የልጅ አስተዳደግ ጥበብ ☝️

  Рет қаралды 45,610

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 90
@mahletbimer5440
@mahletbimer5440 4 жыл бұрын
በዚህ ዘመን በእናንተ እድሜ እንደናንተ አይነት ወጣት ማየታችን በጣም ደስተኞች ነን በርቱ እ /ር ይርዳችሁ በርቱ
@mesfinkiflom8697
@mesfinkiflom8697 4 жыл бұрын
ይገርማል እ/ር ሁሌም መልካም ነው በተኩላ ዘመን በግም አለ የሰው ልጅ እርስ በእርስ በሚባላበት ዘመን የኔ ይበልጣል የኔ ይበልጣል እያለ በሚባላበት ዘመን እንደናንተ አይነት የነፍስ ምግብ የሚመግብ ሰው መገኘቱ እግዚአብሄር ይመስገን በጣም ጀግኖች ናችሁ እመብርሀን አብዝታ ትባርካችሁ ሁሌም የኔ ሞደል ናችሁ፡፡ ደግሞ በልጆች አያያዝና አስተዳደግ ላይ በብዛት ብትመክሩኝ እላለሁ ለሁሉም አመሰግናለሁ በርቱልኝ ወንድሞቼ
@addisideatube4049
@addisideatube4049 4 жыл бұрын
ምርጥ አስተያየት
@mulumulu7786
@mulumulu7786 3 жыл бұрын
በርቱልን በጣም እናመሰግናለን በውነት በዚህ ስአት እንደናንተ አይነተ ሰዎች ማግኜት ይከብጃን ዋጋችሁን እግዚአብሔር ይክፈላችሁ በርጡ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምትሰጡን እኛንም የተግባር ሰዎች ያድርገን በእውነት
@meremerhmet8345
@meremerhmet8345 3 жыл бұрын
ከስደት መልስ ባልአግብች ወልጅ ይህንምክረ እተገብረራችዎለሁ ለልጅች ኢንሻአላህ በጣም እናመስግናለንለምታቀረቡልን ትምህርት እኔን አሁንቀየረኝ ብስማችሁ አልጠግባችሁም ስአት ሁሉበናተምክረነኝ ተቀየረኩኝ ማለትም እችላለሁ
@ኤማልዳደሳለኝ
@ኤማልዳደሳለኝ 4 жыл бұрын
አንድ ሰው እንደ ብዙ ቢሆን ኖሮ ደጋግሜ ሰብስክራይብ ባረጋችሁ ደስ ይለኝ ነበር
@belenboko7947
@belenboko7947 3 жыл бұрын
Loopkk
@rahelgentu4831
@rahelgentu4831 2 жыл бұрын
መልካም ወጣት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ተባረክ
@alemshetkefelew4631
@alemshetkefelew4631 2 жыл бұрын
ዳኒ በጣም እናመሰግናለን። በተለይ ልጆችን ከልጆች ጋር ማወዳደር እና ማነፃፀር በጣም መስተካከል ያለበት ነገር ነው።
@ethiopia1065
@ethiopia1065 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጥ ነው ወላጅ ነኝ እደአንድ እናት ብዙ ነገር ቀስሚያለው በርቱልን
@mebrattadese6383
@mebrattadese6383 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድሟችን ጥሩ ት/ቲ ነዉ እግዚአብሔር ጸጋዉ ያብዛልህ
@tube3770
@tube3770 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን በእውነት እራሴን ፈትፌበታለሁ ተቃሚ ትምርት ነው ልጄ ታድል እየተማርሁላት ነው
@GfTy-x4l
@GfTy-x4l 9 күн бұрын
በጣም ሀሪፍ ምክር ነው ወድም ቀጥልበት🎉
@sali4168
@sali4168 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ምክር ነው በርታ👌👍👍👍
@አልማዝሐብታሙ
@አልማዝሐብታሙ 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወንዴሜ
@habtekflemariam101
@habtekflemariam101 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥሉበት ተባረኩ
@אביבהאחיהון
@אביבהאחיהון 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚልና የሚጠቅም ትምህርት ነው
@alfyiashukur4780
@alfyiashukur4780 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን! ❤️🙏
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ካሳደግነው በተሻለ አቅርበሀል 💕🙏
@nice7303
@nice7303 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
@ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ብሮዬ
@favensongnuroya4725
@favensongnuroya4725 3 жыл бұрын
Thank you so much. Great info ♥️🙏Yes did not miss anything : )
@fikirtebirhanu7963
@fikirtebirhanu7963 4 жыл бұрын
Betam tegeremognalachehu ene enat nagn gen eyetemareku new kenanete amesegenalehu hule edesetebacheholehu tabareku yane asetemarewache tnks
@edosawadajo8807
@edosawadajo8807 4 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው። በርታ
@ወይጉድአያበቃምጦርነቱ
@ወይጉድአያበቃምጦርነቱ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁሉን ነገር አመቻችቶ ከሠጠንነው. ዋናው እድል ነው ሣይሥ እያላችሁ አትምጡ ርግጥ በልዲነት አዎን በጥንቃቄ ማሣደግ
@mossboss9821
@mossboss9821 4 жыл бұрын
Yene anbesa betam asfelagi reis new yanesakew jegna nk 👏👏👏👏
@espristube5150
@espristube5150 4 жыл бұрын
ምርጦቼ እንኳን በሰላም መጣችሁ
@RahmaRahma-ww9fm
@RahmaRahma-ww9fm 8 ай бұрын
እናመሠግናለን ወንድም
@ሰብሪና1986
@ሰብሪና1986 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን
@የድንግልአሽከርነኝ
@የድንግልአሽከርነኝ 6 ай бұрын
የእኔ ልጅ 5 አመቱ ነው በስደት ነው የማሳድገው አሰሪዬ በጣም ትወደዋለች እማ ነው የሚላት እኔን በስሜ ነው የሚጠራኝ በፊት በመዋደዳቸው በጣም ደሥ ይለኝ ነበር እሱን ስለምትወደው እኔና እሷ ብንጋጭ እንኳ ውጭልኝ አትለኝም አሁን ግን ልጄን በስርአት ማሳደግ አልቻልኩም ስቆጣው እሩጦ እሷ ጋር ነው እሷም እኔን ትቆጣኛለች አሁን እኔን መሳደብ እንዳውም ተሳድቦ ይሄዳል እኔም ተናድጄ ባገኘሁት ነገር እመታውና አብሬ አለቅሳለሁ በዛላይ የሆነ ነገር መግዛት ፈልጎ አላስፈላጊ ከሆነ ብር የለኝም እለዋለሁ ካለቀሰ ትሰጠዋለችና ሀገሬ ስገባ ምንድነው የሚውጠኝ እያልኩ አለቅሳለሁ የለኝም ማለት አልችልም እኔ ተናግሬው አይሰማኝም እስኪ ምክር ለግሱኝ ምን ላድርግ እንደ ፈጣሪ ፈቃድ ከትንሽ ወራት በኋላ ወደ ሀገራችን እንገባለን በፀሎታችሁ አስቡኝ
@yacobmekonen9315
@yacobmekonen9315 2 жыл бұрын
betam gerami timert bezalay keedmeh gar sinsaser I wish my kids ♥ will be like you
@eleniabate4741
@eleniabate4741 3 жыл бұрын
Tiru sira new. Bertu ..beteley silelej astedadeg chemamrachu akirbulen ..meseretu le hager beteseb new ena. Thanks
@samueltesfaye1654
@samueltesfaye1654 4 жыл бұрын
አመሰግንሃለሁ በርቱ
@LucyTip
@LucyTip 4 жыл бұрын
Interested
@addisideatube4049
@addisideatube4049 4 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልኝ
@WasilaWasila-ps1mi
@WasilaWasila-ps1mi 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ🎉🎉🎉
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 4 жыл бұрын
Thanks a lot!
@zaynabzawdu2403
@zaynabzawdu2403 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳኒ
@michygetachew6611
@michygetachew6611 3 жыл бұрын
Ere arif content New Yakerebkew bro Betam bertulene enante!!!!!
@hiwotabebe5232
@hiwotabebe5232 3 жыл бұрын
Thankyou. ልጆቼ እርስበርስ ይጣላሉ በተለይ በመሀላቸው እንግዳ ልጅ ካለ ምን ላርግ
@freyandebrhan3260
@freyandebrhan3260 2 жыл бұрын
Thanks so much bro 🙏
@fekadugeremew2040
@fekadugeremew2040 3 жыл бұрын
thank you for this video I love you inspire ethiopia
@meronyabsra6406
@meronyabsra6406 4 жыл бұрын
እኔ በሰው ህወት እየገባሁ ለምን አትሰሩም፡አትሂዱም ለምን ለምን እያልኩ እህቶቼን ግራ አጋባቸዋለሁ
@terengoshiferaw6354
@terengoshiferaw6354 4 жыл бұрын
አጣም አሪፍ እይታ ነው
@lamrotmulugeta7994
@lamrotmulugeta7994 3 жыл бұрын
አመሰግናለው😍😍😍
@jamilajal9132
@jamilajal9132 3 жыл бұрын
መሻ አለህ በትክክሊ ወድመቸን
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 2 жыл бұрын
ምርጥ ምክር💚💛❤🙏
@yetmeworkgreamwe4905
@yetmeworkgreamwe4905 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ አቦ
@habtamuterefe6589
@habtamuterefe6589 3 ай бұрын
እናመስግናለን
@tenatitytena5427
@tenatitytena5427 3 жыл бұрын
Thanks so much.
@belayneshyelma3310
@belayneshyelma3310 3 жыл бұрын
Wow your idea is so amazing
@danihailu1449
@danihailu1449 11 ай бұрын
Ennameseginalen
@qedriyasergot6044
@qedriyasergot6044 3 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ
@hananihailu5921
@hananihailu5921 8 күн бұрын
ልጄ 7አመቱ ነው ግን በጣም አልቃሻ እና ፈሪ ሆነብኝ በሆነው ባልሆነ ያለቅሳል ሲመቱት እንኮን የድሜ እኩየቹ በፍፁም መልሶ አይማታም ማልቀስ ብቻ ነው እውነት አሳስቦኛል
@liasol8518
@liasol8518 3 жыл бұрын
Tebarek.
@nahomaddis03
@nahomaddis03 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@iskureben2360
@iskureben2360 4 жыл бұрын
what can i do for two of you man god bless you can malet madlets alchelma leza nw baxm baxm amsgenalew .
@johay3271
@johay3271 2 жыл бұрын
We don’t need theoretical explanations, we need practical experience and sharing how you manage your children, we read and know more than what you said but Child development needs tangible experience.
@dj.a7169
@dj.a7169 4 жыл бұрын
Amsaginalawu
@FCmobileKing-A
@FCmobileKing-A 4 жыл бұрын
Betam tekami new enamesegn Alen wedmachn
@selamawitasfaw8531
@selamawitasfaw8531 4 жыл бұрын
ምርጥ ነው
@nardosg4956
@nardosg4956 4 жыл бұрын
Thanks
@semiralove1228
@semiralove1228 4 жыл бұрын
Betkkl👍👌
@የሮዛሸጋእናት
@የሮዛሸጋእናት 2 жыл бұрын
ልጅች ጋር የለካዉ በጣም አሰተሞሪ እናመሰግናለን
@ያወቁትማሳወቅመልካምነትነ
@ያወቁትማሳወቅመልካምነትነ 4 жыл бұрын
ጀግኖች ለውጥጀምሬለሁ በናተምክር ጎበዞች ላይክአድርጓቸው
@kalkedankal2688
@kalkedankal2688 4 жыл бұрын
Thanks for sharing
@MermMam
@MermMam Жыл бұрын
እኔ ልጄ 5 አመትዋ ነው ግን ምንም የትምርም ፍላጓት የላትም እኔም ሳስተምራት እሺ አትለኝም በቃ የምንም ነገር ፍላጎት የላትም ምን ማረግ አለብኝ
@addisnuru2328
@addisnuru2328 4 жыл бұрын
Enamesgnalen ejeg telk temehert new bertuln
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sitrahmi1999
@sitrahmi1999 2 жыл бұрын
Betam amesegnalew yaw ke 1 belay like binor belegeskugn tnx ketlubet bertu
@walif9465
@walif9465 4 жыл бұрын
betam enamesginaln wendim
@mesretgimm3253
@mesretgimm3253 4 жыл бұрын
Bewentu btam tru tmurt nw yemtastemrut brtu!
@TizbetWorkia
@TizbetWorkia 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@meseretgebrekidan6129
@meseretgebrekidan6129 4 жыл бұрын
በጠም ደስ ይላል
@Makiya-balay
@Makiya-balay 3 жыл бұрын
በረካሁን አመሰግናለው
@erireehadgu148
@erireehadgu148 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@FKR_Lab
@FKR_Lab 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ ፈጣሪዬን ማመስገን እፈልጋለሁ ምክንያቱም በእናንተ ስለመከረኝ🙏 በመቀጠል ደግሞ እናንተ አስባችሁ ፣ ጓደኛ ሆናችሁ ምክር ስለሰጣችሁን እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏 አሁን እኔ የነዚህ ልጆች ነኝ ማለቴ... የህ ችግር balebachew beteseboch nw yadekut.. ቁጥጥር በሚያበዙ.. Bene lay emnet belelachew... welajoch adeku enbelina... Ene yenesu lij ከሆንኩኝ mn madreg alebign? Biye asibalew ena bezi hasab zuria yetelekeke video kalachu endtitekumugn elalew Ameseginalew🙏
@ኑአብረንእንዘምር
@ኑአብረንእንዘምር 4 жыл бұрын
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ? ልብን የሚመስጡ የመስቀል መዝሙሮችን ከነ ግጥማቸው ለመስማት ወደ ቻናላችን ይምጡ እንዲሁም አዳዲስ መዝሙሮችን ከነ ግጥማቸው ለመስማት ሰብስክራይብ ያድርጉ::
@yirgalemdereje3788
@yirgalemdereje3788 4 жыл бұрын
Just Mercy
@alemshetkefelew4631
@alemshetkefelew4631 2 жыл бұрын
👏👍🙏
@photon1613
@photon1613 2 жыл бұрын
😍❤❤
@amenhha1449
@amenhha1449 4 жыл бұрын
Be Tam grum lgi neh Enamesgnalen
@derashutube-3111
@derashutube-3111 3 жыл бұрын
Liwu nachu
@kado8818
@kado8818 4 жыл бұрын
ሀማሰግንላው ማወቅ የፈልኩተን ነገር ናው yesitemerikaagn
@samuelsteve007
@samuelsteve007 3 жыл бұрын
Endene aynetu derk lig min largew
@samerawttesfaye9683
@samerawttesfaye9683 2 жыл бұрын
Gobze nk betekekel new yaserdaken yemetakewen
@weewee2901
@weewee2901 3 жыл бұрын
Thanks
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН
ስትናደድ ማድረግ ያሉብህ 5 ነገሮች
21:50
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 274 М.
ጭንቀት ማሸነፊያ 3 መንገዶች
23:25
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 199 М.
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54