ያለምወርቅና ገረመው በጥንድ የተጫወቱት ግሩም ዜማ

  Рет қаралды 670,305

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 214
@kirubelbirara3977
@kirubelbirara3977 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ ፋና ከዚች ልጅ ብቻ በጣምምም ብዙ ብር ነው የሸቀለው በዩቱዩብ
@nahomberuksesay1042
@nahomberuksesay1042 Жыл бұрын
ያልበላህን አትከክ ሊጥ።
@plusworld360
@plusworld360 Жыл бұрын
በጣም ግን እሷንም ታዋቂ አድርገዋታል
@ለሰውሞትአነሰው-ጘ1ጀ
@ለሰውሞትአነሰው-ጘ1ጀ Жыл бұрын
ቀላል እሶም ታወቀችበት እኩል ነው
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ Жыл бұрын
ለመሆኑ ለደራሲዎቹ ይከፈላቸዋል
@BirhanuT
@BirhanuT Жыл бұрын
Lesuam l fanam tikim new gin lik neh
@enatiyeewedshalehu1655
@enatiyeewedshalehu1655 Жыл бұрын
ይች ልጅ እኮ የዩቱዩብ ሱስ አስያዘችኝ ምን አይነት ተሰጥኦ ነው ቃላት የለም ጀግና ነች
@moneali7435
@moneali7435 Жыл бұрын
እኔ በጣም ይቅርታ ይደረግልኝና ፋናን የማየው ላለም ወርቅ ስል ነው በእውነት የእውነት ቱባ የባህል ሙዜቀኛ ናት ምንም ጥርጥር የለውም
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
ዋው የድሮ ሙዚቃዎች እዳይረሱ እያደረገች ያለች ጀግና ልጅ ያለምወርቅዬ እውነት ለፋና ቲቢ ሖነ ለኢቱብ የገቢ ምንጭ በዋነኛነት አንች ነሽ ያለምወርቅ ቆንጆ አሸናፊ እደምትሖኝ ምንም ጥርጥር የለውም ገረመው በጣም ጎበዝ ነው 👌👌
@kedrlabso3277
@kedrlabso3277 Жыл бұрын
መቼም አይረሱም
@AbyssiniaMedia1980
@AbyssiniaMedia1980 Жыл бұрын
ዋው የድሮ ሙዚቃዎች እዳይረሱ እያደረገች ያለች ጀግና ልጅ ያለምወርቅዬ
@azebe858
@azebe858 Жыл бұрын
ማርያምን ምንም ጊዜ ለፋና ምርጥ ተወዳዳሪ ነሽ የኔ ጀግና
@tesfaykassa3044
@tesfaykassa3044 Жыл бұрын
ፋናን የምከፍተዉ ያለመወርቅን ለማየት ብቻ ነዉ!!!
@asrie_dagnachew
@asrie_dagnachew Жыл бұрын
ዋው የድሮ ሙዚቃዎች እዳይረሱ እያደረገች ያለች ጀግና ልጅ ያለምወርቅዬ እውነት ለፋና ቲቢ ሖነ ለኢቱብ የገቢ ምንጭ በዋነኛነት አንች ነሽ ያለምወርቅ ቆንጆ አሸናፊ እደምትሖኝ ምንም ጥርጥር የለውም ገረመው በጣም ጎበዝ ነው i like 100%👌
@ኢትዬጲያሀገሬ-የ1ተ
@ኢትዬጲያሀገሬ-የ1ተ Жыл бұрын
ያለምወርቅ ወርቅ የሆንሽ ልጅ ነሽ አስፈቅደሽ የነ አሰፉ ደባልቄን ስራ ድጋሚ ብትሰሪ ደስ ይለናል በርቺ ❤❤❤❤😍😍😍😍❤❤😍😍
@misganawaniley3718
@misganawaniley3718 Жыл бұрын
ገረመው እውነትም ስምን መላክ ያወጠዋል ይባላል የሚገርም ችሎታ ነው ። እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ የኔ ወንድም። የየሽመቤትና የይሁኔ በላይ ተተኪዎች ቀጥሉበት። Excellent performance both side!!!
@yohannesagazu
@yohannesagazu Жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል ከዚህም በላይ እንዲሰሩ ድጋፍ አይለያቸው በእኔ በኩል የድሮ ሙዚቃ በጣም ነው የምወደው
@AskoArea
@AskoArea Жыл бұрын
በዘመናችን ሙዚቀኛ ነን ባዮች ተስፋ ቆርጬ ነበር.. ይህቺን ልጅ ሳይ ግን በጣም ተገርምያለሁ... በጣም ጎበዝ ነሽ...በርቺልን!
@genetbelayhun9623
@genetbelayhun9623 Жыл бұрын
ደጋግሜ እያየሁት ነው የማይሰለች ናችሁ በእውነት ውድድር አይመስልም 1ኛ ናችሁ እግዚአብሄር ይርዳችሁ!!
@misganawaniley3718
@misganawaniley3718 Жыл бұрын
ያለም ወርቅ እንደ ስምሽ ወርቅ የኔ እህት። እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ። እግዚአብሔር የሚሣንህ ነገር የለውም የኢትዮጵያ ሠላም ልክ እንደነዚህ ሙዚቀኞች ጥሩ መሪ ሠጠህ ወደ ድሮው ሠላማችን መልሰን።
@lelemtesfay1967
@lelemtesfay1967 Жыл бұрын
ፈና ላምሮት ተመልካች ከፍ ያረገች ያለም ወርቅ ቸምበሩ
@yewubdarguangul6139
@yewubdarguangul6139 Жыл бұрын
በዚህ ዙር ብቻዋም የተጫወተችው ብዙም ጥሩ አይደለም።
@sofyagonderawa8528
@sofyagonderawa8528 Жыл бұрын
ፋናን ተመልካች ሳብሽለት ያለም ውርቅ ውርቅ ነው ያዘነብሽለት ያገሬ ልጅ
@tiebumengesha981
@tiebumengesha981 Жыл бұрын
እውነት ፋና በጣም ሊመስገን ይገባዋል ለሚሰራው ስራ እኚህ አንዱ ማሳያናቸው
@Seadabeshir-u3m
@Seadabeshir-u3m Жыл бұрын
አንበሳ ናት ሳበቺው የሱ ሎወር ቀዝቃዛ ነበር ሁሌም ግን የሚገርመው ሁሌም በየሳምንት ለሷ ብቻ ነው ኮመንት ያለው ጉደኮ ነው ጀግና ነሽ የምር
@2016dileale
@2016dileale Жыл бұрын
Both are excellent singers!! !Love it.
@shanbeleshetu4793
@shanbeleshetu4793 Жыл бұрын
ቆንጆ አቀራርብ ዲብርት ይዞኛ ያንቺን ሙዚቃ ስሰማ ፍርሀን ነኚ ፋነ ለዚች ልጂ ልዩ ሽልማት ያዘጋጂላት።
@neymaralemu3375
@neymaralemu3375 Жыл бұрын
የራሳቸዉን ስራ አብረዉ ይስሩልን የምትሉ
@አይሻኮከብ
@አይሻኮከብ Жыл бұрын
ዋው ሁለታችሁም ምርጥ ጥምረት ነው በርቱ 👌👌👌🙏🙏
@ethioethioethio5329
@ethioethioethio5329 Жыл бұрын
I have no words to explain their high performances. Just i feel Angels are singing. They took me back to that blessed time. 80s bless you.
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 Жыл бұрын
ዋውውውው...ድንቅ ነው ሁለታችሁንም እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@mastewalteju3816
@mastewalteju3816 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ አደርጋቹ ነዉ የተጫወታቹሁ ያለምየ አንደኛ ነበርሽ
@dargeabebe5696
@dargeabebe5696 Жыл бұрын
የድሮ ድንቅ ድንቅ ዘፍዬችን ስለሚያስታውሱን እናመስግናለን አሁንደምው ወደራሳቸው ስራ ብታስገቡል
@kirubelbirara3977
@kirubelbirara3977 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ድምጿ በጣምምምምምምምም ነው የሚነዝረው
@belilignbekele2900
@belilignbekele2900 Жыл бұрын
እጅግ አስታዋሽ ነው። ተባረኩ !
@mulukenasfaw491
@mulukenasfaw491 Жыл бұрын
ወንዱ ልጅ ግን ድምፁ በጣም የሚቀርበዉ ለይሁኔ ሳይሆን ለደረጀ ደገፋዉ ነዉ። የደረጀ ድምፅ በቃ ኮፒ ነዉ
@Degu21
@Degu21 Жыл бұрын
ያለምወርቅዬ አንችን ለመግለፅ ቃላት የለኝም አንቺ ትለያለሽ። ምን አይንነት ልብን ፍስስ የሚያደርግ ድምፅ ነው ያለሽ። አንቺን ስሰማ ልቤ በስሜት ባቡር ወደ አገር ቤት ትከንፋለች።እንደ ስምሽ ወርቅ ነሽ ወርቅ ልበሽልኝ።
@woinshtgetachew8659
@woinshtgetachew8659 Жыл бұрын
Both nice voice & Thank you #FanaTv for bring people in world stage
@fkrtewondmneh831
@fkrtewondmneh831 Жыл бұрын
በጣም ሚሰራ ሚጥር ልጅ ነው ውድድሩን በበሶስተኛ ቢያንስ አያጣውም ብዬ አስብ ነበር በርቱ አንቺ ትለያለሽ
@yewubdarguangul6139
@yewubdarguangul6139 Жыл бұрын
ወንዱ ለካ ይሁኔ ነው ለካ። my bad የልጁ ድምጽ ምንም አልገባኝም ነበር። በጣም ተጫውቶታል። እሷ እጹብ ድንቅ ናት
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ Жыл бұрын
እኔ የአለም ወርቅ ድምፅ ችሎታ የዘፈን አመራረጥ ቅላፄዋ ውበቷ አንደኛ ነች ከዚ በላይ ደግሞ ልቤን የምትስበኝ *በአለባበሷ ነው ምክንያቱም ሴት ልጅ ሠተር ስትል ነው ውበቷ የሚጎላው ሴቶች ሠተር ሸፈን በሉ* 😍
@ngrachwoaaa2748
@ngrachwoaaa2748 Жыл бұрын
በ21ኛው ክፍለዘመን ታድሳችሁ የመጣችሁ ምርጦች እድሚያችሁን ያብዛላችሁ
@abelsisay2964
@abelsisay2964 Жыл бұрын
Yalem werk አንድ ቀን የ ማሪቱን ዘፈን ተጫውተሽ አስደምሚን Please
@hirutassefa7167
@hirutassefa7167 Жыл бұрын
Both are a great singers! love them.
@yaredaderaw4075
@yaredaderaw4075 Жыл бұрын
የሺመቤትና የይሁኔ ምርጥ ሙዚቃ
@EAZy-Bzy
@EAZy-Bzy Жыл бұрын
ገረመው seems enjoying the team song but Yalemwork seems a bit challenged in the middle but not having an eye to eye contact with him. Same with Yeshimebet eski value add አርጊበት እራስሽንም እያዝናናሽ. ድምፁ የተሰጠሽ ነው አንቺስ ምን አረግሽ ነውጥያቄው:: ብዙ እረፍትና ጥሩ ልምምድ አድርጉ:: “Excellent presentation” Biruk 👍
@rahmet123
@rahmet123 Жыл бұрын
እኔ እንደ አንድ አድማጭ ልጁ በጣም ብዙ ግጥም ተሳስቷል ለዛ ያላቸው ግጥም አልተጫወታቸውም
@tewodrostesfaye3411
@tewodrostesfaye3411 Жыл бұрын
Unexpected ! እንዴት አሰቡት አሰኘኝ! 101%
@tessg9437
@tessg9437 Жыл бұрын
It is Awesome that both of you guys!
@masalt1424
@masalt1424 Жыл бұрын
ያለም ወርቅ ለተወሰነ ወቅት በቂ እንቅልፍና እረፍት አድርጊ በብዙ ልምምድ የድምፅ መዘጋት ወይም በጉንፋን በመጨረሻዉ ሰአት እንዳትቸገሪ
@toptenhornhabethio
@toptenhornhabethio Жыл бұрын
እረ ሌላ ዓለም እያሳዩን ነው እንዚ ልጆች ይቺ ያለምወርቅ ደግሞ ጉደኛ ነች በቃ ልዩ ናቸው
@haimanotadane6570
@haimanotadane6570 Жыл бұрын
ለሙዚቃ የተፈጠረች መልከ መልካም !!!
@abebemhiret6181
@abebemhiret6181 10 ай бұрын
ፋና ላምሮትነ ላመሰግን ግዴታየ ሆኗል የሃሳባችሁና የልፋታቸሁን ዉጠት አይቻለሁና በርቱልኝ::
@rozaasres9325
@rozaasres9325 Жыл бұрын
አነአለምዬ አንደኛ ስራ ነው። ኮከብ ባንዶች ሁሌም ቢሆኑ ይሻላል የዛሬ ባንዶች ግን🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@kidesteshetueshetu9515
@kidesteshetueshetu9515 Жыл бұрын
ምርጥነው ውይ ድምፅሺ የኔማር በርቺ
@saifkhattak5720
@saifkhattak5720 Жыл бұрын
ቃላጠረይ በጣም በጥሩሁኔታ ነው የዘፈናቹህት ውድድድድድድ
@nigatumelsie4231
@nigatumelsie4231 Жыл бұрын
እስከ አሁን ድረስ የያለም ወርቅ ጋር የተወዳደረሩት የ10ኛ ዙር ተወዳዳሪዎች አራቱም አሉ የሚገርም ችሎታ ስለነበራችው ነው ደሳለኝ ዳንኤል እና ገረመው በርቱ
@mahletaemiro
@mahletaemiro Жыл бұрын
Awo becha yeahunu final laym endaydegmut
@alemumulatie9125
@alemumulatie9125 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው አስደማሚ ስራ ነው ደስ ይላል
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Жыл бұрын
ታምራላቹህ ሁለታቹሁም ከዚህ በላይ እጠብቃለሁ።
@belaybelete1065
@belaybelete1065 Жыл бұрын
Fana ሌባ Lamrot መቼም አሁንም አያጭበረብሩም ብዪ ተስፋ አደርጋለሁ። አንደኛ ነሽ ያለምወርቅ😍
@wollodessie4839
@wollodessie4839 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@abrehetfiseha1474
@abrehetfiseha1474 Жыл бұрын
Wowwww betam emegerem new demets new beretulen ♥️♥️
@AweyetuStudio
@AweyetuStudio Жыл бұрын
የድሮ ሙዚቃ ባሁን ዘመን ሙዚቀኞች ሲዜምና ሲሰራ አድሮዎቹን አስታወሱን ክበሩልን
@kirostube3603
@kirostube3603 Жыл бұрын
ሁለቱንም በጣም ነው የምወዳቸው
@mikiman541
@mikiman541 Жыл бұрын
አንቺስ የምትገርሚ ነሽ አመሰግንሻለሁ ይህን የመሰለ ስራ ስላሰማሽን❤❤❤
@ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
@ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ Жыл бұрын
ውውውው ያለመወርቅ አንደኛ ብዬሻለው👍👍👍👍
@solomongech5960
@solomongech5960 Жыл бұрын
ለፕሮግራሞቹ ድንቅ አክብሮቴን እየገለጽኩኝ ተወዳዳሪዎቹ ግን የምንጊዜም የፋና ላምሮት ድንቆች መሆናቸውን ማውሳት ያስፈልጋል።
@tinsae5303
@tinsae5303 10 ай бұрын
She is phenomenal, wow 🤩 🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@tesfaldeweldeyessus6886
@tesfaldeweldeyessus6886 Жыл бұрын
ያለምዬ 1ኛ ነሽ❤
@meseretmekuanint441
@meseretmekuanint441 Жыл бұрын
ሙዚቃን መረዳት እንደዚች ልጅ ነው። ከየት ነው ይሔን ሁሉ የተማረችው?
@ATNASIABabyVideos
@ATNASIABabyVideos Жыл бұрын
ዋዉ ያለም ወርቅ ለዘፋን የተፈጠረች እስኪመስለኝ ነው የማያት ዋውውውውውው🎉❤❤❤❤❤❤ ትለያለች
@zelalemashenafi383
@zelalemashenafi383 Жыл бұрын
አለሜዋ አግብኝ
@romanzegeye2080
@romanzegeye2080 Жыл бұрын
መጥናቷል🙌❤ ያምራሉ❤😍
@zewduzewd8198
@zewduzewd8198 Жыл бұрын
Liju abelashebsh enji yanchi mirx new yalemwork bezih layi bizegaj demo wow nbr
@amarech5347
@amarech5347 Жыл бұрын
ምእራፍ 10 ጀግና ስብስብ በተለይ ያለም አንደኝ ነሽ
@mikytube1270
@mikytube1270 Жыл бұрын
Wow that's awesome so excited
@melesechworknhe7409
@melesechworknhe7409 Жыл бұрын
ያለም ወርቅ ስወዳት ማትሰለች።
@IsmiEthiopiaአብቹአባመላ
@IsmiEthiopiaአብቹአባመላ Жыл бұрын
ግሩም አጨዋወት እንዲህ ነው Live musick
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 Жыл бұрын
እሚገርም ነው የሁለቱ ታለንት ዋው
@peaceandlove.
@peaceandlove. Жыл бұрын
የድሮ ዘፈን ሲዘፈን የማን እንደሆነ ቢነገር ጥሩ ነው። ከተቻለ ከ ኦሪጅናል ዘፈን ትንሽ ብታዘፍኑ ጥሩ ነው።
@Enkutatash77
@Enkutatash77 Жыл бұрын
ስምን መላክ ያወጣዋል የኔ ወርቅ❤
@nona1628
@nona1628 Жыл бұрын
ሚገርምጊዜ አንቺንአስታዋወቀኝ የኔቆንጆ ከድሜዋበላይ በርቺ
@felumuluneh5831
@felumuluneh5831 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ሁሌም አንደኛ ነሽ
@ezraman1186
@ezraman1186 Жыл бұрын
ጀግኒት በርቺ
@1Nurhusien
@1Nurhusien Жыл бұрын
ይህች ልጅ ስትፈጠርም ለዘፈን የተፈጠረች ናት እዚህ ዜማ ላይ ግን ወንዱ ከሷ አልገጠመም
@nebatube3260
@nebatube3260 Жыл бұрын
ያለም ወርቅ ትዝታዬ ሁሉ እያመጣች ተሰቃየሁ
@utube2121
@utube2121 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ናችው ሁለታችውም
@tesfahuntadesse3343
@tesfahuntadesse3343 Жыл бұрын
what ever she touches, it changed in to GOLD!
@AbebeAbe-ke2bi
@AbebeAbe-ke2bi 6 ай бұрын
እመብርሀን ያሰብሽውን ታሳካልሽ ልዩ ብቃት....
@mulukensahilu2551
@mulukensahilu2551 Жыл бұрын
የወይን ለዛ ወዳለው የሙዚቃ ጊዜ እንዴት እንዴት እያረገች ነው የምትወስደን ይቺ ውብ ልጅ?? ከአይን ያውጣሽ አንቺው!!
@almaznegash7914
@almaznegash7914 Жыл бұрын
Yeny konjo you have nice voice 👌 👍
@sebleasnakew6039
@sebleasnakew6039 Жыл бұрын
ዋውውው ያየለምየ
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 Жыл бұрын
ያለምየ ጎበዝ
@aklilengatu6951
@aklilengatu6951 Жыл бұрын
Wow sitamiru 🥰😍🤩😘
@Hhh-mh2er
@Hhh-mh2er Жыл бұрын
ፋና ላምሮት በዚች ልጅ ቢዝነስ ነውእሚሰራባት እመኑኝ ይችልጅ ብትቀር አንድም ተመልካች አይኖራችሁ...መጨረሻግን .አቤል ተብየው መናፍቅ ካለ ልጅቱ አታልፍምእመኑኝ
@meseretmola1330
@meseretmola1330 Жыл бұрын
መናፍቅ አይዘፍንም ይዘምራል እንጂ አይዞሽ
@Yorda697
@Yorda697 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️u guys so amazing keep going
@tewdrosmalkamu7582
@tewdrosmalkamu7582 Жыл бұрын
i hav not simple words expressed it is good girl
@NetsanetDarihun
@NetsanetDarihun Жыл бұрын
She is so amazing
@senyyadgyenateyoutube.....176
@senyyadgyenateyoutube.....176 Жыл бұрын
bngarchen lay hultga edaly fan tv atefchwe nber meknyatum tekeklga sera selmyesru sektel kgonder lje ga chegre albet leylefu sel yetlachwe btam lba tv nwe yalmey gen yalt kebr kalbabsua jmero btly yamuzka merchawa wow endt edmetwekbt menle balgru idol bethje kzhe lba fana tv betwche bsemshe eyngadu nwe enj ahunm ayestushe berun gen hulam andga nshe ❤❤❤❤❤
@GuduGena-Media
@GuduGena-Media Жыл бұрын
gerie betam yeamral ketele
@gochemamo2766
@gochemamo2766 Жыл бұрын
በጣም ያምራል
@belaineshyalew3571
@belaineshyalew3571 Жыл бұрын
Good job 👍🙏🇪🇹🇪🇹💕
@lidacall2815
@lidacall2815 Жыл бұрын
ልጁ ዜማውን በሚደብር ሁኔታ ቀይሮታል
@werkiyetefera8035
@werkiyetefera8035 Жыл бұрын
Wooooow demtsh 👌👌👌👌🥰🥰🥰
@yitayalbantayehu4275
@yitayalbantayehu4275 Жыл бұрын
huletum ambesa nachew betam sertewal gin yesuan abeletachihu kezih lay
@SouthTube946
@SouthTube946 Жыл бұрын
ተገቢውን ክፍያ ያገኘች አይመስለኝም ፋና!!??
@extrachange8771
@extrachange8771 Жыл бұрын
ሙዚቃን የሚያሰድቡ ፎቶ አንሺዎች እንጂ ካሜራ ከምን እንደተሰራ የሚያዉቁ አይደሉም!! አብልቶ ያሳደጋቸዉን ረስተዉ "ፎቶ ሆነ እርስታቸዉ"😁 እንኳን ፊዴልን ቃል እን ረስተዉ😃👈👈
ኩኩን ያወዛወዘችው ያለምወርቅ
6:02
Fana Television
Рет қаралды 520 М.
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 2,8 МЛН
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 347 М.
ደረጄ ደገፋው የወሎ ልጅ#derejedegefaw
5:48
Getaneh Tsegaye
Рет қаралды 8 М.
ዳኞችን እምባ ያራጨችው ያለም ወርቅ ጀምበሩ
5:23
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 2,8 МЛН