ያለማመን ጉዳቱ | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido | January 26,2022

  Рет қаралды 38,323

Samuel Asres I Official Channel

Samuel Asres I Official Channel

Күн бұрын

Пікірлер
@Fanta12w3f
@Fanta12w3f Ай бұрын
አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤❤
@ሙራኤልየማርያምልጅነኝ
@ሙራኤልየማርያምልጅነኝ 2 жыл бұрын
መምህሬ የተዋህዶእንቁ በዉነትጸጋዉን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ያቆይልን በቤቱያጽናህ ድንግልማርያም ትጠብቅህ እጹብድቅትምህርትነዉ መንፈስን ያረካል የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን 💠🤲
@tigistderbesa4735
@tigistderbesa4735 2 жыл бұрын
መምህር ሌላ ቃላት የለኝም ሁሌም አደምጣሀለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤️🙏
@የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ
@የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ 2 жыл бұрын
ዥዣዛዥዥዥዥ።ዥዥዥኹ ዅዅዛዥዥኻዥ።ዤዢዣዅዤዤዤኼ ዤዤዛዤዅዤዤዤዅዜዤዘ ዤዤዤዤዜዥዛዥዤዜኣዛዥዥዥዛዥዥ ዥዋዥዥ
@እመብርሀንየልቤብርሀ-በ8ኀ
@እመብርሀንየልቤብርሀ-በ8ኀ 2 жыл бұрын
@@የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ ዠተ
@yeshisimegn9895
@yeshisimegn9895 2 жыл бұрын
@@የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ ስም ሌላ ተግባር ሌላ ፣
@የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ
@የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ 2 жыл бұрын
@@yeshisimegn9895 በመቤቴ ሳታቁ አትገስፁ እያዳመጥኩ ነዉ የምሰራዉ እኪሴ አርጌ እምሰራዉ እና ስልኩ ነዉ እደዝህ የሚፅፈዉ ብዙ ግዜ ያጋጥመኛል ድሌት አረገዋለሁ ይሄ ን ገና እያየሁት ነዉ
@የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ
@የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ 2 жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይስጥወት በስተት የተፃፈ ነዉ
@ወልደአረጋዊ
@ወልደአረጋዊ 2 жыл бұрын
በእውነት ልብ የሚሳርፍ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@alemsthayoffical2090
@alemsthayoffical2090 2 жыл бұрын
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን ፀጋዉን ያብዛልወት የድንግል ምልጃዋ የፃድቃን ቅዱሳን መላእክት ጥበቃ አይለይወት የእኔ እንቁ መምህሬ ፀጋዉን ያብዛልወት💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏
@warqituuraggasaa406
@warqituuraggasaa406 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን።።አቤቱ ቅዱስ ህያው እግዚአብሔር ሆይ አለማመኔን እረዳው ደካማነቴን አበርታው እምነትን ትጨምርልኝ ዘንድ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁንልኝ አሜን አሜን አሜን።።።
@emuekale5107
@emuekale5107 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
@etutube7357
@etutube7357 2 жыл бұрын
አለማመነን እርዳው ጌታዬ! ቃለ ሕይወት ያሠማልን ውድ መምህራች
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 жыл бұрын
✝️አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏 የሰማነውን የእግዚአብሔርን ቃል እንድኖርበት ይርዳን አሜን🙏 በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🙏ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይስጥልን አሜን🙏🙏🙏
@mahelet9539
@mahelet9539 Ай бұрын
ይሄ ትምህርት በቀጥታ ለኔ ነው በሀዘኔ በተከፋው በአዘንኩኝ ሰዐት አደመጥኩት እግዚአብሔር ለኔ ነው የተናገረው
@rahierahie7154
@rahierahie7154 2 жыл бұрын
መማሄር ካለ ህዮወት የሳመለን ታሰፋያመነርጋተን ማነግሰታ ሳመት ያወርሰለን ያገልገሎት ዛመነን የባረክ
@birtukanhaileamenamenamen9938
@birtukanhaileamenamenamen9938 2 жыл бұрын
ፈጣሪ አምላክ ቃል ሃውት ያስማልን አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ያክብራልን አሜን አሜንአሜን ጤና እዴሜ
@mekonnensemunegus9395
@mekonnensemunegus9395 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃሉን ከኛ አላራቀም እና መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Sara-jr6ur
@Sara-jr6ur 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@belachewmamo323
@belachewmamo323 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትያሰማልን
@abebechyemaryamljje5556
@abebechyemaryamljje5556 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን በረከቱን ያብዛልክ በእድሜ በጤና ያቆይልን 🙏🙏🙏
@zahrazahrais8590
@zahrazahrais8590 Жыл бұрын
አሜን፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤ አቤቱ የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋልን ስጠኝ ልቦናየን ለውጠህ ወዳንተ መልሰኝ ቸልተኝነቴን አስወግድልኝ😢😢ለንስሐ ሞት አብቃኝ አሜን😢😢😢😢😢😢
@سعادةاثيوبيا
@سعادةاثيوبيا 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልሕ አሜን አሜን 🤲🤲🤲🌻🌻🌻❤❤❤🌻🌻🌻🌻🕊🕊🕊🕊🌻🌻🌻🌻❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@mulye9843
@mulye9843 2 жыл бұрын
መምህር እውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን የመምህር ትምርት እኔን ብቻ ነው አዲስ እስኪለቅ የሚጠማኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ
@DjjrjJdif
@DjjrjJdif 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን👏👏🙏
@hamziyawold3798
@hamziyawold3798 2 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃሌ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን
@amharicss4098
@amharicss4098 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ውንድምችነ ፀጋው ይበዝልኝ እድሜ ጤና ይሰጥልኝ 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍👍👍👍👍
@shtoshti9927
@shtoshti9927 2 жыл бұрын
ማምር በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን
@mesertebekele591
@mesertebekele591 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርህ እድሜ ዘመንህንም ይባርከዉ ትምህርትህን ሁልጊዜ አዳምጠዋለሁ ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን
@leklshebelayneh3959
@leklshebelayneh3959 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን የሰማንውን በልቦናችን ይጻፍልን ❤️🙏
@getachewghirmay9882
@getachewghirmay9882 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር ያርዝምልን አብዝቶ ይባርክልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጣፍልን አሜን አሜን አሜን
@birtukanhaileamenamenamen9938
@birtukanhaileamenamenamen9938 2 жыл бұрын
እወነት ነው ፈጣሪ አምላክ በይቃርታው በዛተ ያስብን አሜን አሜን አሜን
@birtukanhaileamenamenamen9938
@birtukanhaileamenamenamen9938 2 жыл бұрын
እወነት ነው መምህራቸንእግዚአብሔር ያከብርልን አሜን አሜን አሜ
@emuyegedefawu8262
@emuyegedefawu8262 2 жыл бұрын
የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@destyasthin6535
@destyasthin6535 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን
@brhanie6823
@brhanie6823 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያድልልን መምህራችን አሜን፫
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ንንንንንን
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 Жыл бұрын
Kale hiyiwet yasemalin memhir mengisite semayatn yawersilin edime Tena yistlin 🙏🙏🙏amen amen amen
@selamasefa6049
@selamasefa6049 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በእዉነት ብሠማህ ብሠማህ አልጠግብም የሠማነዉን በልቦናቺን ያሥድርብን🙏🙏🙏❤❤❤
@eskedreskedr8112
@eskedreskedr8112 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@እስከዳር-ሰ1ዐ
@እስከዳር-ሰ1ዐ 2 жыл бұрын
ቃለህይ ወት ያሰማልን ፀገዉን ያብዛልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን የሰማነውን በልቡናችን ጽላት ይፃፍልን አሜን ፫➕
@MimiMimi-jr3dw
@MimiMimi-jr3dw 2 жыл бұрын
በእውነቱ ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን
@MarimHoy
@MarimHoy Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ በረከት ያስማልን
@trgoyebzuayehu
@trgoyebzuayehu 4 ай бұрын
አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nardosskebede4207
@nardosskebede4207 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን እናሰማለን መምህራችን 🙏🙏🙏
@seblem9352
@seblem9352 2 жыл бұрын
Egzybher ymsgen abtcen klywet Hewett ysmelen memrcen 🙏 ♥️ ♥️ ♥️ Amen 🙏 Amen 🙏
@habtemichaelkibreab5464
@habtemichaelkibreab5464 2 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ጸጉኡ የብዝሓልኩም ቃለ ሂወት የስመዓልና👏❤👏
@samar119woowegezeabeharyeb2
@samar119woowegezeabeharyeb2 2 жыл бұрын
amen kal hiwet yasemagne charu medehaniyalm yagelegelot zemenehen yibarekelh
@የወደደኝየወደደኝጌታ
@የወደደኝየወደደኝጌታ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏
@galwejerat-p1k
@galwejerat-p1k 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 💔✝️☝️
@alemnsheselmone3242
@alemnsheselmone3242 2 жыл бұрын
Amen amen amen qali hiyot yasemalin
@yonatanabrhamtemtme8227
@yonatanabrhamtemtme8227 5 күн бұрын
Kale hiwot yasemalen yagelglot zemenotn yarzemln memhr
@elenzere8nv253
@elenzere8nv253 2 жыл бұрын
Temesgen amlakey kbrka ysfah mengstka ybarek tebarek egziabihir dnq new sraw bereketu buzu new temesgen
@Tነኝጎጃሚዋ
@Tነኝጎጃሚዋ 2 жыл бұрын
እውነት ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@gengeni7872
@gengeni7872 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ✝️
@SAau-xy8yl
@SAau-xy8yl 2 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን
@habilenebebe8178
@habilenebebe8178 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲🌼🌺💐🌺
@kasakassa9572
@kasakassa9572 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@ማርያምእናት-ፀ9ረ
@ማርያምእናት-ፀ9ረ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤
@thomasmebratu2962
@thomasmebratu2962 2 жыл бұрын
Thank u god bless u .keep doing!,!,!! I love u. Im the name of gog.🙏🙏 Amen
@sayetsayet4637
@sayetsayet4637 Жыл бұрын
Egziabher yemesgen amen amen amen 🙏 🙌 👏
@አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ 2 жыл бұрын
መምራችን ቃል ህይወት ያስማልን
@መሲየድንግልማርያምል-ሰ4ጐ
@መሲየድንግልማርያምል-ሰ4ጐ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይሳማልን በቤተ ያጥናልን
@MrDavidfr12
@MrDavidfr12 Жыл бұрын
Kalhiwot yasmalen amen amen amen
@MonaMona-hb8ig
@MonaMona-hb8ig 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን መምህሬችን
@birtukanhaileamenamenamen9938
@birtukanhaileamenamenamen9938 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግና አሜን አሜን አሜን
@alemethiolove3159
@alemethiolove3159 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@wubetebelayworkie5767
@wubetebelayworkie5767 2 жыл бұрын
Kale heywetene yasemalene memhere. 💚💛❤️🌺💞💕🌍🌎🌏🙏🙏🙏
@birtukanhaileamenamenamen9938
@birtukanhaileamenamenamen9938 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራቸን
@Ruhama-lh4zw
@Ruhama-lh4zw 2 жыл бұрын
በእውንት ቃል ህይውትን ያሰማልን
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 Жыл бұрын
አሜን !!!❤
@sebleworkgelan9431
@sebleworkgelan9431 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@نىنل-ح3ض
@نىنل-ح3ض Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@ፀይሟነኝአባቷንወዳጅ
@ፀይሟነኝአባቷንወዳጅ 2 жыл бұрын
በእዉነት.ቃለሂወት.ያሰማልን.ቃሉን.ለመስማንየፈቀደልን.እግዚአብሔር.ስሙየተመሰገነ.ይሁን.ንፅሁ.ልቦናን.ይስጠን
@MesrtseilaNega
@MesrtseilaNega Жыл бұрын
Amen amen amen kla hiewat ysmlen memher
@reedbalack5254
@reedbalack5254 2 жыл бұрын
ቃለ ህወሃትን ያሰማልን መምህራችን
@salamrita2646
@salamrita2646 2 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 2 жыл бұрын
አሜን !
@habhabshi1119
@habhabshi1119 2 жыл бұрын
የልቤ ሰውነፍሴ ሃሴት ታደርጋለች በእወነት ቃላት የለኝምና ዝም ልበል
@ህያብህያብ-ቘ2ጠ
@ህያብህያብ-ቘ2ጠ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@sari_fqr6303
@sari_fqr6303 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን ነብስን የምያድስ ጥዑም ስብከት እልልልልልልልልልል የዛሬ ዶሞ 40 ደቂቃ ነው ድፍረት አይሁንብኝና ሁሉግዜ እንዲህ ቭዲዮው ረዘም ብታደርግልን ጥሩ ነበር ከይቅርታ ጋር ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ተመስገን
@elanijolie5591
@elanijolie5591 2 жыл бұрын
Ameen Ameen ❤️❤️❤️😍😍😍🙏🙏🙏
@malemale8487
@malemale8487 2 жыл бұрын
Kalhyweat yasemalen memhere
@bilenesuye7776
@bilenesuye7776 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 2 жыл бұрын
መምህረ ቃለ ህይወት ያሠማልን
@ethiopiavalvo8400
@ethiopiavalvo8400 2 жыл бұрын
Kalehiwot yasemalen!
@የድንግልልጅነኝ-የ2ዘ
@የድንግልልጅነኝ-የ2ዘ 2 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለሂወትያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን
@hiwotendgnabuza5375
@hiwotendgnabuza5375 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ተባረክልን እናመሰግናለን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን አሜን
@ቡዙአየሁመንግሥቴቡዙአየሁ
@ቡዙአየሁመንግሥቴቡዙአየሁ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምሕር ቃለሕይወት ያሠማልን መንግሥት ተሠማያት ያውርሥልን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@ጌታሆይያላተባዳነኝ
@ጌታሆይያላተባዳነኝ 2 жыл бұрын
ቃለህወት ያሠማልን
@btelhem
@btelhem 2 жыл бұрын
Memhr ekon dehna metahln❤
@abyssinianeagle8993
@abyssinianeagle8993 2 жыл бұрын
ተባረክ መምህራችን
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 2 жыл бұрын
መምህሬ
@hannan1956
@hannan1956 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ሁሌም ውስጥ የሚድስ የሚያረጋጋ ስብከት እናመሰግናለን ።🙏🙏🙏🙏
@marthabekele3760
@marthabekele3760 2 жыл бұрын
አሜን 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስቱን ያውርስልን
@መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ
@መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ 2 жыл бұрын
አሜን መምራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለህይወትያሰማልን
@hirutk2012
@hirutk2012 Жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin
@heluk596
@heluk596 2 жыл бұрын
Thank you, this is excellent teaching. God bless you!
@etsegenet1178
@etsegenet1178 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን! መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልን
@yishrun3215
@yishrun3215 2 жыл бұрын
ተባረክ ስለ ዘፈን ያልከዉ ኣገልጋዮች በዘፋኞች በቀብር ስነስርኣታቸዉ መንግስተ ሰማይ ገቡ ብለዉ ይሰብካሉ ይህ ከንተ የተሰወረ ኣይመስለኝም ታዲያ መንግስተ ሰማይ ዘፋኝ የሚገባ ከሆነ ለምን ወደመዝሙር ይመጣል ይህ መታረም ኣለባቸዉ ይህ ሲነገራቸዉ መና ፍቅ ይላሉ ምን ይሻላል እየዘፈኑ እየሰከረ እያመነዘረ ሰዉ እንዴት የ እግዚአብሔር ን መንግስት ይገባል?ለመፍረድ ሳይሆን ትክክለኛዉን የሚያድነ ን ቃል ይስበኩ ቢጠሉም ዘፋኝ ወደመንግስተ ሰማይ እንደማይገባ የተፃፈዉን ያንብቡ ሌላ ማብራሪያ ባይሰጡም ብዙ ነገር እየተበላሸነዉ ዝም ኣትበል
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
00:59
كم بصير عمركم عام ٢٠٢٥😍 #shorts #hasanandnour
00:27
hasan and nour shorts
Рет қаралды 11 МЛН
ከማንነቱ ያፈነገጠው ክርስቲያናዊነት | Alemayehu Negash
46:05
የሕይወት ውኃ | Water Of Life
Рет қаралды 1,5 М.
Tigrigna Audio Bible, The Book of Psalms | መዝሙር ዳዊት
5:04:31
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 892 М.
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit- ማክሰኞ (መዝ 31- 60 )
57:19
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 144 М.