የሚገርም ነው ያለ ምንም ኢንተርኔት የፈለግነውን የቲቪ ቻናል በሞባይላችን በላፕቶፓችን ማየት ተቻለ

  Рет қаралды 99,739

ETHIO APP

ETHIO APP

Күн бұрын

Пікірлер: 234
@gebeyamedia
@gebeyamedia 6 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን፤በ መልካምነትህ እና በጎ አድራጎትክ ቀጥልበት።
@ራህማትዩብ
@ራህማትዩብ 3 жыл бұрын
ጫላየ ፕልስ ቁጥርህ ላክልኝ
@abaymengistu2399
@abaymengistu2399 5 жыл бұрын
በጣም ይመቻል ቆንጆ ነገርና አዲሥ ነገር ነው ያሳየኸን ብሮ በርታ አመሠግናለሁ
@fatimamohammed5724
@fatimamohammed5724 6 жыл бұрын
Walykumeselam werahemtulahe webrkatehu alehamduillah endtnhe brother Anuy jzki allah heyer
@ነኢምነኝየኮቻዋ
@ነኢምነኝየኮቻዋ 6 жыл бұрын
*_እንኳን ደና መጣክ አኑዬ_*
@temesgendebass924
@temesgendebass924 Жыл бұрын
ዋናው ፓርት ላይ ትቸኩላለህ ምሳሌ አፑን እንዴት እደምታውርዱ አሣያችሃለሁ በለህ ከዛ ማሣየቱን ትተህ እሥኬፕ እሥኬፕ ትሉና ፕለህ አለፍክ
@lulamhara9260
@lulamhara9260 3 жыл бұрын
Best yene bro All receiver new and dish antekemim
@aynublen514
@aynublen514 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጀ7ሰ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጀ7ሰ 6 жыл бұрын
አንዋር በጣም እናመሰግናለን
@marzenebtechnology
@marzenebtechnology 5 жыл бұрын
wow nice anuar
@مومنهمحمد-ت5ف
@مومنهمحمد-ت5ف 6 жыл бұрын
ወው እናመሰግናለን አኗርየ በደብ ነው የሚሰራው
@ilove251
@ilove251 6 жыл бұрын
مومنه محمد ergtgna nesh??
@مومنهمحمد-ت5ف
@مومنهمحمد-ت5ف 6 жыл бұрын
አው በትክክ
@chalaking4184
@chalaking4184 3 жыл бұрын
Wow amazing. .it's wonderful. ...thanks
@ዘማቹ-ጘ4መ
@ዘማቹ-ጘ4መ 5 жыл бұрын
ይመችህ ብሮ
@ethiorandom
@ethiorandom 6 жыл бұрын
_ዋው ተመችቶኛል_
@EthioNas
@EthioNas 6 жыл бұрын
ዌልካም ብሮ
@EthioTech2
@EthioTech2 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን👏👏👏
@IbnMasudTube
@IbnMasudTube 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም አኗር ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እናመሰግናለን ጥያቄ አለኝ አለ ዋይፍይ ነው ወይስ ዋይ ፍይ ጋር
@ETHIOAPP
@ETHIOAPP 6 жыл бұрын
ዋይፋይ አያስፈልግም ከሞባይላችን ላይኮ ሆትስፓት የምትለውን ኦን አደረክ ማለትኮ, ስልክህ እንደ ዋይፋይ ማገልገል ይጀምራል ማለት ነው በሪሲቨርህ ላይ የስልክህ ዋይፋይ ይመጣል ማለት ነው, ኢንተርኔት አያስፈልግም,በርግጥ ከስልክህ ላይ ኢንተርኔቷን ካበራህ በቴሌቪዥንህም ዩትዩብ ኢንተርኔት መጠቀም ትችላለህ
@hananhana4905
@hananhana4905 6 жыл бұрын
ዋዋዋ እምፈልገውን ተባረክ
@sitraseid6820
@sitraseid6820 6 жыл бұрын
ምርጥ ሰው
@አማራነቴ
@አማራነቴ 6 жыл бұрын
ቀልድና ጨዋታ ቁም ነገር ካማራችሁ ወደ ethio App ጎራ ማለት ነው.እናመሰግናለን. የት ነው የምናገኝው/የምንገዛበት ቦታ?
@maxmedia609
@maxmedia609 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ስልክን ከፕሮጀክተር ጋር እንዴት ነው የምንገናኝ የሚቻል ከሆነ እርዳኝ
@ስደትአስጠላኝ-ቸ1ኈ
@ስደትአስጠላኝ-ቸ1ኈ 6 жыл бұрын
ወአ ወረ ወበ እናመሰግናለን
@tgbeyene3548
@tgbeyene3548 5 жыл бұрын
Well Came
@KormaTube
@KormaTube 2 жыл бұрын
አዎ ምርጥ አፕ ነበር ግን አሁን ላይ አይሰራም አቭዴት የሆነውም አሮጌውም ሞከርኩት አይሰራም error ይላል bad transmission ይላል እስኪ ሌላ ተመሳሳይ አፕ ሆኖ STB የሚሰራ ካለ ጠቁመን እናመሰግናለን ወንድማችን።
@ኢትዮጵያትቅደም-ደ1ኀ
@ኢትዮጵያትቅደም-ደ1ኀ 2 жыл бұрын
Super cast
@اللهرييالإسلامديني
@اللهرييالإسلامديني 6 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከሏሁ ኸይር ወንድም አንዋር
@TGWollotube
@TGWollotube 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ሙሉደመቀ-ዠ3ቘ
@ሙሉደመቀ-ዠ3ቘ 5 жыл бұрын
አነዋር ጥሩ ነገር ነው የምታስተምረው ግን አይንህም ነው የሚወራው የሚመስለኝ እንቅስቃሳቸው ክክክ
@ሞላሽአራምዴ
@ሞላሽአራምዴ 6 жыл бұрын
መሪዚ እየጠጣክነው መልካም ነጌሪ የሚሰራው ጥሩ ነው ስልክ ማስታወቃ እያመጣ አስቸጌሩኝአል በናትክ አስረዳኝ እሽ መላንገሪኝ
@zeharatube1277
@zeharatube1277 5 жыл бұрын
ከከከከ አኗር የወንድሜን ስሜ ነው ያዝከው አላህ ይጨምርልህ በርታ
@hailemariammekra6987
@hailemariammekra6987 3 жыл бұрын
betam arif aqerareb newu berta. Gin appun playstore lay yelem weym tikikilegna simun teqom adrgegn beterefe betam mirt newu berta!!!
@tgtube4876
@tgtube4876 3 жыл бұрын
ሁሉን አምልቼ መጥቻለሁ አተም ና አበረታታኝ
@mintutube19
@mintutube19 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው እሲታ እኔንም አበረታታኝ yosef tube አመሰግናለሁ
@መይሙናቢንትአህመድ
@መይሙናቢንትአህመድ 6 жыл бұрын
ማሽአላህ ወንድም
@lobabaibrahimm2439
@lobabaibrahimm2439 6 жыл бұрын
ተው ፡ ለአፎን ፡ አፕ ፡ ስራ ፡ በተረፈ ፡ እናመሰግናለን ፡ በርታ ፡ ጀዛ ፡ ከላ ፡ ኸይር ፡
@እግዚኦተሳለነ
@እግዚኦተሳለነ 5 жыл бұрын
በዲያታ እንዴት ነው የምንጠቀመው? በጣም ምርጥ ነው እናመሰግናለን
@ሠላምለሀገሬፍቅርለወ-ኸ1ኸ
@ሠላምለሀገሬፍቅርለወ-ኸ1ኸ 5 жыл бұрын
ወአልይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እናመሠግናለን ጥያቄ ልጠይቅህ እንዳየኸው መልስልኝ ከስልኬላይ የዋይፋይ ፖስዎርድ የሞሉልኝ ሰዎቸ ናቸው ግን እኔ ፖስወርዱን ማወቅ እፈልጋለሁ እንዴት አድርጌ ነው ማወቅ የምችለው ከይቅርታ ጋር ካወከው ብትነግረኝ ደስ ይለኛል
@ETHIOAPP
@ETHIOAPP 5 жыл бұрын
ስልክሽ ሩት ከሆነ ብቻ ነው ማወቅ የምትችይው ሩት ማለት ምን እንደሆነ ካላወቅሽ 👇👇 ይሄን ቪዲዮ ተመልከቺው kzbin.info/www/bejne/i6TRpZKMgrKkedk
@eshetutamiru7180
@eshetutamiru7180 4 ай бұрын
ያለኝ ኮረኔት ረሲቨር ነው ቲቪዬ ፋና የዋይፋይ አንቴና ገዝቼ ከረሲቨሩ ጋር አገናኝቼ ዋይፋዩ ጋር መገናኘት አለቻለም መፍትሄው ምንድን ነው
@genettilahun9638
@genettilahun9638 6 жыл бұрын
Wawwwwww Wellcame አኑአር
@kebumesi7263
@kebumesi7263 4 жыл бұрын
Ene yalewut hager malet wode south region yalut enam netsa internet miyasitekim app woyim code kale nigeregn bro
@nurtube9480
@nurtube9480 6 жыл бұрын
Mashaaa Allah
@tube-is3cl
@tube-is3cl 6 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ well
@firdosfirdos1589
@firdosfirdos1589 6 жыл бұрын
ምርጥነዉ በርታ ወንድሜ ጎበዝነክ
@mazuhabt7669
@mazuhabt7669 5 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው ወንድሜ የአንተን ቪድዮዎች በጣም ስለሚጠቅሙኝ ገና ሳላያቸው ነው ላይክ የማደርጋቸው ፡፡ ቀጥልበት በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ
@lulu9788
@lulu9788 6 жыл бұрын
አንዋርዬ ምርጥ እናመሰግናለን እስቲ ቴሌግራም ከለህ ንገረኝ
@ETHIOAPP
@ETHIOAPP 6 жыл бұрын
የቴሌግራም ቻናሌን ለማገኘት👇 t.me/joinchat/AAAAAEanWBPDgMws9qZGhA
@ETHIOAPP
@ETHIOAPP 6 жыл бұрын
ወይም ሰርች @ethioapk
@oromostudio3645
@oromostudio3645 6 жыл бұрын
በርታ my brother 😍😍
@lyleelias8595
@lyleelias8595 3 жыл бұрын
you prolly dont give a damn but does someone know a way to log back into an Instagram account? I was stupid forgot my account password. I love any tips you can give me.
@allenhouston9933
@allenhouston9933 3 жыл бұрын
@Lyle Elias Instablaster =)
@lyleelias8595
@lyleelias8595 3 жыл бұрын
@Allen Houston I really appreciate your reply. I found the site through google and im in the hacking process atm. Seems to take a while so I will get back to you later when my account password hopefully is recovered.
@lyleelias8595
@lyleelias8595 3 жыл бұрын
@Allen Houston It did the trick and I now got access to my account again. Im so happy:D Thanks so much you saved my account!
@allenhouston9933
@allenhouston9933 3 жыл бұрын
@Lyle Elias no problem :)
@LijMeleTube
@LijMeleTube 5 жыл бұрын
wow bro berta gin eurostar usb ayikblem eski lela mnged kale
@husnamuktar3445
@husnamuktar3445 4 жыл бұрын
ሱፐር ፋይን ቲቪ እንዴት ከስልካችን ጋር ማገናኘት ይቻላል
@crosstube1386
@crosstube1386 2 жыл бұрын
yekereta ለ LEG pro yesarale endy bro?
@tullujote181
@tullujote181 2 жыл бұрын
ሱፐርማክስ ዲኮደርና ሲኒክስ ቲቪ ነው ያለኝ ዩቱብ መጠቀም እንዴት እችላለሁ? ዋይፋይም አለኝ።
@samiabebe5278
@samiabebe5278 6 жыл бұрын
Tro nw arif nw gn kmobile wd tves al hnda?
@ETHIOAPP
@ETHIOAPP 5 жыл бұрын
አለ በቀጣይ
@mensurjemal6847
@mensurjemal6847 5 жыл бұрын
Brother migerm information now gin machawechiaw app yelem playstore lay ena keyet enawurdew ethio app screen mihon
@endaletsegaye9892
@endaletsegaye9892 4 жыл бұрын
መርዟ አወፈረችህኮ😁😁😁😁😁ልጠይቅህ የፈለኩት youtube ላይ ወይ ኢ ሜይሌ ላይ ቪዲኦ ለማስቀመጥ ሜ ባይቱን እንዴት መቀነስ ይቻላል ኳሊቲው ሳይቀንስ???
@rooooification
@rooooification 5 жыл бұрын
እባክህ በ iBox 3030 decoder እንዴት ቴሌቪዝን በስልካችን እንደምናይ አሳየን ፡፡ wifi ገዝቼ ነበር ሆኖም አልሰራልኝም፡፡ እባክህ በቅርብ ቀን!!!!
@Ethiopiawollo
@Ethiopiawollo 6 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይረን ወንድም አኗር
@getahunfekade6494
@getahunfekade6494 2 жыл бұрын
Dear, How can i watch youtube using smartTV?
@kimi-tube1875
@kimi-tube1875 5 жыл бұрын
ተመችቶኛል ቀጣዩን አፍጥነው 10Q
@rozakebede2444
@rozakebede2444 10 күн бұрын
በስልክ ሳይሆን በኢንተረኔት እንዴት ነው በ9090diamond ቻናልህን በጣም እወድወለው በዚህሞክረው
@ጦይባየአላህባሪያ-ቘ2መ
@ጦይባየአላህባሪያ-ቘ2መ 6 жыл бұрын
አንዋር ወንድም እመሠግናለሁ
@lijdawitapp3674
@lijdawitapp3674 6 жыл бұрын
👏👌👍አረ ወንድሜ ቻናላችን አስተዋውቅልን please ? Lij dawit app
@ETHIOAPP
@ETHIOAPP 6 жыл бұрын
ወንድም በምጠቀመው አፕ ቻናልህ መግባት አልችልም, ስራ አታብዛብኝ comment ላይ አስተዋውቅልን ቢሉኝ ቻናላቸውን ለማገኘት ጊዜ ያቃጥላል አንደኛ comnetachewn በማነብበት አፕ ቀጥታ ወደ ቻናላቸው መግባት አያስችልም በቴሌግራም ወይ fb ላይ ናና ሊንክህን ላክ ተራህ ሲደርስ promot አደርግልሀለው
@lijdawitapp3674
@lijdawitapp3674 6 жыл бұрын
eshi bro
@አባሐይሚ-ጐ2ኀ
@አባሐይሚ-ጐ2ኀ 4 жыл бұрын
ልዩ ነህ ማኛ
@አጀኢባቢንትአወል
@አጀኢባቢንትአወል 5 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰለም ዎይ የለ ኢንታርኒት በጣም አመሰግነለሁ
@Sisay-u5t
@Sisay-u5t 4 ай бұрын
btame teru ewekete nwe Yemetestwe tebarke USB wifi Yetenwe YmagNewe selekehene asekemetelen
@ashash9382
@ashash9382 6 жыл бұрын
Mashalha👏👏👏👏👍👍👍🌹🥀🌹🥀🌺🌳🌺🌳🌳🌳🌳🌹🌳🌹🌳🌹
@madesign21
@madesign21 6 жыл бұрын
አቦ ይመችህ ስለተመችኸኝ ሳብስክክክክራይብብብ ተደርገሀል
@ANBASSAMANAction
@ANBASSAMANAction 6 ай бұрын
እረ ወድሜ ስልካችንን ከቴቨጋ የምናገናኝበት ነገር አፕ መላበለን እባክህ ወድሜ
@ሀምዛ-ጰ5አ
@ሀምዛ-ጰ5አ 6 жыл бұрын
Ke mobile layi KZbin be tv endt connect madreg yichalal?
@wishitimedia712
@wishitimedia712 Жыл бұрын
ያለ ምንም ኢንተርኔት min malet new wifi antena internet ayidel ende?
@rooooification
@rooooification 5 жыл бұрын
How to connect Server in ibox 3030 phonomen, to watch TV program on the phone using hotspot, but when i try connect to receiver display " the server is Disconnet" on iBox 3030 phonomen wifi status .
@ephremketema363
@ephremketema363 3 жыл бұрын
Id address ena port yixeyiqal iko port ket nw minamexawu
@HandAliHandAli
@HandAliHandAli 6 жыл бұрын
Wa wr wb silke wuste yalohe nagare wode tv endate mayate enchelalne esune nigaragn wondima?
@ሀጢያትብዙነውጌታሆይአስበ
@ሀጢያትብዙነውጌታሆይአስበ 6 жыл бұрын
እሰኪ ስልክና ላብቶብ እዴት ነው ኮኒክት ማረግ የምችለው ሹክ በሉኝ የምታውቁ????
@mahdertsegay7568
@mahdertsegay7568 4 жыл бұрын
First open it settings 1 about phone 2 build number click more than 8 3 developer option 4 USB debugging on And restart phone thanks for reading
@ristubirhanu2958
@ristubirhanu2958 3 жыл бұрын
Bro where is the app , I can't found it?
@اللهأكبر-ل6ف2ح
@اللهأكبر-ل6ف2ح 6 жыл бұрын
Wealeykum selam werahmetullahiy weberekathu
@saraarsam657
@saraarsam657 6 жыл бұрын
አነዋርዬ ተባበረኝ አፕ ሚሞሪ ላይ የሚያስጭን ሊክ ተባበረኝ
@እማናፍቆቴአባየናፍቆቴ
@እማናፍቆቴአባየናፍቆቴ 6 жыл бұрын
እረ እኔ አለግባኝም ወንድሜ ቴሌቪዥን የለኝም ደስታየንም ሀዘኔንም ተካፋየ ጀዋሌ ነው ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን
@zediyoutube4353
@zediyoutube4353 6 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አዲስ ነኝ ለማነኝ አድርጌሀለው ክክክ ይመችህ
@weareanonymous3112
@weareanonymous3112 6 жыл бұрын
is gooooooooood
@KhadijaKhadija-fl1bc
@KhadijaKhadija-fl1bc 6 жыл бұрын
እናመሥግናለን
@heyatkamel5844
@heyatkamel5844 6 жыл бұрын
በሪታ ግን ለጋሪ ነዉ የሚሠራ ወይ ለወጨጋሪ ነዉ.?
@ETHIOAPP
@ETHIOAPP 6 жыл бұрын
ጋሪና ወጨጋሪ ምንድን ነው , ለሀገራችን ነው ወይስ ለውጭ ሀገር ነው የሚሰራው ማለትሽ ነው?
@gezietsegayetafachi1684
@gezietsegayetafachi1684 6 жыл бұрын
Heyat Kamel ኦሯ ጋሬ እሰራ
@ኢሻአሏህኡሙሰኪናየአራህማ
@ኢሻአሏህኡሙሰኪናየአራህማ 6 жыл бұрын
የትነዉ የሚገኘው ወንድም
@ኢሻአሏህኡሙሰኪናየአራህማ
@ኢሻአሏህኡሙሰኪናየአራህማ 6 жыл бұрын
@@ETHIOAPP 300ያልከው ምንድነው ሰሙ ወንድሜ?
@ETHIOAPP
@ETHIOAPP 6 жыл бұрын
ዋይፋይ አንቴና ብዬኮ ተናግሬያለሁም በፅሁፍም አሳይቻለሁ
@hamidatube1164
@hamidatube1164 6 жыл бұрын
ፕሮፋይሌን ጫን በማለት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ውዶችየ።
@lulu9788
@lulu9788 6 жыл бұрын
እሺ አንቺም አድርጊኝ
@hamidatube1164
@hamidatube1164 6 жыл бұрын
@@lulu9788 ok
@ዜድኢልምፈላጊነኝyoutube
@ዜድኢልምፈላጊነኝyoutube 6 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ
@miftube
@miftube 6 жыл бұрын
Adergishe alehu anchime adrgine
@90thmedia898
@90thmedia898 5 жыл бұрын
Sub aregugn enam sub aregalehu yaregegnen
@kesirMedia
@kesirMedia 5 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አንዋሬ እንዴት ነህ እኔ አልሃምዱ ሊላህ በጣም ደህና ነኝ በዕውነት ለምታደርሰን ትምህርት ከልብ አመሰግናለሁ በመቀጠል እኔም ልክ እንዴ አንተ ወገኖቸን ለመጥቀም እኔም ለመጠቀም ብዬ ይህችን የ youtube ቻናል ስለከፈትኩኝ Subscribe እንድታደርገኝ እና እንድታስተዋውቅልኝ በአላህ ስም እጠይቅሃለሁ. Ferhan App ይሄ የኔ የቻናል ስሜ ነው
@ETHIOAPP
@ETHIOAPP 5 жыл бұрын
በግል ናና ሊንኩን ላክልኝ ተራህ ሲደርስ አስተዋውቅልሀለው ስራ አታብዛብኝ ማለቴ ነው ወንድም ኮመንት እያየሁ የሰው ሁሉ ቻናል መግባት አልችልም
@sbfootballtube8776
@sbfootballtube8776 5 жыл бұрын
As wr wb Anware እንዴት ነህ ሊንካችንን እንዴት ማዎቅ እንዴምንችል ብትነግረን
@sbfootballtube8776
@sbfootballtube8776 5 жыл бұрын
@@ETHIOAPPየግል ሊንክህን ንገረን
@ETHIOAPP
@ETHIOAPP 5 жыл бұрын
ከቪዲዮው ስር አለልህ
@meloshq5840
@meloshq5840 3 жыл бұрын
Bro yenenm channel promote argilgn eski
@jossytube333
@jossytube333 6 жыл бұрын
አንዋሬ tnx
@ሀናንዬቀበጥጥጥጥ
@ሀናንዬቀበጥጥጥጥ 6 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ አላህ ከንተ ገራ ይሁን
@yaz9494
@yaz9494 3 жыл бұрын
sax
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑርኮመ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑርኮመ 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን ግን ኢትዮ በቅርብ እገባለሁ ምን መስራት እንዳለብኝ ግራ ገባኝ እስኪምከሩኝ
@ስደትአስጠላኝ-ቸ1ኈ
@ስደትአስጠላኝ-ቸ1ኈ 6 жыл бұрын
የኔም ችግር ነው
@yilikalzelalem234
@yilikalzelalem234 2 жыл бұрын
How to connect wifi to orbit TV with Lifie Star HD receiver?
@alemayehutewodros2649
@alemayehutewodros2649 3 жыл бұрын
ይሄን ኬብል desk Top ላይ ስክተን ዋይፋይ ማግኘት አንችልም
@radetbiru2255
@radetbiru2255 11 ай бұрын
ማለት አልገባኝ ስልክ ዋሳፕ ኢሞ ቲክቶክ ይሰራል በእዚህ እሱ ንገረኝ
@tolliapp2226
@tolliapp2226 2 жыл бұрын
app አይወጣም linkun አስተካክለው Please
@mekunintmeles3458
@mekunintmeles3458 3 жыл бұрын
ቴክኖ ስልክላይ ማገናኛውን እዴት መግኘት ይቻላል
@abelmkn
@abelmkn 5 жыл бұрын
ሌላ አፐ ማግኘት እንችላለን ?plissss
@ሀጢያትብዙነውጌታሆይአስበ
@ሀጢያትብዙነውጌታሆይአስበ 6 жыл бұрын
አኒዬ መጣህ ቆይ ልስማህ
@አጀኢባቢንትአወል
@አጀኢባቢንትአወል 5 жыл бұрын
ውጪማ ማየይዝ እችለለሁ ኔት ስለላሀ የምፈልጋሁ ለሃጋሬ ነው ዬት ሆነክ ነው አሁን አንቴ? የምተሰይን
@HabeshaMusics231
@HabeshaMusics231 2 жыл бұрын
አይሰራም ሞከርኩት ሞከርኩ አልሆነም እ
@kokilove1066
@kokilove1066 6 жыл бұрын
ብሮ እንደዚህ አይነት የሚሰሩ ሪሲቨሮች ስም ንገረን
@ETHIOAPP
@ETHIOAPP 6 жыл бұрын
ሙሉ በሙሉ የሚሰራውና እርግጠኛ የሆንኩበት ሞክሬ ያየሁትም እኔ ያሳየሁበት ሪሲቨር Lifestar 9090HD ነው ሌሎች የሚሰሩትን አጠቃቀሙ ይለያያል እንጂ ሌሎችም አሉ
@ilove251
@ilove251 6 жыл бұрын
Enamsgnahlen gn ket naw yihi nger ymignaw ethio wusxi ale ende???
@ETHIOAPP
@ETHIOAPP 6 жыл бұрын
ዘጭ ነው
@ilove251
@ilove251 6 жыл бұрын
Esh wendme tnx
@zeharatube1277
@zeharatube1277 5 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@ፍቅርበፍቅር-ቈ3ዐ
@ፍቅርበፍቅር-ቈ3ዐ 6 жыл бұрын
Wowww
@አቅምስጠኝናአብዝቼልውደድ
@አቅምስጠኝናአብዝቼልውደድ 6 жыл бұрын
Arif new berta
@kassahunbezabihbuta5718
@kassahunbezabihbuta5718 4 жыл бұрын
LIFESTAR LS 6 LIFESTAR LS 7 LIFESTAR LS 8 LIFESTAR LS 9 አንዱ ላይ ሰርተህ አሳየን !!!
@ዜድኢልምፈላጊነኝyoutube
@ዜድኢልምፈላጊነኝyoutube 6 жыл бұрын
አረ አሁን ግዜ በነፃ የሚገኝው የፅሀይ ብራሀን እና አየር ነው በአላህ የሚሰጠው ፣ ሌላው ነገር 0ነው
@ETHIOAPP
@ETHIOAPP 6 жыл бұрын
እሱን ማን ካደ አላህን ያመሰገነ አንደበት ሰዎችን አታመስግኑ ዋሹ ይላል እንዴ? ለምሳሌ አንቺ ነፃ ኢንተርኔት ይሆናል የምትጠቀሚው ግን ከጓደኞችሽ በብራቸው የሚጠቀሙ ይኖራሉ ስለዚህ ነፃ ስለምትጠቀሚ ሰበቡል አስባብ ቢሆንም ሰዎችሽን አታመስግኚ ያለው ማነው ነፃ ማለት ምን ማለት ነው , ነፃ የተባለውስ ምንድን ነው , ነው ወይስ የኢንተርኔት ወጪ ቀላል ወጪ አድርገሺው ነው በብርሽ ካልተጠቀምሽ ላይገባሽ ይችላል , ቲቪ ሞባይል ነፃ አላልኩም ቤታችን ጥሩ ቲቪ ካለሽ ወይም ጥሩ ሪሲቨር ካለሽ ያንን በስልካችን ማየት እንችላለን ነው ለዚህ ደግሞ ያለ ኢንተርኔት ወጪ በሞባይላችን ላይ መስራቱ ነፃ ያስብለዋል ይሄ ነገር ደግሞ እኔን ጨምሮ ብዙዎችን ይጠቅማል ለምሳሌ እኔ ቲቪ የለኝም ግን ከሪሲቨር ላይ በመጠቀም በሞባይሌ ቲቪ አያለሁ :: ሪሲቨራችን ሪሞቱ ቢበላሽ ሞባይላችን ሪሞት ሁኖ ያገለግላል ይሄ ነፃ ይባላል ቲቪ ቢኖርሽ እና ሌላ ሰው ድራማ ማየት ቢፈልግ አንቺ ግን በሞባይልሽ ሌላ የፈለግሽውን ፕሮግራም መከታተል ቻልሽ ማለት ያ ለሚገባው ሰው ችግሩን ቀረፈለት ማለት ነው ,ነገሮችን በአንድ አቅጣጫ ብቻ አትመልከቺ እህት
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН