የመልካም (የአወንታዊ) እሳቤ ሀይል ክፍል 1 The Power of Positive Thinking Part 1

  Рет қаралды 9,975

Laekemariam ላዕከማርያም

Laekemariam ላዕከማርያም

Күн бұрын

የመልካም (የአወንታዊ) እሳቤ ሀይል ክፍል 1 The Power of Positive Thinking Part 1

Пікірлер: 41
@አዚዛአዚዛ-ዸ1ኈ
@አዚዛአዚዛ-ዸ1ኈ Жыл бұрын
ኡፍ ስሰማህ ሰላም ነዉ የተሠማኝ የኔ አባት አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@JoelMati-v1u
@JoelMati-v1u 11 ай бұрын
ተባረክ
@hewanyeadam3852
@hewanyeadam3852 2 жыл бұрын
ተባረክልን ወንድማችን እድሜ ይስጥህ።እናመሰግናለን
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 2 жыл бұрын
alesh
@agybij
@agybij Жыл бұрын
እናመሰግናለን 👍
@serkalemshibeshi4921
@serkalemshibeshi4921 2 жыл бұрын
ዶክተር ለአከማርያም አይምሮችንን እንድናውቅ የተሰጠን እንድንጠብቅ ሁርልጊዜም ስለምታነቃን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ተባረክ ጊዜህን እውቀትህን ሳትስስት ስለምትስጠን ክብርልን 🙏🙏🙏
@Mesret-c1k
@Mesret-c1k 6 ай бұрын
እኔ 24አመታ ነዉ እና እምኖረዉ ስደት ነዉ እና ሀገር እያለሁ ከመባቴ ጀምር ሁሎም ሰዉ እደማምር ይነግሮኝ ነበር እና በራሲ እደምተማመን አምን ነበር አሁን ለይ ግን ያከስት ያጎት ልጀጅች አሎ ታላላቆቸ ናቸዉ ግን እደሚጠሎኝ አዉቃለሁ እና ስልክ ስናወራ ዝቅ ዝቅ ያረጎኝል እናም ምኔም እደማያምር ይነግሮኝል እና ዉስጢ በጣም ይረበሻል በዚህ ምክንያ እሪቂቸዉ አለሁ እና ሲደዉሎ አወራቸዉ አለሁ የሆነ ስላም እማይሰጠኝ ነገር ተናገርዉ ይሂዳሎ 😢😢
@misha2597
@misha2597 Жыл бұрын
ተባረክልኝ ትምህርትህ ምግብ ሆኖኛል ሰሞኑን❤❤❤
@zufanzerihun2344
@zufanzerihun2344 2 жыл бұрын
በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ አደርጋለሁ ። ተባረክ አቦ በ ፍርሃት ያጣዋቸው እድሎች ብዙ ናቸው
@ተመስገንአምላክ
@ተመስገንአምላክ 2 жыл бұрын
ተባረክ.ወንድሜ
@meronkibret4299
@meronkibret4299 2 жыл бұрын
ላክዬ ሁሌም አመሰግናለሁ አንተን መሰማት ከጀመርኩ ብዙተለወጥኩ 🙏
@Tigist-Anu-Parenting
@Tigist-Anu-Parenting 7 ай бұрын
እግዚአብሔር በደንብ እንዳቅ የረዳኝ መፅሐፍ ነዉ።
@zewdneshabebe8569
@zewdneshabebe8569 2 жыл бұрын
መልካም ሰው ነህ ተባረክ ዳክተር ሰላወኩህ ደስ ብሎኛል 🙏
@መክይመርሳልጅ
@መክይመርሳልጅ 10 ай бұрын
ኢንሻአላህ❤
@sofiaahmed4582
@sofiaahmed4582 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@babientertainment8091
@babientertainment8091 2 жыл бұрын
ሰላም ላይከ ከእለት እለት እየተማርኩ ነው ከአስትምሮህ ከእርጋታህ ባጠቃላይ አከብርሀለው እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@yeMary_sister1973
@yeMary_sister1973 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏 ክበርልን ዶ/ር ላከ እናመሰግናለን ቪዲዮዎችህን ተከታይ ነኝ፤ በህይወቴ እየጠቀመኝ ነው ብትችል ቶሎ ቶሎ ፖስት ብታደርግልን🙏🙏🙏
@gereziherberhe3626
@gereziherberhe3626 6 ай бұрын
that great idea, thanx a million dollar brother
@BirhaneBiru-f2i
@BirhaneBiru-f2i Ай бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ
@marsoziastube9821
@marsoziastube9821 2 жыл бұрын
Thankyou My Husband And I Changed A Lot watching Ur Videos
@Abc-zl6ts
@Abc-zl6ts 2 жыл бұрын
እኔ ከጎደለኝ ያለኝ ይበልጣል ግን ሁሌም negative ነገር ብቻ ነው የማስበው ሁሌ ማማረር እስኪታወቀኝ ድረስ ብቻ እሄን ባህርዬ ማስወገድ እፈልጋለሁ 😭😭😭 በጣም ተጎሳቁያለሁ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ነው 100% እናመሰግናለን ወንድሜ
@zemenmelku6544
@zemenmelku6544 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ቀጥልበት ወንደማችን።
@maeregtelahun2527
@maeregtelahun2527 2 жыл бұрын
Ewnet new
@atkiltabebe8914
@atkiltabebe8914 2 жыл бұрын
በጣም ነው ማመሰግንህ ወንድማችን።
@alexdonat2765
@alexdonat2765 2 жыл бұрын
ላእከ በጣም አመሰግናለው ስለኔ ያወራህ እየመሰለኝ ደግሜ ነው ምሰማው ተባረብ
@hiwetbesdet1296
@hiwetbesdet1296 2 жыл бұрын
betam amesegnalehu lakiye....yemtakerbew negeroch hulum tekami nachew...betalin dear bro.
@sarabekele6589
@sarabekele6589 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ላከ🙏🙏🙏
@mulugetadamteyegezawdamte4596
@mulugetadamteyegezawdamte4596 2 жыл бұрын
Teleyalehe Doc!!! Thank you so much!!!!
@nanitx9027
@nanitx9027 Жыл бұрын
Thanks 😊🙏
@MistrLemma
@MistrLemma 4 ай бұрын
Thankyou
@MerryMerry-iq4ej
@MerryMerry-iq4ej Жыл бұрын
Thank you❤❤❤
@nejumshafi8655
@nejumshafi8655 2 жыл бұрын
the best one
@tamenetadiyos9661
@tamenetadiyos9661 2 жыл бұрын
Tebarek wendime
@tzazukassa5670
@tzazukassa5670 Жыл бұрын
Enea holun madereg echelalew
@Mesret-c1k
@Mesret-c1k 6 ай бұрын
❤❤❤
@redmimi6106
@redmimi6106 2 жыл бұрын
Thanks bro
@CVCollection-o2j
@CVCollection-o2j 6 ай бұрын
ቃላት የለኝም
@tigistgirma5302
@tigistgirma5302 Жыл бұрын
Thank you so much😅
@yodit587
@yodit587 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@Tesfausinqei
@Tesfausinqei Жыл бұрын
👌🏾🙏🏽🙏🏽🙏🏽
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
Air Sigma Girl #sigma
0:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН
የጉልበት ሰላቢዎች (ጭራቆች) Energy Vampires
38:18
Laekemariam ላዕከማርያም
Рет қаралды 4,4 М.
How Your Mind Creates Your World
44:03
Spiritual Sense
Рет қаралды 2,1 М.
ማማ በሰማይ | ሙሉ ትረካ  #audiobook #amharic #entertainment
2:36:47
Semu Audiobooks and Podcasts
Рет қаралды 4,8 М.
854. The Invitation (Learn English with a Short Story)
1:04:22
Luke's English Podcast
Рет қаралды 1,1 МЛН
2017 Personality 07: Carl Jung and the Lion King (Part 1)
54:03
Jordan B Peterson
Рет қаралды 2,3 МЛН
Самый богатый человек в Вавилоне. Джордж Самюэль Клейсон. [Аудиокнига]
3:44:33
Аудиокниги издательства - AB Publishing
Рет қаралды 1,6 МЛН
በትልቁ የማሰብ አስማት ክፍል 1 The Magic of Thinking Big Part 1
55:12
Laekemariam ላዕከማርያም
Рет қаралды 19 М.
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН