KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አንቀፅ 39 - Ethiopian Movie Ankets 39 - 2020 ሙሉፊልም
1:32:28
سورة البقرة كاملة رقية للبيت وعلاج للسحر تلاوة تريح القلب وتشرح الصدر - علاء عقل Sourate Al-Baqara
3:59:05
it takes two to tango 💃🏻🕺🏻
00:18
когда достали одноклассники!
00:49
MOM TURNED THE NOODLES PINK😱
00:31
100😭🎉 #thankyou
00:28
ያላረገው ሙሉ ፊልም Yaleregew full Ethiopian film 2022
Рет қаралды 236,992
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 773 М.
Sodere TV
Жыл бұрын
ያላረገው ሙሉ ፊልም Yaleregew full Ethiopian film 2022
Пікірлер: 320
@msratmm365
Жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል ከስደት መለስ መታመታውን የመዳም ቅመሞች ያርግልሽ በሉኝ
@martabelay8632
Жыл бұрын
Egnanm chmr yargln Amen Amen Amen Amen 🙏
@alhemdulilaalekulihelyareb2017
Жыл бұрын
ለሁላችንም
@user-ey9lx3bd2m
Жыл бұрын
በጣም አሪፍ አሰተማሪ ፊልም ነው ለሁሉም ነገር ትግሰት ያሰፈልጋል 😘የሱሪው ነገር ግን በጣም ነው ያሳቀኝ😆😆😆
@muhanbednadan4974
Жыл бұрын
ሞትሁ በሣቅ😂😂😂❤
@gojameabebe2185
Жыл бұрын
ዮሴፍ ያለበት ፊልም፡ስወደው ማሪያምን ደግሞኮ ሲችልበት የዚህስ ይለያል በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ዮሴፍየ
@user-kc8hn5so1d
Жыл бұрын
ስወዳቸው❤️❤️ ቴዲንና ቴዲን ጋሸን በጣም ምርጥ ፍልምነው ለገባው ሰው ትምርት አለው በሳቅ🤣 ነው የጨረስኩት🤣 ቀጥሉበት
@user-qt7qs3ly8j
Жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ቀላል
@helentube4131
Жыл бұрын
ሁለቱ ወንዶችን የምታደንቋቼው
@user-ue6ct1sq9u
Жыл бұрын
ማንናማንን
@helentube4131
Жыл бұрын
@@user-ue6ct1sq9u ፕፕ ላይ ያለው
@user-ue6ct1sq9u
Жыл бұрын
@@helentube4131 እውይ ዩሴፍ ስወደውኮ
@user-ue6ct1sq9u
Жыл бұрын
@@helentube4131 ይለያልኮ ሲችል
@addisayeleaddisayele8398
Жыл бұрын
Ereee ene
@zhsh3178
Жыл бұрын
ቅዳሴው በጣም ደስይላል በርቱ እግዛቤ ይመስገን
@user-uv1pd8wo1o
Жыл бұрын
ሁላችሁም ጣም ነው ደስ ያሰኛችሁኝ ቴዳ ግን ይለያል የኔ ውድድ🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂😂😂በርቱ
@saramekryow6369
Жыл бұрын
በጣም አስተማርነው እናመስግናለን ይህ በይበልጥ እንድንማር መምህር ተስፈየ ገጠመኝ ላይኝ እንገናኝ
@user-xm7jh1tv7q
Жыл бұрын
አደም ቀን ፊልም ጨረሸ አላይም ግን ይሄ ልጅ በያለበት ፊልም ጨረሸ አያለሁ ልጅ ዬናስ ደስ የምትል ልጅ 🇪🇹♥️
@maremasnedw8215
Жыл бұрын
😃😃😃😃😃ብዙጊዜ ፊልም የሚያሳዝን ነበር የማየው የዛሬው ሽት አስጨራሽነው የሡሪው ነገርስ
@user-yz5rs1bp3q
Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@sofylasofyla9400
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@yeabsera2784
Жыл бұрын
ያ ሁሉ😂😂😂😂😂😂
@fghf5130
Жыл бұрын
ላገባህ ነበር በቃ ተውኩት😂😂😂😂
@jamalkenzu5188
Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@bfiker7097
Жыл бұрын
አቤት ሁለቲንም ሰወዳቸው ቴዳን እና ዮሴፍን🥰🥰🥰❤️🥰🥰🥰❤️
@Setotaye2024
Жыл бұрын
ትምህርት ሰጪ ፍልም,አከራይ የዋህ የሰወ ችግር የሚገባቸወ አዛኝ አባት❤️ጎረባቱም ሁሌም ቢጣሉ መልካም እና አሳቢ❤️እንዲህ ነን እኛ ከተረዳዳን ሳይቸግረን በሰላም እንኖራለን። የሰው ልጅ ችግሩ ብዙ ነወ ለሰው ካማከረው ብዙ ነገር ያተርፋል☝🏽 ጉዋደኛ በተቻለው መጠን ማስታረቅ ካልህነ በፍቅረኞች መሀል አለመግባት በተለይ ሴቶች☝🏽 እናመሰግናለን🙏🏾❤️
@ranarr6788
Жыл бұрын
በጣም ነዉ ያሳቀኝ ደስ ይላል
@eyu4059
Жыл бұрын
በሳቅ ነው የጨረስሁት የገረመኝ ውጭ ወጥቶ ሲያወራው እንደ ሰው 🤣🤣🤣
@hawiiyeshawalij5515
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😪😬😜
@user-xn3ir6gs3n
Жыл бұрын
ኮሜንቶች ያስቃል ብለዋል እሲልየው ደስ አይለኝም ታላነበብኩ
@tesfuteshoma6649
Жыл бұрын
besak new ycrskute betam asetmari new bertu enamsegn alen 👍👍👍
@user-bl2np8wu4g
Жыл бұрын
ወይኔ ክክክክክክክ የቁምሳጥኑን ልብስ ለብሶት ነው ያደርው
@rahelkassa4997subscribe
Жыл бұрын
በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ፊልም ነዉ ያላያቹ ባለ ትዳራሞች እዲሁም ወደ ትዳር የምታኮቦኩቡ ማየት አለባቹ
@titki
Жыл бұрын
😂😂😂🤭
@effortmedia3337
Жыл бұрын
ተይ እንጅ sweetheart
@rahelkassa4997subscribe
Жыл бұрын
@@titki ያስቃል ኮሜቴ
@rahelkassa4997subscribe
Жыл бұрын
@@titki ምኑን ልተወዉ
@user-jv7ug1rs1g
Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ቀማንነታቸው ለሚገደሉ ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭
@tirifusgdy4776
Жыл бұрын
ፍትህ ሰጩ ፈጣሪ ነው ፈጣሪ ይርዳን እጂ💔😭😭😭😭😭😭
@Setotaye2024
Жыл бұрын
ቀማንነታቸው ማለት ምን ማለት ነው?😁
@ssamirh3584
Жыл бұрын
@@Setotaye2024 ከማንነታቸው ለማለት ነው ሁቢ
@kokikokiy5008
Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ይቀጥሉበት
@mulefaf8664
Жыл бұрын
በቁመር ነው ወይ የታበለኸው አላለም ቴካዌም ቢሆን አስገርዛለሁ አላለም ወይኔ የግርዛቱ ፓርት ኧረ በሳቅ ገዳሉኝ😂😂😂😂😂😂😂😭
@hfhjgfyfhjf1774
Жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው
@tube2701
Жыл бұрын
በጣም ያስተምራል ቀጥሉበት
@user-lb7ye4xy1l
Жыл бұрын
ጆሲየ ምነለ በፊልም እንኳን አፍቅሪህ ብሰራ ምን ትላለህ ሀሀሀሀ ኮሜንቶች ሰከን በሉ እዳትወድቁ
@abebaabraham8227
Жыл бұрын
Yosiye & Teddy enante yemtiserut sira hulem feta yemitaderg new. Enameseginalen
@helentube4131
Жыл бұрын
Uuuuffffffff esikahun sokeka neber yezarew filem gin wow betam Arif filem new enameseginalen
@user-ys3sc8sv5i
Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነዉ ቀጥሉበት ዋዉ
@user-lb7ye4xy1l
Жыл бұрын
ሀሪፍ ፊልም ነዉ እዩት ኮሜንቶች
@gogogogo742
Жыл бұрын
😆😆😆😆😆ዋው ደስ የሚል ፊልም እናመሰግናለን ውዶች👍👍👍👍👍👍👍
@dhdjj5980
Жыл бұрын
ብጣዕሚ ደስ ዝብል ፊልሚ እዩ ።🍂🍂🍂🍂❤❤❤❤❤❤❤
@user-fafi
Жыл бұрын
ዮሴፍ ያለበት ፊልም ደስ ይለኛል 😁😁😁😁😁😁
@bestebeste448
Жыл бұрын
ለኔም
@beti5918
Жыл бұрын
😂😂
@mustariyaaabdii9560
Жыл бұрын
me to 🤭🤭
@beti5918
Жыл бұрын
@@mustariyaaabdii9560 ምነው
@user-iv3jp2hs6p
Жыл бұрын
እረ ወገን ከዚህ ልጅ የሆነ ነገር ሳይጠልፈኝ አልቀረም እሱ ያለበትን ፊልም አሳድጀነዉ የማየዉ ኡኡኡኡኡኡኡ😥😥😂😂😂😂💖💖💖💖
@etfkr9557
Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ቅዳሴው ደስ ሲል ሀገሬ ያለሁ መሰልኝ 💕
@zahrahassan2312
Жыл бұрын
ኧረ ጥሩ አከራይ ናቸው አባባ የአሁን አከራይ ልጅ ካላቹ አይሆንም ሽትቤት ይሞላል ይላሉ አባባ ደሞ ውለዱ ላይ በላይ ቤቱን ሙሉት ብለው ይመክራሉ ወይስ ድራማነው ብለው ነው😂😂😂😂😂
@EKRAM357
Жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው
@senayttube2887
Жыл бұрын
ሰላም ለገራችን ለህዝባችን ይሁን ፊልሙ አሪፍ ይመስላል
@helentube4131
Жыл бұрын
ቴዲ ያለበት ፊልም ወስጤ ነው
@mesaratmesi3042
Жыл бұрын
ዋው አሪፍ ስራ ነው
@zedtube2229
Жыл бұрын
ስጨርስ እኮምታለሁ ♥
@user-de8jl7bc6o
Жыл бұрын
በጣም ያስቃል😂😂😂 በርቱ ያስተምራል
@edenhabeshakemis192
Жыл бұрын
yena wudi mahiya kanich bezu enetebkalen berechelign gobz ❤️
@tesfomtesfamikael4095
10 ай бұрын
Ww educational film good job
@kidspathmedia5759
Жыл бұрын
90 ዎቹን ሚያስታውሱን ተረቶች በአማረኛ ለልጆች አዝናኝና አስደናቂ ልጆች ሚታዩበት media
@seidmubarekseid2278
Жыл бұрын
Yemer dass yelale 10q betam Yasekale ...
@jamilahamizahamza7447
Жыл бұрын
dasi yilali bartu❤❤
@Nebiha574
Жыл бұрын
በጣም ያዝናናል
@sarahsahle2133
Жыл бұрын
አሪፍ ፌልም
@user-ku8ny8id2v
Жыл бұрын
እረ በሳቅ😁😁😁ቆንጆ ነው❤
@qweasf2769
Жыл бұрын
አሪፍኘው
@ekiramhedira5279
Жыл бұрын
ዮሲ ፊልሞችህን ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን
@user-rb5qe6gq2j
8 ай бұрын
😅😅😅😅😅ሁሉም ሰው ነው የሚወደው እግዚአብሔር ለሁላችንም እግዚአብሔር የሰው መውደድ ስጠን
@ghstorchghstorch5706
Жыл бұрын
ነፈርኩ በሳቅ😂😂😂😂😁😁😁😁😀😀😀🤗🤗😇😇😅
@user-pf7zi5uq3q
Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም
@abayinesh.abraham9905
Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አይዞ፤ዉንድሜ
@mershacute5117
Жыл бұрын
ዋውነው ዋዉበዬ አለሁ
@binetamirte5758
Жыл бұрын
Egizabiheri hoyi Ethiopian asibati🙏
@toybaseid4072
Жыл бұрын
ወይኔ እሄን ፊልም በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈ትልቁ አቡሽ አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ነፈርኩ በሳቅ ወይኔ😅😅😅😅😅😅😅😅አታዋርደኝ ትልቁ ሰውይ ሳይገረዝ🙈🙈🙈🙈
@beti5918
Жыл бұрын
Good
@user-li8se8dt5u
Жыл бұрын
ወንድሜ ነህ ሙሉ ፊልም ልቀቁት በጉጉት እየጠበቅን ነው
@user-li8se8dt5u
Жыл бұрын
አውነት ነው
@user-yd2mf8sl4j
Жыл бұрын
እሽ በቅርቡ
@gojameabebe2185
Жыл бұрын
እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ሆ የሱሪው ነገር እና ግርዛቱ እህ አቦ ይመቻችሁክክክክክክክክ
@user-oh4fi8oi4i
Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ☝ነገር ግን አዋቂ ተብዬው አላዋቂ የዳቢሎስ ስራ አስፈጻሚ መሆኑ ይታወቅልኝ እግዚአብሔር ይገስጸው ስንቱን አጣመመ
@marrymekdi4436
Жыл бұрын
ክክክክክክ ነቅየወ ወስጄ ቴካዌ አስደርገዋል አላለም 😀😀😀😀
@fefefefe333
Жыл бұрын
ኮመቶች እረ በሳቅ😂😂😂😂😄😄😄😄😄😜😜😜😜🤣🤣🤣🤣🤣🤗
@memebakla378
Жыл бұрын
ዘና ያደረጋል በረቱ ልን እናመሰግናለን
@saratsegay6095
Жыл бұрын
👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️Des Yelal Betam!!!🇪🇷
@Hapy457
Жыл бұрын
ይህማ የሚያስደንቅ ነው 😁😁 የጓደኛየ ወንድም በ ፳፯ አመቱ ነዉ የተገረዘዉ 😁😁 በባህል ነዉኮ ደግሞ🙆😁 ያኔ የሳቅነዉ ሳቅ😁😁 ፊልሙ ለኔ ተመችቶኛል
@amsalselassie6773
Жыл бұрын
አሁን ገና ለየት ያለ ፊልም
@gelilaseyoum6681
Жыл бұрын
Techekachko emimeles sew migbaba guadegna yagatimegn tolo kemiyakorf sew yisewuregn Arif film
@heluhabsha8110
Жыл бұрын
Wawa aref tarke naw dase yilale bartuln
@CECObhur
Жыл бұрын
Tknsh kt yatechu almeselachu tedo kehual Kefit be gira be kegn alalem
@helentube4131
Жыл бұрын
Ewnet yemadame eruz diben alalem meslachu 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@natnaelkinde7826
Жыл бұрын
ወይ ቴዶ እና አባባ 🤣🤣🤣🤣
@titki
Жыл бұрын
ጭቅሎ ቲመቸኛሌ 🥰
@sawa8227
Жыл бұрын
Wow wow
@user-qm9tl8wh6c
Жыл бұрын
ወላሂ በሳቅ ሞትኩኝ 😄😄😄😄ቴካውይ 😆😆
@aynalem3830
Жыл бұрын
Kadasiw des sila Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan
@uaeuae9553
Жыл бұрын
ሥወዳችሁ😘😘😘
@emuabubekirtube9148
Жыл бұрын
የሱሪው ነገር ወይኔ 😃😃😃😃😃
@qonjo6613
Жыл бұрын
2ቱም ቴዲዉች አሉ 👍
@zufangetahun9464
Жыл бұрын
ወይ የማርያምን ቅዳሴ ሥሠማ እነደት ደሥ እደሚለኝ
@dubai1280
Жыл бұрын
ቆይ ከቆመለት ከመዉጣት ከመተኛት ለምን አያረግም ዝብሎ ኡኡኡ ክክክ
@user-rb5qe6gq2j
8 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@kidesteile3284
Жыл бұрын
Ya yosep adnkwoch geb geb belu.
@kerya5102
Жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም ነው🤣🤣🤣🤣🙏
@user-uo3re1hc2m
Жыл бұрын
እኔ ነቅየ ወስጀ ቴካውይ አስገርዘው አለሁ አላለም ክክክክክክክክ
@user-ll4zt9rn1q
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@kalba4679
Жыл бұрын
ፍትሕ ለወገኖቻችን
@djaru4957
Жыл бұрын
ገና ስጀምረ ፊልም ዘጋኝ ዘጋኝ😨
@mihrettesfa7550
Жыл бұрын
ወይኔ አደከማቹኝ በሳቅ 😂😂😂😂
@zolzol7995
Жыл бұрын
ሰላም ቴዶ ትመቸኛለሕ በልበላው
@genettube1107
Жыл бұрын
የዛሬው ደግሞ ጫን ያለ ነው ወኔ በሳቅ 😁😁😁
@suzannategegne6555
Жыл бұрын
በጣም የሚደብር ነው ከልጆቼ ጋር ላየው አልቻልኩም
@zs7735
Жыл бұрын
Kkkkkkkk min chigir alew tesabisibachu eyu
@user-xn3ir6gs3n
Жыл бұрын
ክክክክክ ለልጂ አይሆሆንም
@user-gx1pc5nz7i
Жыл бұрын
አችም መገረዝ አማረሽ አላለም ወይኔ በሳቅ ሞትኩ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@seadamohammed8496
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ያዝናናል እፍፍፍ ሆዴቆሰለ በሳቅ
@minewerabdulwahid1303
Жыл бұрын
የማይመጥን በጣም የሚያስጠላ ነው
@user-tx6sl5ml4v
Жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም😂😂😂😂
@titki
Жыл бұрын
እሙ ምኑ ደስ ይላል 😂😂😂😂ከበድ ነው
@mrvip5025
Жыл бұрын
Eneme. Tedye Yelbte. Felme Bethme new Des Yemelge.
@user-wk8sd7nn9r
Жыл бұрын
ትልቁ ማሙሽ ወይኔ ዛሬ በሳቅ 🤣🤣🤣
@user-lj8tu4ct1j
Жыл бұрын
ጌታን በሳቅ ጀምረ በሳቅ ጨረስኩ😂😂😂😂🙈🙈🙈
@redatedabdullah4805
Жыл бұрын
አሪፍነው😂😂😂
@sifenshume7726
Жыл бұрын
ወይ ቴዶ ያልተገረዘ huuuuuu ትንሹ ማሙሽ ክክክክክ ዛሬ በሳቅ ሆዴን አሰመማቹኝ ጆስዬ ስወድህ እኮ ይመቻችሁ እኔ ምለው ያልገባኝ ካልተገረዘ አይሰራም እንዴ እቃው😬😬😬
@anaabab188
Жыл бұрын
አይሰራም ለዚያ አይደለም አሰንዴ ወንዶች የሚገረዙት
@user-is4nj8wm2f
Жыл бұрын
Bohal ayten nkomtawlen
@jamelajamela4169
Жыл бұрын
🤗🤗🤗
@chuchumike3286
Жыл бұрын
እኔ በጣም ንውያሳቀኝበተለይ ቴዲ እር ኡኡ😂😂😂
1:32:28
አንቀፅ 39 - Ethiopian Movie Ankets 39 - 2020 ሙሉፊልም
Arada Movies
Рет қаралды 1,9 МЛН
3:59:05
سورة البقرة كاملة رقية للبيت وعلاج للسحر تلاوة تريح القلب وتشرح الصدر - علاء عقل Sourate Al-Baqara
أنا مسلم - I'm a Muslim
Рет қаралды 10 МЛН
00:18
it takes two to tango 💃🏻🕺🏻
Zach King
Рет қаралды 30 МЛН
00:49
когда достали одноклассники!
БРУНО
Рет қаралды 3,5 МЛН
00:31
MOM TURNED THE NOODLES PINK😱
JULI_PROETO
Рет қаралды 14 МЛН
00:28
100😭🎉 #thankyou
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 39 МЛН
1:20:41
ከእኔ ጋር ብቻ ሙሉ ፊልም KeEne Gar Bicha full Ethiopian film 2022
Sodere TV
Рет қаралды 288 М.
1:20:55
እጄ ላይ ሙሉ ፊልም Eje Lay full Ethiopian movie 2022
Sodere TV
Рет қаралды 130 М.
1:17:01
Anchor Media የ35 ደቂቃ ቅጥፈትና ውሸት - የአብይ አህመድ ንግግር ሲፈተሽ
Anchor Media
Рет қаралды 4,4 М.
1:30:40
Fenji Wereda - Ethiopian Film #ethiopia #ethiopianmovie
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 565 М.
6:14
Tamene Mekonen / Wollo Borena Culture / Tebechisa / ታመነ መኮነን / የወሎ ቦረና ተበቺሳ ባህል Full Clip
#Mejen Tube / መጀን ቲዩብ
Рет қаралды 27 М.
1:35:30
የጨዋ ልጅ አዲስ አማርኛ ሙሉ ፊልም ።Yechewa Lij - Ethiopian full Movie 2021 film.
Sunshine Media
Рет қаралды 945 М.
17:45
የህወሓትን ሃብት የሚነጥቀው አዋጅ፣ ሪፐብሊካን ጋርድና የከተሞች ውጊያ፣ የሙስጠፋ 100ሺ ዶላር፣ የቤተክርስቲያኗ ቃጠሎና አቡነ ሉቃስ፣ አዛዡ ተገደሉ| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 138 М.
8:42
ዳጊ መልስ ሰጠች/እውነት ተፋተዋለል??/dagmawit tsehaye /samson tadesse/ebs/seifu on ebs
Ethiopian Artist Fans
Рет қаралды 1,6 М.
10:49
Ethiopia - ከመልቀቅያው ጀርባ ሰነድ ተገኘ! | እቃቸውን ጭነው ከኤምባሲ ወጡ! | “ብቻዬን ቆምያለሁ”
Feta Daily
Рет қаралды 211 М.
20:02
Ethiopia | Ethiopian News ከመሸ ሰበር መረጃ ተሰማ II ዶIር አብይ በደ.ኮሪያ ሰርፕራይዝድ ተደረጉ II ያልጠበቁት ሲሳይ አገኙ
Addis Media አዲስ ሚዲያ
Рет қаралды 18 М.
1:00
Что если #тест #обзор
Orion
Рет қаралды 2,6 МЛН
0:20
Как поменялась мода на летние шорты😅💀
ВЕРА ВОЛЬТ
Рет қаралды 9 МЛН
0:37
小丑和路飞竟然这样对天使。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 3,6 МЛН
21:57
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 6 СЕРИЯ
Inter Production
Рет қаралды 437 М.
0:14
As aventuras de Tatá e Decinho 275
Tammy e Sarayva
Рет қаралды 4,6 МЛН
0:52
Мужчина сдержал своё слово 💪 #фильмы #моменты #сериал
Viper Lover
Рет қаралды 3,2 МЛН
0:12
everything turned out to be not as it seems… 🤭👀
Viktoria Meyer
Рет қаралды 13 МЛН