ያለምወርቅ ጀምበሩ የ1,000,000 ብር አሸናፊ ሆነች

  Рет қаралды 306,262

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 310
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
የአለም ዳይመንድ.... የ ኢትዮጵያዊትዋ ድምፅ መረዋ እንኩዋን ደስ ያለሽ እህቴ በርቹ... ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️👑👍
@medinawellogoha165
@medinawellogoha165 Жыл бұрын
ለፍቶ ማገኘት ድምቀት ነው ውበት ነው ጥበብ ነው በርቺ ያለምወርቅ የኔ እህት የሚወዳት ላይክ አሳዩ
@azebe858
@azebe858 Жыл бұрын
ያለም ወርቅ ይገባሻል ጀግና ነሽ እንኳን ደስአለሽ ፋና ላምሮትንም እናመሰግናለን ይቺን የመሰለች ወርቅ ስላገናኛችውን ዳኒ እዚህ ደረጃ በመድረስክ እራሱ ማሸነፍ ነው ልጅ ነክ ነገ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለክ እንገትክን መድፋት አያስፈልግም
@salamkenabish5808
@salamkenabish5808 Жыл бұрын
ያለምወርቅ ሁሌም አንደኛ ናት የፋና ድምቀት ይገባሻል የኔ ማር
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ Жыл бұрын
የአለም ወርቃችን እኳን ደስ አለሽ የኔ ዘካታ ደስታሽ ደርታችን 💚💛♥️ 🏆🏆💃ዳኒ አጀቴን በላው ከምር የአሉላን ቦታ መያዝ ያለበት ዳኒ ነበር እዚሕ ላይ ስሕተት ሰርታችሗል አይዞሕ ዳኒ አንተ ገና ልጅ ነሕ ብዙ መስራት የምትችል ልጅ ነሕ ደግሞ በጣም ጎበዝ ድምፃዊ ነሕ 💚💛♥️
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
ለሌ ሁሉም የዚህ አመት... ተወዳዳሪውቹ በሙሉ አሽናፊዎች ናችው...🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️….. ሲቀጥል ዳኞቹ... በጣም ነበር ያሳዘኑኝ... ሁሉም ጎበዝች ናችው... የራሳችው.. ድምፅ የራሳችው.. ቅላፄ... የራሳችው... ስልት አላችው እና ሁልም ጀግኖቻችን ናችው... 🙏🙏🙏
@awettesfay6631
@awettesfay6631 Жыл бұрын
🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏👏እንኳን ደስ አለሽ ገና ከመጀሪያዉ ኮከቧ አንቺ እንደምትሆኚ እርግጠኛ ነበርኩ 🇪🇷❤️👏👏👏👏
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz Жыл бұрын
ያ ንፍዕቲ ያ ኔራ
@rabiamohamedrabia9117
@rabiamohamedrabia9117 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ኘ9ጰ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ኘ9ጰ Жыл бұрын
ዳንኤል ወጣት ነህ በማኩረፍ ውጤት አይመጣም ያሳየህው መጥፎ ነገር ነገ ስታየው ታፍራለህ አሻሽል ከነ አሉላ ተመማር ነገ ትልቅ ቦታ ደርሰህ እደማይህ እርግጠኛ ነኝ❤❤❤
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 Жыл бұрын
አይዞህ ዳነንኤል አዱኛ ገና ልጅ ነህ ብዙ ትሰራለህ አይዞህ የዃለኞች ወደፊት ይመጣሉ ይባላል እና ትልቅደረጃ እደምደርስ አትጠራጠር።በርታ
@mimieska2802
@mimieska2802 Жыл бұрын
ያለም ወርቅ ይገባሻል ጀግኒት ❤️❤️❤️❤️ውበት ለዛ ከነአለባበስሽ ❤️❤️❤️ብዙ እንጠብቃለን ካንች ክብርሽን እንዳስጠበቅሽ ከፍታ ላይ እንጠብቅሻለን ተወዳዳሪዎቹ በሙሉ ጀግና ናችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏
@almekteb7722
@almekteb7722 Жыл бұрын
ደራርቱ ሁሌም አንደኛ ያለምወርቅ ይመችሽ ውዴ እንኳን ደስ አለሽ የእውነት ትለያለሽ
@berhanuabebe4273
@berhanuabebe4273 Жыл бұрын
ትክክለኛ ፍርድ ዛሬ ገና አየሁ እንደዚህ በትክክል ስትፈርዱ ያምርባችኋል።
@redietdereje3152
@redietdereje3152 Жыл бұрын
ያለም ወርቅን ከሆነ ትክክል ነው ከዛ ውጪ ግን በፍፁም አሉላ ሁለተኛነት አይገባውም ምክንያቱም ውድድሩ የድምፅ እንጂ የድራማ አይደለምና!!!
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
ምንም ትክክል የለም ያለመውርቅ እንጂ ዳን huletenga ይገባው ነበር ብቻ መገፋት መልካም ነው ልክ እደ ዳዊት ፅጌ ዓለም ሌይ እደምያፀባርቅ ምንም ጥርጥር የለውም እሺ እሱንም ድሮ ሲገፋ ነበር gn አሁን 🥰🥰🥰🥰🤷‍♀️
@Hana-pd2kk
@Hana-pd2kk Жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ትክክለኛ ዳኝነት አይተናል እናመሰግናለን
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 Жыл бұрын
ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ ያለምወርቅ እንኳን ደስ አለሽ ዳኞች ሁላችሁም ክብር ይገባችሇል
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 Жыл бұрын
ድንቅ ሰው ነሽ ዋው 💚💛❤🌺🌷🌹💕🙏በጣም መሳጭ ድምፃዊ ነሽ👏👏👏👏👏ይገባሻል ይገባሻል ይገባሻል❤🌺🌷🌹💕🙏👏👏👏👏👏👏
@ኡምሡመያኩንፈይኩን
@ኡምሡመያኩንፈይኩን Жыл бұрын
አለም ወርቅ የኔ ውድ. የጎንደር ጀግና. ሁላቸውም ጎበዝ ናቸው ግን. አለም ወርቅ ልዩ ተሰጥቶ አላት. እኮን ደስ አለሽ
@የድንግልማርያምልጅይክበር
@የድንግልማርያምልጅይክበር Жыл бұрын
ዳንዬ አንተ የትንሽ ትልቅ ነህ አይዞህ የኔ አንገት ይደፋ ገና ብዙ ግዜ አለህ ወንድሜ ለእኔ አንደኛ ነህ በርታ❤🌹🙏
@sosobeekoo....1712
@sosobeekoo....1712 Жыл бұрын
Yes! He is too young he can reach where ever he need!
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ Жыл бұрын
የኔ ጌታ እህህህ አሳዘነኝ ሁሉም እንደከፍው አይተዋል እናቱም አሳዘነችኝ ሁለተኛ ቢወጣ ለክብሩ እንጂ ሽልማት የለውም ግን ያስጠላሉ ዳኞቹ በላ ይውረድባቸው አቦ
@wegetakagnwegetakagn8200
@wegetakagnwegetakagn8200 Жыл бұрын
@@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ ምን ያድርጉ
@balewgeta7132
@balewgeta7132 Жыл бұрын
ሁለተኛ መውጣት ነበረበት...አንደኛዋ ግን ያለምንም ጥያቄ ያለምወርቅ ናት❤❤
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ Жыл бұрын
@@wegetakagnwegetakagn8200 እኔጃ በነሱም ቦታ ሁኖ መፍረድ ይከብዳል ግን ችሎታ አለው ሁለተኛ መውጣት ነበረበት
@yimajmahammed7745
@yimajmahammed7745 Жыл бұрын
እኔ መጀመሪያ ነው የሸለምኩሽ እንደምታሽኒፊ እርጎጠኛ ነበርኩ እንኳን ደስ አለሽ ከዚህ ቦአላም ትልቅ ደረጃ ላይ እንደምናይሽ ተሰፋ አረጋለሁ መልካሙን ይግጠምሽ እህቴ በአዲስ ስራ እንደምናገኝሽ ተሰፋ እናረጋለን መልካም ጊዜ ይሁንልሽ 👍👍🙏🙏🙏
@genat5065
@genat5065 Жыл бұрын
የኔ እንባ መፍሰሱስ ጉድ እኮነው እንኩዋን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ
@Ethiopiayou
@Ethiopiayou Жыл бұрын
እኔም
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@Ethiopiayou ደምሩኝ
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 Жыл бұрын
እናተ የኢትዮጵያን የሙዚቃ እንድሰትሪን ከፋ ሰለ አረጋቹሁ እንዲሁም ተተኪ ሰለሆናችሁ ደሰ ብሎኛል ደሰታችሁ ደሰታችንን ነው አቦ እንኳን ደሰ አላችሁ ሁላችሁም ደራርቱዬ ሰወድሽ ጥሎብኝ
@yonasgudu2956
@yonasgudu2956 Жыл бұрын
አንደኛ የወጣሽው ያለም ወርቅ ጀንበሩ እንኳን ደስ አለሽ …..ውድድር በመሆኑ የግድ ደረጃ መውጣት ስላለበት እንጂ አራታችሁም አሸናፊዎች ናችሁና እንኳን ደስ አላችሁ............... ይህ የውድድር መድረክ ወደፊት መንደርደርያ እንጂ በራሱ መድረሻ ግብ እንዳልሆነ ለአፍታም እዳትዘነጉት እላለሁ …….………..በተረፈ ዳንዔል አዱኛ አንገትህን አትድፋ ታጊ ወጣ እንደመሆንህ ከፊትህ ብዙ ነገር አለና ቀና ብለህ ወደማዶ አሻግረህ ተመልከት ( ፍልቅልቋ ( ደራርቱ) አንገትህን ቀና ያደረገችው ይህንኑ ማቀርቀርህን አስተውላ እንደሆነ አረዳለሁ )
@ameledesissa8025
@ameledesissa8025 Жыл бұрын
ያለም ይገባታል አሉላ ግን ዘፈኑ በቂው ነበር ሁለተኝነቱ የዳኒ ነበር ግን ፍና ሁሌም ህዝብን ሰርፕራይዝ ማድረግ ይወዳሉ
@zaharamohammad2790
@zaharamohammad2790 Жыл бұрын
ውጤቱን አጭበርብራችሗል ዳንኤል ላይ ውጤት መጭበርበር አለ በጭራሺ አሉላ 2መውጣት የለበትም ነበር ዳኒ ነበር 2ኛ መውጣት ያበት የለም ወርቅ ይገባታል ደሳለኝም 4መውጣቱ ልክነው ግነረ ያሉላ ፌር አደለም
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ Жыл бұрын
የኔም ግምት ይሔ ነበር በጣም ነው ያሳዘነኝ 😥
@wollodessie4839
@wollodessie4839 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ
@raheltesfaye6810
@raheltesfaye6810 Жыл бұрын
Congratulations 🎊 🎈 👏 🎊 🎈 Yalemwork You deserve it 👏
@hanaabebeyemaryamelje6535
@hanaabebeyemaryamelje6535 Жыл бұрын
ደራርቱ ቱሉን በጣም ነው የምወዳት የእኛ ጀግና ደርዬዬዬዬዬዬዬ እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥሽ❤🇪🇹❤🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫
@aklilengatu6951
@aklilengatu6951 Жыл бұрын
የታዎቀ እኮ ነው ያለም ወርቅ💕❤
@addisken24
@addisken24 Жыл бұрын
በትክክል የቤት ስራሽን ሰርተሽ አሸንፈሻል።ድንቅ እንስት ነሽ ይገባሻል።ያለም ወርቅ በሞያሽ ጀግና ነሽ።ሁላችሁም ተወዳዳሪዎች ጎበዞች ናችሁ ተስፋ አትቁረጡ በርቱ።
@Fatima-mk7xc
@Fatima-mk7xc Жыл бұрын
ሁላችሁም ተወዳዳሪወች እንኳን ደስ አላችሁ ለኔ ሁላችሁም አደኛ ናችሁ ያለመወርቅ ጀበሩ ይገባሻል 💐💐💐💐
@biniyamgarri5586
@biniyamgarri5586 Жыл бұрын
የዳኒ ነገር አመመኝ! የኔ አንደኛ! የብዙ ዘፈኖችን ድምጽ እየሰራ ነበር! አንደኛ የወጣችሁ የ2 ና የ3 ሰዎችን ስራዎች ትኩረት አድርጋ ነበር የሰራችሁ! የኔ አንደኛ ዳኒ ነው! 2 አለመሆኑ ደግሞ......3ኛ ፈጽሞ መውጣት የለበትም! ፋናም ዳኞች ምርጥ ቢሆኑም የመጨረሻ ቀን ሙሉ ለሙሉ በሌሎች ዳኞች ቢቀየሩ ጥሩ ነበር! ምክንያቱም ማን አንደኛ እንደሚወጣ እንደምትወጣ ይታወቃል! ደጋግመው የሚናገሩት ነገር "የየቀን ችሎታቹ" በሚለው ሽፋን ቢሰጥም ግምታችን ልክ ነበር!!! ሌላው ደግሞ የክ/ሀገር ተወዳዳሪዎች ና የአዲስአበባ የህዝብ ድምጽ ልክ አይደለም! ምክንያቱም የክ/ሀገር ወይ የከተማው ተወዳዳሪ ህዝቡ ሁሉ ድምጽ ይሰጣል! ለአዲስ አበባ ተወካዮች ግን ድምጻቸው በአሉበት አካባቢ የተወሰነ ነው ! ይህ ቢታሰብበት!!!!!አ.አ ተወዳዳሪዎች ተጎጂዎች ናቸው!
@abaytesfaye2619
@abaytesfaye2619 Жыл бұрын
Yes brother it is limited to one area! Look at Yalemwork, eventhough she is good singer,she's music is limited to one or 2 musicians song! For me this can not be perfect method to identify one from the other.The judges should give different musicians work and test them. How can we judge she is perfect by offering her only one or two musicians music? There are a lot of methods to test them! Fana Lamrot managing team should take corrective measures on this issues.
@biniyamgarri5586
@biniyamgarri5586 Жыл бұрын
@@abaytesfaye2619 የኔ ብቻ ይመስልኝ ነበር! አመሰግናለሁ !
@mahletaemiro
@mahletaemiro Жыл бұрын
@@abaytesfaye2619 esti mejemruua yezefnechachewn eyu hiduna 1 betsehat 2 almayew hirpho 3 rahel 4 Martha hailu 5 tigist fanthahun 6 tigist Bekele 7 kebebush negash 8 fikeraddis 9 yeshimbet 10 brtukan 11 zenit Muhaba 12 maritu 13 abonesh adenw 14 bezhawerk 15 hamelmal 16 mesert 17 assefu .......yaltekeskuachewm yenoralu . Kezi belay variety mnden nw
@ameledesissa8025
@ameledesissa8025 Жыл бұрын
ዳኒ ጎበዝ ነው ግን መድረክ ላይ አዝናኖት የለውም ሙዚቃ ሰውን ካላዝናና ዋጋ የለውም
@damakesimedia9986
@damakesimedia9986 Жыл бұрын
ያለምወርቅ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም ነው የምወድሽ በጣም ነው የማከብርሽ ኑሪልኝ የምወድሽ ታናሽ እህቴ
@giwonmedia6909
@giwonmedia6909 Жыл бұрын
ሁላችሁም አሸናፊ ናችሁ ግን ያለም ወርቅ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ዉድ ፍቅር
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
አለምዬ ይገባሻል ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
@AaAa-gj5bh
@AaAa-gj5bh Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሸ የቆጆ ይገባሻል ያለሞቅ ጀበሬ አቸ ይትጲ ያ ፈርቅ ነሸ
@ፍቅር-ዐ3ጘ
@ፍቅር-ዐ3ጘ Жыл бұрын
እርግጠኛ ነበርኩ ✌ የእትዬጵያው ዋልታ የቋራው አንበሳን ካፈራችው ጎንደር ዘብሄረ አማራ ምድር የበቀልሽው ቄጤማ ያለሜዋ እንኳን ደስ አለሽ 💚💛❤ ብዙ እንጠብቃለን በርቺልን 😍
@አይንዬየራያዋ
@አይንዬየራያዋ Жыл бұрын
ሁላቹህም አንደኛናቹህ እንኳን ደስአለሽ የኔድምድ መረዋ ይገባሻል አራተኛዉ አሳዘነኝ አይዞህ አንደኛነህ
@zedzed2388
@zedzed2388 Жыл бұрын
ዘፈኑን ሳልከታተል አንዴ ብቻ አይቻት ታሸንፋለች ነው ያልኳት 👑😍
@selam194
@selam194 Жыл бұрын
ደኒ ግን 2ተኛ መሆን ነበረበት😭መሪያምን
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ Жыл бұрын
አዎ መሆን ነበረበት በጣም ነው ያሳዘነኝ
@አርሴማየጻድቁልጅነኝ
@አርሴማየጻድቁልጅነኝ Жыл бұрын
እኔ ሙዚቃ አዳማች አደለሁም ግን ለአለም ወርቅ ስደግፍ ነበር
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 Жыл бұрын
ያለም እንክዋን ደሥ ያለሺ ሁለተኛ መውጣት ያለበት ግን ዳኒ ነበር አይዞህ ዳኒየ አንተ ጀግና ነህ አንገትህን አትድፋ ዳኞች ግን አሥተካክሉ እንደኛለን ያላችሁት ድምፅ እንጅ ቲያተር አልነበረም እኮ😏😏
@redietdereje3152
@redietdereje3152 Жыл бұрын
በጣም ትክክል! በዘፈን ላይ እሴት መጨመር ደስ ይላል ነገር ግን ይሄን ያህል በድምፃዊያን ውድድር ላይ ድራማ ሰርቶ በድምፅ እንከን የማይወጣለትን ልጅ በልጦ ሁለተኛ መውጣት በእውነት ዳኝነቱን ትዝብት ላይ ይጥላል!!!
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 Жыл бұрын
@@redietdereje3152 በጣም ልጁ ደግሞ ገና ልጅ ሥለሆነ ቅሥሙ ሥብር አለ በጠም ነው የሚያሣዝነው
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 Жыл бұрын
ያለምዬ ወርቃችን እንኳን ደስ አለሽ ማር!
@Nega-21
@Nega-21 Жыл бұрын
ጥሩ ዳኝነት ነው። እኔን ጨምሮ አብዛኛው ሰው የጠበቀው ይመስለኛል 😊 *** ሌሎቹ እንጂ ያለምወርቅማ ድሮ ነው እንዳሸነፈች ያሳመነችን❤
@mesifeker6119
@mesifeker6119 Жыл бұрын
በትክክል የአለም ወርቅ ይገባታል ዳኞች ግዴታቸውን በትክክል ተወጥተዋል እናመሰግናል።
@yonasnegusse2332
@yonasnegusse2332 Жыл бұрын
እደምታሽንፊ አውቅ ነበር ያለም ወረቅ ብራቮ እናትሽ ደስ ይበላት አንቺን በመውለዱዋ
@NumberSeven49
@NumberSeven49 Жыл бұрын
ዳንኤል በውድድሩ ምርጥ ነበር፤ ውድድር በመሆኑ የግድ አንዱ መመረጥ ስላለበት ብቻ እንጅ፡፡ ያለምወርቅ ግን እንኳን ደስ አለሽ!❤
@sebleabreham9797
@sebleabreham9797 Жыл бұрын
ከዚም በላይ ይገባታል🥰
@tofiksultan4564
@tofiksultan4564 Жыл бұрын
Congratulation my dear sister.
@mkdseworku7925
@mkdseworku7925 Жыл бұрын
ይገባቸዋል በወጣ ይተካ ፋና ላምሮት 🙏🙏🙏
@emeamilak361
@emeamilak361 Жыл бұрын
Thank you fana ferten neber le yalem work ende yonatan
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 Жыл бұрын
ያለምዬ ይገባሻል የኔ ቆንጅ እንኳን ደስስስስስ አለሽ ውዴ
@abebakassaw2757
@abebakassaw2757 Жыл бұрын
ዳኒዬ ሁለተኛ አንተ ነበርክ! ፋና ላምሮት የሚገባውን ለማይገባው መስጠት አመላቸው ነው ሌቦች! ዳኒዬ አሉላን መጀመሪያ ሲክቡት ነው ያስበልጡሃል ብዬ የፈራሁት! ያለምወርቅንም እንዲበልጣት አለማድረጋቸውም ተመስገን ነው እንዳመላቸው ደማችን ያፈሉታል በዬ ፈርቼ ነበር!
@masalt1424
@masalt1424 Жыл бұрын
አሉላበብልጠቱ ነዉ 2ተኛ የወጣዉ ዳኒኤል በድምፅ ይበልጠዋል ችግሩ የመድረክ አጠቃቀሙ ነዉ 3ተኛ መዉጣቱ በቁጭት ችግሩን እንዲቀርፍ ያደርገዋል ያለምወርቅ ይገባታል እራስሺን ጠብቂ የአማራ ነገር ጀግኖቹን አያከብርም የጎንደር ከተማ በብሩ ቤቤት እንድትሰራ ቦታ ባለሀብቶች ደግሞ ድጎማ ሊያደርጉላት ይገባል :
@zaharamohammad2790
@zaharamohammad2790 Жыл бұрын
ዳኒ 3መውጣት አልነበርበትም አሉላ ነበር 3ኛ ከምር ዳኞች አዳልተዋል ዳኒን በድለውታል
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 Жыл бұрын
ታዲያ ለምን አንቺ አልዳኘሺም ነበር😂ስለ ስራው የሚያውቁት እነሱናቸው!!!
@redietdereje3152
@redietdereje3152 Жыл бұрын
@@rozinamussa3191 ይሄንን ለመታዘብ እዛ መድረክ ላይ መውጣት አይጠበቅም እሺ!? ግልፅና የሚታይ ስህተት ስለሆነ!!!
@henosejigu8498
@henosejigu8498 Жыл бұрын
በፍጹም አሳማኝ ያልሆነ ዳኝነት! ሁለተኛ ያለምንም ጥርጥር ዳኔል ብቻ እና ብቻ ነው! የማትረቡ ዳኞች! በጭብጨባ ብቻ የምትሻፍዱ ችሎታ ቢስ ዳኞች!
@birukzedoyatha9360
@birukzedoyatha9360 Жыл бұрын
Dani you are always greatest singer ❤ we love you 😍 ❤
@mahletgmeskel8823
@mahletgmeskel8823 Жыл бұрын
ዳኒ ሁለተኛ መዉጣት ነበረበት ዳኞች ሌቦች ናችው የዳኒን አንገት እዳስደፋችውት መዳኒያለም አንገታችሁን ያስደፋችው
@yordanosmenber9215
@yordanosmenber9215 Жыл бұрын
እውነት ነው የጎንደሯ ወርቅ ውውውውውውውውድድድድድድድድድድ 😍😍😍😍😍😘😘😘😘😍😍😍😘😘😘😍😍😍😘😘
@zeritubogale4585
@zeritubogale4585 Жыл бұрын
Congratulation, Yalemwork Jemberu bravo!! u deserve it Stay safe God bless you👏👏👏👏❤️❤️🌺🌺
@asterworkuwoldeyes5625
@asterworkuwoldeyes5625 Жыл бұрын
ዋው በጣደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ሁላችሁ 3ቱም አንደኛ ናቸው
@mikiasbeyene1697
@mikiasbeyene1697 Жыл бұрын
Congratulation our Queen
@derejearaya4865
@derejearaya4865 Жыл бұрын
ይገባሻል እግዚሐብሔር ይመስገን
@getachewworku2150
@getachewworku2150 Жыл бұрын
በጣም ትክክለኛ ዳኝነት ስለስጣችሁ አመስግናለሁ (የፍርድ ቤት ዳኞችም ከዚ ተማሩ)
@gochemamo2766
@gochemamo2766 Жыл бұрын
ምርጥ ዉድድር ምርጥ ዳኝነት ነበረ !!!!
@happyhappy6544
@happyhappy6544 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ❤🥰 ደርዬ ፍቅር ነሽ እኮ እማኮ
@bezatube1000
@bezatube1000 Жыл бұрын
ይገባታል 😍
@comcell9723
@comcell9723 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ❤️
@Seni_ethio
@Seni_ethio Жыл бұрын
እውነት ይገባሻል ሁሌም እንዳስደመምሽን ሁሌ አሸናፊ ሁነሽ ጨረሽው ጀግና❤
@mohdjameel7148
@mohdjameel7148 Жыл бұрын
እደዛሬ ደስ ብሎኝ አያውቅም አለምየ እብን ደስ አለሽ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ Жыл бұрын
ይገባሻል👏 💓 💖
@mulead2042
@mulead2042 Жыл бұрын
ዳኒ ቢያንስ ሁለተኛ ይገባው ነበር
@fetihafetiha3320
@fetihafetiha3320 Жыл бұрын
ዳኒዬ የኔ ውድ አትከፍ አተም አደኝ ነህ በዚ እድሜህ እዚ መድረስህ ትልቅ ነገር ነው
@eijleeij
@eijleeij Жыл бұрын
ዳኒየስ ግንኮ ምርጥ ነዉ 😥 ያለምወርቅ በጣም ጎበዝ ነሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Elsadebebe321
@Elsadebebe321 Жыл бұрын
CONGRATULATIONS !! 💐🎈🎈🎉🎉👏🏼👏🏼🎈🎈💐💐 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@nikolatube1277
@nikolatube1277 Жыл бұрын
አቤት የእኛ ህዝብ 90k views ታይቶ 2k like ያሳዝናል ፋና ይህን ውድድር ስላዘጋጀ እኮ ነው ማየት የቻላቹት ይህ የቅንነት አስተያየቴ ነው ወደ ሌላ መንገድ አትውሰዱት ::🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@meklit2710
@meklit2710 Жыл бұрын
ያለም ወርቅ ይገባታል ግን ደሞ ዳኒ በጣም ያዘነ ይመስላል 3ተኛ በመውጣቱ አንገቱ ተሰበረ እያለቀስም ይመስለኛል እንዳይታይበት እየደበቀ ነው አንገቱ መሬት ሊነካ ምን ቀረው ውይ አፈር ልብላልክ አሳዘነኝ በጣም
@MariyaMari-rg8lw
@MariyaMari-rg8lw 10 ай бұрын
ያለምየ የኔ ንግሥት የጎንደሯ እንቁ❤❤❤
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ Жыл бұрын
ሁሉም አርቲስቶች አሽናፊወች ናቸው👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾🎉🎉🎉🎉🎆🎆🎈🎈🎈🎈🎈
@gjuhhh230
@gjuhhh230 Жыл бұрын
ጀግና እደምታሸንፊ በፊትነው የማቀው
@asmarehaymanot596
@asmarehaymanot596 Жыл бұрын
ይገባታል ጀግና ናት
@gmichaeletsegenet5163
@gmichaeletsegenet5163 Жыл бұрын
ቅድስት አርሴማ ዘፈን ዝፈኝ አትልም አምላክ በሰጠሽ ድምፅ ለሰማዕቷ አርሴማ ዘምሪበት።
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ 🎉🎉🎉🎉🎉
@genat5065
@genat5065 Жыл бұрын
ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ በእውነት
@zedzed2388
@zedzed2388 Жыл бұрын
ይገባታል👑😍
@haregitugetachew1322
@haregitugetachew1322 Жыл бұрын
ጀግናዋ ያለምወርቅ እንኮን ደስአለሽ
@abathungetachew5230
@abathungetachew5230 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ይገባሻል ያለምየ
@Tech_kidsEthio
@Tech_kidsEthio Жыл бұрын
ያለምየ እንኳን ደስ አለሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ👏
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 Жыл бұрын
ደራርቱዬ የኔ ደግ እድሜና ጤና የስጥሽ
@mekdesabebaw5285
@mekdesabebaw5285 Жыл бұрын
ያለም ወርቅ ይገባሻል በርች የኔ ማር
@makiamen656
@makiamen656 Жыл бұрын
የዲኒ ልብ ሲመታ አየሁ ልበል ኣይዞን 🥺🥺🥺🥺
@nikolatube1277
@nikolatube1277 Жыл бұрын
ለጠቀምነው ነገር ዋጋ መክፈል ልምድ እናርግ ፈረጆች ደስ ሚሉኝ like የሚያረጉት በምክንያት ነው እነሱን ያስደሰተ ያስተማረ ነገር ነው ብለው ካመኑ like አድርጉ ሳይባሉ ሚያደርጉት🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@bishatayalew2140
@bishatayalew2140 Жыл бұрын
አይዞሕ ዳኒ የኔ ጌታ እወድሀለሁ
@Zpromotion12
@Zpromotion12 Жыл бұрын
Fana tv እናመሰግናለን
@zaharamohammad2790
@zaharamohammad2790 Жыл бұрын
ፍትህ ለዳኒ ዳኞች ዳኒላይ በደል ሰርተዋል አሉላ ነበር 3መውጣት ያለበት ፍና ላምሮት ሁሌም አጭበርባሪ ናችሁ መጨርሻላይ
@madinamd3860
@madinamd3860 Жыл бұрын
ትክክል
@abaytesfaye2619
@abaytesfaye2619 Жыл бұрын
It is not showing the diversity! Look the judges it is limited to one area.
@zinetmohammed6914
@zinetmohammed6914 Жыл бұрын
ዋውውውውውውውውእንኳን ደሥአለሽ
@edennegussie6032
@edennegussie6032 Жыл бұрын
ዳኒ እነሱ በ38 አመታቸው ነው 1ኛ የወጡት አንተ በቂ ግዜ አለክ የኔ ትውልድ ጥላሁን አንተ ነህ የኔ አንገት ይደፋልክ አይዞን አባቴ አንተ አንደኝነትክን ምታስመሰክረው በAlbumክ ነው
@sisaymegerssa4754
@sisaymegerssa4754 Жыл бұрын
Manew 38 yalemwork24 ametwa nwe
@abiybirhan
@abiybirhan Жыл бұрын
አረ ያለምወርቅ ገና 24 አመቷ ነዉ
@Donut_2929
@Donut_2929 Жыл бұрын
Esun lemaberetat yeged esuwan menagere alebesh enda zembelsh kemtaweri yematwekiwen ho sente ayent swe newe yalew
@BlueSky-zn8wp
@BlueSky-zn8wp Жыл бұрын
@@sisaymegerssa4754 24 hahahah ዘፋኝ ከሆነች ነው
@BlueSky-zn8wp
@BlueSky-zn8wp Жыл бұрын
@@abiybirhan ሀሀሀ ዘፈን ከጀመረች ነው
@ፍቃዱበቀለ
@ፍቃዱበቀለ Жыл бұрын
እባካችሁ ለመወዳደር የት ነው የምንመዘገበው
@MovieHUBBZ
@MovieHUBBZ Жыл бұрын
ሁላችሁንም እግዚአብሔር ያክብርልኝ። ከጎኔ አብራችሁ ለነበራችሁ አድናቂዮቼ በሙሉ ክብረት ይስጥልኝ። ❤
@mulukendemewoz6088
@mulukendemewoz6088 Жыл бұрын
Gomezit you deserve 🎉❤
@zeynebajemal4048
@zeynebajemal4048 Жыл бұрын
ይገባሽ ነበረ አገኘሺው
@gjuhhh230
@gjuhhh230 Жыл бұрын
ጀግና በርች ይገባሻል የኔወርቅ❤❤❤❤
@zerturta8690
@zerturta8690 Жыл бұрын
በሰው ስም አይከብድም ስት ቦታነው ያለም ወርቅ ያለችው አጭበርባሪ
@hailemariamalemu4630
@hailemariamalemu4630 Жыл бұрын
ንግስቷ ይገባታል👏👏👏👏👏
@emumistr7760
@emumistr7760 Жыл бұрын
እረ ያለምየ ባዲራሽን ይዘሽ ጨፍሬ ወዴ እኳአንም አማራ ነኚ ያውም ጎደሬዋ
@melosnigusse9878
@melosnigusse9878 Жыл бұрын
ያለም ወርቅ ያንቺ ዘመን እንዲመጣ ምንኞቴ ነው ኑሪልን
@southethiopia9620
@southethiopia9620 Жыл бұрын
ምርጥ ዳኝነት ነበረ
@balewgeta7132
@balewgeta7132 Жыл бұрын
ይገባታል❤❤❤❤❤❤❤
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,7 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2 МЛН
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 4,8 МЛН
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 81 МЛН
ዳንኤል እና ያለምወርቅ አድናቆት ጎረፈላቸው
23:13
ዳኞችን እምባ ያራጨችው ያለም ወርቅ ጀምበሩ
5:23
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,7 МЛН