የመንፈስ ቅዱስ ህልውና ክፍል 5 - በፒተር ማርዲግ | The Presence Of The Holy Spirit - By Peter Mardig

  Рет қаралды 3,574

Peter Mardig

Peter Mardig

Күн бұрын

Пікірлер: 21
@BelayneshWagnegnew
@BelayneshWagnegnew 2 ай бұрын
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ት/ትህ መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ አዲስ ጌታን እንደተቀበልኩ ነው የሆነልኝ ዋጋየን አውቄ መኖር የጀመርኩት ት/ትህን መማር ከጀመርኩ ነው ጌታ እየሱስ ከፀጋ ላይ ፀጋ ከእውቀት ላይ እውቀት ከጥበብ ላይ ጥበብ ይጨምርልህ ብየ በጌታ በእየሱስ ስም ባረኩህ።
@henokaraia
@henokaraia 2 ай бұрын
Amen amen
@BerkeBerke-v3t
@BerkeBerke-v3t Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@BelayneshWagnegnew
@BelayneshWagnegnew 2 ай бұрын
በጌታ የተወደድክ ወንድማች ሠላም ፀጋ ይብዛልህ ት/ትህ አቅምን፣ብርታትን፣ተስፋንና ሃይልን ይሠጣል።ክብሩ ለጌታ ለእየሱስ በረከቱ ታማኝ አገልጋይ ለሆንከው ለወንድማችን ለፒተር ይሁን አሜን።
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 2 ай бұрын
•ድህነት=መለኪያው የልብስና የቁስ መጉደል አይደለም:: •ድህነት=መለኪያው #እግዚአብሔር ከሚፈልገው #ስብዕና በታች መኖር ነው:: •ድህነት ከእግዚአብሔር መልክ የጎደለ ሕይወት ነው::
@voomvoomboom
@voomvoomboom Ай бұрын
Your voice is easy listening the word resinates in my life with your preaching thank you Peter
@alemheaven
@alemheaven 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉😇😇😇😇
@AyinalemManigasha
@AyinalemManigasha 2 ай бұрын
ውይ ቃሉ ስጣፍጥ ጌታ ኢየሱስ ዘመንን ይባርክ ፀጋ ሞገስ ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GamadeDesale
@GamadeDesale 2 ай бұрын
Waw well come to back pastor God bless you and your family ❤❤❤
@kefyalewkebda761
@kefyalewkebda761 Ай бұрын
deep understanding. Thank you jesues chirst.
@aziebhagos2635
@aziebhagos2635 2 ай бұрын
አግዚአብሔር ጸጋዎን ያብዛልህ ትምህርትህ በጣም ነው የምውደው ወንድሜ የአባቴ ልጅ
@ShegituShegitu-m7s
@ShegituShegitu-m7s 2 ай бұрын
ጌታ ጫርሶ ይባርክህ❤❤❤❤❤
@ZemedeMemru
@ZemedeMemru 2 ай бұрын
Zamani yebaraki
@Abel-i2y
@Abel-i2y 2 ай бұрын
❤❤❤❤ GBau
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 2 ай бұрын
ትንቢተ ኢሳይያስ 61፤1-3 61፤1 የጌታ የእግዚአብሔር መንፈስ በእኔ ላይ ነው፥ ለድሆች የምሥራችን እሰብክ ዘንድ እግዚአብሔር ቀብቶኛልና፤ ልባቸው የተሰበረውን እጠግን ዘንድ፥ ለተማረኩትም ነጻነትን ለታሰሩትም መፈታትን እናገር ዘንድ ልኮኛል። 61፤2 የተወደደችውን የእግዚአብሔርን ዓመት አምላካችንም የሚበቀልበትን ቀን እናገር ዘንድ፥ የሚያለቅሱትንም ሁሉ አጽናና ዘንድ፤ 61፤3 እግዚአብሔር ለክብሩ የተከላቸው የጽድቅ ዛፎች እንዲባሉ ለጽዮን አልቃሾች አደርግላቸው ዘንድ፥ በአመድ ፋንታ አክሊልን፥ በልቅሶም ፋንታ የደስታን ዘይት፥ በኀዘንም መንፈስ ፋንታ የምስጋናን መጐናጸፊያ እሰጣቸው ዘንድ ልኮኛል።
@NaniAbera-d2d
@NaniAbera-d2d 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@henokaraia
@henokaraia 2 ай бұрын
God bless you bruk
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 2 ай бұрын
የሉቃስ ወንጌል 4፤17-21 4፤17-19 የነቢዩንም የኢሳይያስን መጽሐፍ ሰጡት፥ መጽሐፉንም በተረተረ ጊዜ። የጌታ መንፈስ በእኔ ላይ ነው፥ ለድሆች ወንጌልን እሰብክ ዘንድ ቀብቶኛልና፤ ለታሰሩትም መፈታትን ለዕውሮችም ማየትን እሰብክ ዘንድ፥ የተጠቁትንም ነጻ አወጣ ዘንድ የተወደደችውንም የጌታን ዓመት እሰብክ ዘንድ ልኮኛል ተብሎ የተጻፈበትን ስፍራ አገኘ። 4፤20 መጽሐፉንም ጠቅልሎ ለአገልጋዩ ሰጠውና ተቀመጠ፤ በምኵራብም የነበሩት ሁሉ ትኵር ብለው ይመለከቱት ነበር። 4፤21 እርሱም። ዛሬ ይህ መጽሐፍ በጆሮአችሁ ተፈጸመ ይላቸው ጀመር።
@DerejeTeshome-d8t
@DerejeTeshome-d8t 2 күн бұрын
ሰላም ይብዛላችሁ , ጥያቄ አለኝ " ትንቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ 29 " ተፈጽሟል ወይስ ገና ይፈጸማል ? እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@henokaraia
@henokaraia 2 ай бұрын
It is not legal in my life
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 2 ай бұрын
•Poverty. •Curse. •Disease. •Stress. •Depression. All of these is not legal in my life.!! "Amen."🙌🙏👏
ይቅርታ አድርጉልኝ - I apologize.
30:17
Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem
Рет қаралды 7 М.
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
በእግዚአብሔር መደገፍ | በማሙሻ ፈንታ
30:35
የሴቶች አገልግሎት በወንድም ዳዊት ፋሲል /Women's ministry in the church by Dawit fassil
41:29
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 176 М.
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН