Рет қаралды 139,745
ዘውትር ቢባርከው እጆቼን አንስቼ
ልቤ ቢፈስለት ህይወቴን ሰጥቼ
መች ይበዛበታል የሱስ ምስጋናዬ
አምልኮ ዝማሬ አሜን እልልታዬ
“እኔም በበገና ስለ እውነትህ አመሰግንሃለሁ፤ የእስራኤል ቅዱስ አምላክ ሆይ፥ በመሰንቆ እዘምርልሃለሁ።”
መዝሙር 71፥22
ለወንድሞች እና እህቶችም ሼር በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ እናደርጋቸው
🔴 Telegram: www.t.me/ApoSon
🔴 Instagram: / apostolic_songs
🔴 Facebook: / aposongs
🔴 KZbin: www.youtube.co...
#ApostolicSongs, #ApostolicChurchofEthiopia, #HawaryawitMezmur