የንግስተ ነግስት ዘውዲቱ ምንይልክ ታሪክ እና አበርክቶዎች period of Qween zeweditu of Ethiopia and her contributions

  Рет қаралды 2,374

afework ጦቢያ ፂዮን

afework ጦቢያ ፂዮን

Күн бұрын

Пікірлер: 44
@ኡሙሐምዛYouTube
@ኡሙሐምዛYouTube Жыл бұрын
ሳለም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጠሽ ጥሩ ቆይት አሏህ ሀገራችህን ሳለም ያድራጊልህን ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅን ያዉጠነዉ ሀገራችህን በስለም ይምልስን
@rezantube2355
@rezantube2355 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው በጣም ምርጥ ታሪክ እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎁
@kalkldanmekuanint8015
@kalkldanmekuanint8015 Жыл бұрын
ስላም ለዚህ ቤት ስላመ ክርስቶስ ይብቃ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ታሪክን ማውቅ ድንቅ ነገር ነው እደዝህ ታግለው ያቆዩልንን ሀገራችንን አሁን ያለንው ትውልድ እያፈርስን እርሱ በርሳችን እየተባላን ነው ፈጣሪ ይድርስልን ❤❤
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ Жыл бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን የኔ መልካም እንኳን ደና መጣሽልን ዋው በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው የነገርሺን እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነውና በዚሁ ቀጥዪበት የሰላም የፍቅርና የአንድነት አምላክ ሃገራችንን ይጠብቅልን ወቶ ከመቅረት ይሰውረን በሰላም ለሃገራችን ያብቃን❤❤❤
@Bzu632
@Bzu632 Жыл бұрын
ሰላምሸ ይብዛልኝ እንኳንደህናመጣሸ ዉድ እህታችን ምርጥ ቆይታነበር ዋዉዉ👍👍👍👍👍👈💚💛❤
@Aditube7583
@Aditube7583 Жыл бұрын
እግዚያብሔር እንኳን ደህና መጣሽ እህት🎉 በእውነት ደስ የሚል ታሪክ ነው የአሁኑ ትውልድማ ምንም ነገር ማወቅ አይፈልግም ማፈራረስጂ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን
@BEYONDTHESEASYouTubeየባህርማ
@BEYONDTHESEASYouTubeየባህርማ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ እህት ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል ዋው እንደ ኢትዮጵያ ታሪክ የምወደው ነገር የለም ታሪክ አዋቂ አይጥፋ ጎበዝ ታሪክ አዋቂ ነሽ እናመሰግናለን ብዙ የኢትዮጵያን ታሪክ መሰማት እንፈልጋለን ስለዚህ በርችልን❤ ፍቅር ሰላም አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን🙏
@eyutlahuna
@eyutlahuna Жыл бұрын
ሰላም ለዚቤት ይሁን አሪፈ ቆይታነው ያደርግሽልን በርች ቀጥይበት ❤❤
@mesimekdi
@mesimekdi Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ዋው በጣም ጎበዝ ታሪክና ማወቅ ማንበብ በጣም ትልቅነት ነው በርችልኝ እህቴ ጥሩ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን
@AberashYouTube
@AberashYouTube Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን ውድአንኳሰለምቆየሽ ለሀገራችን ለህብረተሰቡ ሰለምፈቅረየሰማን❤❤
@Alexfunn12
@Alexfunn12 Жыл бұрын
በርች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የመሪራስ አማን መፅሀፍትን ሞክሪ የጥንቷ ኢትዮጲያ ትንሣኤ ታሪክ
@aleyaaleya9364
@aleyaaleya9364 Жыл бұрын
ሰላም. ጤናአይስጥልን. እኳአን. ደሕናአመጣአሽ. በጣአም. ደስየሚል. የንግስተ. ዘዉዲቱ. ያአሳአለፈችዉ. ታአሪክነዉ. ያአቀረብሽልን. ቢአስ. በዉስጥ. ብዙየማአናአዉቃአቸዉ. ሚስጥሮች. አሳአዉቀሽናአል. ይመችሽ. እት. በርቺ. ቀጣአይ. በተስፋአ. እጠብቃአለን
@wendiyefikremedia8496
@wendiyefikremedia8496 Жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤተሰብ እጅግ የሚገርም የሚደንቅ ታሪከ ነው ። ከልብ እናመስግናለን ❤❤❤❤🙏🙏🙏💚💛❤️🙏
@MeseretAlamu
@MeseretAlamu Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይብዝላሽ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ስለ መጣሽ ደስ ብሎኛል ሀገርችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠይቃል አሜን የነበርኝ ቆይታ ጥሩ ነበር አመስገናለሁ ውድ በርችልን❤
@ውላጋሀራዩቱብ
@ውላጋሀራዩቱብ Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውድ እንኮን ሰላም መጣሽ ምርጥ ቆይታ እና ሀሪፍ ታሪክ ነበር ቀጥይበት ውዴ ታሪኩችን ማበብም ህነ መስማት ደስ የለኛል
@afeworkamare
@afeworkamare Жыл бұрын
ሰላም በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@abitube5092
@abitube5092 Жыл бұрын
ሠላምም ሠላም እህቴ እኳንን ደህና መጣሽ ስላወኩሽ ደስስ ብሎኛል ባለሽበት ሠላምሽ ይብዛ አገራችን እግዚአብሔር ሠላምም ያድርግልንን አሜንን🙏🙏💞💞💞
@afeworkamare
@afeworkamare Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@salamasefa6526
@salamasefa6526 Жыл бұрын
ስላም ለእናንተ ይሁን የሀገሬ ልጆች እንካን ስላም መጣሽ እህታችን በርችልኝ ሀሪፍ ቆይታ ነበር
@afeworkamare
@afeworkamare Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏አመሰግናለሁ
@kalyeyoutube7508
@kalyeyoutube7508 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ጥሩ ትምህርት ታሪክን ማወቅ ጥሩ ነው እናመሰግናለን እህታችን ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን
@afeworkamare
@afeworkamare Жыл бұрын
እንኳን ደህና ቆየሽን አሜን ሰላም ከሁላችን ጋ ይሁን አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏
@nardosloveyoutube6340
@nardosloveyoutube6340 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም አሜን አሜን አሜ🥰🥰🥰🥰🥰
@Ethio_Tireka
@Ethio_Tireka Жыл бұрын
Enkuan dehna metash ehitalem.melkam koyta neberen enameseginalen May God bless u and your Country 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@afeworkamare
@afeworkamare Жыл бұрын
Thanks 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meditube9905
@meditube9905 Жыл бұрын
ሠላማቹ ይብዛ ሁሉቹም በያለቹበት ውዴ የሀገሬ ልጆች ሠላማቹብዝት ይበልልኝ አድነት ፍቅር በተሣሠብን ፈጣሪ አምላክ ያድለን ሁሉ ሠላም ሆኖ ሀገራችን ሠላም ሆና የምናይበት ግዜና ዘምን ያምጣልን ፈቅር ሠላም አድነት መተሣሠብ ይሙላ በሀገራችን ፈጣሪ በቃቹ ይበለን ልባቹን ክፉ ነገር ፈጣሪ ሆይ ምረትህን እንሻለንና ማርህ አባት ነህና ማረን ልዩ ቆይታ😘😘😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰💚💛🧡🙏🙏🙏🙏🙏
@Minitewabeፍቅር
@Minitewabeፍቅር Жыл бұрын
haile ከየትኛውም የማይነገረው ይጠብቀናል ነኝ የሚለውንና ከደረሰበት ነገር ደሞ በራሳችን እንገምግመው ቤተሰቦቻችን ላይ በደል አድርገን በቀጣይ ክፍሎች እንመለከታቸዋለን ታሪካቸውን የማውቅላቸው ነገሮች የምድራችንን ምጥ የትኛው መንገድ ላይ ጣሏቸው
@serkalemtube23
@serkalemtube23 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም 🥰🥰🥰🥰
@umiiIman
@umiiIman Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውድ አሪፍ ነው ባርቺ ሰላም ላግራቺን ሰላም ልህዝባቺ ፍቅር አድንት ይምልስልን ቃጥይባት ጎበዝ ብድጋም እስት ምንጋናኝ ሰላም ሳንብቱ ማልክም ቆይታ ናበርን ፋጣሪ አግራችህን ህዝባቺን ሳለም ያርግልን ኢትዮጵያ በልጆቻ ትክብራ ልዝላለም ትኑር
@afeworkamare
@afeworkamare Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@Abeal545
@Abeal545 Жыл бұрын
ይመችሽ ደስ ይላል፡፡
@ABdulAziz-rn3kf
@ABdulAziz-rn3kf Жыл бұрын
ሰላምወድ የአገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ትርፍርፍ ይበልአገራችንን ህዝባችን ፈጣሪ በጥበቡ ይጠብቅለን እያልኩ ለነበረን ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን በሊላ ቪደወ አሰከምመጡ እንብቃለን ።
@afeworkamare
@afeworkamare Жыл бұрын
አሜን ሰላም ከሁላችን ጋ ትሁን ሁሌም አለን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@EthioHD403
@EthioHD403 Жыл бұрын
Wel came
@RahaoroShow79
@RahaoroShow79 Жыл бұрын
Ashama haraka fune baga nayani dhufte sanyi jabdhu jabdu tena halumaa kanaan iti fufi wow umata qashati umata bashasha jabadhaa wali jajabesa Hundii Keesaanuu Irratti Hirmaadha jabdha ❤🎉🎉🎉
@rijuushow1011
@rijuushow1011 Жыл бұрын
Jabadhuu
@reyannn97
@reyannn97 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ
@ferdosyoutube3967
@ferdosyoutube3967 Жыл бұрын
Aselamualayikum werhmetullahi weberekatuhu enkuan dehna metashlegn wuude selamesh yebzalegn wuude waawoo dress yemel mishet neber waawoo yehsgerun tarek seterek dress yemelew yelem mechem yemanakehun asawakshen enammessegen Allahu
@afeworkamare
@afeworkamare Жыл бұрын
እኔም በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 🙏🙏🙏🙏🙏
@TesfayeGetachew-hf8fu
@TesfayeGetachew-hf8fu Жыл бұрын
dual
@rijuushow1011
@rijuushow1011 Жыл бұрын
Wel came to
@fafatube4567
@fafatube4567 Жыл бұрын
ሰላምሰላምሰላምሰላምአሪፍቆታንበር
@yashiyoutube5763
@yashiyoutube5763 Жыл бұрын
Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf yaa bayatuu bagaa Nagaan dhuftee sanyii ofii
@adanezeru7118
@adanezeru7118 Жыл бұрын
woww አልተቻልህም ወዳጄ
የኤሊ ቅ/ገብርኤል ቤተክርስቲያን ታሪክ
32:32
afework ጦቢያ ፂዮን
Рет қаралды 5
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
በላይ ዘለቀ #Belay Zeleke
16:39
afework ጦቢያ ፂዮን
Рет қаралды 311
ግርማዊት ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ምንሊክ ማን ናቸው?
14:30
KENACHIN /ቀናችን መዝናኛ
Рет қаралды 13 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН