Рет қаралды 2,069
Ethiopian Artificial Intelligence Institute
በማዕድን ዘርፍ ምርምር ላይ ያሉ እንዲሁም ጥቅም ላይ የዋሉ በርካታ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ወይም የሰው ሰራሽ አስተውሎት ውጤቶችን ኩባንያዎች ማዕድን በማውጣት ሂደቱ እየገጠማቸው ያለውን ተግዳሮት መፍቻ ቁልፍ አርገውታል፡፡ #Ethiopia #ArtificialIntelligence #Mining #Technology