ያለ Power Geez ሶፍትዌር ሳንጠቀም ኮምፒውተር ላይ አማርኛ እንዴት እንጽፋለን? How to Write Amharic without any Software

  Рет қаралды 7,079

Muhammed Computer Technology

Muhammed Computer Technology

Күн бұрын

Пікірлер: 16
@zerihungadabo2534
@zerihungadabo2534 3 жыл бұрын
thank you go on.... best ye bezu gize teyikale melise aginichiyalewuu...
@almightygod1023
@almightygod1023 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ የሆነ መረጃ ነው ያካፈልከን ሙሄ እናመሠግናለን በርታ በተመሳሳይ ደግሞ ሙሄ ካንድ operating system ወደ ሌላ operating system እንዴት መጫን እንደምንችል አሳየን አመሠግናለሁ።
@MuhammedComputerTechnology
@MuhammedComputerTechnology 3 жыл бұрын
ፖስት ተደርጓል ማየት ይቻላል
@almightygod1023
@almightygod1023 3 жыл бұрын
@@MuhammedComputerTechnology በጣም አመሠግናለሁ ሙሄ win 10 ላይ ባልከው መሠረት ተስተካክሎልኛል በጣም ነው የማመሠግነው ነገር ግን አንዳንድ ፊደሎችን ለመፃፍ ልምድ ይፈልጋል ለምሳሌ "ሜ""ጠ" የመሳሰሉትን ና ሳድስ ፊደሎችን ለመፃፍ ይከብዳል አመሠግናለሁ
@Alfa1M
@Alfa1M 3 жыл бұрын
Shukren Jezakellah Kheiren!
@wondmagegnabayneh1859
@wondmagegnabayneh1859 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ግን አንድ አንድ ፊደሎችን ለመጥጻፊ የተቸገርኩት አለንኝ እሱንም እንደ መለካም ልማድ ብታግዘኝ ለምሳሌ የሀ፣ የሰ፣የጸ ዘሮችን እና ዲቃላ ፊደላትን እንዴት እንደምጻፊ ብታሰየን ይሄ የ ብዙዎች ችግር ነው
@AbaynehAdimas
@AbaynehAdimas Жыл бұрын
can u attach power geez software please?
@gishabaymedia
@gishabaymedia 5 ай бұрын
laptop tezegto eyale lemn new battery yemichersew
@user-yf2ru3zb4n
@user-yf2ru3zb4n 3 жыл бұрын
As wr wb betam teqami t,t new ysethegn negr gen ynew lap top change date,time,or number format new ymulew ena endet maderg new yalbegn /lenovo
@eshetuwolde7493
@eshetuwolde7493 3 жыл бұрын
ሙየ ትምህርቱ በጣም አሪፍ ነዉ በርታ። 1:-ግን አሁን በተጨባጭ የሚሰራ ፓወር ግዕዝ የላፕቶፕ አፕሊኬሽን ካለ በብድዮ በትልቅ አሪፍ ነዉ። 2:- fre ዊንዶ 11 iso የሚገኘዉ ዌቭሳይት ፈልገ ነበር በቭድዮ ብትሰራ ?
@weldeemanuel8516
@weldeemanuel8516 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@Arsenalism1
@Arsenalism1 3 жыл бұрын
Win 10 ላይ add የሚል የለውም
@mekuriyaewbelachew5497
@mekuriyaewbelachew5497 3 жыл бұрын
እናመሰገናለን፣
@solomonfentie6972
@solomonfentie6972 3 жыл бұрын
window 10 yaschegram
@Arsenalism1
@Arsenalism1 3 жыл бұрын
Nice
@lahimushnegash4115
@lahimushnegash4115 3 жыл бұрын
thanks
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН