎኑን መናገር ትልቅ የልብ ህመሙ ስለሆነ❤ ከብሬክአፕ በኃላ የኔም ጥያቄ ነበር ከአምስት አመት በኃላ አሁን ሁለታችንም ለመጋባት ወሰንን ፣ያለያየንም ችት አርጎ ነበር ❤
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 11 ай бұрын
ድከም የለለው ሰው አይኖርም ስለዚህ ብነግርም ምንም ችግር የለው ሁሉም ሴት አንድ አይነት አይደለም ደከመጎኑን የምትራድልው ሴት አለች❤
@emuadmasu873
@emuadmasu873 Жыл бұрын
እኔ በአንድ ነገር አምናለው እኩል ነን የሚባል ተልካሻ አመለካከትን ትተን ሁለታችንም በመፀሀፍ ቅዱሰ ህግ ብንመራ ትዳራችን ፍፁም ሰኬታማ ይሆናል 100%:::: አይ ብለን ከህጉ ዞር ሰንል ዋጋችንን ይሰጠናል
@dhhdjjd4993
@dhhdjjd4993 Жыл бұрын
ዋውው በጣም ሀሪፍ ትምርት ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እናም ሁላቺንም እራሳቺን ምሆን አለብን ፍቅርን ለመስጠት እጂ ለምቀበል ባንቼኩል ጥሩ ነው እናም እግዚአብሔር ማሰተዋሉን ይስጠን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Belayneshwendale
@Belayneshwendale Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤እውነት በጣም የገጠመኝ ነገረ ነው በጣም ነበረ የምወደው እሱ ግን ባመት አደ እኳን መቶ አይጠይቀኝም ገዘብ ብቻ ደሰታ የሚሰጣችው የሚመሰላችው ሰወች አሉ ከኔ የቀረኘ የለም ነበረ በቻልኩት ነገረ ለማገዝ ሞከረኩ ጭራሺ እየራቀ ሄደ ወዶች ክብረ አይወድላችውም ጭራሺ ኩራታችው መከራ ነው እነሱን ማክበረ ጥገኝ መሆን ነው የማገላምጠውን ነው የሚወዱት
@senyamuhammed6094
@senyamuhammed6094 Жыл бұрын
እምትገርሙ ወጣቶች ናቺሁ አለማድነቅ አይቻልም የሁሉንም ሥሜት ያማከለ ንግግርነው አንድነጥብ ላንሣ ካሣለፍኩት ከንፃር አንዳንድ ሠወች የወጡበትን ዳገት ሜዳ ላይ ሢደርሱ ይረሡታል እኔ ሠው በጠላው በተፀየፈው በራቀው ግዜ ገንዘብ ባጣ ግዜ ሁሌም ከጎኑነበርኩ ከሡ የምፈልገው እሡነቱን ብቻነበር ሁሉ ነገሬን አሣልፌ ሠጥቼው አምኘው የምር ወድጀው ነበር ግን ዛሬላይ ከነመፈጠሬም አያሥታውሰኚም ክክክክክ እኔ ግን እድጠነክርር አድርጎኛል
@MuluAbreha
@MuluAbreha 4 ай бұрын
በትክክል ኪራዬ ህይወት እንደዛ ካልኖርን ትርጉም የለውም ሰው ያለፍቅርና ያለክብር ጣእም የለውም እናመሰግናችኋለን 🙏
@Ibrahim-ec4oo
@Ibrahim-ec4oo 10 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነዉ ቀጥሉበት
@zemassefa1397
@zemassefa1397 Жыл бұрын
ሁሉም ያነሳቹት ነገር ገራሚ ነው ግን ወንድ ልጅ ስሜቱን ይደብቅ ያላላቹት 2አይነት ሴቶችአሉ 1ኛ እህቱ ወንድ ልጅ እህቱ በሱ ጉዳት እንዳትጎዳ ካልፈለገ እንጂ ቢነግራት ልትንቀው ቀርቶ ከሱ በላይ ታዝናለች 2ኛ ሚስቱ orፍቅረኛው ምትወደው ከሆነ እሷ ፊት እንደትም ቢሆን ልትንቀው አትችልም ማትወደውከሆነ ግን የሱን ደካማ ጎን ማየት አትፈልግም ትንቀዋለች
@sadiyavidyo4470
@sadiyavidyo4470 Жыл бұрын
ትክክልል🎉🎉
@ethiopiaethiopia1827
@ethiopiaethiopia1827 11 ай бұрын
ምርጥ ናችሁ አቦ ይመቻችሁ የሴትነት ውበት ከአለማችን ላይ እየጠፋ ነው ያላችሁት ጉዳይ በጣም ትልቅ ነጥብ ነው🎉
@lemlemtsegay-kz7ee
@lemlemtsegay-kz7ee 3 ай бұрын
🎉❤🎉ዋው ኪራ እሚገርም እማደንቀው ሳንች አድናቂህ ነኝ በጣም ጎበዝ ነህ ሳላደንቅህ አላልፍም ኪራ ከቻልክ ሁሌም ብትጋብዘው ሁለታችሁም ስነስርአታችሁ ብቻ ይበቃል በርቱ🎉❤🎉
@LiliGetachewYemane
@LiliGetachewYemane Жыл бұрын
ትክክል ተባርክ እግዚአብሔር ሴትን ሲፈጥር በጣም ልዩ አርጉዋት ነው የፈጠረው ሴትነት ታልቅነት ነው ታልቅነት ግን የዕድል ጉዳይ ሳሆን የምርጫ ጉዳይ ነው እና ሴቶች ሚስት ከመሆን ባለፈ ለታልቂነት ተፈጥረናል ደሞ ድክመቱን ባቅ የበልጥ አጠነከራለው ብዬ አስባለው እንዴእኔ ያው ልባም ሴት ለባሉዋ ዘዉድ ናት ይላል አይደል
@helen37993
@helen37993 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳቹህ የበሰላቹህ ጀግኖች ናቹህ ወንዶችየ በደንብ አዳምጡ ሴቶችም ያዳመጥነውን መልካም ቃላቶችን እንተግብራቸው ♥️
@aberuyeamare4442
@aberuyeamare4442 8 ай бұрын
ከልጁ ጋር ምንም አይነት ግንኑነት የለንም በአካል እንተዋወቃለን አንድ ግቢ ተምረናል ግን አሁን ላይ ግን አንችን ወይ እሽ ትያለሽ ካልሆነ ሌላ አገባለሁ ካልሽ ወይ እሚያገባሽን እገለዋለሁ ወይ አንችን አገልሻለሁ አለ እና እስኪ ሀሳብ ጣሉ ይህ ሰው ጤነኛ ነው ብላችሁ ታስባላችሁ
@astekastek1000
@astekastek1000 Жыл бұрын
እግሊዘኛ አታብዙዉዶቼ በተረፈ ምርጥ ዉዬዬት ነበር ቀጥልበት
@MameGetanhe
@MameGetanhe 7 ай бұрын
ሁለት ጎበዝ ወጣቶች ተባረኩ!
@myfemale4471
@myfemale4471 Жыл бұрын
Wowow banemi darsoigni nabara tebarkiiiii 😢😢be mekera gize yeredugnini sawochi mechemi alresemi 😭3 sawochi alugni
@zizuebirahim2292
@zizuebirahim2292 10 ай бұрын
የእውነት ደጋግሜ ነው የሰማሁት ከኔ አልፎ ለብዙዎች ሼር አድርጌአለሁ ልዩ ናችሁ በርቱ👌
@kediyoutube3080
@kediyoutube3080 Жыл бұрын
በናታችሁ የፈረንጅ አፍ አትቀላቅሉብን ትርጉሙ አይገባንም በተረፈ ትምርታችሁ አሪፍ ነው በርቱልን እንወዳችኃለን❤❤❤
@fasikamelaku1307
@fasikamelaku1307 Жыл бұрын
😂😂እውነትሽን ነው
@hawi_habeshawit
@hawi_habeshawit Жыл бұрын
ልክ ነሽ በምናውቀው ቢሆን የበለጠ አሪፍ ነው
@اناالمسلمالحمدلله
@اناالمسلمالحمدلله 11 ай бұрын
😢😢😢😢እኔ ራሱ ስንት ለፈለፍኩ አይሰሙም ቱ
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና 11 ай бұрын
ግልጽነትሸ ደሰ ይላል😅😅😅
@TkueTeklebrhan
@TkueTeklebrhan Ай бұрын
ende temaru!!!
@saruyenatuwa3247
@saruyenatuwa3247 Жыл бұрын
ደስ እሚል እይታ አላችኹ ባለቤቱ ማዕተብህ 👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@mariyemazengeya403
@mariyemazengeya403 10 ай бұрын
የወንዶች ድክመት በአላችሁት አልስማማም ምክንያቱም womens are problem solvers not abusers.
@lemlemtsegay-kz7ee
@lemlemtsegay-kz7ee 3 ай бұрын
🎉❤🎉ዋው ኪራ ሳንች እሚገርም የሂወት አስተማሪ ናችሁ ምናለ በፊት ባወኳችሁ ብዬ ተመኘው ብዙ ተማርኩኝ ከናንተ በርቱ ዋው🎉❤🎉
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu Жыл бұрын
እኔ ወላሂ የፍለገ ጦረ ቢደቀደቅ ለወድልጅ ደካማ ጎኔን አላሣይም ብዙው ወዶች በሂወቴ መተው ህደዋል ግን አባቴ ሢያሣድገኝ ምንም ነገረን ማለፍእደምትችይነ ጠንካራ እደሆንሸ ለራሥሸ ንገሪው ይለኘል ግን ከወዶችጋረ ሥጣላ ይብሥብኘል በራሥመተማመኔነ ጀግንነት ይሠማኘሌ የፍለገ ቢመጣ በፐሮፍይል አላለቃቅሥም
@zinatbasher8611
@zinatbasher8611 Жыл бұрын
me too😊
@tututube9118
@tututube9118 Жыл бұрын
አንድቀን መውደቅሽአይቀርም አይጥለኝም ብለሸ ያሠብሽው ሰው ሊጥልሽ ይችላልና ሠበራስ መተማመንሽ ደስ ይላል ግን ለምወጅውሠው ደካማ ጎንሽንማሣወቅሽ አይቀርም
@ruhamaamele1774
@ruhamaamele1774 11 ай бұрын
​@@tututube9118ትክክል 😢ለዛውም እንኩትኩት ነዋ😢
@MekiyaWasse
@MekiyaWasse 4 ай бұрын
አድቀን በፍቅሩ ትበረከኪና እጅ ትሰጫለሺ ለምንእደሁታውቃለሺ ፍቅር ራሱ ያሸንፍሻል በቃ
@MehariTeka-nh5sk
@MehariTeka-nh5sk 11 ай бұрын
ብጣዕሚ ጎበዛት ኢኹም ቀፅሉሉ ደስ ትብሉ ነቄ ትውልድ❤❤❤❤❤ ሓውኩም ካብ ትግራይ
@RuhamaA-cg5rh
@RuhamaA-cg5rh 7 ай бұрын
ኪራየ አዲማጪነትህ ይገርመኛል የምታነሳቸውም ???በጣም ደስ ይላሉ ሳሚሻም ነገሮችን ምትገልፅበት መንገዲ ሀሪፍ ነው ❤❤❤
@bint4181
@bint4181 Жыл бұрын
በጣም አስፈላጊ የሆነ ትምህርት ነዉ የስጣችሁን በርቱ Thank you
@PhD-qc3oj
@PhD-qc3oj 11 ай бұрын
Wow yemgrem new betam liyu mker new enamseginalen❤
@abeba3977
@abeba3977 11 ай бұрын
ለእኛም ለእረቀት ለሌን ለእኛም ሥሩልን የኔ ምረጦች
@Numbrelief21
@Numbrelief21 Жыл бұрын
~ሳላስበው አለቀብኝ ደስ ሚያሰኝ ቆይታ ነበር እናም~እዚህ ላይ ወንድሜ መጨረሻ አካባቢ «ጎደሎ» ያልካት ነገር ትንሽ ቅር ትላለች ምክንያቱም ወንድም ሆነ ሴት ጎደሎ አላቸው ብየ አላስብም። ምናልባት የሁላችንም እይታ የተለያየ ሊሆን ቢችልም ነገር ግን ካላቸው ላይ ይጨምራሉ በሚለው አምናለሁ እንጂ ጎዶሏቸውን ሚሞላ ይፈልጋሉ ብየ አላስብም ። ለሁሉም አርሙኝ
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 11 ай бұрын
በጣም መልካም ትምህርት ነው
@tsiyonfekaduareda501
@tsiyonfekaduareda501 Жыл бұрын
Dess yemel wuyeyet neber tebareku wedemoche❤❤❤
@BetaBeta-g7s
@BetaBeta-g7s Жыл бұрын
ክብር ይሥጥልን ፈጣሪ አምላክ ሁላቺን ከድክመታቺን ከችኮላቺን እንማርበታለን በናተ ምክር እኔ በኩሌ ወሠንኩ ኑርልን ወንድሞቻቺን መርጥየ የራዳ ልጆች 🙏❤️🙏❤️🙏❤️💞💞💞💞
@birtukanmamush8748
@birtukanmamush8748 Жыл бұрын
ስነ ስርአታችሁ ደስ ይላል ጥሩ ትምህርት ነው የሰጣችሁኝ አመሰግናለሁ።
@ውሎዬዋ
@ውሎዬዋ 7 ай бұрын
የመጨረሻው ጥያቂ የኔም ነበር ስለተሰበርኩኝ አሁን የሚመጣውን ለመቀበል አቃተኝ😢 ምከሩኝ በእርግጥ አላህ የማይጠቅመኝን እደሆነ ያራቀልኝ ይሄን አምናለሁ።
@fisehafeleke31
@fisehafeleke31 10 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ቀጥሉበት እናመሰግናለን !!!
@FafiAhmed-vr9uj
@FafiAhmed-vr9uj 11 ай бұрын
በጣም ነው የምትመቹኝ ወላሂ
@betelhemadaneyutub6277
@betelhemadaneyutub6277 Ай бұрын
በጣም አናመስግናለን አግዚአብሔር አደናተ ያለውን ውጣቶች ያብዛልን 👍👍👍❤️❤️
@StopGo-uv4of
@StopGo-uv4of 7 ай бұрын
በጣምትክክልነህ የኔባል፣ቀላለችግሮች፣ዝምብሎ፣ያልፍል
@SofiKedar-zi7go
@SofiKedar-zi7go Жыл бұрын
ምርጥ ትምርት ነው በጣም ነው የምናመስግነው በርቱልን ❤❤❤❤
@GenetNeguse-o3d
@GenetNeguse-o3d 11 ай бұрын
የምትወደውን ሰው እዴት ነው ቀድመክ ማወቅ የሚቻለው በጣም ነው የከበደኝ
@selamyetkeleya1223
@selamyetkeleya1223 Жыл бұрын
አረ ይሄ ለሁሉም ሴት አይሰራም ይሄ እኔ ድክመቱን ባዉቅም ይበልጥ ጉልበት ነዉ የሆንኩት እንጂ የተለየ ስሜት አልተፈጠረብኝም🤔🤔🤔
@RahelBelete-vy1pp
@RahelBelete-vy1pp Жыл бұрын
ትክክል የእውነት የሚወዳት ከሆነ ድክመቱን ብታውቅ እሷም እንደዛው እውነተኛ የሱ ሴት ከሆነች እንዳውም ትጠቅመዋለች ግን ችግሩ ምንም ያክል ወንዶች ሴትን ቢወድ አያምኗትም ለዛ ነው እንደነሱ ስለሚመስላቸው ወንዶችኮ ካልተቸገሩ ለፍቅር ብለው እድሜ ልካቸውን ባያገቡ ይመርጣሉ ነጳነታቸውን በጣም ስለሚወዱ ምን አልባት ፈርሀ እግዚአብሔር ያለው ወንድ 100/30 ያገባል
@saruyenatuwa3247
@saruyenatuwa3247 Жыл бұрын
​@@RahelBelete-vy1pp✅✅✅✅✅✅🥰🥰🥰🥰🥰
@EHITAYEHUTIBEBUEHITAYEHUTIBEBU
@EHITAYEHUTIBEBUEHITAYEHUTIBEBU Жыл бұрын
ባሁኑ ሰዓት እሚታመን ወንድ የለም 😢😢😢😢😢😢ለስሜታቸው ተገዢዋች ናቸው​@@RahelBelete-vy1pp
@EyerusalemMengstu
@EyerusalemMengstu 11 ай бұрын
​@RahelBelete-vy1pp 😅
@EyerusalemMengstu
@EyerusalemMengstu 11 ай бұрын
​@RahelBelete-vy1pp 😅
@mihretsalhe5542
@mihretsalhe5542 Жыл бұрын
Ohhh Exactly le set lij fiker, Treatment, and so on wendme echine melselgn set lij yemaynkebakebatn sew mageb albt woy
@መሠረትመብራቱ
@መሠረትመብራቱ Жыл бұрын
በጎዶሎዉ ነገር ለመሙላት ካልቻልኩኝ እሡን እዳት እምገዛለት ሤት ልሆን ችላለሁ ድክመቱን ሢነግረኝ ብርታቱ ካለሆንኩኝ ሁሌም ሙልነት የለም
@makiamakia3834
@makiamakia3834 11 ай бұрын
በስንቱ ቅጣው ድራማ እኔም የምውድው ድራማ ነው ልክ እንደሂሩት ነው ምሆነው ካግባው
@BetselotDesalegn-lu1hm
@BetselotDesalegn-lu1hm 9 ай бұрын
"Life of men is a continuous war" Andrewtate አንዴ የተናገረው ድንቅ ንግግር.
@Ibrahim-ec4oo
@Ibrahim-ec4oo 10 ай бұрын
wow best❤❤❤❤❤❤❤
@tsegatadese6450
@tsegatadese6450 Жыл бұрын
"በራሱ ሙሉነት የማይሰማው ሰው ሁሌም መጣጭ ነው" 🎉
@kiyyaa2129
@kiyyaa2129 Жыл бұрын
በጣም ትክክክል ነው 🥰🥰😥😥😥
@SofiKedar-zi7go
@SofiKedar-zi7go Жыл бұрын
በጣም ትክክል ነው ❤😢😢😢😢
@EndrisMohammed-yy5qf
@EndrisMohammed-yy5qf 8 ай бұрын
ወላሂ ብየ እመሰክርልሀለሁ ስለ ወንዶች የተኔገርከው
@KidistWondessen
@KidistWondessen Жыл бұрын
Wow the best one sam Tnx
@BireBireman
@BireBireman 11 ай бұрын
Guys both of u to much amazing to understanding the whole issues about relationship
@ShalomAfework9
@ShalomAfework9 11 ай бұрын
Besntu draman slanesahew thank you enem tyake neberegn
@IbrahHuss-xv1nf
@IbrahHuss-xv1nf Жыл бұрын
Tkurt mestet betam asfelagi new thank you so much
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv Жыл бұрын
Bexam Arife..temert new enamsegn alen wodemachen 🔥🔥🔥❤❤❤🙏
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና 11 ай бұрын
አቶናመሰግናለን የኛ አንቁወች😊😊
@ጦይባ-ሸ6ከ
@ጦይባ-ሸ6ከ 9 ай бұрын
ዋዉ በጣም ምርጥ ትምሀርት እናመሰግናለን ❤
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 11 ай бұрын
ጥሩ ነው በርቱ ❤❤❤
@asas-xe5et
@asas-xe5et Жыл бұрын
ውው ሳምየ የሚገርም ጭቅላት የሚገርም ሐሳብ አድናቃችሁ ተከታታያችሁ ነኝ ይመቻችሁ አሁንም እማሳስበው ቢኖር አትቀላቅሉብን 😂😂 ባማረኛችን ቁልጭ😅
@WubalemMengistu-x6d
@WubalemMengistu-x6d Жыл бұрын
Yemer betam arif hasab new ketelubet enamesegnalen
@FikreGatchwe
@FikreGatchwe Жыл бұрын
በቃ በጣም የሚገርም ነው በደንብ ወደዋላ እየሄድኩኝ እያየው ነው
@sosoali553
@sosoali553 Жыл бұрын
በትክክል ገልፃችሁናን ልንተው ስንል እናስታውቃን
@mekedesbekele5204
@mekedesbekele5204 Жыл бұрын
ወንዲ ልጂ በጣም የምትከባከዉ አይወዲም ስሬስ የሆነችና በራሷ የምትተማመን ሴትን ነዉ የሚወዱት😂
@HabtambirhanHabtambirhan
@HabtambirhanHabtambirhan Жыл бұрын
Wow thank you so much amazing wuyyt enwedachihualen thanks 🥰🥰🥰🥰
@dhhdjjd4993
@dhhdjjd4993 Жыл бұрын
የምር ምርጥ ሰወች ናችሁ ክበሩልኝ ወንድሜቼ❤❤❤❤
@bieetbieet
@bieetbieet Жыл бұрын
ሁለታችዉንም ስወዳችዉ ፈጣር ይጠብቃችዉ❤
@Etech1616
@Etech1616 Жыл бұрын
no one loves you in lowest , weather you be MAN or WOMEN share your weakness for God in prayer. You only see your side.
@edenmelkamu4570
@edenmelkamu4570 Жыл бұрын
Wow I appreciate both of you❤️❤️ Nice discussion 😇 You are very important for this generation Keep it up...
@MekdesMesfen-i3b
@MekdesMesfen-i3b Жыл бұрын
betame desi yemile temert new e r yebarkachu
@ahlipodcast.
@ahlipodcast. Жыл бұрын
You gays ያነሳችሁት ነጥብ በጣም ጠቃሚ ነው thanks sanch and ahadu media
@megdelawit9484
@megdelawit9484 Жыл бұрын
Yehe ke English eyeteregomachu metastemrut temehert aytekmem...sijemer mistu adelechem fitua dekama mehon kalchale... it's beautiful lezach set esua ga bcha endezih endemihon mawekua
@alemendres
@alemendres 9 ай бұрын
ትለያላችሁ ወላሂ ❤❤❤❤❤
@gyuj5527
@gyuj5527 Жыл бұрын
ሁሉም ያወራችሁት ሀሪፍትምርትነዉ አድነገር ግን አለ ወድምንም ይሁን ምንም ድክመቱን ለሚስቱ ካላካፈለ ጥንካሬ ልትሆነዉ አትችልም ድክመቱን በዉስጡ ከያዘ መፍትሔ አያገኝለትም ድክመቱን በያዘቁጥር ድክመቱ ጣና እየፈጠረበት እየበዛነዉ እሚኸደዉ ለሚስቱ ካካፈላት የዉነት የምትወደዉ ከሆነ ድክመቱን እያቀለለች መፍትሔ እየፈለገት ብርታት ትሰጠዋለች ብየ አስባለሁ
@TiruworkGebeyehu-ip8qu
@TiruworkGebeyehu-ip8qu Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ስወዳቹ እኮ
@tiglove6861
@tiglove6861 Жыл бұрын
ምርጥ ትምህርት ነው በርቱ
@fikerfiker8767
@fikerfiker8767 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ምክረ ነው❤❤❤❤❤
@kidestweta4519
@kidestweta4519 Жыл бұрын
❤❤❤ እውነት ነው እናመስግናለን
@eimanlove
@eimanlove Жыл бұрын
ምረጥ ትምህረትነዉ❤❤❤❤❤
@ehtiolove2464
@ehtiolove2464 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ክበሩልን
@mami654ewedishalehu7
@mami654ewedishalehu7 Жыл бұрын
ቆይግንእኔመቸነውየምወስን
@konjofiker
@konjofiker Жыл бұрын
I agree with everything you said, but I highly disagree when you said he shouldn't be imotinal to his wife, I believe, generalizing all women will use that against him when things are fall a part is wrong.
@mahibanteyrga
@mahibanteyrga Жыл бұрын
ፍቅር መስጠት ነው ካልን የምንሰጠው ምንድነው አበባዋን ስትወዳት አትቆርጣትም እንከባከባታለን ስንከባከባት የሚያስፈልግ ነገር አለ ያን ነገር እንዴት እናገኛለን ብቻ ዙሮ ዙሮ ወደ አንድ ነገር ነው የሚያመራው
@kemalebrahim5032
@kemalebrahim5032 Жыл бұрын
ትለየለቹ❤✍️1ኛ
@kaltadese
@kaltadese Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም ጋሾች ተባረኩ😍
@haimanotbelete2086
@haimanotbelete2086 Жыл бұрын
ጠቃሚ ነገር ነዉ ያነሳችሁት ሀሳብ ተመቾቶኛል ተምሬበታለሁም
@እመንእንጅአትፍራ
@እመንእንጅአትፍራ 6 ай бұрын
ሁለቱን አልፌዋለሁ ሥወሥተኛው ይቀረኛል😅😂😂
@habibasualih6686
@habibasualih6686 10 ай бұрын
የምታወሩት ከኖራችሁት አሪፍ ነው ችግሩ መካሪ በዛ ተግባር?
@netsanetnetsanet4512
@netsanetnetsanet4512 Жыл бұрын
Plsss ቀጣይ ስረሉን በጣም ተመችቶኛል፡ ግን ብዙ ሰው ጠይቄ ያልተመለሰ ጥያቄ አለኝ ወንዶች የተማርች ፡ስራ ያላት በገንዘብ ራሶን የቻለች ሴት ለምንድነው የሚፈሩት ፡confident ያጣሉ ለምን plss ምክንያቱን ንገሩኝ????
@nebakent7775
@nebakent7775 Жыл бұрын
ፍራቻ or Confidence ማጣት አይደለም። ምን መሰለሽ ማዕረይ,,, ሴቶች ትንሽ ቅልም ሲቀምሱ or Financially Free ሲሆኑ አውቀውም ሆነ ሳያውቁት they act like a boss. ይሄ ደግሞ ከወንድ ልጅ ተፈጥሮ እና ፍላጎት አንፃር ፍፁም ተቃራኒ ነው።
@hanahana-kr9bo
@hanahana-kr9bo Жыл бұрын
መበለጥ ስለማይፈልጉ ። በርግጥ እኛ ሴቶች ሁሉንም ባይሆንም ሀብታም ከሆን የሆነ የሚያደርገንን ነዉ የሚያሳጣን ያ ማለት ወንድ ልጅ confert ወይም ምቾት አይሰጠዉም ለዛ መሰለኚ
@Hiwot-hw1yy
@Hiwot-hw1yy Жыл бұрын
Wendmae edmae wendu kanese b fkr hiwet ebakgh atlfegh
@Hiwot-hw1yy
@Hiwot-hw1yy Жыл бұрын
Edemae enae ebltwalw b 2 amet ena mn tmkerghalk
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 Жыл бұрын
Bro tinsh tasasitahal Malate awo ande ande set linorut yichilalu gin demo unatagnana fatarin yemitafarna unatagna afikar kahonach minm yewondi lij dikimatun indatikabal yemayaragat nagar yelam kana dikimat kanaa maninat yemiwodadu wondochum alu yetiwodom set barigt tinoralech
@mahletgaltigray
@mahletgaltigray Жыл бұрын
ስወዳቹ🎉🎉🎉❤❤❤
@keyiriya
@keyiriya Жыл бұрын
🥰🥰 እናመሰግናለን
@safiasafia9775
@safiasafia9775 10 ай бұрын
ትክክል❤
@ታላቅሀገርኢትዮጵያ
@ታላቅሀገርኢትዮጵያ Жыл бұрын
በሰአቱ ባላዳምጠውም በጣም የሚገርም ውይይትነው በሴቶች እኩልነት ሰበብ ወንዱን ግብረሰዶም ማድረግ ሴቷንም ሌዝቢያን ማድረግ ተፈጥራችን የተለያየ ስለሆነ ተከባብረን መኖር የተሻለ ነው በስንቱ ድራማ ብወደውም ለወንድ ልጅ የሰጡት character ትውልድን የሚያጠፋ ነው አስተያየቴን ሰጥቻለው ግን ቀጥለውበታል ልክ ሁሌ ሴትን አዋርደው እንደሚሰሩት ፊልም ሴት ልጅ ሁሌ ሴትነታን ተጠቅማ የምትኖር ጅል ውበት ብቻ ከዛ የዘለለ አ እምሮ የሌላት በራስዋ ምንም ማድረግ የማትችል ሴትን መናቅ መደብደብ ወዘተ
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 38)
32:01
ለዛ
Рет қаралды 158 М.
GERE EMUN PART 210 | ገሬ እሙን ክፋል 210
46:40
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 59 М.
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН