የመንግስቱ ሀይለማርያም አውሮፕላን ለምን አልፈነዳም? |እውን Tube| 2020

  Рет қаралды 301,119

Ewen Tube

Ewen Tube

Күн бұрын

#እውንTube #EwenTube #መንግስቱሀይለማርያም
Welcome to the Official KZbin Channel of Ewen Tube.
Ewen Tube and Ashu Alem Multimedia Production company is an online platform and Entertaining Ethiopian Videos. We provide quality Ethiopian Movies, Musics, Series Movies others. We works based on Entertainment. Our expertise covers any type of visual content, such as:
video production
film production
commercials
digital content (video & photography)
photo shoot
event coverage
corporate videos and
travel & hospitality videos.
KZbin:- / ewentube
Production Account of Instagram:-www.instagram...._Ashenafi_mahlet
Main Account of Instagram:- / official_ashenafi_mahlet
Facebook Account:- / ashu.alem.21
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited.
Copyright
©2020 Ewen Tube

Пікірлер: 180
@EliasAbebe-w5i
@EliasAbebe-w5i 4 ай бұрын
ለትውልዱ የሀገራችንን እውነተኛ ታሪክ መልካሙን ሆነ መጥፎ በታማኝነት ስለሚታሳውቁን ምስጋና ይገባችኋል ። እንደአንዳንድ ወገንተኛ ጋዜጠኞች ስለ ማትሆኑና እውነትን በአስተማሪነት መልኩ ስለምታቀርቡ አደንቃችኋለሁ። ምኑ ተነካና ገና ብዙ በጥንካሬና በድክመት የሚሰማ አለ። አሁን በሃያዎቹና ሰላሳዎቹ ዕድሜ ውስጥ ያለው ወጣት የሀገራችንን እውነተኛ ታሪክ በአብዛኛው እንዳያውቅ ተደርጓል ። ዛሬም ከትላንትናው እየተማረን አይዶለም ። ፈጣሪ ለመሪዎቻችንም ሆነ ለሕዝቦቿ ማስተዋልን ፣ ፍቅርንና አንድነትን ይስጠን ። ሰላም ለኢትዮጵያና ሕዝቦችዋ ይሁን ።
@firewen9668
@firewen9668 7 ай бұрын
አላህ ጤናና እድሜ ይስጥህ ሺ አመት ኑር ልጆችህ በየአገሩ እየተንከራተትን ነው ልጆህ ከ ህፃናት አንባ ጎድ መንግስቱ ሀይለማርያም ደግ አባት ነበር የወታደር ልጆች በሱ ሰአት አንሰቃይም ነበር ትምህርት ቤት ህክምና ወዘተ ለወታደር ልጆች በነፃ ነበር የምንገለገለው አቅም የሌላቸውም ጭምር ያስተምር ነበር ከ5000 በላይ የወታደር ልጆች ብቻ ሳይሆን ወላጅ ሀቅሙ ማስተማር ያልቻለም ጭምር ነበር አባት ነበር ለኛ ለህፃናት አንባ ልጆች አባቴ ሺ አመት ኑርልን አንድ ቀን ባገኝህ ደስ ይለኛል ልጅ አባቱን እንደሚናፍቅ እኛም ትናፍቀናለህ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@meskemela3791
@meskemela3791 Жыл бұрын
የሀገር የሕዝብ ወዳዱ መሪያችን መንግስቱ ኃይለማሪያም የሀገር ፍቅር የለው የኢትዮጵያ መሪ አሁንም እንወደዋለን ጀግና መሪ ነበር
@tesfayegirma7439
@tesfayegirma7439 9 ай бұрын
Wwl
@ewunetyashenfal
@ewunetyashenfal 8 ай бұрын
የትርጉም አልባ ጦርነት ጠማቂዎች መለስና ኢሳይያስ አፈወርቂ፥ ወያኔና ሻዕቢያ የአፍሪካ ወራዳዎች ናቸዉ። ለነጭ፥ ለቱርክና ለግብጽ ያልተንበረከከች ኢትዮጵያን ዘመናዊ ቅኝ አገዛዝ ዉስጥ ያስገቡ የእንሽላሊት ጭንቅላት ያላቸዉ ቲኒኒሽ የነጭ ቡችሎች። የመንጌና የአብይ እስትንፋሳቸዉ የጀግና አገር ወዳድ ዕንቁ መሪዎቻችን።
@TrunehBifa
@TrunehBifa 8 ай бұрын
የኢትዮጵያ ዳር ድንበር ቀይ ባህር ነዉ
@MehamedTariku-ib6ni
@MehamedTariku-ib6ni 8 ай бұрын
23:23 ጀግናው ትናፈቃለክ
@moparekmohannet3897
@moparekmohannet3897 8 ай бұрын
Ye derg lejoch 😂😂😂, derg le Ethiopia 🇪🇹 minim aladeregem
@muksinayoutube5124
@muksinayoutube5124 4 жыл бұрын
ጀግና 👌😍🇪🇹 እናመሰግናለን ልላም እምታቀው ታሪክ አቅርብልን
@hosanna3393
@hosanna3393 4 жыл бұрын
ዋውው የሚገርም አቀራረብ አሹዬ ከልብ እናመሰግናለን በርታ ቀጥል መንጌ ለሀገር ሟች ናቸው እትዮጵያ ትቅደም እትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር እግዚአብሔር እትዮጵያን ይበረከት ይቤ የኔ አንበሳ ቀጥል መጣም ጥሩ ነገር ነው ትችላለህ 💪
@waniorata478
@waniorata478 2 жыл бұрын
0⁰ף⁰⁰00⁰⁰⁰⁰⁰⁰⁰
@sportfootballtribunbybiniy2973
@sportfootballtribunbybiniy2973 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😄😄😄
@bitsetsamsonmarkaria8181
@bitsetsamsonmarkaria8181 2 жыл бұрын
Hezeb eyecherese nw hagere🤭 bado meret mn yeseral hezeb senor eko nw hagere yalew
@eyobdaniel6219
@eyobdaniel6219 4 жыл бұрын
በጣም መሳጭና ቆንጆ አቀራረብ ነው ። ከልብ በጣም አመሰግናለሁ ። ሌሎች የኛነትን ስሜት የተላበሱ የኢትዮጵያ ታሪክ ወደፊት በተሻለና ባማረ መልኩ እንድታቀርብ አደራ እላለሁ ። በተረፈ ግን ሥራህ እጅግ ልዩ ነው በርታ ወንድሜ ። በነገር ሁሉ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ።
@khadraabdirahman1021
@khadraabdirahman1021 2 жыл бұрын
Iih
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን እኔ ግን ምንም ይሁን ምንም መንግስቱ ሀይለማርያም ሀገር ወዳድ ጀግና መለማመጥ የማያውቅ ሀገር እዳፈራርስ የሰራ ነው እወደዋለው ከሱ የተሻለ ስላልመጣ በእርግጥ ብዙ ምሁራን ወጣት እደቅጠል እረግፍዋል ግን አሁንም በዘረኝነት እየረገፈ ነው መንጌ ለሰደቅ አላማ የነበረው ፍቅር አስታውሳለው ትምህርት ቤት ጠዋት ሰደቅ አላማ ሲሰቀል ከግቢው ውጭ ብንሆንም በተጠቀቅ እንቆማለን ሰልፍላይ የነበረው ስርአት አቤት ድምጻችንን ከፍ አድርገን ዘምረን ሰደቅ አላም እንሰቅላለን የከሰአት ስንሆንም ስናወርድ እንደዛው ልክ ሲደወል እንሰለፍለን ሁላችንም ማንም ነቅነቅ የለም አውርደን በስርአት እንወጣለን ልጅ ብሆንም በወቅቱ ልዩትዝታ አለኝ 2ኛ ክፍልን እየተማርኩ ነበር ግንቦትላይ ችግር የተፈጠረው መጌ ወጣ ኢሀዴግ ገባ አቤት ፍርሀቱ ትምህርት ተቋረጠ ደግነቱ ሁለተኛ ሴሜስተር ሳንፈተን ሁሉም ወደ ቀጣይ ክፍል ተዛወረ እኔ ግን ጎበዝ ተማሪስለነበርኩ እርር ነበር ያልኩት 3ተኛ ወጥቼ በ1ኛ ሴሜስተር 1ኛ ለመውጣት እየሰራሁ ስለነበር አልቅሻለው ሁሉ አይልጅነት 6ኛ ክፍል እና 8ተኛ ክፍል ሚኒስቲሪ ያስቸገረው ሁሉ የተዛወረበት አመት
@الزر-غ1ر
@الزر-غ1ر 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን አሹዬ
@MehamedTariku-ib6ni
@MehamedTariku-ib6ni 8 ай бұрын
መንግስቱ ጀግናው እኖድካለን የኛ ጀግናው➬❤❤❤
@FbFb-i7h
@FbFb-i7h 4 ай бұрын
አይ መንግስቱ ጀግናነው❤❤❤
@thefitsum3013
@thefitsum3013 2 жыл бұрын
Min Agebah Ante Aheyaaaa
@elizabethyirdaw5414
@elizabethyirdaw5414 3 жыл бұрын
ጎበዝ ይቤ ይህ የጀግኖችን ህይወት እያነቃህ
@ZekirosWoldeyohannes
@ZekirosWoldeyohannes 5 ай бұрын
😅😅😅
@TofikTemsgen-tx4cz
@TofikTemsgen-tx4cz Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ለጓድ መንግሥቱ ሀይለማርያም የኢትዮጵያ ባለ ውለታ ለሀገሩ ሟች
@brookalemayehuasfaw
@brookalemayehuasfaw 2 жыл бұрын
ኮ/ል መንግስቱ ሐይለ ማርያም ዛሬም ነገም አንበሳ ነው።
@adanechdubale8197
@adanechdubale8197 4 жыл бұрын
I love menga long life menga
@yasen931
@yasen931 2 жыл бұрын
የኢቶዮጵያ መሪ ወች ቢጨመቁ መጌን አያ ህሉም
@muhabanaserusiman7641
@muhabanaserusiman7641 2 жыл бұрын
Yibeeee michit yibeli nabeseh,, 😍🤘
@Rita-ny8zm
@Rita-ny8zm 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ በ ሰሜን ኮርያ ነበር የምታፅላጥናን😮😮😮😮❤❤❤❤
@hyateMohammed
@hyateMohammed 9 ай бұрын
ታሪኩን አስረግጦ የማያውቅ ትውልተ ልክ ሲፈስ እንደኖረው ውሀችን የመጣው ሁሉ የራሱን ሀሳብ ሲያፈስበት አሚን ብሎ ውድ ነፍሱን በማንም ተረተረት የሚማገደው ወጣት ኢትዮጵያ 🇪🇹ማናት ብሎ ማየትና ማንበብ ያስፈልጋል ሰላም ለእማየና ለህዝቦቿ ❤የኢትዮጵያ ታሪክ ማንበብ ይጠቅመናል ለሁላችንም
@SeraTube26
@SeraTube26 4 жыл бұрын
*ዋው ይቤ እንኳን ከሃያ ብር ቅፈለ ወደ እውን ትዪብ መጣህልን*
@faizfaiz8689
@faizfaiz8689 Жыл бұрын
Yejagina jaginaa❤❤
@samuelyilma-r1w
@samuelyilma-r1w 7 ай бұрын
እአረጅምእድሜናጤናለዉዱመሪዬየሰ
@faizfaiz8689
@faizfaiz8689 Жыл бұрын
Yetiwuldee mastawoshaa new
@faizfaiz8689
@faizfaiz8689 Жыл бұрын
K/m hilemariam Zarem jaginaa new❤❤❤❤
@Faressamsonlishan
@Faressamsonlishan 7 ай бұрын
መንግስቱ ለኢትዮጵያ ታማኝና ወኔ ያለው ሰው ሆኖ ግን ሀገርን ከሱ ወንበር በታች የማየት ችግር ነበረበት
@mussiehadish
@mussiehadish 9 ай бұрын
ባህረ ነገሽ ኣረጋሽ ኣይደለም
@BeleteEshete
@BeleteEshete 8 ай бұрын
ለኢትዬጲያ የታዘዘ ሣጥናኤል ነው መንግሥቲቱ
@asfawchebud3322
@asfawchebud3322 2 жыл бұрын
ምርጥ አቀራረብ ፡በቃ እንደዚህ አይነት ሰዉ ነዉ የምንፈልገዉ ፡እነ እንትና አሉጂ ፡የትና ቤት ይኼ ነዉ ፡የከሌ ቤት ይኼ ነዉ እያሉ የሚዘግቡ
@KamelayKamelay
@KamelayKamelay Жыл бұрын
ኢትዮብያለዘላለምትኑር
@eskedarabera3189
@eskedarabera3189 4 жыл бұрын
Menge
@ermiastesf7298
@ermiastesf7298 2 жыл бұрын
ልብ ወለድ ቢጤ ይመስላል
@anehadegtitetsba5054
@anehadegtitetsba5054 5 ай бұрын
መንጌ ነብሰ ገዳይ የመገዳደል ባህል አለማመደን !!
@ebstvworlde951
@ebstvworlde951 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@girmaseyoum2013
@girmaseyoum2013 4 жыл бұрын
Ashu appreciate bemgerm humata new yakrbkew 👏👏👏👏
@yardedastha1940
@yardedastha1940 8 ай бұрын
ሣናውቀው ያመለጠን ምርጥ መሪ በጣም ደስ ብሎናል ይቀጥል
@solomonbdr9061
@solomonbdr9061 9 ай бұрын
ቀዳዳ መንጌ ጀግናና ጀግ አገር ወዳጅ ህዝብ አክባሪ ነው
@hanabrhanu9124
@hanabrhanu9124 3 жыл бұрын
አሹካ የእውነት ትችላለህ ጀግና ነክ
@jamimarley8151
@jamimarley8151 4 жыл бұрын
መንጌ ጀግና ነው ኢትዬጲያ ትቅደም
@antenehejigu5789
@antenehejigu5789 2 жыл бұрын
ግምቦት 10 አስመራ ላይ ነው የከሸፈው አንዱ ቀስለኛ እኔ ነበርኩ
@Hemefihifen
@Hemefihifen 8 ай бұрын
በጊዜውም ክፉ የነበረ አሁን ላለንበት ክፉ ዘመን የመሰረት ድንጋይ የጣሉ (ሀገራችን በድህነት ያስተማረቻቸውን የተማሩ ሚኒስተሮችን ና ሦስት የሀገር መሪዎችን በመግደል ሕወሀትን ያነገሱብን) አንባገነን መሪ አብይ አህመድም ልክ እንደ መንግሥቱ ጦርነትን እንደ አመራር ስልት የሚከተሉ ደናቁርት መሪዎች
@tmaniacell2346
@tmaniacell2346 4 жыл бұрын
Wawwww
@hiethosp6531
@hiethosp6531 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ትችላለህ ምረጥ ሰዉ አሸቲየ
@Nur-rw2sl
@Nur-rw2sl 4 жыл бұрын
አሸናፊ ማህሌት ከሪፍነው ቀጥልበት ካራክተሩ መስሎኝ ጎበዙ ተማሪ አንተም ጎበዝነህ
@alelegnyitayhe2737
@alelegnyitayhe2737 4 ай бұрын
የዛን ዘመን ትውልድ መሆን እፈልግ ነበር
@Faressamsonlishan
@Faressamsonlishan 7 ай бұрын
መሀል ላይ ግን የሆነ የሚጫወትባቸው ሰው አለ እንጂ እንዴት ያልሞተ ሰው ሞተ ብለው ግርግር ይፈጥራሉ
@rohafurniture
@rohafurniture 10 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ ሰለ ግንቦት 8 መፈንቅለ መንግስት ማንም ሠው እስካሁን ትክክለኛውን ነገር የሚናገር ሠዉ የለም አሀን ድረስ ያሉ ጄነራሎችም ጭምር
@InnocentPhoenix-op4tl
@InnocentPhoenix-op4tl 11 ай бұрын
Hulum mengest yerasu teruna metfo gon alew 2:10 2:17
@ethio-lyrics
@ethio-lyrics 2 жыл бұрын
ashu man tileyalesh I love you bro
@ethiopixs5121
@ethiopixs5121 8 ай бұрын
,የጀነራሎቹ እጣፈንታ ቢያሳዝነኝም የመንጌ መትረፍ እጅግ አስደስቶኛል!!
@yonasasres3781
@yonasasres3781 4 жыл бұрын
ጀግና ጀግና 1ኛ አሹ የእውነት ትችላለህ
@antenehejigu5789
@antenehejigu5789 2 жыл бұрын
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ጀግና
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 2 жыл бұрын
“ለኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብት ቀውስና ድቀት (ድርቅ፣ርሃብ፣መፈናቀል፣ግጭት፣ስዴት፣ድህነት ለሃገር ውድቀት ቤተ-እምነቶች፣ምሁራኖች፣ተቋማት፣መንግስታት ተጠያቂዎች ናቸው” ? በጎሳ፣በዘር፣በሃይማኖት የተደራጁ ምሁራን የስነ-ልቦና ውቅርና የተገጠመላቸው ሶፍትዊየር ሃገርን ለመገንባት ሳይሆን ለማፍረስ ነው፡፡
@nahoomnahoom5294
@nahoomnahoom5294 9 ай бұрын
Well, done brother.
@live76543
@live76543 7 ай бұрын
በራስ ብትሰራ ያኮራ ነበር 😢😮😅
@elatube7416
@elatube7416 4 жыл бұрын
Arif New Ashu Ya Zemen Bezu History Alew Linawek Migeban Selezih BerTa Ketelebet.
@MeklitDemmelash
@MeklitDemmelash 8 ай бұрын
Ambagenenis Alneberem. Korat Meri neber. Egziabher ye nisiha edme setotal. Telatochu and band simotu komo eyaye new.
@derejegutahuluka8766
@derejegutahuluka8766 2 жыл бұрын
በግምት ላይ የቀረበ ዝባዝንኬ መጣጥፍ ነው። በጣም አሳዛኝና ባለቤት አልባ ኩዴታ በመሆኑ ይቆጫል። ምናለ ዝም ብትሉ!!!።
@eyosiyaschanie1233
@eyosiyaschanie1233 2 жыл бұрын
Mengstu ayelamareyam
@mantinajimma1868
@mantinajimma1868 11 ай бұрын
Ine arategna kifletor gibi istandbaay neberku lesamint chama sanfeta betitiki nebern negeru tegemro yalekewu mekelakeya biro wusti neber.
@gtnsjfzvsbslt8846
@gtnsjfzvsbslt8846 4 жыл бұрын
ምርጥ አቀራረብ በርታ አሹ
@TedrosTumizgi
@TedrosTumizgi 9 ай бұрын
በሃረ ነጋሽ በሚል ይስተካከል ( ባሃረ አረጋሽ)
@biruktensye2163
@biruktensye2163 9 ай бұрын
አለ እንዴ 😂😂😂😂 አረጋሸ
@halimamohamed8987
@halimamohamed8987 Жыл бұрын
Ahunm Ethiopian eysyramesu new Shulaqa daawite
@meseretniguse4814
@meseretniguse4814 3 жыл бұрын
🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@wba2639
@wba2639 3 жыл бұрын
አሹ በጣም እናመሰግናለን በርታ ። ግን እራስህን ጠብቅ እሄን ተረክ አቀረብ ብለው እዳይበሉህ የሰው ነብሰ በላዎቹ እራስህን ጠብቅ አሹ
@yerusalemokube4352
@yerusalemokube4352 2 жыл бұрын
* BAHERE NEGASH * NEW YEMIBALEW
@InnocentPhoenix-op4tl
@InnocentPhoenix-op4tl 8 ай бұрын
Ethiopia mert. Lejochun yatachebet qen
@melakutaye6258
@melakutaye6258 2 жыл бұрын
ብዙ አስታወስከን አሸናፉ
@galileetv6786
@galileetv6786 Жыл бұрын
ዘመቻ ባሕሪ ነጋሽ
@em6708
@em6708 2 жыл бұрын
ኢትዬጲያ ትንሳሄዋ ያኔ ነበር ከሸፈ እንደ ሀገርም ከሸፈች
@tgcrochet7882
@tgcrochet7882 4 жыл бұрын
አሹዬ ምርጡ እናመሰግናለን
@tigistubeyeneofficial3264
@tigistubeyeneofficial3264 2 жыл бұрын
መልካም አቀራረብ ነው
@sayatemitiku39
@sayatemitiku39 4 жыл бұрын
Wow betam tehlalhe ❤️
@ዋሎየዋነኝከዉቦች
@ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 жыл бұрын
Mingstu hizb Eye seqele bin inbi Yale gize bolotika wusxi ye neber waloye new tili qedo ye sebil Eyas mesele Enezan Enezikin watara Argowu yashebtu
@tesfugetahun5151
@tesfugetahun5151 3 жыл бұрын
Betam betemesto new yadametkut gerami akerareb berta 👌....
@natanmessy6113
@natanmessy6113 2 жыл бұрын
ታሪኩ እና ሃሳብን ብወደውም ቁርጥ ቁርጥ ያረከወው ነገር አልተመቸኝም
@elizabethyirdaw5414
@elizabethyirdaw5414 3 жыл бұрын
ለመሆኑ ይባቃል አንተ ነህ ጎበዝ በርታ አይ ይቤ
@belatagebretsadik2576
@belatagebretsadik2576 10 ай бұрын
የማይስብ አገላለፅ
@fekaduneka9873
@fekaduneka9873 2 жыл бұрын
ጀነሬሎቹ ወገን ወዳድ የሃገር ፍቅር ያላቸው ስብዕናቸው የሩህሩህ ሰውነት ነበር በጅብ የተመሰለውን ጨካኙን መንግሥቱን ያወቁት አልመሰለኝም እነሱ ሞተው ጅቡ በህይወት አለ ያሳዝናል
@antenehejigu5789
@antenehejigu5789 2 жыл бұрын
ደምሴ ቡልቶ ሊያመል ሲል ነው በአየር መቃወሚያ የተመታው
@tsegayetsegaye4778
@tsegayetsegaye4778 2 жыл бұрын
ውሸታም ደምሴ ቡልቶ ሊያመልጥ ሲል ሳይሆን አየር ወለድ ከጓድ መንግሰቱ ኀ ማርያምጋር በቆራጥነት ወደፊት እያሉ ወደ ጄኔራሎች መኖርያ ሲሄዱ ጄኔራል ደምሴ ቡልቶ ቃኘው እሰቴሽን ሰርጂካል ኢ በር ላይ ነው አንዱ አየር ወለድ የመታቸውም አፋቸው ላይ ነው ሹፌሩ ቀድሞ ወርዶ እሮጠ እሳቸውም ሲወድቁ ካሙሽ ጫማቸውን ከእራቸው ሊያወልቅ ሲታገል እያየን እያለ እናተ ተባራሪ ይመታችኋል ብለው ለ2ተሽክመው አልጋላይ ወርውረውኝ እሮጡ በአየር መቃወሚያ ብለህ ያወራኋው ኬት አምተህ ነው የምታወራው
@abyssinabroadcastingcorpor336
@abyssinabroadcastingcorpor336 8 ай бұрын
ሐሰት ፋንታ አልተደበቁም መረጃህን አስተካክል
@ElaMan-i1k
@ElaMan-i1k 3 ай бұрын
ለዚያውም ኮንቴነር ውስጥ ነው የተደበቀው
@gedlutadesse4754
@gedlutadesse4754 2 жыл бұрын
አሀሀሀሀሀሀ ኧረ አንባቢው እባክህ ምን ነበር ያልከው???? በ ባህረ አረጋሽ ዘመቻ ነው ያልከው? ተጽፎ የተሰጠህ እንደዛ ነው የሚለው???? ትክክል አይደለም " ባህረ ነጋሽ " ዘመቻ ነው
@Jelax-m9s
@Jelax-m9s Жыл бұрын
አሼ በርቺልን
@jabamoasefa5266
@jabamoasefa5266 4 жыл бұрын
Ashuye andanya naki,,,
@fresenbettulu4135
@fresenbettulu4135 Жыл бұрын
ቆራጣውና ቆሻሻው መንግስቱን ያስወገደው ፈጣሪ እስከዛሬ ያቆየውኮ ሰርቆ ፈርጥጦ በተጠጋበት አገር የበይ ተመልካች ሆኖ አንጀቱ እንዲቃጠል ነው!!
@sportfootballtribunbybiniy2973
@sportfootballtribunbybiniy2973 2 жыл бұрын
ጄነራሎቹ የተነጋገሩትን በምን ታወቀ ?
@tube7270
@tube7270 2 жыл бұрын
እሚገርም እቀራርብ ነው ይመችክ ብሮ
@ዋሎየዋነኝከዉቦች
@ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 жыл бұрын
Walo li yalut amaroc nebretacewun inji mengestin ye mexebek aqem yelacewum junta yet Ende teqebere Enaqalen be gobez wadaja genfo baqarya nen walo Ke alaha new quwacin 🎊
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 2 жыл бұрын
ቀጥልበት አላለቀም ደስ የሚል ታሪክ ከስልጣን መውረዳቸው ላልቀረ ለምን ይሕ ሑሉ ሙሑር ስው ጠፋ ለዛውም ማእረግ ያላቸው ብቻ ቀጥል እስኪ እንስማ ያን ሑሉ ግርግር የነበረውን
@ሁሉምለበጎነው-ቸ7ጰ
@ሁሉምለበጎነው-ቸ7ጰ 4 жыл бұрын
👏👏👏
@Idriss-q1q
@Idriss-q1q 8 ай бұрын
Denezoch Lemin kene betesebochu ayakatultum neber enezih aynet Generaloch teblew endeit mefenkle mengst endemidereg ayakum. Yekaka chewata meselachew endei. Mengei bememelesu mkiniyat ke 60 -80 dres Generaloch ena kefterna balesltanatin beand seat new eko yegedelachew.
@ፀደይኢትዮጵያአምሐራነኝ
@ፀደይኢትዮጵያአምሐራነኝ 4 жыл бұрын
ይህን ምንግስት አልውዴውም !!!!
@yerusalemokube4352
@yerusalemokube4352 2 жыл бұрын
Be photograph yasayehew GENERAL AMAN AMEDEMICAEL NEW GEN MERED AYDELEM
@HussainHussain-gj2gt
@HussainHussain-gj2gt 2 жыл бұрын
መንጌ ሀገር ወዳድ ነው
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 2 жыл бұрын
አማራ የሚያቅደው ሴራ ሁሉ ተሳክቶ አያውቅም ምክንያቱም ሁሉ በራሱ አዋቂ ልሁን ስለሚል የተወሰኑ ውሳኔዎች ድንገት ይቀራሉ
@hannyky1361
@hannyky1361 2 жыл бұрын
የማን አባክ አማራ ነዉ ?መርዛም ሁላ ቅርሻታቹን አማራ ላይ ካልተፉቹ አይኦንላቹም
@bayushzenbech2002
@bayushzenbech2002 4 жыл бұрын
አሹ ትችላለህ በርታ😘😍
@Supergoale
@Supergoale 5 ай бұрын
ምን አይነት ጀዝባ አንባቢ ነው በናታችሁ ምንም አይዲያ ስለኢትዮዽያ ታሪክ የለውም:: ዘመቻ ባህረ አረጋሽ ይላል እንዴ ቀሽም :: እንደዛ የሚባል ዘመቻ የለም ባህረ ነጋሽን ነው እንደዛ ብሎ የሚያነበው::
@tsegayetsegaye4778
@tsegayetsegaye4778 2 жыл бұрын
ካሳዬ ታደሰ በሚል ይሰተካከል
@ገብርኤልአባቴ-ረ6ጘ
@ገብርኤልአባቴ-ረ6ጘ 4 жыл бұрын
ሺላይክ በኖረ ባረኩልህ አሹዬ
@edenamare8
@edenamare8 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@khadheejaqte721
@khadheejaqte721 2 жыл бұрын
ቢቢር አማርኛ የዛኔ ነበር እንዴ???
@tarikwascott1848
@tarikwascott1848 2 жыл бұрын
Mengistu is killer number one.
@endrismohamed-nq8yk
@endrismohamed-nq8yk 4 ай бұрын
ምርጥመሪ ነበር
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН
ብርጋዴር ጀነራል ለገሰ ተፈራ | Tamagne Show
37:11