የመልካም ሴት ንብረት🏘 ወዳጆቼ ግን /በልጆቼ ያሙኛል🥹/ ፈጣሪዬ ጉልበቴ ❗የህይወት እንጀራ

  Рет қаралды 55,063

Zemenawit ዘመናዊት

Zemenawit ዘመናዊት

Күн бұрын

Пікірлер
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
✨💫💥የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ።❤️ የዮሐንስ ወንጌል 6:48 - መልካም እህት እና ጓደኛ እንሁን❗️ 💥ለሚጠፋ መብል አትሥሩ፤ ነገር ግን ለዘላለም ሕይወት ለሚኖር መብል የሰው ልጅ ለሚሰጣችሁ ሥሩ፤ እርሱን እግዚአብሔር አብ አትሞታልና።የዮሐንስ ወንጌል 6:27
@fafiabel3593
@fafiabel3593 4 ай бұрын
Amen
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 4 ай бұрын
Amen🙏
@honeyaddisababa
@honeyaddisababa 4 ай бұрын
❤❤❤
@tesstefera6334
@tesstefera6334 4 ай бұрын
AMEN, SELE EYESUS BE ADEBABAY SETMESEKERI DES YELAL, AHUNEM YEHEN MEMESKER YEBZALESH EHETE
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 3 ай бұрын
ቃልዬ አንድ አስተማሪ ታሪክ ልነግርሽ እፈልጋለሁ በውስጥ መስመር???
@BirehanuMulugeta-qn2cc
@BirehanuMulugeta-qn2cc 3 ай бұрын
ቃልዬ እኔ ልጆቼን ለብቻዬ የማሳድግ በብዙ ውጣውረድ በጭንቀት ውስጥ የምኖር ሴትነኝ ህይወት ተስፋ ስታስቆርጠኝ ያንቺን ቪድዮ ሳይእበረታሁ ከእግዚአብሔር የተላክሽልኝ እህቴ እንደሆንሽ ይሰማኛል ተባረኪልኝ ❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 3 ай бұрын
Ayzoshe yene enat hulum yalfal berchi
@yodwako9291
@yodwako9291 3 ай бұрын
Ayzosh mamaye le hulum gize alw ehem yalfena ken yemtal
@etsegenetmekonnen1465
@etsegenetmekonnen1465 4 ай бұрын
ቃልዬ እንዴት ነሽ ብዙ ጊዜ እከታተልሻለው ግን ኮሜንት አድርጌ አላውቅም ዛሬ ግን ያለሳሽው ነገር በትንሹም ነገር አልፌበታለው እና ምን ያህል እንደሚከፋና እንደሚሰማ ደሞ የራሴ ያልሻቸው ሲሆን ደሞ በጣም ይከፋል። እና እኔ ለዛች እህቴ ምላት ነገር እኔ በልጆቼ ሳይሆን በራሴ ነበር ብዙ ነገር የደረሰብኝ አሁን ግን ከነዛ ሰዎች እርቄ ሰላም መኖር ጀምሬያለው እና እህቴ አይዞሽ እራስሽን ቀይረሽ ተለውጠሽ ተገኚ ሚስጥርሽ ሁሉ ካንቺ አይውጣ ከዛ ውጤቱን ታይዋልሽ።
@ameleworksahile3495
@ameleworksahile3495 4 ай бұрын
እህት ማለት የተወለደሽ ብቻ አይደለም !!! አብረሽ የኖርሽው ከምንም በላይ ክፉ ደግ አብረሽ ያሳለፍሽው ማለት ነው ለእኔ ።ቃልዬ የኔ ጎበዝ በርቺ
@misraktessema8221
@misraktessema8221 4 ай бұрын
የቅርብ ጔደኛ ቤተሰብ ነነ ብለው ሰውን በቃላት የሚጒዱ ሰዎች ከአፋቸው የሚወጣውን ቃል ሰውን እንደሚጐዳ ቢያዉቁ እና ማንም ሰው በልጁ እንደማይደራደር ማወቅ አለባቸው ቃልዬ በጣም እናመሰግናለን ተባረኪልኝ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Amen dear, yes very true
@mamed9004
@mamed9004 4 ай бұрын
ለእግዚአብሔር ሕይወትሽን በመስጠትሽ ተባርከሻል። አሁንም ይህ ሕይወት ይብዛልሽ ይጨመርልሽ 🙏 🙏❤️❤️❤️❤️
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Amen
@yemaryamfikir6288
@yemaryamfikir6288 4 ай бұрын
ተወዳጅ ቃልዬ ስወድሽ እኮ
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
💜✨💫
@gabelavebast
@gabelavebast 3 ай бұрын
ቃልዬ ስወድሽ እርጋታሽ ሁሌም እምመኝልሽ ነገር ከልጆችሽ ያገናኝሽ❤
@lolitakebrom3217
@lolitakebrom3217 4 ай бұрын
እኔም ባንቺ ምክንያት ትምህርት ጀመርኩ ተባረኪ ቃልዬ የኔ መካሪ እወድሻለሁ
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Yesss gobezzz berchi eshi 💜✨💫
@felekuseyoum5591
@felekuseyoum5591 4 ай бұрын
ምንድን ነው ትምህርቱ እኔም ብሞክር
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 3 ай бұрын
@@felekuseyoum5591እኔም ጥያቄ ነበር
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 4 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃልዬ በሰላም በጤና ያደረሰን ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን መልካም የመስቀል በዓል ይሁንልሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Amen my dear
@neimakedirmuhamedneimakedi6283
@neimakedirmuhamedneimakedi6283 4 ай бұрын
እኔ ምለው ኮሜንተሮች ከሷ ጋር ነው እንዴ የምትለቁት ለማንኛውም ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽ የራስሽ ቪዲዬ እያየሁ ከች ነው ያልሽው እና ገርሞኝ ነው
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Haha my supporters💜✨💫 thanks sis
@Emebet-o2h
@Emebet-o2h 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እዚህም እኛ ያለንበት አገር ብዙ ጊዜ ስንበላ ሲደርሱ ኦንቅመስ ይሉና ሲቀምሱ ሁል ጊዜ እንደዚህ የሚጣፍጥ ምግብ ነው የምትበሉት ብለው በጣም ነው የሚቀኑት ከቤታችን ጎረቤቶቻችንም ምግባችሁ ሽታውገደለን መቀመጥ አልቻልንም ብለው ያንኳኳሉ ተባረኪ የኔ ቆንጆ
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Yes they love it lol
@tigistasfaw2035
@tigistasfaw2035 4 ай бұрын
በልጅ ቀልድ የለም የመኖር ትርጉማችን ሕይወታችን ናቸው
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
True
@rahelsoli
@rahelsoli 4 ай бұрын
በቅርብ ያለሽ እህቴ ነሽ መካሪየ አስተማሪየ ❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
💜✨💫
@hallelujahgirma7855
@hallelujahgirma7855 4 ай бұрын
እሰይይይ ዘመን ቆንጆ መጣሽልኝ ናፍቀሽኝ ነበር
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
💜✨💫
@birhanukore2574
@birhanukore2574 3 ай бұрын
ቃልዬ አንድ ነገር ልጠይቅሽ ስለ ሴቶች ስራ ፣ሴት የራሷ ስራ ይኑራት ትያለሽ ጥቅሙስ
@zenitworkicho2239
@zenitworkicho2239 3 ай бұрын
ለምንድነው ቆማችሁ የበላችሁት ቃልዬ ቆንጆ
@AmsaleWorkneh
@AmsaleWorkneh 3 ай бұрын
ቃልዬ:የኔ:ቆንጇ:ሁሌም:አንችን:አይቼ:ትበረታለሁ::
@firansh1115
@firansh1115 4 ай бұрын
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረስን እግዚአብሔር ሆይ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ፍቅር ይስጠን እንደልባችን ተቀሳቅሰን ወደ ፈለግነዉቦታ ሄደን አመት ባህልን እንድናከብር የሰላም አባት እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
@betimesfen8796
@betimesfen8796 4 ай бұрын
የኔ ባለሞያ ጽዱ ነሽ እኮ በጣም ነው የምወድሽ 🎉🎉🎉
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
💜✨💫
@meseretbarke9195
@meseretbarke9195 3 ай бұрын
ተባረኪልኝ ብዙ ነገር ከአንቺ ተምሪያለሁ❤❤❤
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 4 ай бұрын
ቃልዬ የኔ ቆንጆ ሜሉ ጠፍተሻል ኸረ እንይሽ ቃልዬ ፀጉርሽ ምንድነው እንዲህ ማማሩ ሚስጥሩ ይነገረን❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Amarebet lol thankss my dear💜✨💫
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 4 ай бұрын
እዴ ለኔም ሜሉም አንቺም የምወዳችሁ እህቶቼ ናችሁ የልባችሁን መሻት አምላክ ይስጣችሁ ቃልዬ በርችልኝ የኔ ውድ❤
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Amen my dear
@betimesfen8796
@betimesfen8796 4 ай бұрын
እንደምን አለሽ የኔ ቆንጆ እውነት ነው የአለም መጨረሻ ነው ለዚህ ነው ግዜው የሚሮጠው ❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
💜✨💫 true
@SebrinPrincess
@SebrinPrincess 4 ай бұрын
እንደው ምክር ፈልጌ ነው እህቴ አገባሁ በሰው ሀገር ከዛዛም ብዙ ችግር ደረሰብኝ መኪና አደጋ ደረሰበት አሰታመምኩ ከዛም 3ወለድኩ ግን በጣም ይንቀኛን በሞራሌ ይጫወታን በጣም ብዙ ነገር ያረገኛን ልጆቸን ላለመበተን እኔም ሰለማልሰራ በጣም ተሰቃየሁ ምንግዜም እየተሰቃየሁ ነው ምን ልሁን አሁን ግን እየወሰንኩ ነው ምንም ነገር ሰርቸ ልጆቸን በክብሬ ላሳድግ እያልኩ ነው ለመኖር ተብሎ መዋረድ ሰለቸኝ
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Yene konjo please send me message on telegram
@mesiMesi-zk6li
@mesiMesi-zk6li 4 ай бұрын
መልካም የመስቀል በአል ይሁንልሽ ቀሚስሽ በጣም ያምራል ያልዬ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 4 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር የቸርነት ዘመን ያድርግልን መልካም የመስቀል በአል ይሁንልን 20🌻17
@godmysave33
@godmysave33 4 ай бұрын
እውነት ነው በልጆቼ ቀልድ የለው family is everything, and friendship comes sec
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
True💜✨💫
@ethiojole
@ethiojole 4 ай бұрын
ካየውሽ ቆየ ማለት ነው ተቀየርሽብኝ ከ3አመት በፊት ነበር እምከታተልሽ ስልክ ስቀይር ጠፍተሽብኝ ነው ቀጮ ነበር ለውፍረትሽ ማሻ አላህ ብያለው
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Haha 3 years
@metadelabebaw5169
@metadelabebaw5169 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@zemenawit
@zemenawit 2 ай бұрын
አሜን
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 4 ай бұрын
ፅዳተሸ እኮ ደሰ ሲል ❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Thank you sis💜✨💫
@almazalmaz4978
@almazalmaz4978 4 ай бұрын
Lik new ebakachu sewin kerebikut wededikut bilen enidefelegin menager betam kebad new hulem kanidebetachin lemiwetal kal enitenikek!!!!!
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 4 ай бұрын
❤❤❤❤ቃልዬ እንኳን አደረሳችሁ ተባረኪልኝ መምህርት❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Amen amen lol
@Fanoyema
@Fanoyema 4 ай бұрын
You are flourished
@SeadaMohamed-tk7qs
@SeadaMohamed-tk7qs 4 ай бұрын
ቃል ልክ እንደ ራስሽ የምትወጂው እና የምረኪበት ሰው ያለ አይመስለኝም ግን አንቺን አገኘው፡፡
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Yene konjo thank you
@rahalehabte2766
@rahalehabte2766 4 ай бұрын
Adot KZbin የት ገባች
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
I did talk to her ... She is OK..she will send message very soon eshi
@birhanukore2574
@birhanukore2574 3 ай бұрын
የሁሉ ሰው ጠያቄ ነው አዶትዬ ምን ሆና ይሁን
@Semdawi
@Semdawi 3 ай бұрын
​@@zemenawitThanks dear
@melat21
@melat21 4 ай бұрын
ቃልዬ እንኳን ደና መጣሽ ናፍቀሽኝ ነበር❤❤❤
@rahalehabte2766
@rahalehabte2766 4 ай бұрын
እህቴ እባክሽ ልጠይቅሽ በጣም ስለጨነቀኝ ነው እህታችን የት ገባች ካወቅሽ ብዬ ነው የምጠይቀው ባጣ አድቲ
@hiwetwomdimagegn6873
@hiwetwomdimagegn6873 4 ай бұрын
ቃል ስታምሪ ❤❤
@meselebahiru8099
@meselebahiru8099 4 ай бұрын
Sewedesh, Yene Birtat🎉💯🎉
@sabamikael4665
@sabamikael4665 4 ай бұрын
Tawkyls Bewnt betam new yemwds Sis!!!
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Love you to sis
@deborahzene7341
@deborahzene7341 4 ай бұрын
ተባረኪ ቃሊዬ
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Amen dear
@HanaHanahana-x6j
@HanaHanahana-x6j 4 ай бұрын
Kaliya minaw tafash ❤lik enda kirb zamada sitafe yalafawn ayalaw tabarake dastash kaze balay yunlish 🎉🎉🎉🎉🎉
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Amen yene konjo... Eshi altefam sis
@RozaGetachew-i1f
@RozaGetachew-i1f 4 ай бұрын
Yane konjo enkane Dana matashe tanafekashe nabare
@misraktadesse8454
@misraktadesse8454 4 ай бұрын
ቃልዬ ቆንጆ😍
@eletderash
@eletderash 4 ай бұрын
ተወዳጅ ቃልዬ ስወድሽ እኮ💗💗💗
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
💜✨💫
@KemreyB
@KemreyB 4 ай бұрын
ፍልቅልቅ እንዴት ነሽ ሰሞኑን ቶሎ ቶሎ እየመጣሽልነው አደራ እንዳትጠፊና እንዳታስጨንቂን
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
💜✨💫
@melatTUBE
@melatTUBE 4 ай бұрын
First❤
@haderaandulemalik5718
@haderaandulemalik5718 3 ай бұрын
Aer melu tefash
@fiona7591
@fiona7591 4 ай бұрын
Wow in your area there's a million Ethiopian restaurants indet iskahun abesha migib ayawikim ..aww
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
So You think he is not telling the truth lol
@emebetmesegebu
@emebetmesegebu 4 ай бұрын
ልዪ ሴት ነሽ
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 4 ай бұрын
የቴሌግራም. ሊንክሽን አስቀምጪልኝ
@lilihabtamu78
@lilihabtamu78 4 ай бұрын
ፍልቅልቅ ቃልዬ ባልሽ መስሎኝ ነበር 😂😂
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Haha no he is my neighbor
@SarahSara-j7l
@SarahSara-j7l 4 ай бұрын
የሴቶቺ ምሳሌ ቃልዬ❤😘
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Thanks love
@TheMekdelawit
@TheMekdelawit 4 ай бұрын
ተኝቼ ስነሳ ሌላ ወር እየገባ። ወሩ እንደ ቀን ነው አሁን አሁን።
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 3 ай бұрын
የኔ ውድ ውድድድድድድ
@menberemenweyelet2252
@menberemenweyelet2252 4 ай бұрын
Abo ewenete geta beretoleshale zemeneshe yelemelem
@genetaragaw6031
@genetaragaw6031 4 ай бұрын
የወ/ሮ እጅጋየሁ ደርባባ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Haha thank you!
@mahletgetachew5410
@mahletgetachew5410 4 ай бұрын
✝️Happy the finding of the "TRUE CROSS " to u as-well , dear sis 🥰 ✝️
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Yes true you're welcome dear sis
@titamengistu7440
@titamengistu7440 4 ай бұрын
Thank you ❤
@haymanot9041
@haymanot9041 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ብሊስ ከቻልሽ የኮምፒውተር ማስቀመጫሽን ቴብል የት ነው የገዛሽው ሸር አርጊኝ
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Eshi yene konjo JOY worker Mobile Standing Desk, Height Adjustable Table, 60° Tiltable Rolling Laptop Desk, Portable Sit Stand Desk with Wheels Cup Holder for Bed Couch School, Holds Up to 22lbs, White a.co/d/fn4HqpJ
@haymanot9041
@haymanot9041 4 ай бұрын
@@zemenawit ዘመናይየ በጣም አመሰግናለው የኔ ማር
@ameleworksahile3495
@ameleworksahile3495 4 ай бұрын
ሌላው ያልገባኝ how can you judge childrens ? this is must be stop .i fell sorry for the mum
@eyerusalemweyessa4516
@eyerusalemweyessa4516 4 ай бұрын
Selam ene konjo ene happy
@mahihabesha941
@mahihabesha941 4 ай бұрын
Did i tell you that i love your voice kaly❤ you are godly women and we love you
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Mahiyee yene konjo thank you sis 💜✨💫
@samrawetsamrawet2297
@samrawetsamrawet2297 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤ የኔ ውድ ቃልዬ
@TigistAlemayehu-x3e
@TigistAlemayehu-x3e 4 ай бұрын
Kal my sweet
@misteralemu2758
@misteralemu2758 4 ай бұрын
Kaleyeee yeneweb ❤❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
😘😍
@abihabeshawit
@abihabeshawit 4 ай бұрын
Kalye enkuan aderesesh🎉 sidebregn ke mezmur ketlo yemayew yanchin video new berchilen❤
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Amen yene knjo 💜✨💫
@nuale23
@nuale23 4 ай бұрын
አረ ቃል ምንድነው እንደዚህ መጥፋት የልጁ እንጀራ አያያዝ ግን 😅
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
I know .. First time hono new 💜✨💫
@merontamrat851
@merontamrat851 4 ай бұрын
ቃልዬ❤❤❤❤
@kiya2113
@kiya2113 4 ай бұрын
አትጥፊብን❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Eshi dear
@samrawitaklilu9417
@samrawitaklilu9417 3 ай бұрын
Kaleye bemendenew contact maderg yemechelew
@محمدقيسي-ب6ص
@محمدقيسي-ب6ص 4 ай бұрын
የኔ፡ውብ፡እንዴት፡ነሽ፡ቶሎ፡ቶሎ፡ቪዲዮ፡ልቀቂ፡እበረታታለው፡ሳይሽ
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Eshi love 💜✨💫
@yefetarisera1787
@yefetarisera1787 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉kaly is here
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Eshi love 💜✨💫
@maranatagebre5374
@maranatagebre5374 4 ай бұрын
Welcome!
@samrawitaklilu9417
@samrawitaklilu9417 3 ай бұрын
Bemen contact laderge kaleye
@zemenawit
@zemenawit 3 ай бұрын
Telegram or Instagram eshi
@meazadeaza1025
@meazadeaza1025 4 ай бұрын
Kali ❤❤❤❤
@nazarethmehretab6822
@nazarethmehretab6822 4 ай бұрын
Tebareki kaliye🎉🎉❤
@mahletezema888
@mahletezema888 4 ай бұрын
Kalye ene anchin magegnt felge neber gin anchi yemimechesh seat mata becha new. Lela yemitecheyw seat kale betenegrign
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Eshi send me message on telegram or Instagram
@gualitfassika6868
@gualitfassika6868 3 ай бұрын
Ere zemenawit tefash
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 4 ай бұрын
እንዳረሺ እየጠበኩሽ ነው ፀጉሬን ስሰራ ሹርባ. ብዛቱ አይመቸኝም. አንቺ ደግሞ ሁሌ. ለቀሽ ወይ ተተኩሰሽ ነው የማይሽ. እንዴት ውበቱን ጠብቀሽ. ብዙም ሳይሳሳ. እንዴት. እንደምትከባከበቢ. ስሪልን ብዬሽ ነበር
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Eshi my dear next week
@mismtg5829
@mismtg5829 4 ай бұрын
yene werk
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
💜✨💫
@SisayeTesema
@SisayeTesema 4 ай бұрын
Tebareke yene ehete❤
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
💜✨💫
@brukeyelma7274
@brukeyelma7274 4 ай бұрын
Welcome kali 😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
💜✨💫
@RuthHayile
@RuthHayile 4 ай бұрын
ዲያብሎስሲፈትነው ኢየሱሰ ክርስቶስ መለስለት ስው በእንጀራብቻ አይኛርም በእግዚአብሔር ቃል ጭምርእንጅ አለው (ቃሉ በህይወትያኞራል )የገባኝ
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
ትክክል
@yem870
@yem870 4 ай бұрын
Kalye ❤❤
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
💜✨💫
@tigistyadat2166
@tigistyadat2166 4 ай бұрын
ሳስብሽ ነበር❤❤❤❤❤ማሬ
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Thanks sis💜✨💫
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 Ай бұрын
Ezih ager yale sew hodu ayigegnm. Tell her cut them out. Belij kelid yelem!!. Selam yemayisetin sew merak new aleke!! Ayitekimum.
@teklenebyat9399
@teklenebyat9399 3 ай бұрын
❤😍😘😘😘😘
@lidyanyong2598
@lidyanyong2598 4 ай бұрын
I will show them the door so fast and forget they exist
@fghebretinsai8913
@fghebretinsai8913 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@DanayitTesfaye-g1h
@DanayitTesfaye-g1h 4 ай бұрын
ሰላም የዘመናዊት ቤተሰቦች ችግር ውስጥ ነኝ የሚረዳኝ ሰው እፈልጋለሁ 🙏😔😔
@lidyanyong2598
@lidyanyong2598 4 ай бұрын
What is going on what do you need help with
@DanayitTesfaye-g1h
@DanayitTesfaye-g1h 4 ай бұрын
@@lidyanyong2598 ባለቤቴ ጥሎኝ ሄደ ለጊዜው ስራ የለኝም ልጆቼን የት ላርጋቸው ቤተሰብ የለኝም በዚላይ ትልቁ ነገር የልጆቼን የትምህርት ቤት ማስመዝገቢያ ስለቸገረኝ ነው የነሱ ከትምህርት መቅረት እኔን ቤት ውስጥ እስረኛ አርጎኛል ለዛ ነው እህቴ ብቻ ጭንቅ ስላለኝ ነው
@mesitigebreegziabher8243
@mesitigebreegziabher8243 4 ай бұрын
ቃልዬ በናትሽ በጣም ነው የምወድሽ
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
Love you too sis💜✨💫
@AlimaKasem
@AlimaKasem 4 ай бұрын
❤❤❤👍👍👍👏👏👏
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
💜✨💫
@fafiabel3593
@fafiabel3593 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
💜✨💫
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 4 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@rahnigu9559
@rahnigu9559 4 ай бұрын
I want to be your friend Kal. Let me know if you are interested. Thank you
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
😊Yes please!
@bethsucks7712
@bethsucks7712 4 ай бұрын
You're so sweet ❤​@@zemenawit
@MeronBerhanu-tf1fo
@MeronBerhanu-tf1fo 4 ай бұрын
❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
💜✨💫
@SaraTesfaye-v2d
@SaraTesfaye-v2d 4 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@genetwodefraw5821
@genetwodefraw5821 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
💜✨💫
@tirhasabreha668
@tirhasabreha668 4 ай бұрын
❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
💜✨💫
እረፍቴን   እንዴት  አሳለፍኩ
23:09
Melly spice tv
Рет қаралды 23 М.
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
ሶስቱ እርጉዞች ረዱን በትዕዛዝ አሰቃይዋት
39:35
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 254 М.
ምሳ ግብዣ በቤታችን
25:37
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 352 М.
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН