የማይመቱት ልጅ ሲቆጡት ያለቅሳል| አማራጭ የለም| how to balance pain and pleasure

  Рет қаралды 19,538

Kirubel Ahadu

Kirubel Ahadu

Күн бұрын

This video is about pain, how really we need pain in our life to balance to normal. And how pursuit of happiness takes us to pain in someway if we don’t know on what we are leaning on

Пікірлер: 109
@MeseretKinde-j8o
@MeseretKinde-j8o 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ለካ ለዛ ነው በ ማዳም ቤት ያለምክንያት ደስስ ይለኛል ሥራ ስሰራ የነገ ህልሜንእያሰብኩ ግን ደግሞ ከ ደቂቃወች በኃላ በጣም ይከፋኛል የማዳም ቅመሞች በርቱ ከማዳም ጭቅጭቅ ጋር ይከብዳል የምር ግን ያልፋል 💝🎉
@LeltShambel
@LeltShambel 2 ай бұрын
እውነትነው ከኛ የባሱ ደግሞስራያጡ አሉ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏❤
@titokwww
@titokwww 2 ай бұрын
😢😢
@sikosilo1727
@sikosilo1727 2 ай бұрын
አወ ወላሂ ያልፋል ለከይርነው ትግስቱን ይስጠን ያረብ🎉🎉🎉
@Adenkasahu
@Adenkasahu 2 ай бұрын
የሁሌ ፀሎቴ የመጀመሪያ ህመም ሁኖ መጨረሻው ደስታ ያርግልኝ ነው አመሰግናለሁ
@furqan098
@furqan098 2 ай бұрын
"ጾመኛ ሁለት ደስታዎች አሉት አንዱ ሲያፈጥር (ጾሙን አጠናቆ ሲፈታ) አንዱ ጌታውን ሲገናኝ" ነቢዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 2 ай бұрын
የሚገርም ነው ፀጋውን ይጨምርልህ ሀዘንና ደስታ ይፈራረቃሉ ሁሉም በግዛቸው በጌታ ያልፍሉ
@sikosilo1727
@sikosilo1727 2 ай бұрын
ውዱ ወድማችን እድሜና ጤናይስጥህ ያተን ትምህርት ከተከታተልኩ ጄምሬ ሁሉነገር በትክክል እየመራሁነው አልሀምዱሊላህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@tekiyahamza6319
@tekiyahamza6319 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ እናመሠግናለን በሠማነው የምንጠቀምበት ያድርገን ወድሜ
@NejuTube-h1c
@NejuTube-h1c 2 ай бұрын
እውነት ኪራዬ እኔ ደስታን አሳድጄው አላውቅም ዝም ብየ እየደከመኝ እሰራለሁ አሁን ደስታ በራሱ ጊዜ ወደ እኔ መጣ💙😊
@meazamengistu3277
@meazamengistu3277 2 ай бұрын
Thank you very much for your kind words. I will always remember to like it.
@maretaMarti-p6c
@maretaMarti-p6c 5 күн бұрын
ኪራኣ የምወድህ ኑርልን
@MulukenMarkos-zw5ys
@MulukenMarkos-zw5ys 2 ай бұрын
Thank you biro amzing tech
@meseretyenew
@meseretyenew 2 ай бұрын
የተባረክህ ልጅ !!
@Ana-ct8bx
@Ana-ct8bx 2 ай бұрын
አንተን ለመጀመሪያ ጊዜ ያየውባት ቀን ልዩ ቀን ነች ❤
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 2 ай бұрын
ኪራዪ ስወድህ ወንድማችን ኑርልን❤❤
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 2 ай бұрын
Thank you my brother 🙏
@FatumaMahmmud-z6k
@FatumaMahmmud-z6k 2 ай бұрын
Thank you kiraye ,Abani & Nati❤🙏The idea is so Amazing thank you Bro❤
@AlexBereket
@AlexBereket 2 ай бұрын
Wow❤Amazing 👍
@Wassie12
@Wassie12 2 ай бұрын
Powerful
@AsherTg
@AsherTg 2 ай бұрын
#Kira respect 🙏🙏
@Amharawit21
@Amharawit21 2 ай бұрын
thank You😊❤❤❤
@edenmelkamu4570
@edenmelkamu4570 2 ай бұрын
Kira you are awesome!!! This is very helpful video. Thank you!!!!!
@betelihemgetnet7671
@betelihemgetnet7671 2 ай бұрын
Thank you so much keep it up ❤❤❤❤❤
@LeltShambel
@LeltShambel 2 ай бұрын
እናመሰግን አለን ወድም❤
@و6ض
@و6ض 2 ай бұрын
በጣም ትክክል
@saranasirredi8400
@saranasirredi8400 2 ай бұрын
ሰላም:ውድ:ኪሩ:እና:የውስጥም:የውጭም:ቤተሰቦቹ:ተባረክ: እንቁ:ወንድማችን
@አመለወርቅጥላሁን
@አመለወርቅጥላሁን 2 ай бұрын
በትክክል ለችግሩ ከባድ ቢሆን መቋቋም እናመሰግናለን🎉
@ZeenatOmar-o5m
@ZeenatOmar-o5m 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ኬራ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@አርሴማወለተስላሴ
@አርሴማወለተስላሴ 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ዎንድም ❤❤❤❤❤
@FuffChhc
@FuffChhc 2 ай бұрын
ኪራችን❤
@Abdurazaq9820
@Abdurazaq9820 2 ай бұрын
Enamesegnalen kira deg sew
@YaredKahsu-k1n
@YaredKahsu-k1n 2 ай бұрын
wow thanks very much kirub it was amazing
@NohaminSisaye
@NohaminSisaye 2 ай бұрын
ሳንመለከት መኮመንት እንዴት ደስ ይላል😂😂😅😅ለማንኛውም well come ኪራ❤❤
@Embatetadess
@Embatetadess 2 ай бұрын
Thank u kira🎉🎉🎉
@BachaAlemu-e4n
@BachaAlemu-e4n 2 ай бұрын
Wow❤
@misrakabebe9862
@misrakabebe9862 2 ай бұрын
ሞቃትም ኣትሁን ቀዝቃዛም ኣትሁኑ ነው kira thank you
@MaronAregay-oj2mj
@MaronAregay-oj2mj 2 ай бұрын
❤❤❤right ✅️
@HenaCr7-qz8ln
@HenaCr7-qz8ln 2 ай бұрын
Gobez neh gin❤❤ (satamahaj Bella ke Bella)
@EyobZelalem-ct3gf
@EyobZelalem-ct3gf 2 ай бұрын
Kira ሰለ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የሆነ ነገር በል 🙏🙏🙏
@Hadi-o6i
@Hadi-o6i 27 күн бұрын
best kira
@YilmamartaMarta
@YilmamartaMarta 2 ай бұрын
❤❤❤ቃላት ሲያልቅብኝ
@Almatilahun
@Almatilahun 2 ай бұрын
Abo yemcheh miret jegena neh❤
@Sitayehuteshome
@Sitayehuteshome 2 ай бұрын
በጣም መቀየር ፈልጋለው በረታልኝ
@EdelBeyene
@EdelBeyene 2 ай бұрын
This is what I want to hear 😊
@WendiMan12
@WendiMan12 2 ай бұрын
Tanks bro
@shewashewa8841
@shewashewa8841 2 ай бұрын
Thanks
@YefikirMihiret2
@YefikirMihiret2 2 ай бұрын
❤❤❤❤EWANTA New Bexami
@dawitmedia2769
@dawitmedia2769 2 ай бұрын
Kira thanks
@AmbesaNayzgi
@AmbesaNayzgi 2 ай бұрын
Thank you
@HdhddhJrjfj-ll6ye
@HdhddhJrjfj-ll6ye 2 ай бұрын
የኛ ነብዩ ሙሀመድ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም እናንተ የወጣት ስብስቡች ሆይ ከናንተ የትዳርን ጣጣ የቻለ ያግባ ያልቻለ ግን ይጹም ስሜቱን ይቁጣጠርለታል እና አሉ
@hanandawd5053
@hanandawd5053 2 ай бұрын
ሰ አ ወ
@yasmincuIvug
@yasmincuIvug 2 ай бұрын
ሰ ዐ ወ
@Abdurazaq9820
@Abdurazaq9820 2 ай бұрын
S.a.w
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ 2 ай бұрын
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@sikosilo1727
@sikosilo1727 2 ай бұрын
የኛ ውዱነብይ ስለላህ አለይሂ ወሰለም❤❤❤🎉🎉 እውነትነው
@WerkneshGedebeGeta
@WerkneshGedebeGeta 2 ай бұрын
KIRAA tnxs.
@FuZaoffical
@FuZaoffical 2 ай бұрын
Tnx🙏
@Miraclecrypto6
@Miraclecrypto6 2 ай бұрын
Kira 🙌
@እመብረሃንየልቤብረሀን
@እመብረሃንየልቤብረሀን 2 ай бұрын
ኪራ ክበርልኝ ጥሩ ትምህርት ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidistmesfin1843
@kidistmesfin1843 2 ай бұрын
Kiraaaaa🙌🙌🙌
@ObseTajeba
@ObseTajeba 2 ай бұрын
🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏thank you kiraye❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ፅጌማርያምTubeTekeda
@ፅጌማርያምTubeTekeda 2 ай бұрын
ትክክል
@Ethiodigitals13
@Ethiodigitals13 2 ай бұрын
Thank u kiraa😊
@Jeremiah.e7
@Jeremiah.e7 2 ай бұрын
kira brother 1000 amet nurlin man.🤠
@MeronAsefa-d3w
@MeronAsefa-d3w 2 ай бұрын
Tnx kiru😊😍
@YeabseraDemelashAbebe
@YeabseraDemelashAbebe 2 ай бұрын
ኪራ በልጅነት ወይም በጉርምስና ጊዜ 8,9,10 ክፍል relasionshep ውስጥ መግባት አስፈላጊ ነው ብለህ ታምናለህ?
@Nebatmiftah
@Nebatmiftah 2 ай бұрын
Thanks but how to join the class can You tell me Please 🙏
@kirubelahadu
@kirubelahadu 2 ай бұрын
0948486063
@Aberit
@Aberit 4 күн бұрын
አርል ምትላት ነገር ጥሩ ነበር
@ZedAliR
@ZedAliR 2 ай бұрын
ምክርህን በጣም እወደዋለሁ ግን እኔ በትዳሬ ተከዲቸ ተሰብሬ ያገገምኩ ሰውነኝ አልሀምዱሊላህ ሀዘንም ደስታም ተፈጥሯዊይ ናቸው የሰው ልጅ ስደሳም ሲያዝንም ነው ወርቅ ሳይፈተን በእሳት ወርቅ አልሆነም የሰው ልጅ መፈተኑ አይቀሬ የው ዋናው መታገስነው ያልፋል እማያልፍ ደሞ የለም እና በርቱ
@HiwetYemaryam
@HiwetYemaryam 2 ай бұрын
❤🙏
@YilmamartaMarta
@YilmamartaMarta 2 ай бұрын
በተለይ ታዳጊዎች ያንተን ትምህርት ቢማሩ እጅግ ይጠቀማሉ እኔ ቢያንስ ከ10 አመት በፊት ያንተን ትምህርት ብሰማ የት እደርስ ነበር😢
@SikoSilo-gw7ih
@SikoSilo-gw7ih 2 ай бұрын
ጀግናችን በርታ❤❤❤❤❤
@Ekramali-em7iy
@Ekramali-em7iy 2 ай бұрын
ሳታዩ ነው አ ምትኮምቱት?
@Martakumbi
@Martakumbi 2 ай бұрын
😂😂😂
@MotivationAHSahs
@MotivationAHSahs 2 ай бұрын
በኪራ ስለምንተማመን ነው ❤️
@AselefechWoldesemayat
@AselefechWoldesemayat 2 ай бұрын
My. ❤❤❤
@Hgfy187
@Hgfy187 2 ай бұрын
ሰላ...........ም ኪራችን
@RehanaRehana-yy9uq
@RehanaRehana-yy9uq 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lifemangh12
@lifemangh12 2 ай бұрын
🎉🎉
@HikmaAdesmade
@HikmaAdesmade 2 ай бұрын
ሀይ ውዶች❤❤❤
@hiwettesfay2557
@hiwettesfay2557 2 ай бұрын
😊❤
@WendemenehKumsa
@WendemenehKumsa 2 ай бұрын
OK I WELL DO IT. YMREN NW
@Edla-on6yo
@Edla-on6yo Ай бұрын
❤👍🙏
@seadaMuhammed-g2n
@seadaMuhammed-g2n 2 ай бұрын
ግደላችሁ ይሄን ልጅ ልክ እንደ ደአዋ የምሰማዉ በቃ ደአዋ በሉት ኡስታዝ አቡኪ በሉት
@YefikirMihiret2
@YefikirMihiret2 2 ай бұрын
Wwwwwoooo
@MotivationAHSahs
@MotivationAHSahs 2 ай бұрын
My ❤️❤️❤️
@sjjsnsna
@sjjsnsna 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉
@EndrisAhmedmohammedMohammed
@EndrisAhmedmohammedMohammed 2 ай бұрын
100%
@ግዘ
@ግዘ 2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@meseHusen
@meseHusen 2 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@aster8918
@aster8918 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@bareduuoromo-ss2cq
@bareduuoromo-ss2cq 2 ай бұрын
እስኪ ምክር sixany ባራሰልይ ማዋሳን አልቻልኩም 🥹😭
@bareduuoromo-ss2cq
@bareduuoromo-ss2cq 2 ай бұрын
ዳፋር ማሆን ይካብዳል ufffff
@Martakumbi
@Martakumbi 2 ай бұрын
Ere yisema mejmrya lcomment atrtu😂😂😂
@TheGoodNurse95
@TheGoodNurse95 2 ай бұрын
ስለዚ ለከት ያጣ ፈንጠዝያ ጥሩ አደለም
@saranasirredi8400
@saranasirredi8400 2 ай бұрын
እምኖረው:በአሜሪካ :ነው:እና:በግል:የቢዝነስ:ኮርስ:ፈልጌ:ነበር:እንዴት እንደምትገኝ?:ብትነግረኝ:ደስ:ይለኛል::
@kirubelahadu
@kirubelahadu 2 ай бұрын
+251948486063 WhatsApp lay
@saranasirredi8400
@saranasirredi8400 2 ай бұрын
@kirubelahadu ok, thank you
@hawletjemal-p1b
@hawletjemal-p1b 2 ай бұрын
አንተ ሰውዬ😂 ቪድዮውን ከወደዳቹ .......ላይክ ምናምን ስትል እኔ እናደዳለሁ ምክኛቱም አለመውደድ አይቻልማ እንዴ
@ሮሂ
@ሮሂ 2 ай бұрын
Thank you ❤
@EngdazerMulunhe
@EngdazerMulunhe 2 ай бұрын
❤❤❤
@Sara-uh5wb
@Sara-uh5wb 2 ай бұрын
❤❤❤
@gnt4774
@gnt4774 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@EMU_AYMNA
@EMU_AYMNA 2 ай бұрын
❤❤❤❤
በራስ መተማመንን  ለማሳደግ 🔴 Do this
23:11
Kirubel Ahadu
Рет қаралды 838
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
እንደዚህ ቀን በቃለመጠይቅ ተናድጄ አላውቅም😞
20:41
Behailu Mulugeta Classroom
Рет қаралды 32 М.
ሴቶች ብልጥ ናቸው….... ለወንዶች ብቻ..
22:47
Ahadu podcast
Рет қаралды 24 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН