የመህር ብር ሳይሰጥ አግባት ኒካህ አላቸዉ ወይ ❓

  Рет қаралды 2,538

Felah Tube

Felah Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 29
@MekyanuruMohemed
@MekyanuruMohemed 12 күн бұрын
ያ አቡ አብደላሕ አላሕ ይጠብቅክ ጀዛከላኸይር
@ሡብሀነሏህ
@ሡብሀነሏህ 12 күн бұрын
ኡስታዝ ጥያቄውን ተረጋግተህ ተረዳ ጥያቄው ሌላ መልሱ ሌላ ሆነነ በዱቤ አገባት ፈታት መልሶ ረጃእቱ ፈለገ እሷ መኸሬን ስላልሰጠኸኝ መማለስ አይቻልም አለችው መሠለኝ እንጂ እሷ በኹሉእ ተጘታች አላለም
@TyebaAhmed
@TyebaAhmed 13 күн бұрын
ይመችህ ኡስታዜ
@HawigeremameAsfa
@HawigeremameAsfa 10 күн бұрын
ጠያቂው ልጅራሡ ልጅየው ነው 😅😅😅😅😅😅
@YdjYet
@YdjYet 12 күн бұрын
ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HawigeremameAsfa
@HawigeremameAsfa 10 күн бұрын
አላሕየ እኛሤቶች ላይ ያለ ስተትኮ በዘጪነው 😅መኸር ሳይሰጥ ማንሊያኖረኝነው የምታሠረው ሲጀመር መኸር ካልቻለኮ ኑሮውም አይቻልም😢
@ZarahZarah-rt8yb
@ZarahZarah-rt8yb 13 күн бұрын
ጀዛከላህሕይረን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@RabiaOumer-i7i
@RabiaOumer-i7i 12 күн бұрын
አይአቡአብደሏህ አላህይጠብቅህ ወሏሂ የኔምታሪክነዉ አብሬኑሬ ግንሳይሰጠኝነዉየተለያዬነዉ ነገሩ ከባድነዉ
@KadidjaYanouss
@KadidjaYanouss 12 күн бұрын
መሸአላህ አይ ያሁን ዘበን ትደረ ጨወታ ነዉ ገን የዉንት አሁን ለይ ተዳረ የሚፈለገ ወደ እና ሴት አለ አይመሠለኘም🎉🎉🎉
@mahlaalmansoori9264
@mahlaalmansoori9264 12 күн бұрын
ማሻአላህአስፈላጊጥያቄ
@hamidmohammed834
@hamidmohammed834 12 күн бұрын
ኡስታዝ ያሁኑ ጥያቄ መጀመሪያ ባሎ ፈታሁሽ ያላት አልመሰለኝም የመኽሮን ብር ስላልሰጣት ብቻ መሰለኝ ፈታሁሽ ብሎታል አላለም
@hamidmohammed834
@hamidmohammed834 12 күн бұрын
ካልፈታት ኒካው እደት ነው
@Sነኝወለዬዋ
@Sነኝወለዬዋ 13 күн бұрын
ማሻ አላህ ኦስታዝ እኔ በጣም እያመመኝ ሮመዷንን አልፆምኩም ነበር እም ይሻለኛል በማለት እፆማለሁ ብየ ይህዉ ሳይሻለኝ እሮመዷን መጣ ያለፈኝን ምን ላድርግ አሁንም ለመፆም አልቻልኩም አልሀምዱሊላህ በስ
@GoAsd-dh5ul
@GoAsd-dh5ul 12 күн бұрын
አለህ፥አፊያሺን፥ያስጠሸ፥አቢሺራ🎉🎉
@sadhakonjo7971
@sadhakonjo7971 12 күн бұрын
الله يشفك إن شاءالله يااخت
@ErahmetMuhammed
@ErahmetMuhammed 12 күн бұрын
አላህ አፊያሽን ይስጥሽ 1:35
@Sነኝወለዬዋ
@Sነኝወለዬዋ Күн бұрын
አሚን ያረብ​@@GoAsd-dh5ul
@mahannnahmsfguryvvhhhsrzam5134
@mahannnahmsfguryvvhhhsrzam5134 10 күн бұрын
ይኸ እኔም አልተሰጠሁ እሱ ኢቶቢያ እኔ ሳዉዲ ተጣላን ግን የሠራሁትን ብር ወሰደ እሸላህ በዛኛዉ አገር ይመልሳል
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 12 күн бұрын
ለምን እውቀቱ ካላችሁ ክታቦችን አታስተምሩም ሚድያ ላይ ወጥታችሁ ፍጥጥ ወንዱም ሴቱም ቀልድ ነው ፈታዋ ነው ምንድነው ካሜራ ፊት ፊት ወንዱም ለሴቱ ፍትና ሴቱም ለወንዱ ፍትና ምንም ኸይር የለም ፈሳዱ ይመዝናል
@FelahTube
@FelahTube 12 күн бұрын
@@jamilajamila6594 ሸርህ የሆኑ ኪታቦችን እያስቀራ ነዉ እስከዛሬ ስለማትከታተይ ነዉ ፈትዋ ደግሞ የቻለዉን ይመልሳል ያልቻለዉን ለኡለማዎች ያስተላልፋል
@HayatNuru-v7o
@HayatNuru-v7o 12 күн бұрын
ኡስታዝ በርቀት እንዴት ነዉ ኒካ ማሰር እሚቻል ??
@Hlima-l5k
@Hlima-l5k 11 күн бұрын
አይይይ ሰለለለለወንዶች ምንም አማረኛ አያስፈልግም
@ሪምወልየዋ
@ሪምወልየዋ 11 күн бұрын
ለምን በዱቤ 😂😂😂 ሴቶቹ ናቸዎ ያጠፉት
@erahmetali3009
@erahmetali3009 12 күн бұрын
ደምሩኝ
@ErahmetMuhammed
@ErahmetMuhammed 12 күн бұрын
ዱቤ አላችሁት😂😂😂 ውነትም ዱቤ 😂 3:51
@HayatNuru-v7o
@HayatNuru-v7o 12 күн бұрын
😂😂😂😂
@HawigeremameAsfa
@HawigeremameAsfa 10 күн бұрын
መመለስ ከፈለገ ሑለተኛ ዱዴ ነው በለው
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
հայտարարագիր լրացնեք հայրենասերներ
21:05
አግቡኝ በአላህ ስትል ሁሱ አፈረ😁
23:05
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 25 М.
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН