የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት ፩ኛ ጴጥሮስ ም. ፭÷፯ በመምህር ዘላለም ወንድሙ ክፍል ፩

  Рет қаралды 18,928

ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ wongele zelalem media

ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ wongele zelalem media

Күн бұрын

#ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ #wongele zelalem media #zelalem
የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት ፩ኛ ጴጥሮስ ም. ፭÷፯ በመምህር ዘላለም ወንድሙ ክፍል ፩
#መምህር ዘላለም #memhir
Zelalem #መምህር አድነው ወንድሙ #መምህር አድነው #Memhir adinew wondimu #Memhir adinew #Orthodox Tewahido Church #Ethiopia Orthodox Tewahido Church #EOTC #ስብከት #መዝሙር #ንስሐ መዝሙር

Пікірлер: 61
@AmMeja-ff1wi
@AmMeja-ff1wi Күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምህርችን አሜን
@beatytessema6081
@beatytessema6081 12 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@abrahammikru4270
@abrahammikru4270 Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ከዚህ በላይ ያብዛልን። በ አንተ ወንጌል ስብከት ብዙ ተባርኬአለሁ።
@mariamawitbelay5345
@mariamawitbelay5345 Жыл бұрын
What does this finger symbolize? It's not healthy, It should be investigated. Every body must pay attention. We are not in a good environment.
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
"የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና"
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 ግሩም ድንቅ ትምህርት የእግዚአብሔር ቃሉ ሁሌም ማርና ወተት ሁሌም ክብሩ ከፍ ከፍ ይበል አሜን❤❤❤🙏 በመልካም አንደበት ተማርን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏የሰማነውን በልቦናችን ይጻፍልን አሜን "የሚያስጨንቃችሁን በሱ ላይ ጣሉት" በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
"ወዶኛልና አዳነኝ"❤❤❤🙏
@GirmaDejene-iu6jw
@GirmaDejene-iu6jw Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንንህን ይቀበልልን በዕድሜ ያቆይልን
@kassechtaedesse4631
@kassechtaedesse4631 Жыл бұрын
ቃለ እይወትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን🙏🙏🙏
@asterwarga14
@asterwarga14 Жыл бұрын
መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን💕🙏🙏🙏💕
@benyamgirma2688
@benyamgirma2688 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
እውነት ነው ❤🙏 አምላካችን እግዚአብሔር ሳንለምነው አውቆ ያደርግልናል ክብሩ ይስፋ መድሐኒአለም አሜን❤🙏እግዚአብሔር ሁሉን አዘጋጅቷል መጨነቅ አያስፈልግም ከሚያስጨንቁን ሁሉ እሱ ይጠብቀን አሜን🙏
@hanataddesse1503
@hanataddesse1503 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤❤
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
"ግሩምና ድንቅ አድርጎ ፈጥሮኛልና አመሰግነዋለሁ"
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል አሜን❤🙏
@asemeretareaya6883
@asemeretareaya6883 Жыл бұрын
ወንድማችንአንደበተ እርቱእ ቃለሂወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ሰፊው የአገልግሎትዘመንን ያድልልን
@eyob5929
@eyob5929 Жыл бұрын
Girum Tsega Memihir Zelalem.
@fikirtiemengistie7672
@fikirtiemengistie7672 Жыл бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን!
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ዘላለም ወንድሙ የሰማነውን ቃል በህይወታችን ያሳድርብን አሜን🙏🙏🙏
@solomonabrham2811
@solomonabrham2811 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 from Houston TX
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
@genetdubei9894
@genetdubei9894 Жыл бұрын
ድንቅነዉ ይቆየን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@mekedesmariam5653
@mekedesmariam5653 Жыл бұрын
በዘላለማዊ ፍቅሩ 💒እግዚአብሔርን 💒የተመስገነ ይሁን💒
@yoditlegesse8062
@yoditlegesse8062 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን::
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Жыл бұрын
😢ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@elizabettesfaye4714
@elizabettesfaye4714 Жыл бұрын
NÈFSEYE.HASET.ADEREGECHE.FESUME .YEMYARESE.YEMAYTEGEB.NEWENA.LEMEMEHERACEN.KALEHIWOT.YASEMALEN.AMEN
@መንበረሥላሴ
@መንበረሥላሴ Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እረጂም እድሜን ከጤናጋር ያድልልን መምህር
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 Жыл бұрын
Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Memherachin ⚘️🌹🤲🤲🙏🙏⚘️🌹🌾🇧🇴🌾👏👏💒💒🌻🌻🤲🤲🙏🙏🌻
@bitsatamare6712
@bitsatamare6712 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን!❤
@ermiasaynekulu2628
@ermiasaynekulu2628 Жыл бұрын
Memeheri kale hiwote yasemalene. Yesewu leje kefetale techekakenale kefatachene bebezame agezeabeheari gene mecheayme ayeteweneme 😢😢😢😢😢
@usersams-mr1ml
@usersams-mr1ml Жыл бұрын
Amen amen amen kale hewet yasemalin kubur mimhirachin
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@zenebechwoldegiorgis128
@zenebechwoldegiorgis128 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትነ ያሰማልን ያአገልግሌ ዘመኑን ይባርክልን እድሜ ይስጥልን።
@gmai1517
@gmai1517 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@itifworkbellete6739
@itifworkbellete6739 Жыл бұрын
የሚያስጨንቀንን እርሱ ላይ እንድንጥል የፈቀደ ደከመኝ የማይል አምላካችን ክብሩን ሁሉ እርሱ ይውሰድ መምህር ግዜውን ያማከለ ድንቅ የሆነ የህይወት ምግብ ስለመገብከን እናመሰግንካለን ክብር ይስጥልኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!!!!
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
"ፍቅር የሆነው አምላካችን እግዚአብሔር በኔ ላይ ያለው ዓላማ ፍቅር ነው"
@addiszebre5049
@addiszebre5049 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@solomonseifu4785
@solomonseifu4785 Жыл бұрын
Kalehiwot yasemalen ❤❤❤
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን አሜን❤❤❤🙏
@KidistShanko-op8ki
@KidistShanko-op8ki Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@ጎልጎታ
@ጎልጎታ Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ጠብቆ ያኑርልን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
"ሰው እራሱን እንደሚወድ ባልንጀራውን ሊወድ ይገባል"
@KWw-zl5rq
@KWw-zl5rq Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መማህርችን ❤❤❤አሜን አሜን አሜን
@ediworku4925
@ediworku4925 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ❤ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በዘላለም ፍቅር ወድጄሻለው ድንቅ ነው ❤
@kiddywo67
@kiddywo67 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት መጋቢያችን አምላከ ቅዱሳን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏
@HANNA-qy5bl
@HANNA-qy5bl Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ግዜውን የጠበቀ ትምህረት ነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏 ስለዚህ መጨነቅ አያስፈልግም እውነት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤🙏
@sisaayisisaayi4781
@sisaayisisaayi4781 Жыл бұрын
Ammeen ammeen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤
@atsede7592
@atsede7592 Жыл бұрын
እጆችክ ሰሩኝ አበጃጁኝም ማስተዋሉንም ስጠኝ አባት ሆይ🤲 ቃለሂወትን ያሰማልን ምህራችን
@YordanosAddis
@YordanosAddis 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
"የእግዚአብሔር መንፈስ ሁሉን የሚችል የአምላክ እስትንፋስ ሕይወትን ሰጠኝ" ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን አሜን❤🙏
@MeskeremAmare-r3p
@MeskeremAmare-r3p Жыл бұрын
ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ወገኖች በረከትን ታገኙበታላችሁ አንድ ሠዉ ለ10 ሰዉ ሼር ማድረግ ማድረግ ይችላል ከዛም በላይ የሠዉን ልጅ የሚያሣርፈዉ የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነዉ የውሸት ዜናን ከማሠራጨት ወንጌልን አሠራጭተን መንግስሠ ሠማያትን እንዉረሰ ወንድማችንንም እናበረታታ ሼረ ላይክ ሠብስክራይብ አናድርግ
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
"እርሱ ስለኛ ነፍሱን አሳልፎ ሰጥቶናልና በዚህ ፍቅርን አውቀናል"
@ortodoxtewahdo1608
@ortodoxtewahdo1608 Жыл бұрын
❤🙏🏽
@aletayuasfaw7704
@aletayuasfaw7704 Жыл бұрын
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
"በዘላለማዊ ፍቅር ወደደን ፍቅሩ የማይቀዘቅዝ ነው ፍቅሩ ወረት የሌለበት ፍቅሩ በጥላቻ የማይለጥ ነው"
@mariamawitbelay5345
@mariamawitbelay5345 Жыл бұрын
What does his right hand finger symbolize guys? It does have it's own meaning.
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@temutadesse2992
@temutadesse2992 Жыл бұрын
አሜን ❤❤❤
Drink Matching Game #игры #games #funnygames #умныеигры #matching #игрыдлякомпании #challenge
00:26
упс #aminkavitaminka #aminokka
00:12
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,2 МЛН
New Colour Match Puzzle Challenge With Squid Game 2 - Incredibox Sprunki
00:30
Thank you 😅
00:15
Nadir Show
Рет қаралды 46 МЛН
ይህ ችግረኛ ጮኽ እግዚአብሔርም ሰማው መዝሙረ ዳዊት ፴፫፥፮ በመምህር ዘላለም ወንድሙ
1:07:19
አትጨነቁ ዲ/ን አሸናፊ መኮንን ክፍል 3 Atcheneku Deacon Ashenafi Mekonnen Part 3
55:09
ፍኖተ ወንጌል Finote Wongel - Path of the Gospel
Рет қаралды 2 М.
ያለፈው ዘመን ይበቃልና ፩ኛ ጴጥሮስ  ም. ፬፥፫ በመምህር ዘላለም ወንድሙ  @wongelezelalemmedia
1:08:24
"የባል እና የሚስት ጊዜ...." በፓ/ር ቸሬ
38:37
Epaphras Christ church
Рет қаралды 134 М.
Drink Matching Game #игры #games #funnygames #умныеигры #matching #игрыдлякомпании #challenge
00:26