Рет қаралды 709
በየዓመቱ ጥቅምት 27 ቀን፡ የሚከበረውን የመድሃኒዓለምን አመታዊ ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ፡ በሮም ጣልያን የሚገኘው የግዕዝ ስርዓት የኢትዮጵያውያ ካቶሊካውያን ኮምዩኒቲ የሆነውን የመድሃኒዓለምን ቁምስና ዓመታዊ ንግስ ክብረ በዓል አከባበር፡፡
The solemn annual celebration of Medihanī‘alem in, Ethiopian Catholic Community of Geez Rite in Rome, Italy.
October 27th, 2024.