ያለ ሂክማ ማን ሊሰማ?? ||ኸሚስ ምሽት||ሚንበር ቲቪ||MinberTV

  Рет қаралды 9,800

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

Пікірлер: 44
@aishaseid2813
@aishaseid2813 3 жыл бұрын
አሏህ ይጠዊል ዑምረኩም ያሸይኽ ኽሚስ ምሽቶች ጀዛኩሙሏህ ኸይር ወኸይራት ❤️❤️❤️❤️❣️❣️🍯🍯
@zubydaethiopia4204
@zubydaethiopia4204 3 жыл бұрын
ኸሚስ ምሽት ውስጤ ነው ማሻ አላህ ምርጦች አላህ ይቀበላቹ አላሁ መሰሌ ማላ ነብይና ሙሀመድ
@musefasalo5918
@musefasalo5918 3 жыл бұрын
ሀሙስ ለምን አትለቁልንም ማሻአላህ ሼኽ አላህ እንድሜዎን ያርዝምልኝ ምንኛ ያማረ ሀዲሰል ቁዱስ
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ በራሳችን ላብቃቃህን ጌታ ስራችሁን አላህ ይባርክ
@sofibintibrahim8966
@sofibintibrahim8966 3 жыл бұрын
Allah yakoyachehu
@seadetube7879
@seadetube7879 3 жыл бұрын
እሄ ፕሮግራም ለኔ የሚሰራ ይመስለኛል አቦ አላህ ይጠብቃችሁ ከአዱኒያ ውጣ ውረድ ለተጨነቀ ልብ የዛ ትውልድ ዜና ዛሬም መድሀኒት ነውና
@ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ
@ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ 3 жыл бұрын
ጀዛኩም አላሁኸይረን እን እናቴ ታማብኛለቺ በዱአቺሁ አትርሶት አላህ አፊያ ያረግልኝ እናቴን ያረብ
@jemalabdie3435
@jemalabdie3435 3 жыл бұрын
Abshir Allah yashirachew
@abdurezak4470
@abdurezak4470 3 жыл бұрын
አላህ አፊያቸውን ይመልስላቸው
@mesalih8063
@mesalih8063 2 жыл бұрын
አላህ የሽፊሀ ያረብ
@ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ
@ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ
@ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ 3 жыл бұрын
ወላሂ ኸሚስ ምሽት ብዙ ትምህርት ያገኘሁበት ነዉ አላህ ይጠብቃችሁ እወዳችኋለሁ ለአላህ ብዬ 💓💓💐💐
@rahmatrahmat2618
@rahmatrahmat2618 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህይጠበቃችሁ ሸሀችን ይህ ፕሮግራም በጉጉት የምጠብቀዉ ፕሮግራም ነዉ ጀዛኩሙላሁ ኸይር
@meksudbuser9624
@meksudbuser9624 3 жыл бұрын
Shekachn yehadis angagerachew 100% perfect.
@ዜዲየከላላዋልጆቿንናፋቂ
@ዜዲየከላላዋልጆቿንናፋቂ 3 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህከይር። ፍትህ ስኡደ ለሚሰቃዩ እህት ወዱሞት እስቴ ዱአአረጉላቸዉ በሩ ቢከፈት አላህ በራህመትህ አፉበለን
@Nuratube420
@Nuratube420 3 жыл бұрын
ረሱል ሰለላሁአለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ "የአሏህ ውሳኔ የሚመልሰው ዱዓ ብቻ ነው~እድሜ የሚያስረዝመው ደሞ መልካም ስራ ብቻ ነው :: ወዳጆቼ በመልካምነታቹ #ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ!!!!!!
@zemassefa1397
@zemassefa1397 3 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ለሸኾቻችን💙💙ከጤና ጋ
@zahraethiopia7159
@zahraethiopia7159 3 жыл бұрын
አለን
@seadamohammedhaseen1191
@seadamohammedhaseen1191 3 жыл бұрын
Wa wr wb kemisoch Alhamdulillah Ale Nimetel iselame 🙏 🤲 shake Allah edmiyachune yarzemelen yaaaaaaaarb 🙏🤲❤
@meksudbuser9624
@meksudbuser9624 3 жыл бұрын
Welahi betam des yemil program, hulum negeru!
@abdiabdella7248
@abdiabdella7248 3 жыл бұрын
Mashallah
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ 3 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኸይር🌷🌷🌷🌹🌹🌹👍💕🇪🇹
@jemilatiybe7171
@jemilatiybe7171 3 жыл бұрын
عليه افضل الصلاة وأتم التسليم اللهم صلي وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد وعلى آله وأصحابه أجمعين
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 3 жыл бұрын
መሀመድ ፈረጅ አስተዋይነቱ ሆደ ሰፊነቱ አጠቃላይ ብቃቱ ማሻ አላህ ላቁወታ ኢላ ቢላህ ይጨምርልህ ያረብ አምሳያችሁን ያብዛልን እንዲሁ ሀሩን ሚዲያ አብዱረሂምን አላህ ይጠብቅልን ኡማውንም ይጠብቅ በዚህ መጅልስ አላደኩበትም ግን በጣምነው የምወደው ጀዛኩምአላህ ኸይር
@zemassefa1397
@zemassefa1397 3 жыл бұрын
ሙሀመድ ፈረጂ 1ችግሩ እኔ ብቻ ልናገር ይላል ለሁሴን እድል አይሰጠውም ሁሴን እየተናገረ እያለ ሁላ ያቋርጠዋል 2ቱም የመድረኩ መሪ እስከሆኑ ድረስ ሁለቱም ሀሳባቸውን መግለፅ አለባቸው
@h.b1412
@h.b1412 3 жыл бұрын
ماشاء الله جزاك الله خير 👍👍👍👍🎁🎁🎁🎁🎁
@zebibaabdlkadir9357
@zebibaabdlkadir9357 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ሀያት ይስጣቹህ
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ 🇪🇹💕👍👍👍👍🌹
@ሰሚራሲራጅj
@ሰሚራሲራጅj 3 жыл бұрын
አላህ ይጨምርላችሁ
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 3 жыл бұрын
ኸሚሰ በጣጡ ነው ምወደው
@abdurezak4470
@abdurezak4470 3 жыл бұрын
ሸህ ሙሀመድ ኢብራሂም አላህ እድሜያቸውን ያስረዝምልን ንግግራቸው አይጠገብም
@ziynetcan6932
@ziynetcan6932 3 жыл бұрын
አሚን አላሁ አሚን
@mesalih8063
@mesalih8063 2 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልችሁ ወንድሞቸ
@محمدالعطاوي-م3د
@محمدالعطاوي-م3د 3 жыл бұрын
❤🤲🤲
@zedtube5574
@zedtube5574 2 жыл бұрын
አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ወላሂ ቃል የለኝም
@fatimahamid2772
@fatimahamid2772 3 жыл бұрын
Why you put a music back ground it is very distractive. Why do u put the noise behind u.
@nuramohamed3900
@nuramohamed3900 2 жыл бұрын
👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👌👌
@hayuhayu8361
@hayuhayu8361 2 жыл бұрын
❤❤❤
@Maleehat-Tube
@Maleehat-Tube 3 жыл бұрын
#አሠለሙ አለይኩሚ# ዋርመቱለይ -ዋበርከቱ #ውድ እህት -ወንድሞቼ# እበከቹሁን- #ፕሮፍኢሌን #ኑሁ ፍትዋ# አርፍ ትምህርት- #ታገኛለች ግዜ #ውድ ነው# አለሃ ልቦና- #ይስጠ#አሠለሙ አለይኩሚ# ዋርመቱለይ -ዋበርከቱ #ውድ እህት -ወንድሞቼ# እበከቹሁን- #ፕሮፍኢሌን #ኑሁ ፍትዋ# አርፍ ትምህርት- #ታገኛለች ግዜ #ውድ ነው# አለሃ ልቦና- #ይስጠቹ ቹ
@bikalo281
@bikalo281 3 жыл бұрын
Ahlen
@nirakml9385
@nirakml9385 2 жыл бұрын
አህላን
@Fafi-m1n
@Fafi-m1n 7 ай бұрын
አሰላሙ አሌኩም ወራህመቱላህ የኔ ሀሳብ ከማስታወቂያው ይቀነስ ባይ ነው
@SameraGondre
@SameraGondre 2 ай бұрын
ባአላህ በየት ላግኛችሁ
@endris7082
@endris7082 3 жыл бұрын
ሚበሮች ለምን በሰአቱ አለቃችሁትም
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
ልጅቱ ታሪክ ኣላት_እሄ ሁለተኛ ቻናሌ ነዉ subscribe ኣድርጉ
30:29