Рет қаралды 1,441
🔥 Ethiopia's comedy film industry is booming! 🔥
In this video, we unveil the Top 10 Ethiopian comedy movies as voted on by 50 people in our viewer survey. Prepare for side-splitting laughter as we explore iconic films such as Ye Wendoch Guday, Felashaw, Zemecha Dingl Filega, Addisu Sew, Ye Fikr ABCD, FBI, Yarefede Arada, Balekelem Hilmoch, Mefenkle Setoch, and Netsa Tigl. Starring some of Ethiopia's biggest comedic talents including Kassahun Fiseha Mandela, Tariku Birhanu Baba, Shewaferaw Desalegn, Alemsged, and Solomon Muhe, these films are sure to have you rolling on the floor. Discover the #1 comedy movie - watch until the end!
🔥10 የምንጊዜም ምርጥ ኮሜዲ ፊልሞች🔥
ለ 50 ሰዎች ባቀረብነው ጥያቄ መሠረት የምንጊዜም ምርጥ 10 አማሪኛ ኮሜዲ ፊልሞች በደረጃ አስቀምጠናል።በዝርዝሩም ሁሉም ከሚወደው የወንዶች ጉዳይ በሳቅ እስከሚገለው የፍቅር ABCD እንዲሁም ካሳሁን ፍስሃ ማንዴላ የተሳተፈባቸው እነደ ባለ ቀለም ህልሞች, ፈላሻው, አዲሱ ሰው አይነት ፊልሞች በተጨማሪም አልመሰገድ የሰራበት ዘመቻ ድንግል ፍለጋ, ሸዋፈራው ደሳለኝ ያለበት ያረፈደ አራዳ, ደረጀ ሀይሌን ጨምሮ ብዙ እውቅ ተዋንያንን ያጣመረው መፈንቅለ ሴቶች, ነፃነት ወርቅነህ የደመቀበት ኤፍ ቢ አይ ሌሎች በዝርዝሩ የተካተቱ ፊልሞች ናቸው። እስከ ቪዲዮው ፍፃሜ በመከታተል የትኛው ፊልም አንደኛ ላይ እንደተቀመጠ ታዩ ዘንድ ግብዣችን
#EthiopianComedyFilms #EthiopianCinema #BestEthiopianMovies #ComedyMovies #Top10List #YeWendochGuday #Felashaw #ZemechaDinglFilega #Addisu #YeFikrABCD #FBI #YarefedeArada #BalekelemHilmoch #MefenkleSetoch #NetsaTigl #KassahunFisehaMandela #TarikuBirhanuBaba #ShewaferawDesalegn #Alemsged #SolomonMuhe