Рет қаралды 825
#BisratNews #Oyaya_Multimedia #ኦያያመልቲሚዲያ #BisratFm #BisratTv #ብስራትቴሌቪዥን #Ethiopia #ኢትዮጵያ #ኦያያ
በአዲስ ፎርማት እየተደረገ የሚገኘዉ የጣሊያን ሱፐር ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ትናንት ምሽት ተካሂዶ አልፏል። በስፔን ቫሌንሲያ ተከስቶ በነበረዉ የጎርፍ አደጋ ተራዝሞ የነበረዉ የቫሌንሲያ እና ሪያል ማድሪድ ጨዋታ ተከናዉኗል። የእንግሊዝ ፕ/ሊግ ሁለተኛ ዙር በ20ኛ ሳምንት ዛሬ ይጀመራል።