የመዝሙረ ዳዊት ሚስጥራዊ ጥበባት | part two

  Рет қаралды 134,105

Rafatoel Initiative

Rafatoel Initiative

Күн бұрын

Пікірлер: 187
@nabuteyimer1557
@nabuteyimer1557 4 жыл бұрын
አቤት አቤት አምጠህ አምጠህ! አሁን ገና ወንድወጣህ!ምንም ቢዘገይ አገኘነው።በእሳቱ ጊዜ።የቅዱስ ዳዊት በረከቱ ባንተም ላይ በሁላችንም ላይ ይደር አሜን🙏
@theancientethopiansrelgion2606
@theancientethopiansrelgion2606 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህም ትውልድ በዚህ ዘመን ተገኘ የነፍስ ዋጋ ያርግላችሁ የሰውን ልጅ ሕይወት አጋንንት እጅግ በበዛ መልኩ ይፈትኑታል እና አምላካችን ይህንን ውጊያ የምናልፍበት መንገድ ሰጥቶናል
@እኔስማሪያምንእወዳታለሁ
@እኔስማሪያምንእወዳታለሁ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
@ጁጁኢትኤልሀበሻጁጁ
@ጁጁኢትኤልሀበሻጁጁ 4 жыл бұрын
እጅግ መልካም ነው ራፋቶኤል እናመሰግናለን የምንጠቀምበት ያድርገው
@kasechetelahun6514
@kasechetelahun6514 3 ай бұрын
ቅዱስ ዳዊት ጥበብን ይግለጥልህ በጸጋ ያኑርህ ወንድም❤ 🙏
@abebawagegnehu2162
@abebawagegnehu2162 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ።እንዳነዚህ አይነት ሰዎቹን ፈጣሪ ያብዛለን የሚዲያ አጠቃቀም በእነዚህ ነገሮች ብናውል
@BileneZeleke
@BileneZeleke Жыл бұрын
ተባረክ እግዚአብሔር ብድራትህን ይክፈልህ
@romig3143
@romig3143 4 ай бұрын
የራሳችንን ፀጋ ጥለን የሌሎችንን የምንናፍቅ ሆነን ነው ችግር ውስጥ የገባነው።እግዚአብሔር ይመስገን ።ሁሌም የምታቀርበው ፕሮግራሞች እጅግ በጣም አስተማሪ ናቸው ። እናመሠግናለን
@enochenoch524
@enochenoch524 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች! የነገን ማን ያውቃል መድሀኒታችን...
@genetbeyene
@genetbeyene 2 жыл бұрын
Dear Rafatoel, Thank you, i am praying all "mezmre Dawit" in a week always, that means by dividing for the 7 days in a week. Do you have any advice or comment. Thank you.
@sisayamare7726
@sisayamare7726 4 жыл бұрын
ክፍል ሁለት ርቆብኝ ስንት ስቋምጥ ነበር፡፡ ደረሳችሁልን፡፡ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ስንት ጥበብ ጠፍቷል፡፡ እባካችሁ አሁንም አታቋርጡብን ቀጠሉ፣ ቀጥሉ፣ ሁሉንም በየክፍሉ አቅርቡልን፣ ለዚህም እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ
@melesesisay6679
@melesesisay6679 4 ай бұрын
ክፍል አንድን ሊንኩን ላኪልኝ
@AGgebreAwoke
@AGgebreAwoke 4 ай бұрын
Ale ezih​@@melesesisay6679
@hiwothiwot5154
@hiwothiwot5154 2 ай бұрын
ወንድም መጸሐፉ ቢኖርህ ጥሩ ነበረን እንዴት ሊንኩን ልላክልህ ከቻልኩ እሽ​@@melesesisay6679
@marshetmegerssa6032
@marshetmegerssa6032 4 жыл бұрын
ስላም የመዝሙር ዳዊት ክፍል አንድ ሊንኩን አድርግልን አጣውት
@3Xሀትሪክስፖርት
@3Xሀትሪክስፖርት 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/iJ7diWR7i9SontE
@ኤፍራታትኩ
@ኤፍራታትኩ 3 жыл бұрын
ራፋአቱኤል በጣም እናመስግናለን መፀሀፉን ገስቻለሁ እናም እየጠበኩህ ነበር በጣም እናመሰግናለን
@sebleeyasu6996
@sebleeyasu6996 4 жыл бұрын
ውዶቸ መዝሙርም ሆነ ወንጌል ሁሉም አጋንንትን ለማራቅም ሆነ ለመረጋጋት በህይወታች ለሰማያዊይም ሆነ ለምድራዊ ይጠቅማል መዝሙር 30ወይም 40 የሚባል ነገር የለም ሁሉም ይጠቅማል ምንም መቆነፃፀል አያስፈልግ
@hageretsiontube3411
@hageretsiontube3411 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ይሄ ትልቅ የኢትዮጵያዊያኖች ጥበብ ነው፡፡
@HelenAberha-ur1rc
@HelenAberha-ur1rc Ай бұрын
Amen wendmachn tbarek segawen yabzaleh erjm edman ktna gar ysteh
@elichany
@elichany 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። ቃለ ህይወት ያሰማልን
@melkamgeremew7738
@melkamgeremew7738 2 жыл бұрын
በርታልን ጥሩ ትምህረት እየሰጠህን ነው።
@melkamumbirhanie179
@melkamumbirhanie179 4 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቀው የነበር ነው ክፍል ፪ እናመሰግናለን።
@danielhagos5513
@danielhagos5513 4 жыл бұрын
እግዛብሄር ይስጥልን ወንድማችን🙏
@hiwothiwot5154
@hiwothiwot5154 3 ай бұрын
አሜን+3❤❤❤ግዕዝ ባለማወቄ ተበድሌአለሁኝ
@MikYG-n1l
@MikYG-n1l 2 ай бұрын
በ አምሀርኛ አለው
@KidusRufaelTube
@KidusRufaelTube 4 ай бұрын
መዝሙረ ዳዊት የምንፀልየው ከእግዚአብሔር ጋር ለመነጋገር ነው። እግዚአብሔር ደግሞ የሚያስፈልገንን ያውቃል። ይሄን ምዕራፍ 7 ጊዜ ብሎ እግዚአብሔር አያዝም። ስትፀልዩ እንደ አህዛብ አትድገሙ ይላል። ሁሉም መዝሙረ ዳዊት መድኃኒት ነው።
@salemfashions
@salemfashions 4 жыл бұрын
betam amesegnalehu🙏🙏🙏 yhnn hulu alakm neber
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 8 ай бұрын
❤❤❤ በጣም እናመሠግናለን ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤❤
@emebettigistutigistu4661
@emebettigistutigistu4661 4 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛልን ውድ ተወዳጆቻችን በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ለምታደርጉት ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ግን በእግዚአብሔር ስም ምጠይችሁ ነግር ቢንኖር ክፋል አንዱን አልውጣ አለን ከቻላችሁ ደግማችሁ ቪዲዬውን ልቀቁት ሌላው ቂጥር ሶስትን ተሎ ልቀቁት ቁኝር አንቁ ከ1==12 ነበርኝ በእውነት ብዙ ተጠቅሜበታለሁ እየተጠቀምኩኝ ነው ግን ሙሉውን አላገኝሁም እንድትባበሩን አደራ እጠይቃለሁ ከይቅርታ ጋር
@mekdesasrat2300
@mekdesasrat2300 4 ай бұрын
እውቀትና ጥበብህን ስላካፈልከን እግዚአብሔር ያክብርህ❤❤❤
@melonayet1204
@melonayet1204 2 жыл бұрын
Selam ende nek betam des ylal tru new gn ke 11-29...
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 Ай бұрын
DENKE TEMEHERET NEWENA ENAMESEGINALEN AWONE YE DAWITE MEZEMURE BEZU MISETERAWE NEWENA TEBAREK AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏
@getachewarbissie1781
@getachewarbissie1781 4 жыл бұрын
ሰላም ራፋቶኤል ኢንሸቲቭ አዘጋጆች ሰባት ጊዜ ፀልዩ ሲባል በቀን ውስጥ ባለው የፀሎት ስዓታቶች ነው ወይስ በአንዱ የፀሎት ሰዓት ደጋግመን ሰባት ጊዜ ማንበብ ነው?
@YirgaBezezewe-cs7hi
@YirgaBezezewe-cs7hi 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን
@leetekle7474
@leetekle7474 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@wfight2155
@wfight2155 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድማችን🙏
@misrakjemaneh8569
@misrakjemaneh8569 4 жыл бұрын
ግሩም ነው እግዚአብሔር የምንጠቀምበት ያድርግልን!! ወንድማችን በተለያዩ የካንሰር ህመም ብዙ ወገኖቻችን የኬሞ ቴራፒውን side effects መቋቋም አቅቷቸው በህመም ላይ ሌላ ህመም ተጨምሮ ሲሰቃዩ አያለሁ የትኛውን መዝሙር ከነገቢሩ ይጸልዩት እባክህን የሚሰቃዩ ወገኖች ስለማውቅ ነው ፈጥነህ መልስልን::
@hiwotzt2586
@hiwotzt2586 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን እባክህ ከ መዝሙር 15 እስከ 29 ያለውን የት እናገኘዋለን
@amazingworld8175
@amazingworld8175 2 жыл бұрын
Google lay mulu ale
@nahom3km
@nahom3km 4 ай бұрын
እውነት ነው ይስራል በርታልን እንንቃ እንፀልይ
@merongetahun1399
@merongetahun1399 4 жыл бұрын
You are the best!
@bekelegobena9882
@bekelegobena9882 2 жыл бұрын
አምላክ እድሜና ጤና ይሰጥልን
@tgethiotube3731
@tgethiotube3731 4 жыл бұрын
Thank you for shearing 🙏
@ktcateringnagelgel3113
@ktcateringnagelgel3113 2 жыл бұрын
የ ክፍል 1ድን ሊንክ እዚህ ላይ ብታስቀምጥልን መልካም ነበር. እጅግ በጣም አክባሪህ እና ተከታይህ ነኝ ያንተን ፕሮግራሞች ስሰማ በጣም ስሜታዊ ስለምሆን እና ስለምበሳጭ. ቁጭት ስለሚያንጨረጭረኝ. ብዙ ግዜ አለመስማቱን እመርጣለሁ. ግን ደግሜ አደምጥካለሁ. በርታ በጣም አመስግናለሁ!!!
@eyobsural8227
@eyobsural8227 2 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/iJ7diWR7i9SontE
@መላኩ
@መላኩ 2 ай бұрын
እግዝአብሄርእውቀቱንጥበቡንያብዛልህ
@ETHADDIS
@ETHADDIS 4 жыл бұрын
God bless you !
@berhanuworkye6476
@berhanuworkye6476 9 ай бұрын
Thank you so much , continue continue as it is.
@kalkidandereje2213
@kalkidandereje2213 4 ай бұрын
ትልቅ በረከት ነው! የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ! እባክህ Pdf ምን ላይ ማግኘት እችላለሁ?
@selamlebt
@selamlebt 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ እኔም ተጠቅሜበታለው
@edgetzewudu7098
@edgetzewudu7098 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ!
@fasilbelayneh5230
@fasilbelayneh5230 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል።በርታ ወንድሜ ይህ የተባረከና የተቀደሰ ፕሮግራም መቼም እንዳይቋረጥ አደራ አደራ...በዚህ ዘመን ለምስኪኗ ለተስፋይቱ ምድር ኢትዮጵያ የተገኘህ የበኩር ልጇ ነህ። ይህንን ክፍል 2 በpdf መልክ እንዴት ላግኝ??????🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤
@alemethiolove3159
@alemethiolove3159 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በእውነት በርቱልን በመፅሃፍ ደግሞ በደንብ እንጠብቃለን
@ruthbeyene7111
@ruthbeyene7111 4 жыл бұрын
Thank you please post the rest
@menderentertainmet5157
@menderentertainmet5157 2 жыл бұрын
ወንድማችን ስንደግም በአማርኛ ቢሆን ይቻላል?
@Hana-ur5lb
@Hana-ur5lb 4 жыл бұрын
Can you please post the link to part one?
@tatekgizachew
@tatekgizachew Ай бұрын
ሰላም ወንድሜ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አስተማሪ ነው ። ክፍል አንድን አላገኘውትም ሊንኩን ሼር አድርግልኝ ከይቅርታ ጋር
@michaelkahsay4821
@michaelkahsay4821 2 жыл бұрын
መሉን የመዝሙረ ዳዊት በፒዲኤፍ/Pdf ማግኘት ከተቻለ ብታካፍሉን 🙏
@montemontoab4430
@montemontoab4430 3 жыл бұрын
ቃለህይወትንያሰማልን
@znbetzfam2589
@znbetzfam2589 4 ай бұрын
Selam ebakhn mlselgn btm kbad ygenzeb ena ytena,chgr lay ngne ebakh ytun ymezmure dawit kfel malt ynorbgnal? Balbete ymiseraw hulu mnm aysakaltm ebakh 2:57
@ABENAVIVAKING-ep1wv
@ABENAVIVAKING-ep1wv 8 ай бұрын
Ewnte nwe eni betam yecnkeg neber keza be abate be keduse micael erdata mezmur dawite gezawe keza ahune betam betam des belogale cenketume tefetolegale ye abate keduse dawite lej egzihabeher yemsegen
@natanemtsgereda123
@natanemtsgereda123 20 күн бұрын
ለእውቀት በናታችሁ መልሱልኝ ሊያጠና ሲል እንቅልፍ እናት ድካም ለሚሰማው ሰው የሚሆን
@ETHADDIS
@ETHADDIS 4 жыл бұрын
I think the numbering is according to the old psalm.
@GetentAlem
@GetentAlem 3 ай бұрын
ሠላም ለኢትዮጵያ
@BirukMelesse-ic3ih
@BirukMelesse-ic3ih 4 ай бұрын
i don't know if u see this comment or not but firstly i want to say God Bless you then i want to tell u mezmur 12 eske 30 on the first and this video lai yelum so esun check betadergew arif nw . enamesegnalen
@AkberetTesfay-mt1os
@AkberetTesfay-mt1os 3 ай бұрын
ሠላም ለከ (እግዝአብሄር የዘገየ ቢመስልም የሚቀድመው ግን የለም)ለሀርና ለቤት መሠረት ካህንና ሴት።አደለ ያሉ አበው።ስለዚህ እህቶች በፀሎት አስበን።
@Meronnegash-et4mt
@Meronnegash-et4mt 3 ай бұрын
Mezmur ke 11-29 Ylews
@tenaabebaw2011
@tenaabebaw2011 3 ай бұрын
I didn't get part one please indicate me Thanks
@jonitube4166
@jonitube4166 3 жыл бұрын
Kbret yistln enamesegnalen
@talentedkids8452
@talentedkids8452 3 жыл бұрын
ምእራፍ 1 ላይ እኮ ገና መዝሙር 12 ላይ ነው የቆምከው ወይ pdfን የት እናገኘዋለን
@Birtuka345
@Birtuka345 4 жыл бұрын
Thank u so mach
@Mestawut
@Mestawut 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@beniyamberhanu2826
@beniyamberhanu2826 3 ай бұрын
Can you help me to find part one please
@AmenMatebe
@AmenMatebe 4 ай бұрын
ከሀመስተር በበለጠ ጊዜ እሚጠይቅ እና የተሻለ ገንዘብ እሚያስገኝ እንዲሁም ብዙ አዳዲስ ነገሮችን እምናቅበት የሚሆን ይመስለኛል በተለይ ሰለ ክርቨቶ
@Girmsh-go4ml
@Girmsh-go4ml 5 ай бұрын
ወንድሞቼ እየውላችሁ መዝሙረ ዳዊት መድሀኒት ነው ምክንያቱም የአምላክ ልብ ስለሆነ እውነት ነው ፈዋሽ ነው ነገር ግን እንደዚህ ቆራርጦ መፀለይ እራስ ወዳድነት ነው ጥሩ አይደለም። ሁሉንም መዝሙራት የየእለቱን ልንፀልይ ነው የሚገባን እንጂ እንዲህ ስለሆንኩ ይቺን መዝሙር ሚስቴ ስለገለመጠችኝ ይሄኛውን ልንል አይገባም ብልጥ ለመሆን ስትሞክር ሞኝ እየሆንክ ነው ወገኔ !!! የአምላክ ልብ ነው ያድነናል አምነን እንፀልይ አትምረጡ ሁሉም መዝሙር ለሁሉም ችግር መፍትሄ ይሰጣል
@አንድለእናቱ-ረ1ቀ
@አንድለእናቱ-ረ1ቀ 4 жыл бұрын
ሰለ ሁሉ እናመሰግናለን ግን አትጥፉብን እባካቹ ቶሎቶሎ ኑዋ💚💛❤🙏
@sintayheuinga9661
@sintayheuinga9661 2 жыл бұрын
በርታልን ወንድም አለም
@filmwedajtubee
@filmwedajtubee 4 жыл бұрын
ማሳሰቢያ ሙሉውን ገቢር ወይንም ጥቅም ለምን እንዳማትናገሩ አይገባኝም ብዙ መዝሙሮች ላይ የራሳችሁን ሃተታና ከገቢሮቹ ውስጥም መርጣችሁ(ከብዙ ጥቂቱን) ነው እያቀረባችሁ ያላችሁ የአበው ጥበብ ሳይበረዝ ነው መቅረብ ያለበት! ለማለት ያህል ነው
@tefeteshome5153
@tefeteshome5153 4 жыл бұрын
መቼም ቢሆን ትክክለኛውን ነገር አትናገሩም ሁል ጊዜ እንቁልልጭ ማለት ብቻ 😕
@filmwedajtubee
@filmwedajtubee 4 жыл бұрын
@@tefeteshome5153 ይቅርታ ማንን ነው ?
@tefeteshome5153
@tefeteshome5153 4 жыл бұрын
@@filmwedajtubee እናንተን ነው ካገኛችሁ ይኽው ተጠቀሙ ማለት አለበለዚያ ደግሞ ተዉት ልባችንሰ አትስቀሉ
@filmwedajtubee
@filmwedajtubee 4 жыл бұрын
@@tefeteshome5153 እሽ በዩቲዩብ ቻናሌ እለቃለሁ ከፈለክ ብራናውን በPDF ልሰጥህ እችላለሁ ወይንም ስለ መዝሙረ ዳዊት እስከምለቅ በዩቲዩብ ቻናሌ የለቀቋቸውን የሀገር በቀል ጥበቦች መርምር አመሰግናለሁ
@chalachala4605
@chalachala4605 4 жыл бұрын
@@filmwedajtubee ያልከውን PDF እንዴት ማግኝነት እችላለው? በነገራችን ላይ ወደኋላ ቲዩብ የምታቀርቡትን ነገሮች በጣም አስተማሪና አስፈላጊ ናቸው ብዬ አምናለው፣ የግል አስተሳሰቤ ነው! በርቱልን!!!
@TeshagerAbebe
@TeshagerAbebe 4 жыл бұрын
ክፍል ፩ ላይ ከ፩ እስከ ፲፩ ብቻ ነው ከ፲፪ እስከ ፴ እንዴት ነው ምናገኘው
@queensmart7875
@queensmart7875 4 жыл бұрын
Ke 12 eske 29 yalewn telegram lay ale rafatoel belachehu add adrgut ena wede huwala eyetmelsachehu tagegnutalachehu
@Eden-tc1sj
@Eden-tc1sj Ай бұрын
Er yet enaggnew qeriwn 🙏
@elizabethtilahun5963
@elizabethtilahun5963 4 жыл бұрын
በቅድሚያ አመሰግናለሁ ግን ክፍል 1 ከምእራፍ 1_10 ነው የነገርከን 11_30 አልነገርከንም ግን በጣም ተጠቅሜበታለሁ
@maebeltsegay5939
@maebeltsegay5939 4 жыл бұрын
he did on the next vedio at the end
@nabuteyimer1557
@nabuteyimer1557 4 жыл бұрын
ትክክል በመጀመሪያው ከ1-11 ነውእስከ 30/ያለው አልነገርከንም?እኔም ክሌይም አረጋለሁ።ደሞም በፒዲኤፍ አቀርባለሁ ብልህ ነበር እባክህ።አቅርብልን እንደገና ፩ዓመት ልትፈጅ ነው?እርግጥ እስካሁን ስላረክልን እናመሰግናለን ።የቅዱስ ዳዊት በረከቱ ይደርብህ አሜን!!!!
@afomiabete-mariam2089
@afomiabete-mariam2089 4 жыл бұрын
@@nabuteyimer1557 አመስጋኝ ሁን እንጂ ወንድሜ? እሱም እኮ ኑሮ አለው፣ ስራ እና ብዙ ምርምር አለበት፤ ማንስ እንደዚህ አደረገልን???
@warkanhbekalu9507
@warkanhbekalu9507 8 ай бұрын
Pdf commente laye maskemte yechelale kelale newe
@rediatmesfin4983
@rediatmesfin4983 4 ай бұрын
​@@maebeltsegay5939😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤111111111111111111111111
@ሞገስብርሀኑ
@ሞገስብርሀኑ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን
@mirtalemabera9966
@mirtalemabera9966 Ай бұрын
@sinkibegomsinkibegom8788
@sinkibegomsinkibegom8788 Жыл бұрын
የመጀመሪያ እንደ ጌዜ ድገምልን ከይቅርታ ጋር እናመሠግናለን🙏
@HenokredaAbraham
@HenokredaAbraham 2 ай бұрын
ሠላም ክፍል ፩ ከ፩--_፲፩ ሰምቻለሁ።አሁን ምዕራፍ ፴ ነው የጀመርከው ከ፲፪--፳የትነው የማገኘው
@meklitkassu8507
@meklitkassu8507 4 жыл бұрын
Enamsegnalne bertuuu
@hasethaset6453
@hasethaset6453 4 ай бұрын
🙏🙏🙏
@sinkineshlegese384
@sinkineshlegese384 4 жыл бұрын
EGZEABHER YEBARKH
@warkanhbekalu9507
@warkanhbekalu9507 8 ай бұрын
እናመሰግናለን
@Liebona
@Liebona 24 күн бұрын
ከ 11 - 29 ያለውስ ? ደና ልጅ አልነበርክ pdf ራሱ Link የለም ?
@kumbay9232
@kumbay9232 2 жыл бұрын
በpdf ቢያደርጉልን ትምህርትዎ በጣም ጥሩ ነው
@Hemeenberuh12Hemeenberuh-rx9kg
@Hemeenberuh12Hemeenberuh-rx9kg 4 ай бұрын
🙏
@hiwotkebede3307
@hiwotkebede3307 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@Yomom2kYodad3000
@Yomom2kYodad3000 3 ай бұрын
Thank you!!!
@CG_School
@CG_School 28 күн бұрын
Atazegun batekalay dawit netseley yeteshale new
@AkberetTesfay-mt1os
@AkberetTesfay-mt1os 3 ай бұрын
ሠላም ለከ አንዲት እናት ተስላ ደጅ ጠንታ ከ1ዴም 3 መድሀኒአለም በልጆች ባርኳት።እንዴት ተመልሳ በከላከያ ትሰቃያለች ለዛም ልጅ አይጠገብ?ይህንን ጋኔንማ መውግያው አቀብለኝ ወንድሜ በ መድሀኒአለም!!!
@yewourkwha21bisrat38
@yewourkwha21bisrat38 4 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@selamabera6140
@selamabera6140 4 жыл бұрын
Lp
@zemenaymariye7831
@zemenaymariye7831 2 жыл бұрын
እንደምን አለህ ወንድሜ የቀሩትንም ልቀቅልን
@goitomabadiabadi
@goitomabadiabadi 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tsionmekonen2203
@tsionmekonen2203 2 жыл бұрын
please tell me the name of the book that you was (are) preparing
@hannagetnet614
@hannagetnet614 4 ай бұрын
The first part only had up to 10 What happened to 12-29!?????
@የአሜንእናት-ጠ2ጨ
@የአሜንእናት-ጠ2ጨ 3 жыл бұрын
እኔ ምን ያክል እንደጠቀመኝ
@dubaleshibeshi5291
@dubaleshibeshi5291 2 жыл бұрын
ክፍል አንድን አጣሁት ምን ላይ ልፈልገው ፡
@HabtamuShiferaw-d6c
@HabtamuShiferaw-d6c 5 ай бұрын
ስለ መዝሙረ ዳዊት የሰራኸውን የምዕራፎቹን የፈውስ ዝርዝር በpdf መውሰድ እንደሚቻል ጠቁመህ ነበር። የእግዚአብሔር ፍቃድ ቢሆን ለእኔና ለቤተሰቤ መጠቀም እፈልጋለሁ።
@alemsgebr
@alemsgebr 3 ай бұрын
የመዝሙረ ዳዊት ሁሉንም ገቢሮች እንዴት ማግኘት እንደሚቻል ብትነግረኝ ወዳለሁ እመሰግናለሁ።
@TigistSisayTigistSisay
@TigistSisayTigistSisay Жыл бұрын
ቀጣዩን ክፍል እባክህ ስራልን። በpdf አለ አለህ ነበር በምን እናገኛለን
@Haymi-dz5yo
@Haymi-dz5yo 8 ай бұрын
የመዝሙረ ዳዊት ለመግዛት ፈልጌ ነበር እና የትኛውን ልግዛው እባካዎ የተሻለውን ቢያሳውቁኝ አንዳንዶቹ የተስፋ ገብረ ስላሴ ጥሩነው ይላሉ ከሌላው በምን ይለያል?
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ሰኞ (መዝ 1-30)
55:15
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 190 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
መዝሙረ ዳዊት መፅሐፍ ከምዕራፍ 6-10
10:12
BS Ethiopia
Рет қаралды 6 М.
የያዕቆብ ታሪክ/The story of jacob
41:25
selihom Tube
Рет қаралды 638 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН