የምንጠላሽ ጉረኛ ስለምትመስይ ነወ ላላችሁኝ😍

  Рет қаралды 22,283

SEADI & ALI TUBE

SEADI & ALI TUBE

Күн бұрын

እንኳን ወደቻናላችን (Seadi&alitube) መጣችሁ! አስተማሪ እና አዝናኝ የሆኑ ነገሮችን ወደ እናንተ እናደርሳለን ቤተሰባችን ስለሆኑም እናመሰግናለን!
ሳውዲአረብያ, ስጦታ, yetbitube, yetbi yube, habeshadrama, የተቢ ቱብ, ጀማልቲክቶክ, ሰአዳ እና አሊ, ab tube, ዛሬቤታችንን, donkeyyoutube, በጣምአምሯል, aliprank, abiyahmedali, hopeethiopiamusic, marketube, ethiopia, ethiopiaprank, seadialitube, ልጄን ፕራንክ አደረኳት, ሳሊ ማርኬት, feta daily, የተቢ ቲዩብ, ዛሬተዝናናን, seifu on ebs, donkey youtube, ያልታሰበነገር, mywife, minewu shewatube, seadisurpriseማርቆስአብርሽ ቲዩብdonkey tubenahom records incfegegita react#aletubeethiopiantiktokከአረብ ሀገር ስትመለስ ባሏእናቴን ሰርፕራይዝ #seadialitube #ሰአዳእነአአሊማዘዝትችላላችሁamharictiktokገ
telegram join t.me/seadialitube
Donkeytube,Ethiopianews,Ethiopiazena,Fetadaily,Gojamginder,Wollotube,Zemenekase,ab tube አብርሽ ቱዩብ today,dink lijoch,donkey tube,eshetu melese,ethio amhara fano,ethio forum,ethio forum ኢትዮ ፎረም,ethiopian drama,habesha dance,tha voice of amhra,መረጃ,ሙስሊም,ሰበርመተመረጃ,ሰበርዜና,ሳአዳእናአሊ,ብልፅግና,ታገቱ,ትኩስመረጃ,አማራ ክልል ወቅታዊ ዛሬ,አማራሸኔ,አማራክልል,አቤልብርሃኑ,አብይአህመድ,አኢትዮጵያ,አኢትዮጵያዜና,ኢስላም,ኢትዮ 360 ሚዲያ,ኢትዮጵያሙስሊም,ኦሮምያወለጋ,ኦሮሞመንገስት,ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ,ወሎጦርነት,ዜናአዲስ,ድንቅ ልጆች,ዶንኪቱቡ

Пікірлер
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 2 ай бұрын
አረ እንወድሻለን የሚጠሉሽ ማስመሰል ስለማችይ ነው እህታችን ጀግና ነሽ
@ሠአዳአብዱ-ቨ3ዐ
@ሠአዳአብዱ-ቨ3ዐ 2 ай бұрын
ለሠውልጅ ሀብትና ንብረቱ ጤና ብቻ በቂ ነው ጤና ካለ ሁሉም ነገር አለ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ❤
@maryamhusain4106
@maryamhusain4106 2 ай бұрын
ቤትሺን ስታሳይ በጣም ምግብ ስሰሪ ንፅህናሺን ስወድልሺ ቢስሚላህ ማሻአላህ
@lubabalubaba-lq4cl
@lubabalubaba-lq4cl 2 ай бұрын
ኤወላ አላህይጨምርላት
@እሙረያንሀገሬንወዳድ
@እሙረያንሀገሬንወዳድ 2 ай бұрын
ኤላ ወላ የኔ ቅመም የሚሳደቡትኮ ቀናተኞች የሰውን መለወጥ የማይወዱ ናቸው ሀሲዶች ምቀኞች አላህ ይጠብቀን
@maryamhusain4106
@maryamhusain4106 2 ай бұрын
@እሙረያንሀገሬንወዳድ ኢ ወላ አላህ ይጠብቀን ከምቀኛ ኡሙ ረያን
@ዚነትአህመድ-ጐ3ነ
@ዚነትአህመድ-ጐ3ነ 2 ай бұрын
ደምሬኝ
@tube703
@tube703 2 ай бұрын
የምቀኑ ሠወች ናቸው ሚጠሉሽ አንቺ ምርጥ ልጅ ነሽ ሚድያ ላይ እስካየንሽ ድረስ ጀግና ነሽ ለቤትሽ ወላ
@ዚነትአህመድ-ጐ3ነ
@ዚነትአህመድ-ጐ3ነ 2 ай бұрын
ደምሬኝ
@ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ
@ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ 2 ай бұрын
ሰዎች ብዙ ይሏታል ለሷ ተመችቷታል ስአድዬ በርች ሰው ሲሰራ ምቀኛው ብዙነው እኔም እዳች ነኝ ❤❤❤🎉🎉
@LubabaYmam
@LubabaYmam 2 ай бұрын
ውደ ደምሪኝ❤
@ዚነትአህመድ-ጐ3ነ
@ዚነትአህመድ-ጐ3ነ 2 ай бұрын
ደምሬኝማሬ
@Mmkk-e2o
@Mmkk-e2o 2 ай бұрын
ዳሀ ማለት ኢማን የለለዉ ነዉ?
@rabeaAhmed-r3q
@rabeaAhmed-r3q 2 ай бұрын
ትክክል ❤❤❤
@oumumusab5182
@oumumusab5182 2 ай бұрын
ሳህ
@gjgjgbjgjg
@gjgjgbjgjg 2 ай бұрын
ሳህ
@ዚነትአህመድ-ጐ3ነ
@ዚነትአህመድ-ጐ3ነ 2 ай бұрын
ደምሬኝ ማሬ
@SemiraLawrf
@SemiraLawrf 2 ай бұрын
@@Mmkk-e2o ሳህ
@የወግድዋ
@የወግድዋ 2 ай бұрын
ሱብሀነላህ ወልሀምዱሊላ ወለኢላሀኢለላ ወላሁ አክበር❤❤
@Rukiya-ሪቾ
@Rukiya-ሪቾ 2 ай бұрын
ስዓዲዬ መጀመሪያ እኔ ሳኡዲ ካላችሁ ጀምሬ ነው ምክታተላችሁ አዲናቂሽ ነኝ የኔ ሴት አንቺ ጀግና ታታሪ ፍቅር የሆንሽ ልዩ ሴት ነሽ እኔ ብዙ ጊዜ ኮመንት አልልፅፍም ግን እክታተላለሁ ካቺ ብዙ ተምሪያለሁ እህቴ ስሚኝ ሰውኮ ስለሰው ማውራቱን አያቆምም ድሀም ብትሆኚ ሀብታምም ብትሆኚ ተመፃዳቂም ብትሆኚ ባትሆኚም ያወራሉ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ስራሺን እዬሰራሽ ትዳርሽን አክብረሽ ባልሽን አክብረሽ ልጆችሽን እያሳደግሽ ቤትሺን በስረዓት ምትመሪ ታታሪ ሴት ነሽ አላህ ይጨምርልሽ የሁሉም ሰው መነፀር አንድ አይደለም እንደ አርዓያ ለምንወስድሽ ሴትች አርዓያ ነሽ ጉራተኛ ለምትመስያቸውና ተመፃዳቂ አድርገው ለሚያዩሽ ሁኚ ችግር የለውም እንዳቺ መሆን ስላቃታቸው ነው እናም እህቴ በርቺ እኔ አላህ ፈቅዶልኝ ሀገሬ ስገባ ልክ እንዳቺ ነው መሆን ምፈልገው ኢንሻ አላህ በተረፈ ወዲሻለሁ የኔ ፍልቅልቅ👍👍👍💓🌹
@serjd9882
@serjd9882 2 ай бұрын
ሰአድዬ አግኝቶ ማጣት ነው እንጂ የሚያስጠላው ካመጣው።አቶ ማገኘት ፣መለወጥ፣ደስ ይላል ፣መስራት እየቻለ ሳይቀሳቀስ የሰውን መከጀል ነው የሚያስጠላው።ሳኡዲ ስለሄድሽ ለምን ታብራሪያለሽ።የሚጠሉሽ ሰዎች ብቁ ሆነሽ ስለተገኘሽ እና ለመቀየር ስለምትጥሪ ጀግና ስለሄንሽ ነው ።አብሽሪ ጉዞ ወደፊት።እኔ ለአሏህ ብዬ እወድሻለሁ።የኔ ቆንጆ አሏህ በዛብኝ አይልም ለምኒው በርቺ ስሪ
@الحمداللهعلىكلحاليارب-ح3م
@الحمداللهعلىكلحاليارب-ح3م 2 ай бұрын
ሣህ💞
@سعادةمحمد-ع8غ
@سعادةمحمد-ع8غ 2 ай бұрын
ከኢቱበር አደኛ ምርጥ ጠካራ ሴት ነሽ ስለሚቀኑብሽ ነው እህቴ ዝበያቸው ስራሽን ስሪ
@LubabaYmam
@LubabaYmam 2 ай бұрын
ውደ ደምሪኝ❤
@SuayFahjf
@SuayFahjf 2 ай бұрын
የኔ ጀግና በጣም ነው የምወድሽ። አልሀምዱሊላህ ዝም በያቸው ማሥመሠል ሥለማችይ ነው የሚጠሉሽ እኔ ገና ሣውድ እያለሽ ነው የምከታተልሽ እያዬንንሽ ነው ሥርተሽ የተቀያርሽው አላህ ይጨርምልሽ ልጆችሽንም ትዳርሽንም አላህ ይባርክልሽ
@jemila602
@jemila602 2 ай бұрын
ማሻአላ ናቼው ቤተሰቦችሺ ይሰራሉ በዛላይ ጥሩ ናቼው የህብረቱ ሱቅ የመጀመሪያ የቆረቆሩት እነሱ ናቼው አሙሞ ድምቅ አድርገዋታል ጋሼ ሰይድ ምርጥ አባት አላት ሰአድ
@እሙሙባረክየድሬዋ
@እሙሙባረክየድሬዋ 2 ай бұрын
ደምሪኝ
@SahidSahid-tk1vu
@SahidSahid-tk1vu 2 ай бұрын
ይገርማል የኔ ቢጤ እኔም አልግባባም ሰዎች እየኮራሁ እየመሰላቸው ይሸሹኛል
@solihabentmohammed3069
@solihabentmohammed3069 2 ай бұрын
ቅድብሽን ለምን ትቀለደቢያለሽ ረሱል ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም የምትቀነድብም የምትቀነደብም ተራግመዋል አላህን ፍሩ
@زوزوبتسعيد
@زوزوبتسعيد 2 ай бұрын
ለዉጥ መሆኑ ነዉ😂😂
@MaryamMaryam-w7n
@MaryamMaryam-w7n 2 ай бұрын
ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም ሷሂህ
@famileyyoutb5227
@famileyyoutb5227 2 ай бұрын
መላጨት እጂ ማስተካከል ችግር የለውም በቀለም ነው ያስተካከለችው በምላጪ አላጨችውም
@bintemuhammed2273
@bintemuhammed2273 Ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@RichWallo
@RichWallo 2 ай бұрын
ሰአድ አንች ጀግና ብርቱ ምርጥ ሴት ነሽ ለሰው ወሬ ቦታ አትስጭ ሰው ያልበላውን ያካል የራሳቸውን ረስተውት ነው ከየት እንዴ መጡ በርች አላህ ይጠብቅሽ ከነልጆችሽ ከነባልሽ
@Zehara9
@Zehara9 2 ай бұрын
ደምሪኝ እህት
@ZuzuRebi
@ZuzuRebi 2 ай бұрын
ሰአዲ ጀግናነሺ ዝም በያቸው የሴት ጠካራ ነሺ ማንንም አትስሚ❤❤❤
@እሙሙባረክየድሬዋ
@እሙሙባረክየድሬዋ 2 ай бұрын
ደምሪኝ
@ኡሙቲዩብ
@ኡሙቲዩብ 2 ай бұрын
ኡሙሙባርክ ደምርሺአለሁባለፍው መልሺ
@ሰሚራይቱብ1
@ሰሚራይቱብ1 2 ай бұрын
🎉🎉🎉👍👍👍
@ሰሚራይቱብ1
@ሰሚራይቱብ1 2 ай бұрын
​@@ኡሙቲዩብ❤❤❤🎉
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ዀ3ወ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ዀ3ወ 2 ай бұрын
ሰላመእግዚአብሔር ከሁላችንም ጋ ይሁን ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሁላችሃንም በክርስቶስ ፍቅር ሰላም እያልኩ እህታችን አንድ የምነግርሽ ነገር ያው ከኔ በላይ ብዘ እንደምታውቂ አምናለሁ ግን ደግሞ ምን አሉ ብለሽ አትኑሪ በተለይ የኛ ሰው ሱከፋሽ ከንፈር እየመጠጠ ያልፍሻል ግን በጣም ደግና የዋህ ሩህሩህ ሰዎችአሉ በብዛት ግን በእውነት ሀበሻ ትንሽ የሆነ ነገር ሲያይብሽ ባትኮሪ ኮርታ ተመፃድቃ ብዙ ነገር ነው የሚሉ አንች ብቻ ስራሽ ላይ አተኩሪ
@እሙረያን-ከ9ሸ
@እሙረያን-ከ9ሸ 2 ай бұрын
ዝበያቸዉሰአድየ. ጠካራነሺ. ሀቀኛነሺ. ማስመሰል. የለለብሺ. የገሬልጂ. የኔምቤተሰቦቺነጋደናቸዉ
@Alhamdulilah-dt1gf
@Alhamdulilah-dt1gf 2 ай бұрын
ሰአድ ዝበያቸው ጠንካራ ሴት ነሽ ❤❤ ስለሚቀኑብሽ ነው ጉዞ ወደፊት 🎉🎉 እኔም ባህሪየ ያንችጋ ይመሳሰላል❤
@هديهسعيد-ن3ع
@هديهسعيد-ن3ع 2 ай бұрын
ግን እኔ ብዙም አልከታተላሁ ግን ሳስብሽ ለቤትሽ የምሰሪ ባለሟያ ትመስሊኛለሽ በርች አላህ ይጠብቅሽ ❤
@zuzulove9763
@zuzulove9763 2 ай бұрын
አይ ሠአድ ቤተሠብ ያው የማሣድግ ሀላፊነት ብቻ ነው ከዛ ውጭ እራሥን መቻል ግድ ነው ምኞቴ ሠፊ ነው አላህ ያሣካልኝ
@tigistyoutubeyoutube12
@tigistyoutubeyoutube12 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ብቻ አይጥላ ሰው ጠላ አልጠላ ግድ አይሰጥም ዋናው ፍንጣሪን መፍራት ነው
@halimaomair3608
@halimaomair3608 2 ай бұрын
አሀንም እትፍረም ዛረም እይስድደነ እንችላለን በህድሽበት እረ እግር የስጠውን መስትያውቃል በጣም በጣም ገርኛእድችይለም ታውቅሽው ግን ልታውቀው እልችልሽም
@ህልሟንናፋቂዋ
@ህልሟንናፋቂዋ 2 ай бұрын
እኔ ግን ድሮ ጀምሬ ከመጀምሪያ ጀምሬ ነው ምከታተልሽ ምርጥ ሴት ጀግና ሤት ንፁህ ሴት ምርጥ እናት ምርጥ ሚስት ነሽ ለኔ ጀግና ሴት. ነሽ ማስመሰል ስለማትችይ እኮ ነው ሰው ሚጠላሽ ሰው ደሞ እንኳንም አንች ተራ ሰው ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምም ብዙ ተብለዋል እኔ ግን ለኔ ጀግና ነሽ የሀይቅ ልጅ ነኝ ስመጣ እዘይርሻለሁ እኔ ግን እጭጭ ያልኩ የደሀ ልጅ ነኝ ግን አላፍርበትም ከተሰራ ለውጥ አለ
@እኔለኔአለሁ
@እኔለኔአለሁ 2 ай бұрын
❤❤
@LubabaYmam
@LubabaYmam 2 ай бұрын
ውደ ደምሪኝ❤
@MADINAMadina-ko4rm
@MADINAMadina-ko4rm 2 ай бұрын
ሠአዲ አንቺን መሆን ያልቻሉናቸው የሚተቹሽ ዝምበያቸው ውዴ ለኔ ተምሳሌቴነሽ በርቺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HhgghhGghgh-es1bs
@HhgghhGghgh-es1bs 2 ай бұрын
እኔ እከታተልሽ አለሁ ግን አልኮምትም እና ግልፅ ስለሆሽ ስለማታስመስይ ነው ዝባያችዉ አች ጀግናነሽ ቤት አያያዝሽ ስፅዳትሽ ሁሉ ነገርሽ ማሻ አላህ
@Fatheya-b8n
@Fatheya-b8n 2 ай бұрын
ሰአዳ አቺና ረምላ ስወዳችሁ አለባበሳቹህ ትክክለኛ እስልምና ዉብናቹህ ዉቡች ናቹህ እና ሌላኛዉ አትጨነቂ ❤
@Almaz-h2p
@Almaz-h2p 2 ай бұрын
የኔ ው ዝበያቸው ሰው ስንባል የሰው ደስታ አያስደስተንም ሰአዲ አሊ በጣም ነው የምወዳችሁ ዝብለሽ ስራሸን ስሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 2 ай бұрын
❤❤❤❤እኔስ አልጠላሽም እውድሻለሁ ❤❤ ቆንጅዬ እራስሽን የጠበቅሽ ቤትሽ ፅዳት ጀግና ሴት ነሽ ማሻአላህ ዝምበያቸው
@shfeekshfeekgg4594
@shfeekshfeekgg4594 2 ай бұрын
አብሽሪ ውዴ የሰው ወሬ አትሥሚ ሰርቶ መቀየር ነውር አይዴለም አረብሀገር ያልሰራ የለም ቢኖርም ትንሽነው
@GhGh-b8y
@GhGh-b8y 2 ай бұрын
ሠአድየ የኔ ውድ ሁለየም እወድሻለሁ ከሁሉም ነገር አላህ አብዝቶ ይስጥሽ ብቻ አላህ ይጨምርልሽ አብሽር በርቺ❤❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌺🌺🌺💐💐💐
@HawahHawah-cc6wr
@HawahHawah-cc6wr 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ሰአድ በርች ሰው ብዙ ያወራል አትስሚያቸው ግን ቅንድብሽ ለም ትቀቢያለሽ ውበት ይበቃሻል
@umuhib
@umuhib 2 ай бұрын
ውዴ ጠክሪ ሁሉነገርሽን ለሚደያ ግልፅ አታድርጊ❤
@Zehara9
@Zehara9 2 ай бұрын
ደምሪኝ እህት
@KeyaMedia-yu1ob
@KeyaMedia-yu1ob 2 ай бұрын
በጣም ጀግና ነሽ ንጽናሽ ደስ ይላል የቤት አያያዝ😊❤❤❤❤❤❤
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 2 ай бұрын
እንወድሻለን ❤❤❤❤ ኢንሻአላህ ስመጣ ላገኝሽ እፈልጋለሁ ልጄ እና ቤቴ ከሜሴ ነዉ
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku 2 ай бұрын
እኔ ግን ደስ ትይኛለሽ የአጎቴ ልጅ ሁላ ነው የምመስልኝ😂❤
@PpPp-iv8hq
@PpPp-iv8hq 2 ай бұрын
ሰሀዳ እኔ አንቺን ሁሌ እዳደነኩሽና ጥሩ እደተመኘውልሽ ነው ለምን ቢባል አንቺ አይማኖት አትነኪ ዘር አትነኪ ሰው ላይ አደርሽ ስለዚ ምንም ምክንያት የለም አንቺን የሚጠላበት አንድ ቀን ብቻ ነው በኮሜንት የተቃወምኩሽ ክስተት ልጅሽ ጋር እየተቆጣሽ በሰራሽው ፊድዮ ብቻ ነው የተቃወምኩሽ በተረፈ አንቺ ሰርቶ መቀየርን ሰራ መስራትን ስለምታሳይን በጣም እናመሰግናለው
@Zehara9
@Zehara9 2 ай бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@እሙአብዱእረህማንወሎየዋ
@እሙአብዱእረህማንወሎየዋ 2 ай бұрын
እኔመቸም አልጠላሺም ለአሏህ ብየ አወዲሻለሁ አዲም ጥፋት የለብሺም ሁላችነም የገበሬልጆችነን በሳረቤት በዲጋ ጉልቻ በስራወሀ ነውያደግነው ኮሜቶች አታሺቃብጡ
@yutub8557
@yutub8557 2 ай бұрын
እኔ ደሞ ሳይሽ እራሱ ክፉ ነዉ የመስሊኝ ምክኒያቱም የምታሳያቸዉ አክቶች ነዉ
@ፎዚYouToube
@ፎዚYouToube 2 ай бұрын
ተምሳለትነሽ ጀግና ነሽ እህት አብሽሪ የተሻልሽ ያድርግሽ ማሻአላህ በሉ ተመልካቾችም
@Fatoommohammed-fq8jc
@Fatoommohammed-fq8jc 2 ай бұрын
ሰአድየ እኔ በጣም ደስ የምትይኝ ስርአትሽ በአላህ ላይ ያለሽ ጥንካሬ ማሻ አላህ በርች እህቴ አብሽሪ❤
@LubabaYmam
@LubabaYmam 2 ай бұрын
ውደ ደምሪኝ❤
@Aminatonlinemarket
@Aminatonlinemarket 2 ай бұрын
የብዙ ሰዉ መሰላል ነሽ እናቃለን በርቺ ሳአዲ
@hazizatasfaye8724
@hazizatasfaye8724 2 ай бұрын
ሳዲ ለኔ በጣም ምምምምምምም ጀግና ጠካራ ብልህ ፂዱ ባጠቃላይ አደኛ ነሺ የቀና ብዙ ያወራል ዝም በያቸው ልክነሺ የተሻለውን አዉንም ይጨምርልሺ እኔ በጣም ነው ማደቅሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@anshamohamed27
@anshamohamed27 2 ай бұрын
እኔ ራሱ ሰርቶ መለወጥን በተግባር ያሳየች ጀግና ነት ቅናት መጥፎ በሽታ ነው ሰአድየ ሁሌም ነው የምወድሽ ግን በባለፈው ደንግጨ ነበር ማለት እውነት እንደማይሆን ባቅም በዚህ መልኩ ደስ አላለኝም ነበር
@Fato-xp2qy
@Fato-xp2qy 2 ай бұрын
ሁላችንም ስደት ስንጀምር ጓደኛ አይተን ነው የመጣ ነው😂😂
@kamelabasher2751
@kamelabasher2751 2 ай бұрын
ሣህ
@Taph-y2x
@Taph-y2x 2 ай бұрын
እኔ ራሱ
@user-iq1wv3gg2t
@user-iq1wv3gg2t 2 ай бұрын
እኔም እታነቃለሁ ብየ ነዉ
@ToybaT-i9s
@ToybaT-i9s 2 ай бұрын
ተኳኩለሺ ደቄትሺን ሚድያ ላይ አትውጭ እቤትሺ ተሠተሬ ሰአድ ዱቂትሺን አትለቅለቂ አላህን ፉሬ
@Zehara9
@Zehara9 2 ай бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@ZeharaAyalew-x9j
@ZeharaAyalew-x9j 2 ай бұрын
Yekena bezu yaweral
@ዚነትአህመድ-ጐ3ነ
@ዚነትአህመድ-ጐ3ነ 2 ай бұрын
ደምሬኝ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ዀ3ወ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ዀ3ወ 2 ай бұрын
እንደ እርግብ የዋህ እንደ እባብ ብልህ ሁኑ ይባላልና እንደዛ ሁኝ የዋህነት ከፈጣሪ ይከፈልሻል ና
@belinhabeshabt1438
@belinhabeshabt1438 2 ай бұрын
አረ ዝም በየአቸሁ ምድረ ምቀኛ ቀንተዉ ነው መልስ አለ መስጠት ነው አንች ጎበዝ ሴት ነሽ ይመቺሽ ዉድድድድድ ❤❤❤❤❤
@saedasaeda4287
@saedasaeda4287 2 ай бұрын
የጠላይጥላ እንዋድሻል ቅናትነው ዝበያቸው ሰአድ ❤ለመለወጥአየል በሰውሀገር የተሰደድነው ዝበያቸው
@መሬምሰ
@መሬምሰ 2 ай бұрын
ዋለይኩም ሰላም ሳአዲ ማሻአላህ ጀግና ነሽ ዝም በያቸው❤❤❤❤❤
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@mimigetnet9315
@mimigetnet9315 2 ай бұрын
ለማንም ምንም ማብራራት አይጠበቅብሺም እኮ ማማየ እራሺን የምታቂው እራስሺ ነሺ ሂወትሺን ኑሪ ሁሉን ለአላህ ተይው 👍❤
@halimaomair3608
@halimaomair3608 2 ай бұрын
ሀዳ እረሳሁም ነውድ እምትይው የከይር ያድርግልን ብጣም ተመፃድቅሽድ ይቀይልሽጅ
@ZuzuRebi
@ZuzuRebi 2 ай бұрын
ሰአዲ የሚወዱድ ደምሩኝ ውዶቸ እሲ አበረታቱኝ
@BirtukaneYouTube
@BirtukaneYouTube 2 ай бұрын
ደምሪኝ ልደምርሽ❤❤❤
@Jemilayoutube
@Jemilayoutube 2 ай бұрын
​@@BirtukaneKZbinኑእንደማፙር
@Semir71166
@Semir71166 2 ай бұрын
አረ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ የምቀኛ ወራ አትሰሚ❤❤
@ekramekram6901
@ekramekram6901 2 ай бұрын
ደግሞ ለፍታ ለምትኖረው ሂወት ይሄን ያህልሥም መሥጠት አሥፈላጊ ነውዴ አላህይጨምርልሽ እህቴ ❤❤❤
@እሙሙባረክየድሬዋ
@እሙሙባረክየድሬዋ 2 ай бұрын
ደምሪኝ
@ወሎየዋየአባቴቅምጥል
@ወሎየዋየአባቴቅምጥል 2 ай бұрын
እንወድሻለን ሡሡየ😂❤❤❤❤🎉ባለፈዉ ረምላን ስትሳደቢ ተናድጀብሸ ነበር አዉፍ በየሻለሁ አንችም
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@ኡሙቲዩብ
@ኡሙቲዩብ 2 ай бұрын
ደምርኝ እመልሳለሁ
@JdbdNduh
@JdbdNduh 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂አሁንም ጨመርሽልን. ጉራውን. 😂😂😂😂
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 2 ай бұрын
ደምሪኝማማ
@zenithyimam3223
@zenithyimam3223 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Madeena-in4cl
@Madeena-in4cl 2 ай бұрын
ጉራዉ ጨመረአሪሀሀሀሀሀሀ 😅😅😅😅😅😅
@የወግድዋ
@የወግድዋ 2 ай бұрын
የኔቆጅ አብሽሪ ከሰው አፍ ማንም አያርፍ ❤
@እሙሙባረክየድሬዋ
@እሙሙባረክየድሬዋ 2 ай бұрын
ደምሪኝ
@የወግድዋ
@የወግድዋ 2 ай бұрын
@እሙሙባረክየድሬዋ መልሽ ሰብ አረኩሽ ማሬ
@vghh6364
@vghh6364 2 ай бұрын
ዝብያችው ቅናትነው የኛሰው ሰው ሲለወጥ አይወድም።
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 2 ай бұрын
በትክክል ነሸ አህቴ አብሸሪ ጀግና አልሀምዱሊላህ
@SadaeSied
@SadaeSied 2 ай бұрын
አቺ ጀግና ነሻ❤❤❤ዝባያቸው
@rabiyesufiyoutube9826
@rabiyesufiyoutube9826 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ዝብለሺ እሺ በያቸው ሰአዲ ሲያጥሩ እዳ ሲረዝሙ እዳ
@emuuzeyf9341
@emuuzeyf9341 2 ай бұрын
መልስ አትስጭ ልዩ ሁልየም ውብ ሁኝ ሁሌም ከፍ በይ
@sayedahmada2620
@sayedahmada2620 2 ай бұрын
አለን።ሲሉማጣት።አለ።ሀብታምቤተሰብ።አላለቺም።አትመፃደቂ
@saudihosen8183
@saudihosen8183 2 ай бұрын
ሰአዲ ጎበዝ ጠንካራሴትነሽ ሰው ጠላሽ ወደደሽ ምንይጠቅሙሻል ይጎዱሻል
@argosalam5399
@argosalam5399 2 ай бұрын
የመስራባት ሰራተኛም ሰራተኛ ነው ይህ ቃል እደሌላ ቃላት አትዩት አታካብድ ኮመንተሬች አሊና ሳአድ ጥሩ ናቸው
@حضرمحمدسيد
@حضرمحمدسيد 2 ай бұрын
እኔ ካንቺ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ ዝም በያቸው አንቺ ጠካራ ጀግና በራስ መተማመንሽ መቶ በመቶ ያሰላም
@Zehara9
@Zehara9 2 ай бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@vip6526
@vip6526 2 ай бұрын
አትጨነቂ ለሠዉ ሠዉ ኮ ከባድ ነን ❤
@መካዉሴን
@መካዉሴን 2 ай бұрын
ዝበያቸዉ አችጀግናሴትነሺ የኛሰዉ ምቅኘነታቸዉ ነው የሚናግራቸዉ ባገኘ መቅናት ልምዳችንነዉ እኛበሾች
@LubabagoogleAhmied
@LubabagoogleAhmied 2 ай бұрын
የኔውድ አሏህይጠብቅሽ አላህይገዝሽ እወድሻለሁ የኔልእልት አብሽር ለበጓነው የኔእናት ምንአለች መሠለሽ ማርአይዴለሁ ሁሉአይወዴኝ አለች ከዚህበላይያለውግጥምይቅርባችሁ ወይምጨርሱት
@Tybatube
@Tybatube 2 ай бұрын
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😂😢
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 2 ай бұрын
እኔምለው ደሥእሚልሽንአቺታውቂያለሽግን በእንደዚህአአንዳ አገኘሁ አጣሁ በሚለው ነገርላይቪድወባትሰሪ እላለሁ ሁሉምባላህሥበብነውእምናገኛቸው
@በምኞት.......ጎዳናbemgnot
@በምኞት.......ጎዳናbemgnot 17 күн бұрын
አሊና ሠአድ ምረጥሠወችናችሁ ጠካራናችሁ
@fahedali632
@fahedali632 2 ай бұрын
አላህይስጥሽሰአዲ እኛምንም አላህይሙላልንነ ከስደት ይገላግለን❤❤❤❤
@BbB-wd7ll
@BbB-wd7ll 2 ай бұрын
የኔ ውድ ሰው የፈለገ ጠሩ ብሆኝም ሠው የሚለው አያጣም እና አብሽሪ አላሕ የጨምርልሽ ውዴ
@OnyyaTopya
@OnyyaTopya 2 ай бұрын
ዝበያቸው ወደዱሽ አልወደዱሽ አላህ ብቻ አይጥላሽ
@rozamar8197
@rozamar8197 2 ай бұрын
ሰአዲ አንች በጣም ጎበዝ ጀግና ነሽ ምቀኛ ብዙ ይላል
@ZinaZinn-g7q
@ZinaZinn-g7q 2 ай бұрын
ጉበዝ ነሺ ሠአዲ🥰🥰🥰
@AhhshdhSggshsg-xu7xq
@AhhshdhSggshsg-xu7xq 2 ай бұрын
ኧረ አቺ ጀግናነሺ እኛ ሀረብ ቤት ሁነን ልብስሺን ቀይሪ እያል ተቀየርሺ እኛ ቀረን ባሀርተኛ እዳጋዝን😅😅😅😅
@Tamara-k9m
@Tamara-k9m 2 ай бұрын
ዬዬመንን ነገር አይወራ 3 አመቴ ለዬመንነው እምሀውለው
@AhhshdhSggshsg-xu7xq
@AhhshdhSggshsg-xu7xq 2 ай бұрын
@@Tamara-k9m የኔ ቢጤ😢
@الل-ج9ف
@الل-ج9ف 2 ай бұрын
አች ዝብለሽ ስራሽን ስሪ መልስ በሰጠሽቁጥር ይብስ ትሳሳቻለሽ ለድልነው ማደግደግ እድለኛነሽ ኸላስ ባጭር ግዜ ውስጥ ተለውጠሻል ፈጣሪሽን አመስግኝ ወደሱ የሚያቃርቡሽነገሮችላይ አተኩሪ
@ZeibaHussan
@ZeibaHussan 2 ай бұрын
ምክረሺ ተመቸኚ 👍👍👍
@Asad-ir6gr
@Asad-ir6gr 2 ай бұрын
ማንም ምን ቢልሽ ቦታ አትስጭ ለማንም መልስ መስጠት አይጠበቅብሽም ራስሽን ራስሽ ታቂያለሽ
@Zehara9
@Zehara9 2 ай бұрын
ደምሪኝ እህት
@swaa3739
@swaa3739 2 ай бұрын
አዬ ኮሜቶች ሲሳደቡ ስታዩ ትሳደባላችሁ ሲመሰግኑ ስታዩ ታመሰግናላች ትክክል ፍረዱ
@Ahdu-y1z
@Ahdu-y1z 2 ай бұрын
ሰአዲ አች ጎበዝነሺ የኛሰው ችግር አለባችው❤❤❤❤❤❤
@Mdi-d6z
@Mdi-d6z 2 ай бұрын
አላህ ጨምሮ ይሥጥሽ ሠአድ ለኛም ይወፍቀን
@Hh-ov3nj
@Hh-ov3nj 2 ай бұрын
ሀብብት አብሽሬ አላህ ይጨምሪልሽ❤❤
@ኡሙቲዩብ
@ኡሙቲዩብ 2 ай бұрын
ደምርሺአለሁመልሺወዴ
@JemilaDesye
@JemilaDesye 2 ай бұрын
የኔዉድ ሥአድየ አብሸሐሪ ዉዴ ማንንም አትስሚ ዉዴ❤❤❤❤
@MekiyaMekiya-tf1pn
@MekiyaMekiya-tf1pn 2 ай бұрын
ኧረ ሰራተኛብትይስ ምንችግር አለዉ ዝምበያቸዉ😂😂
@hywet12435dsecom
@hywet12435dsecom 2 ай бұрын
የኔ ማር አረ ዝም በያችሁ የኛሰዉ የሚለዉ አያጣምበርቺ
@SabitaAli-u9c
@SabitaAli-u9c 2 ай бұрын
ሰራተኛ ማለት ምን ችግር አለዉ ነንኮ ወይኔ
@hawabintchaneyoutube1005
@hawabintchaneyoutube1005 2 ай бұрын
በርቺ ሰአዲ
@sosojed416
@sosojed416 2 ай бұрын
አበሻ የሰው ውድቀትን እንጂ እድገትን አይፈልጉም ስለበለጥሻቸው ነው ዝም ብለሽ ስራሽን ስሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Zehara9
@Zehara9 2 ай бұрын
ደምሪኝ እህት
@reyuyenu340
@reyuyenu340 2 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ ፉ በይ ይኑርሸ ድምቅ ፉ በይ❤❤❤❤❤❤ ከአዉሰትራሊያ
@asleyafanga3087
@asleyafanga3087 2 ай бұрын
በርች ማሸለይ ከች ቡዙ ተሜረለዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZahraMohammed-k7c
@ZahraMohammed-k7c 2 ай бұрын
ኧረ እወነት ሽነው ማማየ ሰው ሰራቶ ሲለወጥ ነው እኛም ለሀገራ ችን ያብቃነ ያረቢ
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 2 ай бұрын
ሠአዳ ለመጥፍፎ ኮመት መልሥ መሥጠት አያሥፈልግምእኮ ሁሉም ሠዉ እደራሳቸዉ ነዉ እሚተቹሽ መልሥ አትሥጭ በተረፈ ወድሽ አለሁ❤
@እሙሙባረክየድሬዋ
@እሙሙባረክየድሬዋ 2 ай бұрын
ደምሪኝ
@fetyanuredinyoutube4327
@fetyanuredinyoutube4327 2 ай бұрын
54 ተኛ ነኝ የኔ ውዶች የሰዓዲ ቤተሰቦች ደምሩኝ ስንት ፈተና ላይ ቆሜ እደምፅፍላቹ ደምሩኝ ስወዳቹ❤
@fatumayusof1652
@fatumayusof1652 2 ай бұрын
እኔ እወዲሻልሁ ሰአዳ የኔ ቆጆ ያሩሂ የሚጠሉሺ መቀኞችናቸው አላህ ጉድ ኮነው አጅብ
@እሙሙባረክየድሬዋ
@እሙሙባረክየድሬዋ 2 ай бұрын
ደምሪኝ
@hdjfjrdhhrh8498
@hdjfjrdhhrh8498 2 ай бұрын
እነትክክል እዚህምአሉኮ😂
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 2 ай бұрын
ደምሪኝ
@oumReyan
@oumReyan 2 ай бұрын
አብሽሪ ለሰዉ ወሬ ቦታ አትስጪ ባህሪየ ካንቺ በህሪ ጋር ይቀራረባል ብዙ ሰዎች አይተዉኝ ብቻ ጉረኛ አመስላቸዋለሁ ቀርበዉ ሲያዩኝ ይቅርታ ይጠይቁኛል ኮንፊደንስ ያላት ሴት ብዙ ጊዜ ጉረኛ የሚመስላቸዉ ሰዎች አሉ ብቻ አኔ የምመክርሽ ይሄን ኮመንት የምታነቡ ሀሉ ዲናችሁን በማወቅ ትክክለኛ ተዉሂድን በመማር ኢልምን በመፈለግ ዱንያችንንም አኪራችንንም እናሳምር
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 ай бұрын
ደምሪኝ❤
@MangsetEshete
@MangsetEshete 2 ай бұрын
ማርያምን ሰአዲ ጎበዝ ነሽ እንደ እኔ ነሽ ቁጥብ ያልሽ
@ሰአዲ-ፐ4በ
@ሰአዲ-ፐ4በ 2 ай бұрын
ሜዳያላቅ ወተሺ ተምተጠበረቃ አላህን ፍሰተሺ ተከለሊ
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН
Eid Changed My Life Forever
15:27
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 50 М.
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54