KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በሩን ክፈቱ//Berun Kifetu//Hanna Tekle//Jan’2025
7:01
3.ወዳጅ//Wedaj//Hanna Tekle//Nov'2024
6:57
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
01:12
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
00:57
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
"ያለምክንያት"//Yalemikniyat//ሀና ተክሌ//Hanna Tekle Jan’2025
Рет қаралды 32,093
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 187 М.
Hanna Tekle Official
Күн бұрын
Пікірлер: 90
@belilitamolla
Күн бұрын
የማንሰጋበት አንድ እውነት እግዚአብሔር አብ በክርስቶስ ታርቆን ያፈሰሰልን ምህረት!!!!የማያሰጋ እውነት!!!
@Amanuel-i2x
4 сағат бұрын
ከዘመን ዘመን ተሸጋጋሪ መዝሙር ❤❤❤ የፀጋው ባለቤት ክብሩን ይውሰድ
@mesfinmeskele2004
Күн бұрын
ዳግም ከሚመጣዉ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛልሽ ይብዛላቹ ደግሞም እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በፀጋዉ ለዛሬ አበቃሽ አበቃቹ ።እዉነት ነዉ ብዙ ጉዳችንን በክርስቶስ የሸፈነ ያለምክንያት የወደደ ፥በምክንያት አይጠላም ።ታላቅ አፍቃሪ አለኝ በዚህ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ።ተባረኪ Amen come
@yordimitiku2217
Күн бұрын
😊😊😊😊😊
@eyerus43enu
Күн бұрын
በምህረት ዓይኑ ዛሬም ያየኛል አልሰለችኝም ይፈልገኛል ፈላጊዬ መሐሪዬኢየሱስ ወዳጄ አይዞሽ የሚለኝ እኔን ሚያበረታኝ ነው የልብ ወዳጄ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ጌታዬ ❤❤❤🙏🙏🙏👍👍👍🙌🙌🙌🙌 ዘማሪ ሐና❤👍🙏 ዘመንሽን አገልግሎትሽ ቤተሰብሽን ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ይጠብቅ🙏🙏
@ፍፁምምትኬ-ልዩ
21 сағат бұрын
ከግሌ ትውስታ... 😥 2009 ዓ.ም በፖለቲካ እስር ቤት ውስጥ የነበርኩበት ዘመን ነው። በእስረኛ ውሏችን ሁሌ ወደ 11 ሰዓት ገደማ ከርቀት ንፋስ የሚያመጣው መዝሙር ይሰማኝና አጠገቤ ያሉትን እስረኞች “እስቲ ዝም በሉ” ብዬ በደንብ ለመስማት እሞክራለሁ። ጆሮዬን አቁሜ በትኩረት ካዳመጥኩ በኋላ “የሃና መዝሙር ነው” እላለሁ። ከዛ ደሞ “ፈላ...ጊዬ የሚለው መዝሙሯ ነውኮ” እላለሁ። “ባክህ እኛ ምንም አይሰማንም” ሲሉኝ ደሞ በእንጉርጉሮ እዘምርላቸዋለሁ። በቃ በየቀኑ ሰዓቷን ጠብቄ ንፋስ ወሰ...ድ መለ...ስ እያደረገ በስሱ የሚያሰማኝን ይህቺን መዝሙር በስስት ማድመጥ ስራዬ ሆነ። እስሬን ጨርሼ ከወጣሁ በኋላም ያንን መዝሙር ይለቅ የነበረውን መዝሙር ቤት አፈላልጌ ሳገኘው ከእስር ቤቱ ከነበረው ርቀት አንፃር በምን አይነት ተአምር ድምፁ ይደርሰኝ እንደነበር አሁን ድረስ እንቆቅልሽ ይሆንብኛል። በቃ ይሁን ከተባለ መሆኑ አይቀርም አይደል? እንደዛ ነገር። ይህን መዝሙር የምወደው ከፕሮቴስታንት ዘማሪዎች በጣም የምወዳት የሃና መዝሙር በመሆኑ ብቻ ሳይሆን እዛ ተስፋ አስቆራጭ ጨለማ ውስጥ ብሆንም እንኳን የሚፈልገኝ አምላክ እንዳለኝ እንዲሰማኝ ሆን ተብሎ የተላከልኝ መፅናኛዬ ነበር ብዬ ስለማምን ነው። አሁን ድረስ ይህን መዝሙር ሰማው እንባዬ ግጥም እስኪል ስሜታዊ ያደርገኛል። ይህን ትውስታዬን ለመፃፍ የተነሳሁትም እዚህ ቪዲዮ ላይ አይኔን በሶፍት ስጠርግ እራሴን ስላየሁት ነው። ሃኒቾ ይሄን መዝሙር እንዲህ አርገሽ ስለፃፍሽው አመሰግንሻለሁ። 🙏 ድምፁ እስር ቤታችን ድረስ እንዲሰማኝ አድርገህ ትከፍት የነበርከው ሰውም ባላውቅህም ፣ ባታውቀኝም የቀን ተቀን መፅናኛዬን ልከህልኛልና አንተም ምስጋና ይገባሃል። 🙏
@Tamenechiro81
9 сағат бұрын
በዚህ መዝሙር ቡዙ ጊዜ ከድኳም በረታሁ ፀጋ ይብዛልሽ❤❤
@mercyabebe1475
22 сағат бұрын
Haniye በመዝሙርሽ እንደተባረኩ እንደበረታው ውስጤ ይታደሳል😍😍 ብዚልኝ የኔ እናት ይጨምርልሽ አንቺ የትውልድ በረከት ነሽ🙏🙏
@መልኬ
Күн бұрын
የምህረት አይኑ ዘሬም ያየኛል አሜን ተበረክ ❤🎉🙏🙏🙏➕
@wondimufikire
Күн бұрын
ውስጤ ስደክም ይህንን መዝሙር ስሳማ እበራተለው ጌታ ፀጋው ያብዘልሽ
@EthioRonaldo-p5j
6 сағат бұрын
❤ሁልጊዜ እያለቀስኩኝ😢 የማዳምጠው መዝሙር ነው ሃንዬ! ሁልጊዜ እንወድሻለን ❤
@kedisinaleegziabiher3125
Күн бұрын
እሱ እንሚያውቀኝ ሰው አያውቀኝም እንጂ መቆም አልችልም እንኳን በንጉስ በራሴም ደጅ❤❤❤❤
@tamanechtafese2694
Күн бұрын
የምህረት አይኑ ዛሬም ያየኛል የፍቅር አይኑ ዛሬም ያየኛል አልሰለችኝም የፈልገኛል ኢሳይ ተባረኪ በቡዙ 🎉😊
@Mdab0956
8 сағат бұрын
የምህረት ዓይኑ ዛሬም ያየኛል
@fitsuminternet7050
Күн бұрын
የምህረት አይኑ ዛሬም ያየኛል 🙏🙏🙏😭😭😭
@AwokeAbriham
11 сағат бұрын
Hanicho ተባረክ ሁሌም እንወድሻለን❤❤
@mintesnot_legziabher
21 сағат бұрын
አሁንስ የኔ በዛ እግዚአብሔር አይምረኝም ባልኩ ሰዓት ይሄ መዝሙር ታወሰኝ "አባትነቱን የበደል ብዛት መች ይሽረዋል ሁሉን እረስቶ ደግሞ እንደገና ልጄ ይለዋል" ተባረኪ
@banchiamlaktaye7156
Күн бұрын
የምህረት አይኑ ዛሬም ያየኛል አልሰለቸኝም ይፈልገኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀኒዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
@kemf5410
Күн бұрын
ምረት ኣይኑ ዛሬም ያየኛል ኣይሠለቸኝም ይፈፈልገኛል😢❤❤❤❤❤❤❤ተባረኪ ሃኑ ይሔ መዝሙር ስሰማ ዉሥጤ ይንሠፈሠፋል😢😢❤❤❤
@meseret5776
Күн бұрын
ወዳጄ ኢየሱስ ኢየሱስ🙏🙏🙏🙏
@AbrhamTrabo
Күн бұрын
በምሕረት አይኑ ዛሬም ያየኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KidistSamuel
Күн бұрын
first comment hanichoye tebareki
@Kibru-j4g
Күн бұрын
በኛ ሁኔታ ሳይሆን በልጁ ሁኔታ የወደደን ጌታ ይመስገን❤❤❤
@ermiasnigatu93
Күн бұрын
ጌታ ሆይ፥ ያለ ምክንያት ወደኸኝ በምክንያት አጠላኝም😢
@Tameneየአበራሽ
Күн бұрын
በዘላለም ፍቅር ተወደናል🙏🙏
@NatnaelBadenga-q5f
Күн бұрын
❤❤Hanicho እግዛአብሔር ዘመንሽ ይባርክ ትልቅ አቅም ሰቶሻልና ሁሌ ዘምሪ ፈጣሪ ጤናና እድሜ ይስጥሽ❤❤ኑሪልን🙏🙏
@wubiDawit
19 сағат бұрын
አሜን አሜን 🙏🔥
@Babel_Tube
Күн бұрын
Hana Tekle you are our blessing ❤❤❤
@FilmonWerede-ts2sp
Күн бұрын
I Respekt you from eritrean ❤❤❤❤ xegawun yabzalish haniye
@hana-dy3in
Күн бұрын
haniii ❤blessed
@addisdesta6811
Күн бұрын
እየሱስ ነዉ የልብ ወዳጄ❤
@BirukWajebo
Күн бұрын
ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርከው ተባረኪ
@FirewAshagire
Күн бұрын
Hani you are our blessing, thanks to God about you, እንወድሻለን
@abela801
Күн бұрын
How fast i clicked to the notification
@ብፁዓንblessedonesTubeJhon316
Күн бұрын
Me too 🙏🙌
@aschalewasefa8911-l6f
Күн бұрын
Kiber letaredew kiber leteseqelew kiber lemotew yihun Amen ❤❤
@JordanAyele-v5f
Күн бұрын
እንወድሻለን የኛ ስጦታ በርቺ በርቺ❤❤
@yezlalemmeheret777
Күн бұрын
አሜን አሜን ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ❤🙏
@wondimufikire
Күн бұрын
God Bless U My Sister Singer Hanni
@YosephGashaw-p5b
Күн бұрын
በረከት ያለው መዝሙር 🙌🙌
@HkHk-lk7qk
8 сағат бұрын
ዋዉ ሐኒዬ ተባረኪልኝ❤❤❤❤❤😂😂
@KidistAdane-o5y
Күн бұрын
Amennnnn
@yimenashuwendimgizaw6589
Күн бұрын
አቤት ጌተ ሰምህ ይባረክ ያለምክንያት ሰውን ሁሉ የምትወድ
@eyerusalemmulugeta6193
Күн бұрын
Geta yibarksh hanicho❤❤
@ሳሚ-ብሩኽ
23 сағат бұрын
GBU 🙌 Sis
@MargertaDejene
22 сағат бұрын
Yene mrt
@mezmurdebter3
Күн бұрын
ፈላጊዬ መሀሪዬ ኢየሱስ ወዳጄ
@BELYOUAYALEW
Күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢 love jesus
@HanaHaile19
Күн бұрын
Ye ene ena ye wed guadegna favorite song ❤edu
@Zedo-v9s
Күн бұрын
Uuuuuuuu hanisho idimesh bemidir yirzam lela milahu yelagnim
@loTube-h8g
Күн бұрын
አይዞህ የሚለኝ የሚያበረታኝ❤😭😭😭
@loTube-h8g
Күн бұрын
ወዳጅን ደግመሽ ዘምሪው ሀኑዬ በፈጠረሽ😊
@girmatalore2339
Күн бұрын
God bless you haniye
@Jeremy-n1k
Күн бұрын
Perfect song🎉🎉🎉
@dibaoli1426
Күн бұрын
🎉❤❤ ewunet aysalechim!!!
@love-vu2ft
Күн бұрын
Xiri 4m inmetaln
@BarnabasAklile-7
Күн бұрын
Haniye Nefse 🖤🙏
@burjimedia-Abbakoora
Күн бұрын
አሜን🙏🙏
@AshenafiEritiro
Күн бұрын
አሜንን❤❤
@Tamiratkadire-s2i
Күн бұрын
Amen 🙏
@fikaduabate1050
Күн бұрын
ሀሹ እቴ😭❤
@mebkimusic
Күн бұрын
Geta yibarksh hana ❤❤
@SNB104
Күн бұрын
great band. Wonderfull singer!!!
@ብፁዓንblessedonesTubeJhon316
Күн бұрын
Wow really amazing 🙏🙌❤️
@KidusAnteneh
Күн бұрын
የ እኔ በረከት ተባረኪ
@DanielDemrew
Күн бұрын
Amen amen❤
@SamiEto-q7b
Күн бұрын
Moges techlaleh getan 😮
@awettesfay6900
Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Seninasefa-g3q
Күн бұрын
Enem balnager yalib wedaje yewusxen yawukkal
@UwuGe
Күн бұрын
ኢየሱሴ😭
@TesfayeMekonin-em2ei
Күн бұрын
ሀሌሉያ
@abenezermereke9356
Күн бұрын
Wow❤
@abeladisu73
Күн бұрын
Ine hule mibarekibet mezmur andu new ye ewunet beka sichenkegn des silegn hule misemawu mezmur new hanicho hulum album des yemilu new
@biniamayele5570
Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@derejegetahun705
Күн бұрын
Bless you all! Special appreciation to Moges, the lead guitarist❤
@TesfayeMekonin-em2ei
Күн бұрын
❤
@YerosanEdao
Күн бұрын
😢😢😭😭
@tsitajohn2315
Күн бұрын
ያለምክንያት ❤❤😂❤😂
@kibreabkebede9374
Күн бұрын
ስፈራ ፡ ስቸር ፡ ማልተነፍሰው ፡ ሚስጥሬ ፡ በዝቷል እኔ ፡ ባልናገር ፡ የልብ ፡ ወዳጄ ፡ የውስጤን ፡ ያውቃል እርሱ ፡ እንደሚያውቀኝ ፡ ሰው ፡ አያውቀኝም ፡ እንጂ መቆም ፡ አልችልም ፡ እንኳን ፡ በንጉሥ ፡ በራሴም ፡ ደጅ የምህረት ፡ ዓይኑ ፡ ዛሬም ፡ ያየኛል አልሰለቸኝም ፡ ይፈልገኛል (፪x) ፈላጊዬ ፡ መሃሪዬ ፡ ኢየሱስ ፡ ወዳጄ አይዞሽ ፡ የሚለኝ ፡ እኔን ፡ ሚያበረታኝ ነው ፡ የልብ ፡ ወዳጄ ፡ ነው ፡ ኢየሱስ ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ እንዳትወደኝ ፡ በመልካምነቴ ይህ ፡ አይደለም ፡ ማንነቴ እንዳትጠላኝ ፡ ደግሞ ፡ በጥፋቴ ፍቅር ፡ ነህ ፡ አያስችልህም ፡ አባቴ ያለ ፡ ምክንያት ፡ ወደህ ፡ በምክንያት ፡ አትጠላም ለምህረትህ ፡ ስፍር ፡ መለኪያ ፡ የለውም የአንተ ፡ ፍቅር ፡ መነሺያው ፡ ከራስህ የመውደድ ፡ ልብ ፡ የማያልቅብህ (፪x) የእኔ ፡ ጌታ ከወዳጅ ፡ ከፍቶ ፡ ልጅህ ፡ ድርሻዬን ፡ ብሎ ፡ እርም ፡ እንዳላለ አልመች ፡ ቢለው ፡ የሸፈተበት ፡ አባቴን ፡ አለ አባትነቱን ፡ የበደል ፡ ብዛት ፡ መች ፡ ይሽረዋል ሁልን ፡ እረስቶ ፡ ደግሞ ፡ እንደገና ፡ ልጄ ፡ ይለዋል በምህረት ፡ ዓይኑ ፡ ዛሬም ፡ ያየኛል አልሰለቸኝም ፡ ይፈልገኛል የምህረት ፡ ዓይኑ ፡ ዛሬም ፡ ያየኛል አልሰለቸኝም ፡ ይፈልገኛል ፈላጊዬ ፡ መሃሪዬ ፡ ኢየሱስ ፡ ወዳጄ አይዞሽ ፡ የሚለኝ ፡ እኔን ፡ ሚያበረታኝ ነው ፡ የልብ ፡ ወአጄ ፡ ነው ፡ ኢየሱስ ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ
@libanosayza2433
Күн бұрын
third comment
@AbinetMelese-ro8oo
Күн бұрын
Yale mikiniyat tewedenal
@ayuwizammi2272
23 сағат бұрын
4:23
@EstegentBekele-i2t
Күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ebenezerblue9612
Күн бұрын
Yet church new guys? And location Please
@girmatalore2339
Күн бұрын
እንዳትወደኝ በመልካምነቴ ይህ አይደለም ማንነቴ
@RigatAberham-y4t
Күн бұрын
❤❤❤❤❤
@AlmazMelkiso
Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@getayawkalelias9041
Күн бұрын
🤌🏽❤️🙌
@MunaWube-j3b
Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
7:01
በሩን ክፈቱ//Berun Kifetu//Hanna Tekle//Jan’2025
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 58 М.
6:57
3.ወዳጅ//Wedaj//Hanna Tekle//Nov'2024
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 704 М.
01:12
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 60 МЛН
25:41
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
kak budto
Рет қаралды 1,2 МЛН
30:48
ልዩ የገና በዓል ቆይታ ከመልሕቅ ኳየር ጋር | Melhik Choir, 2025
Melhik Choir
Рет қаралды 6 М.
7:15
Helina dawit | ፍቅር አጋብተህብኛል | feker agabtehbgnal 2025
Helina Dawit Official
Рет қаралды 68 М.
31:00
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት (ክፍል 45)
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 47 М.
4:52
ዘማሪት ሀና ተክሌ | Hana Tekle | እረኛ | Eregna | Protestant song
TAA Lyrics
Рет қаралды 1,5 М.
34:55
ሊዋጀን ተወለደ" በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ / "liwajeni tewelede" Prophet Tilahun Tsegaye
Prophet Tilahun Tsegaye ECRC
Рет қаралды 37 М.
5:09
2025 ዝም አለ (ZIM ALE) ሐምሌት በልጁን HAMLET BELJUN
Hamlet Beljun
Рет қаралды 19 М.
4:44
Track 02 Hulun Tawkaleh | ሁሉን ታውቃለህ | Workneh Alaro vol 3
Workneh Alaro official ወርቅነህ አላሮ
Рет қаралды 95 М.
11:13
ሀይል ያንተ አዜብ ሀይሉ Live worship ሀልዎት አማኑኤል ቤ/ክ
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 92 М.
7:23
አባ የውስጤን የልቤን ነግሬህ😭 ጉባኤው በእንባ||ዘማሪት መአዛ ማቴዎስ ||Live worship||Meaza Mathewos#mezmur#protestant#2025
Meaza Mathewos Official
Рет қаралды 37 М.
7:42
9.አልተረሳሁም//Alteresahum//Hanna Tekle//Nov'2024
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 259 М.
01:12
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 1,2 МЛН