የላሊበላ ከተማ ህዝባዊ ውይይት - Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 11,684

EBC

EBC

Күн бұрын

የላሊበላ ከተማ ህዝባዊ ውይይት
#etv #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews

Пікірлер: 82
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 Жыл бұрын
GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹 AND THE PEOPLE 🇪🇹
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 Жыл бұрын
Thank you father Abune Ermias for speaking the truth. Thank you the Leaders ❤❤❤
@temam1011
@temam1011 Жыл бұрын
የላሊበላ ህዝብ ለሠላሙ ያለው ቁርጠኝነት ለአብሮነታችንና ለኢትዮጵያ ዕድገትና አንድነት ወሳኝ መድረክ ነው። ''ያልተሾመ አይገዛንም'' !!!
@tewabemezgebe5332
@tewabemezgebe5332 Жыл бұрын
አቡነ ኤርምያስ እግዚአብሔር ይባርኮት። ጥሩ ውይይት ነው ለአማፂዎቹ ማስተዋል አለዚያም ፍርዳቸውን ይስጣቸው።
@tube1623
@tube1623 Жыл бұрын
የኔ አባት 😢😢😢 አምላክ ይድረሥልን ለናንተ ለአባቶቻችን ሲል ይማረን ሁሉም ነጠላቸውን አዘቅዝቀዋል 😢😢😢 ብዙዎቹ አዘንተኞች ናቸው እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጣቸው ሠላም ለአገራችን ይሁን አምላክ ሆይ በቃቹ በለን
@kalu8560
@kalu8560 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያጥፋቸው የዶላር መንፈስ አድሮባቸው ሀገሮን ለማጥፋት የተነሱትን።።።።።
@ቤንችፕ
@ቤንችፕ Жыл бұрын
ቅዱስ ላሊበላ አምላክ ኢትዮጵያን ይባርክ ይጠብቅ ። ጠላቶቿን ያምክንልን፣ ይንቀልልን።
@kalu8560
@kalu8560 Жыл бұрын
ነጫጭባዎች ላሊበላን በወያኔ ማፍረስ ስላልልቻሉ በፅንፋኛው አማራ መጡ።።።
@B.Amastersound
@B.Amastersound Жыл бұрын
መልካምና ደጋግ ማህበረሰቦች ናችሁ እንደ ምኞታችሁ ፈጣሪ ይጨመርበት የእምነት አባቶችም መልካም ጅማሮና ጥሩ አካሄድ ጀምራችኋል የሠላም ትክክለኛ መንገዱም ይህ ነው ብዬ አምናለሁ ፈጣሪ ያግዛችሁ በርቱልን፡፡
@endalealemshay8301
@endalealemshay8301 Жыл бұрын
Thankyou Ato Andarga Yimer telk saw tekekel new yatngerkaw God Bless u
@kalu8560
@kalu8560 Жыл бұрын
የነ ዘመድኩን ስራ ነው አንድ ቀን እግዚአብሔር መልስ አለው።።።
@Greenyard22
@Greenyard22 Жыл бұрын
ጃዊሳን ይንቀለው
@gathwmola7361
@gathwmola7361 Жыл бұрын
አትዮጵያነት,አዳዝነውማታጋሊ,በጣራጵዛ,ይሁን,አንባላ,❤❤❤❤❤❤
@kestelabulto59
@kestelabulto59 Жыл бұрын
አማራ ንቃ
@እራህማአስንአላህወኪል
@እራህማአስንአላህወኪል Жыл бұрын
የኔ አባት አላህ ይጠብቃችሁ አማራ ሰለሆንነው 😭
@kestelabulto59
@kestelabulto59 Жыл бұрын
የምራብያን አድማ በኛ ላይ እያደባ ነው:: አገሪቱ የወጣት አገር ስለሆነች ወጣቱን በምንም መልክ ለማጥፋት ስለማይችሉ ያለባቸው እርስ በርሳችን ማጫረስ ብቻ ነው እንንቃ:: ውነት ከህነ ለምን ጀነሬትር :ትራክተር ገዝተው አይልኩልንም በጥይት ፋንታ ? እንንቃ:
@dreqvhjjii
@dreqvhjjii Жыл бұрын
ሱሪውን አሰወልቃለሁ ያለው ይቅርታ ቢጠይቅ ጥሩ ነበር።
@girmaabdi182
@girmaabdi182 Жыл бұрын
ሲኖዶስ እንዲህ ያለውን የፋኖን ድርጊት ና ቤተክርስቲያንን እንደ ምሽግ መጠቀምን ለማውገዝ ምነው ተባ አለች?
@theoh210
@theoh210 Жыл бұрын
በጣም ትልቅ ነገር ንው ከሃላ አጀንዳ ያላቸውን እወቁባቸው ተብሎ ህዝቡን ማንቃት ግድ ይላል ሆሌ ጦርነት አይሰለችም ይሄ ህዝብ ለምን ይራባል ያሳስናል እግዚአብሔር ግን በቃ ይበለን
@derejea
@derejea Жыл бұрын
ሌቦች የምላሳም መልእክተኞች ድንቄም ውይይት እድሜ ለማራዘም ከሆነ አልፎበታል
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለአገራችን ህዝቦች ይቁምልን እንጂ ጉዳዩ ከዉጪ ጠላት ጋር ተደምረዉ በትንንሽ ፊሪፋሪ ሳንቲም ተደልለው አገራችንን በማጥፋት ላይ ይገኛሉ። ዉድ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ሆይ እባካችሁን እንንቃ!ተዉ ገዳዩ በመካከላችን ነው ያለው። የእግዚአብሔርን ቤት ደግሞ ለማስፈረስ እንጂ ጀግና ፊት ለፊት ቆሞ ይዋጋል፣ ወገኑንም አይዘርፍም ።እነዚህ ኢትዮጵያዊያን አይዶሉም።መንግሥት ክቡር ጠ/ሚኒስቴራችን ላሊበላ ቤ/ክርስቲያን በእርጅና ምክንያት ብፈራርስ ከፈረንሳይ መንግሥት ጋር ተነጋግሮ በብዙ ገንዘብ አሰደሰልን።ለመሆኑ እነዚህ የአማራ ጠላቶች መታረም አለባቸው። እስቲ ለዉይይት ይቅረቡ።ኢትዮጵያ ከአምላኳ ጋር ታሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zintasokkoda2726
@zintasokkoda2726 Жыл бұрын
Bravo, you have spoken sister. Thank you.
@tube1623
@tube1623 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@monifamoni5454
@monifamoni5454 Жыл бұрын
Selam le ethiopia
@tube1623
@tube1623 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እራህማአስንአላህወኪል
@እራህማአስንአላህወኪል Жыл бұрын
አላህ ፍርዱን እጠብቃለን ያረቢ 😭😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️🤲🤲🤲🤲
@temam1011
@temam1011 Жыл бұрын
አሏህ ለሽፍታ ሽፋን አይሠጥም። ለሾምኩት ተገዛ ብሏል።
@user-Eth
@user-Eth Жыл бұрын
ሰላም: ለሀገሬ❤
@abuzareasehalaw3197
@abuzareasehalaw3197 Жыл бұрын
🇪🇹👉ሀገር ለማፍረስ እየጣረ የሚገኘውን ሀይል ጠራርጎ ማስወገድ አስፈላጊ ነው
@TakaEjajo
@TakaEjajo Жыл бұрын
አንድዝ የሉ ጅንራሎችን እግዚአብሔር ያብዛልን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እንድሆናች በውስጥወ የሉ ጥቅመኞች ነቻው በራ እያስከፍቱ የሚሃስወጉ ህልሁነ በመጣት እውት ታናጋሩ አውናት ኢየሱስ ክርስቶስ ዕርሱ ነውና ኢትዮጵያ ሳላም ትሁን ኦርቶዶክስም በአምለኩሀ ትጠራ ደግሞም ትኑሪ!!!
@fkruasmare8151
@fkruasmare8151 Жыл бұрын
ሰለ ሚሞተው ሰው አውራ ሰለ ሚፈናቀለው አውራ
@millikebe3537
@millikebe3537 Жыл бұрын
Please, let's hear and follow our Elders. Amahara people be smart.
@tesfalemwahsey
@tesfalemwahsey Жыл бұрын
This is Agew people not Amhara actually there is no called Amhara people in Ethiopia✌️
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 Жыл бұрын
የመጨረሻው ተናጋሪ ነብስ ይማር ወንድሜ ቀጣዩ ተጎብኝ አንተ ነህ
@Greenyard22
@Greenyard22 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@adoterefe9345
@adoterefe9345 Жыл бұрын
Selam yamitalin
@MhlateAbebe
@MhlateAbebe Жыл бұрын
Selam. Lagerachin. 🙏🙏🙏🙏
@ebrahimtube7495
@ebrahimtube7495 Жыл бұрын
እከክ ይውረርህ
@aneshamood6033
@aneshamood6033 Жыл бұрын
እኔ የምለው ነገር የቄሱ አነጋገር በጣም በሰነሰርሃት ነው ሰላም ለሁሉም ሰው ያሰፈልጋል እርቅ ለሁሉም ጥሩ ነው አላህ ይቅር ይላል አያሃችሁ ሱዳን የመን ሶሪያ ሊቢያ ፍሊሰጤን የተለያዩ ሃገር በጦርነት ሲሰደዱ ሲደፍሩ ሲቀጠቀጡ በገዛ ሀገራቸው መሬትና ባህር ለመውሰድ ጎልበተኛው ቁጭ ብሎ እየበላ የደሃ ልጅ ሲያልቅ የኢትዮጵያን ህዝብ ሰከን ብሎ ማሰብ የአንድ ቀን ጦርነት የአንድ አመት ባጀት መፍጀት ነው እኛ የመኖች አየነው ግን የመኒዎች እንደሌላው ሃገር ሰላልሆኑ በትንሸ መሬት እወሰዳለሁ ቢል ይዘለዝሉታል የአለም ጦር ወግቶዋቸው እጅ አልሰጡም ለምን የመሬትዋም አቀማመጥ ገባድ ነው እኛ ኢትዮጵያዊ በሰላም መፍታት ነው በቃ ኢትዮጵያ እሰከ መቼ ይህ ጦርነት አሸንፍም ተሸነፍም የጦርነት ዋጋ የለውም ትርፉ የዛሬ ሃያ አመት ወደ ሃላ መቅረት ነው ወጣቱም አለቀ የእንዶች አይነት ሊመጣ ነው በቃ ይበል በሰምምነት መፍታት ሰውየው አልተሳሳቱም አንዳንዴ ትልቅ ሰው መሰማት ጥሩ ነው ለሴጣን ቦታ አለመሰጠት ብቻ ለኢትዮጵያ ሰላም ያምጣ
@محمدعلى-ب2ف6ص
@محمدعلى-ب2ف6ص Жыл бұрын
አወን በአደን እሚባል ተላላኪ መኖር የለበትም መጥፋት አለበት ሆዳሞች መከላከያ ገብቶ እየረሸነ የፋኖን ሥም እምታጠፉት አሁንም አንድም በአደን መኖር የለበትም እራሣችሁን ታላራቃችሁ ተመላላክ
@HdYrs-uo9jt
@HdYrs-uo9jt Жыл бұрын
በጣምጥሩይሄነውእሚያዋጣን
@onedrop33
@onedrop33 Жыл бұрын
Lidetu is responsible for this.
@Kassa-t3b
@Kassa-t3b Жыл бұрын
ካድሪ አመራር እና ካድሪ ቄስ ላሊበላ አታስቀርቡ
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 Жыл бұрын
MINCHU. ZEREGNNET. TPLF. EGYPT
@asgedomtesfay2290
@asgedomtesfay2290 Жыл бұрын
ጀነራሉ ባንዳዎች አይደለንም አለ !! ጥምር ጦር ረሳው መሰለኝ !! የሻዕቢያ ጦርና የኢትዮጵያ መከላከያ መሆኑ ነው !! ከዚህ በላይ ባንዳነት ይኖር ይኾን !! እውነትም ሠላም አስከባሪ !! ሠላም ለአማራ እናት ።
@selam-lehegera
@selam-lehegera Жыл бұрын
ከጅምሩም እሄንን እሳት ያቀጠጠለው ማህበረቅድሥ ነው የደሀ ልጅ አለቀ
@wissen35
@wissen35 Жыл бұрын
የአሁኑ ፉኖ የTPLF REMNANTS በእጅ አዙር የሚዘውሩት ጀሌ ይሁን??
@negedeeyasu4666
@negedeeyasu4666 Жыл бұрын
what a drama
@እራህማአስንአላህወኪል
@እራህማአስንአላህወኪል Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@ATGC-yr7jj
@ATGC-yr7jj Жыл бұрын
ሀሃሀሀሀሀሀ ከጭቁኑ የአማራ ታጋይ ፉኖ... መላው ኢትዮጲያ ፍትህ ይጠብቃል ኦነግ ብልጽግና ይገረሰሳል በአፈሙዝ የተገደደው አቡኑ ማን እንደሆኑ እናውቃለን ላሊበላ የአማራ ፉኖ ነው አራት ነጥብ
@fab200
@fab200 Жыл бұрын
Erua min honeh new. Qoy ante man neh
@zintasokkoda2726
@zintasokkoda2726 Жыл бұрын
You are still baking 😂.
@fab200
@fab200 Жыл бұрын
😂demo. sew megdel bahel new eko ezaw sefer.
@alemneshabera4398
@alemneshabera4398 Жыл бұрын
ቄስ ጋር መሰብሰብ ጀመራችሁ😂
@Yedna12
@Yedna12 Жыл бұрын
Beg biyan ezihe laye yalu akebr abatochek nachew
@alemneshabera4398
@alemneshabera4398 Жыл бұрын
ቅረፍ ያረግህ
@selam-lehegera
@selam-lehegera Жыл бұрын
እውነት ለማለት የዶክተር አብይ መልካምነት ሁሉም ያውቀዋል ሀይመኖቱና ቤሄሩ እኛን አልመሰለም እንጂ
@selam-lehegera
@selam-lehegera Жыл бұрын
@@Gudifecha-y7b እሱ መቼ ጨፈጨፈ የአማረ ክልል እርሰ በርሱ እየተጨፈጨፈ ነው እኔ ነኝ አማረ አንተ አይደለህም እየተባበለ
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ Жыл бұрын
​@@selam-lehegeraአሸብሻቢ ማነው ጦርነት የጄመረው ደምጠጩ አቢይበድሮን ህዝብ እየጨፈጨፈ ክልሉን መግዛት አይችልም 👎👎👎👎
@bekeletafere4842
@bekeletafere4842 Жыл бұрын
hahaha Ermias
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 Жыл бұрын
LEMIN. DEBRE. ELYAS LALIBELA. WUST. TEDEBEKU. ????
@286solomon
@286solomon Жыл бұрын
ከንቱ ሁላ
@zionzion7109
@zionzion7109 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ ምድረ ሆዳም
@ebrahimtube7495
@ebrahimtube7495 Жыл бұрын
ፈስ አህያ ብላ
@jemaneshbirhanu9902
@jemaneshbirhanu9902 Жыл бұрын
ለምን ፀፈህ መታህ ባይንህ ካየህ ቆሻሻ
@እራህማአስንአላህወኪል
@እራህማአስንአላህወኪል Жыл бұрын
ይሄስወየ ያበይ ባት አጣቢነው ሌጀር የለበስው አፈርብላ ቦቲ አፍ
@Hunyalew-w5f
@Hunyalew-w5f Жыл бұрын
ዉጣ ካማራ ክልል ቆሻሻ
@tube1623
@tube1623 Жыл бұрын
አይንህ ይውጣ
@user-Eth
@user-Eth Жыл бұрын
ተነቃብ: የቆሻሻ: አለቃ፡ ደገምኩህ: አይንህ: ይዉጣ👈🏾
@Yedna12
@Yedna12 Жыл бұрын
Man selhon new esu yemiwetawe laba nachu eko
@MulukentadegegnMuluken
@MulukentadegegnMuluken Жыл бұрын
@@tube1623ያች አይን ይውጣ ጥባቴም
@tube1623
@tube1623 Жыл бұрын
@@MulukentadegegnMuluken ቱልቱላ
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
0:48
A Plus School
Рет қаралды 20 МЛН
ብድሕሪ ስቕታ ህግደፍ ዘሎ ምድላው ኩናት
1:45:10