KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ትክክለኛው እምነት ሙሉ ፊልም Emnet Official full Ethiopian film 2018
1:36:09
Bale Bet ( ባለ-ቤት ) ሙሉ የኢትዮጵያ ፊልም
1:39:28
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
00:30
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
00:49
የኔ'ናት ሙሉ ፊልም Yene Nat Ethiopian full film 2018
Рет қаралды 1,963,339
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 665 М.
Addis Films
Күн бұрын
Пікірлер: 2 500
@ሳራችነኝየውሎሸበላ
6 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እናቴ ባዓታ ማርያም ሆይ ያስራት አገርሽን ኢትዮጵያ ከምናየው ከምንሰማው ክፉ መከራ አንቺ በምልጃሽ ጥብቅልን አሜን አሜን አሜን መልካም ቀን
@አመተላህየደሴዋአመተላህ
5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ እኔ 10 አመት ፍቅረኛየን ለረፍት ሀገሬህጀ አግኝቸ ደስተኛ ሁኛለሁ ኒካ አስሬ አለሁ ያዝልቅል ሽበሉኝማሮቸ
@ሳሚማኛ-ዘ4በ
5 жыл бұрын
Ama
@رحمةرحمة-ف9د
4 жыл бұрын
መሻአላሀ መጨረሻቹሁን ያሳምርላቹሁ
@መታገስዋጋአለውመታገ-ጸ1ኈ
4 жыл бұрын
የፍቅረኛመጋባት ከ100 %98 ነው የሚፀናው ተብሏል ምክንያቱ ደግሞ ያለኒካ ሲኖር ሾይጧን ስለሆነ ያዋድዳል ወደትዳር ሲገቡ ግን ያሁሉ ይቀርና አተነጪ አች አመድ ይባባላሉ የኔ ወድም ይሄው እየቋሰሉ ይኖራሉ አድቀን አይስማሙም
@እማዩቱብ
4 жыл бұрын
አላህ ይጨምርላችሁ ፍቅር ችሁን
@seadinatube3838
4 жыл бұрын
እድለኛነሽ
@እማዩቱብ
5 жыл бұрын
እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ግን። እባካችሁ ለእውነተኛ ፍቅር። እንጨነቅ ። በፍቅር ብቻ ። የምታምኑ። ላይክ ። አደረጉ ። እኔ ግን እዉነተኛ ። ፍቅር። ፈልጌ። አጥቻለሁ ።
@gaema9673
4 жыл бұрын
Sandy Hussain Enim atsechi halehu
@kasakasa3471
4 жыл бұрын
እኔም ብፈልግ አጠሁ ፍቅር ሁለቱም አፍቃሪ አይገናኝም
@ሀዩነኝተስፈኛዋ-ዐ1ዘ
4 жыл бұрын
በጣም ከምነግራችሁ በላይ ደሥይላል ህመምተኛ ይቀሠቅሣል አሥታመመኝ
@zalbiaua4448
4 жыл бұрын
ማሬ እኔም ነኝ
@mimitagen8958
4 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ
@ማርያምየጠላየለውምከለላ
6 жыл бұрын
እፍ ነፍሴ ወጣ እኮ እደኔ አፍቅሮ ላጣ ሰው ይገባዋል ወይኔ ስሜቴን መቆጣጠር አቃተኝ እያለቀስኩ ጨረስኩት በጣም ደስስ ይላል ናሆሜ እና ሀሚ ምርጦች ናችሁ ናሆም ቅን ልቦች ላይም ምርጥ ነው ቀጥልበት
@naaaemaalln1191
3 жыл бұрын
ሳህ ወላ ከጅን ከጅ ይክዳው
@tesitesi8316
6 жыл бұрын
የልጅቷና የኔ አስተዳድግ አንድ ነው የሚገርመው እንደዚህ አይነት ህይወት የደረስብን ስው ጠንካራ ነን እግዚአብሔር ይመስገን
@omir2022
Жыл бұрын
ቨ
@Zuzu-dn8ul
Жыл бұрын
አብሽሪ እማ ❤
@Zarah-lg2kv
Жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ አለ
@tonyhayek2787
6 жыл бұрын
ዋው ምነው እንደዚህ የሚያፈቅረኝ ባገኘሁና ዘመኔን ሁሉ በኖርኩለት እውነት ቃላት የለኝም በጣምያምራል እናመሰግናለን ሶደሬዎች ደሞ ቀጥሉበት ሌሎች አዳዲስ ፊልሞችንም እንጠብቃለን ተባረኩ
@FffccMohammed
4 ай бұрын
እዉነትሸሰንነዉ
@fanutesfu6428
5 жыл бұрын
ዋው እውነትም ናሆም እኔም ልበልህ ናሆምዬ በቅን ልቦች ላይም ከፍፄጋ ሳይህ እረጋ ያልክ ጥሩ መልካም ሰው ነው እድሜና ፀጋውን ያብዛልን ሲቀጥር ዳኒ እኔም ልበልህ ዛሬ ዳኒዬ (ይገረም)ሁሌም የምሰራቸው ስራዎች ያስደስቱኛል አምርዬ የኔ ቆንጆ በጥሩ ሁኔታ ተውነሽዋል በርቺ ያሳደገችሽ እናትሽ እንኴንም አንቺን እኔ ልቤን በሀዘን ሞላችው ወይ እናት ለዘላለም ይኑሩልን እናም በጣም እጅግ በጣም አሪፍ ፊልም ነው አስተማሪ ቢያዛዝንም መልሶ ልብን የሚያድስ ብቻ ብዙ ነገርን ያዘለ ነው በርቱልን ሰላማችው ይብዛልን እኛንም ስደተኞችን ለሀገር ለወገኖቻችን ያብቃል ሀገራችንን ሰላም ፍቅርይ ያድልልን አሜን(3)
@user-ug8nz
5 ай бұрын
የሀበሻ ወንዶች ፍቅራቸውን እሚዪሣዩት ፊልም ላይ ብቻ ነው
@halimaali4383
2 ай бұрын
Exactly 💯
@mhammadmjawaz3828
3 жыл бұрын
እናት ሁሌም እናት ነች ፡ እናቴ ለስሙ ስደት ወጥቻለዉ ግን ልጠቅምሽ ባለመቻሌ በጣም አዝናለዉ ፡ እናቴ በባዶ እጄ ብመጣልሽ ትቀበይኝ ይሁን ፡ እናቴ ክፉሽን አያሰማኝ እወድሻለዉ ።
@nejuteshifeiammusilim554
3 жыл бұрын
አብሽር የንታህ መኖር በራሱ ለሷ ደስታህ ናው አደራ በቻልካው አቅም ብያንስ ደውለህ አነግራት እሺሂ እሄ የሁለችንም ተሪክ ነው
@አምቼ1961
Жыл бұрын
ምንም ይሁን እናት ነች አንቺ ነው ምትፈልገው ዝም ብለሽ ጊቢ
@MistrTelake
4 ай бұрын
ለናት ከማግኘት መገኘት ይበልታል
@SalaMani-ur2jn
4 ай бұрын
ቀላል ትቀበልሻለች እንዴ እናት ከቁስና ከገንዘብ ይልቅ ነአብራኳን ክፋይ ልጅ አለሟን ታስቀድማለች ሰላምሽን አብዝቶ በሰላም ከእምየ እናትሽ ጋር ያገናኝሽ❤
@hayatmuhamed864
Жыл бұрын
ይሄን ፊልም ማቤልን ማነው እንደኔተመችቶት ያየው እውነተኛ ቢሆንስ ምናለ
@Nt-bo2te
Жыл бұрын
Ewinetegna new ...Nadwa tube....bilesh gibi tagegnatalesh Hamrawitin
@ህይወቴአማኑኤል
6 жыл бұрын
የሞቱትን ነፍስ ይማርልን ያሉትንም እግዚያብሄር ይጠብቅልን አሜን ፫
@mimolove3950
6 жыл бұрын
ተሻግሮ ወራጅ አለ አማኑኤል Amen Amen Amen nabis yimar
@የብርዛፍጎንደሬዋ
6 жыл бұрын
ተሻግሮ ወራጅ አለ አማኑኤል አሜን
@zinbzinb493
6 жыл бұрын
ተሻግሮ ወራጅ አለ አማኑኤል amen amen amen
@ቅድስትየጐንደርልጅ
6 жыл бұрын
ተሻግሮ ወራጅ አለ አማኑኤል አሜን አሜን አሜን
@betemariyammengie2656
6 жыл бұрын
ተሻግሮ ወራጅ አለ አማኑኤል amen
@Ymam-h3n
4 ай бұрын
ይሄን ፊልም ስወደው ፣ ከአራት አመት በፊት ጀምሬ ባየዉ ባየው እማልስለቸኝ ፊልም❤❤❤
@rrrtt6sd5lg9k
4 ай бұрын
እኔም😢
@SosoSoso-ct5uf
5 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዬጵያዊ ፊልም ደራሲውን ከልብ አድንቂያለሁ
@sofiyasofiya3382
3 жыл бұрын
❤
@luluyoutube7627
Жыл бұрын
አላህ እውነተኛ ፍቅር ይስጠን አፍቃሪ ማለት ይህ ልጅ ነው 😢😢
@AdGood-co9nr
6 ай бұрын
እንደኔ ደገጊሞ የምየ የዉ መነው በጠም ደስ ይለል❤❤❤🎉🎉🎉
@bgzlyj3580
6 жыл бұрын
......ሳምራዊትን ሆነሽ የሰራሽው በጣም ጉደኛ የሆንሽ አክትረስ ነሽ ልብ የሚነካ ታሪክ ነው በወጣትነት እድሚያችን የሰራናቸውን ስህተቶች አፋላ የፍቅር ህይወታችንን በተለያየ መንገድ እንድናስታውስ የሚያደር ወርቅ የሆነ ፊልም ነው ....
@ethioguzo2230
5 жыл бұрын
Yakibirilign wedajea lela tiru sira bekirib yiniregnal biyea asibalehu.....asteyayetachihu betam genbi new.
@abuaymen9469
6 жыл бұрын
ወይኔ እናቴ ያቃጠልኩሽ ያናደድኩሽ ቀን ያንገበግበኛል ጤናና እድሜ ይስጥልኝ ሌላዉ ደግሞ ደርሼልሼልሻለሁ እክስሻለሁ ዉዷ እናቴ
@yematgiram1076
6 жыл бұрын
Abu Aymen ayzon
@masaratdesalegn6323
6 жыл бұрын
Yenenatmulufillem
@የገብርኤልልጅነኝ-ጘ9ረ
5 жыл бұрын
Abu Aymen እኔም እንደ አንቺ ስደት ስመጣ ከተለየዋት ነው በኋላ የእናቴ ፍቅር የገባኝ
@lloveyouethiopiaseidgezusw4584
5 жыл бұрын
This movie is very very beautiful
@mesimesi8096
6 жыл бұрын
ዋውውውውው ደስ ሲል ፈጣሪ እንደዚ አይነት አፍቃሪ ለሁላችንም ይስጠን
@boozydu198
5 жыл бұрын
በእውነት እኔ በጣም ነው ገረመኝ ገራሚ የፊልም እባየን አስጨረሰኝ የኔ ማሮችእድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@FatimaAdemu-q3b
9 ай бұрын
ማሻአላህ ❤❤አይለያቺሁ😢እኔግን በፍቅር አምስት አመት ኑረን😢በጣም ነበር የምንዋደደዉ😢ግን ተለያየን😢አገባሁ ግን እሱም አገባ😢እኔግን ሁሌም እወደዋለሁ
@نتةينايل
3 ай бұрын
እውነት😮😢😢😢😢
@Marna12-t7g
Ай бұрын
ወይ የኔ ህይወት ብቻ ዝብርቅርቅአለብኝ
@tastaconjo5148
6 жыл бұрын
የሚገርም ነው የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጥሩ የትዳር ሀጋሬ ይስጠን ለሁላችንም አሜን
@ትግራይዓደይኣክሱምጽዮንማ
6 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ጊዜሚዛንነው
6 жыл бұрын
አረ አሜን አሜን አሜን
@asterhaliu7494
6 жыл бұрын
Tasta Conjo amen amen amen
@የስደትስንቄድንግልእናቴ
6 жыл бұрын
Tasta Conjo አሜን አሜን አሜንንንንንንን
@የድንግልልጅ-ሸ1ተ
6 жыл бұрын
Tasta Conjo አሜን አሜን አሜን
@ዜናመሀመድ
6 жыл бұрын
መጨረሻ ዉ ሲያምር ፈጣሪ ሆይ የምወደው ን ዉድ ባለቤቴን በሠላም አገናኘን አሚን
@foziyaahuseenhuseen9542
6 жыл бұрын
Love Love aameen
@ሀገሬናፍቀኝSከስልጤ
6 жыл бұрын
Love Love አሚን እኔም እንደንቺዉ ነኝ
@week7906
6 жыл бұрын
Love Love አሜን እኔም
@የስደትስንቄድንግልእናቴ
6 жыл бұрын
Love Love አሜን አሜን አሜን
@rahmatshukrato9526
6 жыл бұрын
Love Love ንበጠም ነው የለቀስኩት ፍቅርለዘለለም
@shewafer2395
6 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነዉ አስለቀሰኝ እንኳን ዘንቦብሽ አይደል ነገሩ;ፍቅሬ በጣም ናፍቆኛል ካየሁት 3 አመት ሞላ እፉ
@helengrima1084
6 жыл бұрын
እኔ እናቴ በህይወት ኖራልኝ አንድ ቀን እንደዚህ ባስደስታትና ህይወቴን ሙሉ ደስታዬን ለሳ ባረኩት የኔ ደስታ በሷ ውስጥ በኖረልኝ ምናለበት። እማይዬ ነብስሽን በገነት ያኑርልኝ
@karemaaa4945
4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@emarasta2004
4 жыл бұрын
Ayzosh yene ehet
@hiewttbebuhiwettbebu3457
3 жыл бұрын
Awe
@yesatr1663
3 жыл бұрын
በዚ
@sebleseble5930
5 жыл бұрын
ትዝታየን ቀሰቀሳችሁት በጣም ያምራን እንዴኔ ሀይስኩል አፍቅርችሁ ቢንስ ሀምስት አመት በላይ ፍቅራችሁን አምቃችሁ የያዛችሁ አላችሁ ስዲት መቸም የፍቅር መቀስ ነው
@ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ
6 жыл бұрын
ዋው እስከዛሬም አይቻለሁ ግን ይህ ምርጥ ከሚባለው በላይ
@hayuyeabtalij507
6 жыл бұрын
ውድ የአገሬ ልጅች በስደት ያላቹ በሰላም አገራቹ ይመልሳቹ አላህ ሆይ ከፍቅረኛየ ጋ በሰላም አገናኘኝ አሚን
@fhft1865
3 жыл бұрын
አሚን ያረብ ላችምፍቅራችሁ ወደትዳር ቀይራች ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ
@Zarah-lg2kv
Жыл бұрын
በሰለም ያገናኝሽ
@hawayimerhawayimer2783
5 жыл бұрын
ብዜገይም ይህን የመሰለ ፍልም ስላላመለጠኝ ደስ ብሎኛል እንድህ አይኔት አፍቃሪ ማግኙት በጣም ይከብዳል በጣም ያምራል አጨራሬሱ ሙዝቃው ብቻ ይመቻል ይመቻችሁ
@ethiopia1531
6 жыл бұрын
እኔስ ለማን ላውራው ይገርማል ፈጣሪዬ አተ ብቻ ነክ የምታቀው አተው እርዳኝ አሜን
@andriss9003
5 жыл бұрын
አይዞሽ.እህቴ
@hiiahthiiaht1137
5 жыл бұрын
እኔስ ሳስበው ዴከመኝ አላህ ተውከለኝ እምንገናኝ አይመስለኝም ፍጣሪ ይርዳሺበሉኝ
@hiiahthiiaht1137
5 жыл бұрын
ግን እዴኔከሆነ ፍቅር ፊልም ላይብቻነው
@aninyimam6545
4 жыл бұрын
@@hiiahthiiaht1137 አብሺረ
@TyebaAhmed
4 ай бұрын
አብሽሪ የኔዋ እኔም ብቸኛ ነኝ@@hiiahthiiaht1137
@natyketema8501
6 жыл бұрын
እንደዙህ አይነት ፍልም አይቼም አላውቅ ተመስጬ ነው ያየሁት በጣም ምረጥ ፍልም ነው ምናለ ህይወት ልክ እንደ ፊልም ብትሆን። ብዬ ተመኘሁ
@የተዋህዶልጅነኝ-ረ1ለ
6 жыл бұрын
😢😢😢 በእውነት ምናይነት ገራሚ ፊልም ነው ከጅማሮ እስከፍፃሜው አንደኛ ነው በተለይ መጨረሻው በደስታ አስለቀሰኝ😢😢 ምነው የኔም ሂወት ፊልም ሆኖ ፍቅሬን ዳግም ባገኘሁት😢😢
@bgzlyj3580
6 жыл бұрын
አበባ ኮፊ ቃዋ ...መሞከር ነው ንፍሱዋ ከየት ደረስክ በይው ፌስ ቡክ ላይ ግዜው ተለውጡዋል ባልሳሳት በሴቱ ባይብስ ነው? ....ጠይቂ ያለምመጨረሻ አይደለም....🙏
@muntahausen6334
6 жыл бұрын
muntaha
@setargewtegegne58
6 жыл бұрын
የእውነት ፊልም አልተሰራባችሁም!!!!!!
@romansabtuu8263
5 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጅ ነኝ ye betasabi cawata
@only7389
6 жыл бұрын
ናሆሜ በጣም ምርጥ ልጅ ካንተ ብዙ ስራውች እንጠብቃለን ሳምርዬ አፍቃሪ ሁነሽ ስሰሪ በጣም ያምርብሻል!! ይገርም በጣም ስውድህ የኔ ጌታ
@HIHI-lz1sm
3 жыл бұрын
ናሆሜ
@adanuetio1511
6 жыл бұрын
እናመስግናለን ⚜ሰው ሆይ 1. እርጋታን የተላበሰ ሰብእና ይኑርህ፡፡ 2. ደስተኛ ሁን። 3. ሰላምታህ በፈገግታ የታጀበ ንጹህ ይሁን፡፡ 4. ንግግርህ የታረመ አጭርና በጨው እንደተቀመመ ጣፋጭ ይሁን፡፡ 5. ቃላቶችህ የተመጠኑ እና ጤናሞች ሁሉም የሚረዳቸው ይሁኑ፡፡ 6. የጓደኛህን ምስጢር አትግለጥ። 7. ለሚወዱህ ሁሉ የታመንክ ሁን፡፡ 8. ወደ ጭቅጭቅ እና ንትርክ ከመግባት ራህን ጠብቅ፡፡ 9. የሚሰሙህ ሁሉ እንዳይጠሉህ ወደ ጠብ አትግባ፡፡ ልዑል እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ለሁላችንም አብዝቶ ይስጠን! ☞ወስብሐት ለእግዚአብሔር!☜
@weleyewayeshunege5217
6 жыл бұрын
አዳኑ ደምሴ የድንግል ማርያም ልጅ amene
@malicamohamed4737
6 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
6 жыл бұрын
አዳኑ ደምሴ የድንግል ማርያም ልጅ amen kalehieweten yasemalen
@corneliatesfaye2989
6 жыл бұрын
amen amen
@__-517
6 жыл бұрын
አዳኑ ደምሴ የድንግል ማርያም ልጅ አሜን አሜን አሜን♥♥♥
@hiwotehiwote3594
6 ай бұрын
አስተማሪ ፊልም ነው ኑሩልን ናሆሜ ምርጥ አፍቃሪ የፍቅር ጥግ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jdjtwy9829
5 ай бұрын
ፊልም ድሮ ቀረ ለሥተኛ ጌዜ አየሁት😢❤
@meethiopian4425
6 жыл бұрын
ሂወት እንደ ፊልም በሰአት ለውጥ ቢኖራት እኛም ሀረብ ሀገር ጉልበቴን ባልጨረስኩ ነበር
@uaeead407
Жыл бұрын
በትክክል
@MekdesYonas-l4b
4 ай бұрын
እዉነትሽን ነዉ
@ትዝታዬቃልህይሁን
6 жыл бұрын
ዋው ይገርማል ተመስገን ነው የሚዋደዱ ሠወች ሲገናኙ አየን ባይሆን በፊልሙ እንፅናና እንጅ።እናመሠግናለን
@qdsteaebebe3076
5 жыл бұрын
ትዝታዬ ቃልህ ይሁን።
@merrymerry8269
5 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስ ይላል በድጋሚ መገናኘታቹ አስደስቶኛል
@muller19961
6 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ደስ ይላል በጣም ?? ፍቅር ፍቅር ፍቅር ቆይ ግን እኔ ምልው መቼ ይሁን እንደዚህ የማፈቅረው ???
@salamrabaa5066
6 жыл бұрын
ande filem lemesrat mokeri keza arif afkari honesh tewgni kkkkk enji ewnetegnama yelem
@bgzlyj3580
6 жыл бұрын
Mulualem Lij ....እግዚአብሄር ሲፈቅድ ሁሉም ይሆናል አንቺ ግን ልብሽን መክፈትና ሰው ማወቅ መቻል አለብሽ ቤት ቁጭ ብለሽ ጣራና ግርግዳ ብታይ ዋጋ የለውም...ህይወት አጭር ናትና በእድ ሜሽ ሁሉንም ለማጣጣምመሞከር ነው...እግዚአብሄር ከሰጠን ነገሮች ሁሉ ማፍቀርንና መፈቀርን የመሰለ ፀጋ የለም....
@muller19961
6 жыл бұрын
MZ LYJ ኧረ ወንድ ልጅ ነኝ ሴት አይደለሁም ??
@bgzlyj3580
6 жыл бұрын
Mulualem Lij ...ይቅርታ ግን የጻፍኩት ወንድ ሴት አይልም ሁላችንም ልባችንን መክፈት አለብን
@seadaworku778
6 жыл бұрын
Mulualem Lij ኡነተኛ አፍቃራሲገኝነዋ
@firhewotyenatenafaki6256
6 жыл бұрын
እስከ ዛሬ ባለማየቴ ተሽወድኩ you tube በር ላይ እያየሁት አለፋኩት ያበደ ነው sodere እናመሰግናለን
@zeynebenibkane7266
5 жыл бұрын
Xu3ybs
@piytyhjgf7353
5 жыл бұрын
እኔም እደዚሁ እያለፍኩት ሢሥተርነሽ ያሥለቅሣል ብላ የላከችልኝ
@اال-ج6م6ق
4 ай бұрын
ውይእኔምፎታቸውትንሽይመስላልእናንቄአቸውእኮነው😂
@kahasitgaltigray325
Жыл бұрын
እግዚኣብሔር አምላክ ለሁላችን እውነተኛ ፍቅር ያድለን❤❤
@msratmsrat6660
6 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ትምህርት ያለዉ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን ተዋናየቹም ምርጥ ብቃት አይቻለሁ
@نعيمةنعيمة-و1خ
6 жыл бұрын
ታወቅ ታዋቅዉችን እያዬን የታዳበቁ ስት ብቃት ያላቻዉ ተወንያን አሉ ምርጥ ፊልም ታመስጬ ነዉ የታመላካትኩት
@알카타니리럽
6 жыл бұрын
نعيمة نعيمة ደስይላል
@betitube12
6 жыл бұрын
ውድ የስደት ጓድኞች በጣም ከፍቷኛልም በጣም ተጨንቂያለሁ በጽለታችሁ አስቡኝ ጽልዩልኝ እህቴ ጠፍታብኛለች ከስደት በጣምም ተጨንቂያለሁ በጽለት አስቧት ኡፍፍ፣
@selamawitdemsew4713
6 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ድንግል ታስባት
@የነገንማንያውቃልወይኩንፈ
6 жыл бұрын
አይዞሽ እህታችን
@LLCLLC-hh1fr
6 жыл бұрын
Ayzes mare
@weleyewayeshunege5217
6 жыл бұрын
mom Ilove you forever yet new ytefachew
@zeharatube1277
6 жыл бұрын
mom Ilove you forever fetari yasgegnat
@ፈለቁነኝየበረሀዋ
5 жыл бұрын
ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን ልጁ ፍቅርን መስጠትም መቀበልም ሲችልበት ደስ ሲልል
@meskermmeskerm4329
5 жыл бұрын
የዱሮ ናቸው እነዚህ
@abdullahszb8648
Жыл бұрын
የዚህን የፊልም ታሪክ ለመኖር መንገድ ጀሚሪያለሁ ያሳካልህ በሉኝ ደሀ ነኝ ለማለት ድሀ አይደለሁም ምክናየቱም ሙሉ ጤና ሰቶኛል ግን ለፍቅርም ገንዘብ እደሚያስፈልግ ሳስብ ፍቅርን እፈራለሁ በተለይ ባለንበት ስአት ከፍቅር በላይ ገንዘብን አምልከናል ሌላው ቢቀር በልቤ ሳፈቅርሽ እኖራለሁ የኔ ውድ የጠላሽ ይጠላ
@selamkonjoo
4 ай бұрын
ያድርግልህ ቅን ልብ በቂ ነው ለሰው ልጅ ጤና በገንዘብ አይለካም
@የአላህበሪየነኝ-ጠ7ኸ
6 жыл бұрын
ነሆሞ ወደድኩክ ምርጥ ሰዉ ሀምር አንችም ምርጥ ሰዉ አቤት ጥበበ አቤት ትዋነቹ በቃ ምን አላፈቹ ሁሉ ነገረቹ መር ነዉ
@melakegeratjobyehawtadhano5323
6 жыл бұрын
Batami arifii filmy really wonder ful l am form eritera🇪🇷🇪🇷
@tigiassefa5835
6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ፍፁም አስፋው ምስጋና ይገባሀል እንደዚህ አይነት ለስራው አዲስ መሆኑን እንኩዋን እስክዘነጋ ድረስ ነው ያሳመነኝ ናትናኤል ተሾመ በርታልን ጎበዝ ነህ በዚሁ ከጥል
@solomonkera2916
2 жыл бұрын
as a chritian i would like to say this: we need to carry the burden of others, but we need wisdom. the burden of others don't need to stell our peace and joy. we need to find somebody we trust to share with.
@አላህሆይምኞቴንሁሉአሳካል
6 жыл бұрын
ዋውውውውወው ልብ የሚነካ ምረጥ ድራማ ነው ለየት ያለ ምረጥ እውነተኛ ፈቅር ስቃይ ቢበዛም መጨረሻው ማር ነው ፍቅርርርርርር በፊልም ላይ ብቻ ሆነ
@sadasada617
6 жыл бұрын
ፍቅር እንድት ደስ የሚል ስቃይ ነው እኔም የልጅነት ፍቅሬን ብዙ ፈተና ያሳለፍኩበትን ምንም በመሀላችን ብዙ ነገሮች ቢፈጠሩም ግን ባ12 አመታችን ተገናኘን አይገርምም ፍቅሩ ህን ያው ነው ድሮ የሚሳሳልኝ አሁንም ያው ፍቅሬ ነው አሁን ባአካል ልንገናኝ መስከረም ወደ ውድ ሀገሬ ከ7 አመት በሓላ ልመለስ ነው ፍቅሬ ካገር መውጣቴ ምክንያቴ ቢሆንም አሁን ግን በሱ ምክንያት ልመለስ ነው ሰላም ያገናኘን ዘንድ በጾለት አስቡኝ
@bgzlyj3580
6 жыл бұрын
Sada Sada ..🙏
@ummusalma1223
5 жыл бұрын
ሁላችንንም በሠላም ያገናኘን የፍቅር አምላክ
@saharahismael5040
5 жыл бұрын
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ማማየ ከፉቅር በላይ ምንም እሚያስደስት የለም
@Mነኝየእምየናፍቂአልሀምዱ
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ በሰላም ያገናኝሺና ፍቅርሺን የምታጣጥሚበት እድል አላህ ይወፍቅሺ
@hawaroba8588
6 жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው በጣም በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው ማን እንደ እናት ይገባታል ሁሉም ነገር የእናት ዉለታ መክፈል አይቻልም ተከፍሎም አያልቅም
@fritademse3395
6 жыл бұрын
እስኪ ፍቅር የራበው ካለ እንደኔ በላይክ .........
@hagerhussain9864
6 жыл бұрын
Frita Demse
@fritademse3395
6 жыл бұрын
hager Hussain አቤት ስሜ የተጠራ መሰለኝ??
@ET-ob7xr
6 жыл бұрын
ፍቅርን መራብ መቻል እራሱ መታደል ነው!
@ኢትዮጸያትቅደምኢት
6 жыл бұрын
አው ርቦኛል ውሽት ስለችቶኛል
@ET-ob7xr
6 жыл бұрын
@@ኢትዮጸያትቅደምኢት ምን ችግር አለው ታድያ፤ ፍቅር አጥግቢኝ፣ ላጥግብሽ። ግን ደግሞ ፍቅርን ይራቡታል እንጂ አይጠግቡትም። ምን ተሻለን?😁
@tsionabera3884
6 жыл бұрын
ገንዘብና ፈቅር ፈቅርእና ስደት በጣም የሚከብድት ነገር ነው ፍቅር ደግሞ እንደ ፊልም ቀላል ቢሆን መልካም ነበር
@marwanharfoush766
3 жыл бұрын
0940
@ዜድነኝየእናቴናፍቂለጊዜው
6 жыл бұрын
የምር ነው ያለቀስኩት ፈጣሪየ ሆን እኔንም ከምወደው ፍቅሬ ጋር አገናኘኝ ግን ሀምር በጣም አዝኘብሽ ነበር ናሆሜ እርር ድብን ብሎ እየሎ እያለቀሰ እየወደደሽ ጥለሽው ሂድ እረ እኔ ብሆን አላደርገውም ነበር ግን መልሳችሁ ስለተገናኛችሁ ደስስስስስ ብሎኛል
@حنانبنتإدريس
6 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ፊልም ነው ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ መሲና ናሆም ደጋግሜ አየሁት አይሰለቸኝም ደግሞ እናቷ ደስ ሲሉ የወለዷት ነው የሚመስሉት
@የብርዛፍጎንደሬዋ
6 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምር አምራ ምርጥ ተዋናይ ነች እዩኝ እዩኝ የማትል ወደድኩት ልጁም ገዳይ ነው😍😍😍😍😍
@جورجنبأ
6 жыл бұрын
wwwooooooooo👍💛💜💛❤💋
@የብርዛፍጎንደሬዋ
6 жыл бұрын
جورج نبأ 👍👍👍👍💗💗💗
@Berry-g4y
5 ай бұрын
ሠዉ በበዛበት አለም ብቻየን የሆንኩት እኔነኝ ዛሬስ💔💔💔💔 😢😢😢😢😢😮😮😮😮😥😥😥😌😌😌😌
@KonjoBihanu
4 ай бұрын
እንዴኔ ደገግሞ እምያይ ማነው❤
@zebibaabdi424
6 жыл бұрын
Wow ይሄ ነው እውነተኛ ፍቅር.. በጣም ደስ ይላል ሁላችሁም የምትወደዱና የምትደነቁ አርቲስቶች ናቹ.. ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@hiwetargayehiwetargaye2697
3 жыл бұрын
ተመሰጮ ነውያየሁት ሳይሰለቸኝ
@ኪዲዬእናቴ000
6 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 እውነት እውነተኛ ፍቅር መቼም አይሞትም ምን አለ ፊልም ላይ ብቻ ባይሆን
@yabetube3734
6 жыл бұрын
ደራሲው ግን የመጬ ጎበዝ ነው በጣም ምርጥ ድራማ ነው በርታ
@deruyefesha5795
6 жыл бұрын
Haymnot Fesha 😀
@deruyefesha5795
6 жыл бұрын
Haymnot Fesha 😗🙇🙆🙏✊✊👌👌
@deruyefesha5795
6 жыл бұрын
Haymnot Fesha ቅጥረ
@yabetube3734
6 жыл бұрын
😂😂😂😂
@deruyefesha5795
6 жыл бұрын
ፋቱነዉ ደራሲዉ klkk በምለዉ
@hikimetinegnisubscribearag1061
6 жыл бұрын
በጣም ከምንም በላይ ደስ የሚል ደራሲ እሚገርም ዳይሬክተር ከሚገባው በላይ ብቃት ያላቹው ተዋናይ ወይኔ ደስስስስስስ እሚል ፊልም አየሁ በለቅሶ
@jehhe4752
4 ай бұрын
ወላሂ ይህን ፊልም ሰተየእደየሁት😢😢😢😢❤❤❤❤
@MdTrarekZZzZzzz
4 ай бұрын
ያጀመአ በስንት አመቴ አሁን አያኋቸው ውይ ፍቅር❤❤❤❤❤
@gebrayelgebrayel1370
6 жыл бұрын
በጣም ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን አዳዴ ሁሉንም ማየት ያስፈልጋል
@betitadi216
6 жыл бұрын
ደስ ብሉኛል በላይክ እኳን ደስ አለሽ በሉኝ ደስ ያለኝ ለምን እደሁነ ታውቃላችሁ አለሜን ላይ ነው የሰርጌ ቀን ቀርቧል ሁላችሁንም ጠርቻችሁለሁ ሁሁይይይይይ ትዳር የሚባለውን ላየው ነው ትዳር የሚባለውን በጓደኙቼና በናት ባባቴቤትና በጉረቤቱቼ ነበር የማየው አሁን ግን በራሴ ላየው ነው እስከማየው ጓጉቻለሁ ኦማይ ጋድ በላክ ብችርስርስ አርጉኝ ዋይይይይይይ የስስስስ
@fikirtedachew5224
6 жыл бұрын
Beti Tadi እንካን ደስ አለሽ አብረሀምና የሳራ ያርግልሽ
@aminatseid280
6 жыл бұрын
Beti Tadi እንኳን ደስ አለሽ
@የወሎልጅነኝትዝታያለብኝ
6 жыл бұрын
Beti Tadi ሀብብቲ እንኳን ደስ አለሽ ስለጠራሽንም ከልብ እናመሰግናለን .ያማረ የተዋብ ይሁንላችሁ .
@sosha2264
6 жыл бұрын
ክክክ አላህ ያሳካልሽ
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
6 жыл бұрын
Beti Tadi eneqan dess alesh melekam tedare
@ኤልሻዳይሁሉንቻይእግዛብሄ
6 жыл бұрын
wowowwwww የአመቱ ምርጥ ፍልም የደናሆም ያለ ባል ያድላችሁ ደራሲው አድናቂህ ነኝ በርቱ
@nadwatube
6 жыл бұрын
Derasiwa Hamirawit nech!!!
@BelnDemk
3 ай бұрын
ዋው በጣም አስለቀሱኝ ግን በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Martha_Takela
6 жыл бұрын
ዋው በጣም በአሪፉ ሰርታቹታል እሱ ግን ደብዳቤውን ሲያነበው በጣም ሰራው አስለቅሶኛል አንቺ ስትሰናበችው እባሽ ደረቀ እጂ በተረፈ በሱ ትዝታ ያንቺን ህይወት ባንቺ ትዝታ የሱን ህይወት ስታሳዩኝ ግራ አጋባቹኝ ብቻ አሪፍ ነው በርቱ በተለይ እሱ ሰርቶታል።
@zde5474
5 жыл бұрын
ዋው እስኪ እኔንም በሰላም ያገናኛችሁ በሉኝ ተገናኝተንም በፍቅር እስከ ወዳኛው አለም ያድርሰን ድዋ አድርጉልኝ ከ6 ወር በፊት ኒካህ አርገናል ከባለቤቴ አልሀምዱሊላህ ፍቅር እስከ መቃብር አላህ ይወፍቀን ለሁላችንም አሚን አሚን በሉ የፆመኛ ድዋ ነው መቅቡል ነው ።
@rfe3am880
4 жыл бұрын
አሚን
@ዘቢባቢንትአሊ
6 жыл бұрын
ወይኔ እባየን አስጨረሰኝ እፋ ማነው እደኔ እውነተኛ ፍቅር የናፈቀው
@Wweወይጉ
5 жыл бұрын
ደስ ይላል
@benyamethiopia5951
5 жыл бұрын
Enemi
@hahahahsys8009
5 жыл бұрын
Just go
@jdudhhxd5803
5 жыл бұрын
W ihi
@jdudhhxd5803
5 жыл бұрын
Hi there is no
@የተዋሕዶልጅነኝአዎየተዋህ
6 жыл бұрын
ናሆም. ልክ እንደ ስሙ ታማኝ ለካ የራሳችንን ደስታ እራሳችን ነን እምናጣው
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
6 жыл бұрын
እሄን ድራማ ጥሎብኝ ደጋግሜ ማየት ደስ ይለኛል ምናለ ሁሉም ሰው እንደ የተፋቀረ ሁሉ ቢጋባ
@መክያዬመካነሠላሟ
4 ай бұрын
ደጋግሜ ባዬው ዬማልሰለቸው ፊልም❤❤❤❤❤❤
@kidistarisimaenatikidi6302
6 жыл бұрын
ስለፍቅር ተስፋ እንዳንቆርጥ በፊልም አፅናኑን
@zuzumarra1826
6 жыл бұрын
kidist arisima enati kidi eko
@ማሚየየኔልዩሁሌምትናፍቂኛ
6 жыл бұрын
kidist arisima enati kidi ሀሀሀሀሀሀ
@zainabali835
6 жыл бұрын
😭😭😭😭
@kidistarisimaenatikidi6302
6 жыл бұрын
Zainab Ali marrr
@jadmokdad4839
6 жыл бұрын
Ayzoneht
@soniyabetmohammed3459
6 жыл бұрын
የሠድት ጎደኞቸ አድሥ ነዉ መሠል ኑዉ ሠብሠብ ብለን እንየዉ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
@የአባቶቼእርስትከሚጠፋእኔ
6 жыл бұрын
soniya bet Mohammed አሜን ማማዬ አንቺንም ይጠብቅሽ
@በፍቅርበፍቅር
6 жыл бұрын
soniya bet Mohammed አሜን. ሁላችንንም.ኢጠብቀን.ውዴ.
@አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር
6 жыл бұрын
amen
@ዝምታነውመልሴ-ኸ3ኀ
6 жыл бұрын
አሜን
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
6 жыл бұрын
soniya bet Mohammed amen yena wed
@مناليأحوشي
6 жыл бұрын
offfffffffffffffffffff ምን አለ ሂውት እንደ ፍልም ቀላል ቢሆን እስክ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች በፀሎታችሁ አስብኝ ሁሌም ፀሎት ሲታደርግ አስብኝ ወለተ እየስስነኝ እህታችሁ እግዚአብሔር ይማርሽ በልውኝ የቀኝ ጎኔን እኩላልቴን እያመመኝ ነው በፀሎታችሁ አስባኝ
@ኢትየኦርቶዶክስልጅ
6 жыл бұрын
مناليأ حوشي እግዚአብሔር ይማርሽ ማር
@zhrahz9749
6 жыл бұрын
مناليأ حوشي ኣይዞሽ የኔ ማር አ/ይማርሽ
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
6 жыл бұрын
مناليأ حوشي emebata temaresh emeberhan tasebesh
@ኢስላምነውህይወቴሂጃ-ተ5ከ
6 жыл бұрын
مناليأ حوشي አይዞሽ
@ኦርቶዶክስተዋህዶለዘ-ጘ4ነ
6 жыл бұрын
مناليأ حوشي እመብርሀን ታስብሽ
@halimamehamed1129
6 жыл бұрын
ናህሞዬ እንደት እንደወደድኩት ፊልሙን እያለቀስኩ ነው ያየሁት የኔ የሂወቴ ገጠመኝ ነው አሁን ላይ አልሀምድሊላህ በትንሹም ቢሆን ፈጣሪዬን አመስግኛለሁ ሲከፋኝ እየደጋገምኩ ነው የማየው የማላዳ ኮኮቦች ያፈራች ልጅ በጣም ነው የሰራኸው እፍፍፍ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@munamuna8958
5 жыл бұрын
እኔ ፍልምም ሌላም ከሙዚቃ ውጭ አያለሁ ግን እንደዚህ ኮሜንተ ብዙ ግዜ አልፅፍም ዛሬ ለምን አንደፃፍኩ አላቅም ፍቅር ውስጤ አሳምሞት ይሆናል ማንም አንደኔ በፍቅር የተጎዳ ያለ አይመስለኝም እንደምግም ሁለየ እሱን አስታውሸ ነው ያለሁት።።
@hayukwt4218
5 жыл бұрын
አይዞሽ
@addistelahun3586
6 жыл бұрын
እውነት ለማውራት እያለቀስሁ ነው የጨረስሁት ግን እንደዚህ አይነት ፍቅር ያለው ፊልም ብቻ ነው መጨረሻችሁ እጅግ በጣም ነው የምያምረው ስደት ብዙ ነገር አሳጥቶን ግን ትንሽ ነገር ይሰጠናል ፍቅር ስናጣ ብር እናገኛለን ታድያ ምን ዋጋ አለው ብር ፍቅር አይሆን ሁሉም የምያምረው ፍቅር ሲኖር ብቻ ነው ግንቦት 13/9/2004 አመት ነበር ስደትን ሀ ብየ ከምወደው ከማፈቅረው ፍቅረኛየ ጋ የተለያየን ታድያ ያው ታውቃላችሁ አይደል አንዳንዶች ፍቅረኛችን ጋ ስልክ መደወል ስንፈልግ ወንድሜ ጋ እንላለን እኔም ለ2 ከ6 ወር አካባቢይ ወንድሜም ፍቅረኛየም ያው ፍቅሬ ብቻ ነበር ከሱ ውጭ ስልክ መደወል አልችልም በየወሩ የምያስደውሉይ አንሶይ በራስየ ካርድ እየሞላሁ ነበር ምደውል ታድያ መጨረሻችን መለያየት ሆነ ይሄው ከተለያየን 4አመት ልሞላን ነው እኔም በስደት አለሁ እሱም ትዳር መስርቶ ይኖራል እኛ ሴቶች ብር ብቻ አይደለም ምንከስረው እምነታችንም ጭምር ነው በአሁን ሰአት ብዙ ልጆችን እቀርባለሁ ግን እምነት የት ላምጣ አቃጠይ በህይወታችን አንድየ ብቻ ነው ቃል ምንገባው ያ ቃል ደግሞ ካልተከበረ ዳግመኛ ቃል ለመግባት ልክ ተራራ እንደ መውጣት ነው እፍፍፍ ስደት አይኑ ይጥፍ ጠላትን ብዙ ነገር ያስጠብረናል ወዳጅ እና ጠላትን እንለይበታለን ከምናገኘው ይልቅ የምናጣው ይበልጣል እግዚአብሔር በቃችሁ ብሎ ለአገራችን ያብቃን አሜን
@sofiatariku7545
6 жыл бұрын
Addis telahun ሆዴ በናትሸ ዝም በይ ከፊልሙ በላይ ያንቺ ንግግር የእኔ ነገር አንድ ነው ኡኡኡ
@sofiatariku7545
6 жыл бұрын
Addis telahun እሷሰ ለምትወደው ሰው ነው አብራ ለመጀመሪያ ግዜ ያደርችው ሁሌም በውሰጧ የኖረው ለዛ ነው የእውነት
@shewalove6943
6 жыл бұрын
Addis telahun አይዞሽ የኔ እህት ሁሉም ለበጎ ነው
@addistelahun3586
6 жыл бұрын
Sofiaየዶ/ አብይ አህመድ አድናቂ Tariku ምን ላድርግ ሆድ ቢብሰይ እኮ ነው ማር
@ሀናከድር
6 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ድሮም ላቺ አልተፈጠረም ማለት ነው ፈጣሪ እሚወድሽን የምትወጂውን ይስጥሽ
@የወሎልጅነኝትዝታያለብኝ
6 жыл бұрын
ማሳሰቢያ እንደው ወንዶች በአረብ ሀገርም ይሁን በሀገራችን .የእውነት አፍቅሩ ለብር መብሊያ ብቻ አታድርጉት .በሙዚቃና በፊልም ። ፍቅር ማለት ቀላል አይደለም ፍቅር ማለት የደስታ እብደት ነው። ፍቅር ማለት ለአፍቃሪ ከባድ ለተፈቃሪ ቀላል ነው።
@ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ
6 жыл бұрын
ወሎየዋ ነኝ የከላላዋ ይሄውልሽ የኔውማ እንድህ ስንሰፈሰፍለት ይሄ ስደት አለያየንና እሱም ብር ፈላጊ ሆነ እኔም ደሞ
@asterhaliu7494
6 жыл бұрын
ወሎየዋ ነኝ የከላላዋ Ewunate new
@የወሎልጅነኝትዝታያለብኝ
6 жыл бұрын
አልደላኝም ያልተፈታው ህልሜ. ሀያቲ ኮመንትሽን ባለማየቴ በጣም አዝናለሁ .የኔ ማር ላንች ያለው አለልሽና አትሰቢ የኔ ቆንጆ
@ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ
6 жыл бұрын
ወሎየዋ ነኝ የከላላዋ አረ እኔ አላስብም እግዚአብሔር እንደማይጠቅመኝ ስለሚያውቅ ነው ያራቀልኝ ብር ሲቸግረው ብቻ ነበር በኢሞ እንኳን የሚደውለው እኔም ነቄ አልኩበትና ትቼው ዞር ብዬ ስራዬን እየሰራሁ ነው
@የወሎልጅነኝትዝታያለብኝ
6 жыл бұрын
አልደላኝም ያልተፈታው ህልሜ. የኔማር ልክ ነሽ ይሻላል ወንዶች እንደሆኑ ከስንት አንድ እንደሆኑ እንጅ .ምንም ተግባር ላይ አይውሉም
@mabubagidi3748
6 жыл бұрын
ሰሞኑን ሀዘን በዝቶብናል ምኑን ፊልመ አየን ብላቹ ነዉ የሞቱትን ሁሉ ነብስ ይማር!!!!"😭😭😭😭
@KeremaHusen
Жыл бұрын
እ
@Zarah-lg2kv
Жыл бұрын
አሜን ሰላም ያምጣልን
@ቤቲየኦርቶዶክስተዋህዶልጂ
5 жыл бұрын
ከቃል በላይ ነዉ ለደራሲዉ እረጂም እድሜ ያድልልን ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ
@tigistesubalew8700
6 жыл бұрын
ውይይይ በጣም ደስ ይላል ግን ብዙ ጊዜ ፌልም ላይ ብቻ ነው ከተለያዩ በሁዋላ የሚገናኙ ምላለ በትክክለኛው አለምስ መገናኘት ቢኖር ስንቶቻችን ከምንወዳቸው የልጅነት ፍቅራችን እንኖር ነበር
@fikirtedachew5224
6 жыл бұрын
እስኪ እንየው ገባ ገባ በሉ ለሞቱት ነብስ ይማር ፈቄ እንወድሀለን ልክ እንዳተ ለንስሀ ሞት ያብቃን ፍትህ ለኢንጅነር ስመኘው ሰላም ለሀገራችን ጉልበት ለሸቃሎች አሜን
@bettyhussen3648
6 жыл бұрын
Fikirte Dachew Amen!! kkkk
@ሃያትጓልራያ
6 жыл бұрын
ኣሚን ሃቢብቲይ እኔስ ብርዱንም ኤልቻልኩትም
@emutube5285
6 жыл бұрын
ለፊልሙ ቃል የለኝም ዋዉ ነው ! እባካችሁ የድሮ አርቲስቶችን እየፈለጋችሁ ፊልም አሰሩልን በጣም ናፍቀዉናል
@toibahamad2538
6 жыл бұрын
እኔሥ መሠጠኝ
@piytyhjgf7353
5 жыл бұрын
እኔም እናቴን እና ወንድሞቸን ብየ የማፈቅረውል ልጅ በሌላ ቀይሬ ህይኣወቴን መራራ አርጌው እኖራለሁ ለናቴ እና ለወንድሞቸ ብየ የማላፈቅረው ሠው ጋር እኖራለሁ ከተሠደድኩ 8 አመት ሆነኝ ልቤ ግን እሡው ጋር ነው
@ፀጌማርያምየድንግልልጅ
4 жыл бұрын
የኔ ማር አይዞሽ
@agfdsa4876
4 жыл бұрын
ወይኔ እህት ህይወትሽ ከኔጋ ተመሳሳይ ነው እኔ ብቻ ነኝ እል ነበር ላካ ጓደኛም ነኝ
@amentadme449
4 жыл бұрын
ማለት አልገባኝም
@rabaabdusomed8915
4 жыл бұрын
አይዞሽ አላህ ካለልቅ ታገኝዋለሽ ኢሻአላህ
@gsd2492
6 жыл бұрын
ይሄፍልም ለኔነው የተሰራው በሰል ጀማልዋ አፎበለኝ ከግድህ አብሬህ ልኖር ቃል እገባለሁ ኢንሻአሏህ እስከህይወት ፍፃሜዬ በርግጥ ጎድቸህ ኑሪያለሁ መስሎኝ ልክ እደዚህፍልም ነው እደልጂታ የተሳሳትኩት እወድሀለው ጀማልዋ♥♥♥♦
@taybamohamed8108
6 жыл бұрын
ክክክክክክ የኔ ቢጤ አይጠፋ እፍፍፍፍ
@GgGg-hv1di
3 ай бұрын
የሄን ፊልምሠወደው ሀ2ለትአመት በፊትአስቸ ነውየማየው ግን አልጠግበውም❤❤
@sameera2312
6 жыл бұрын
ህይውት & ፍቅር ፊልም ላይ እደምናየው ቢሆን እንዴት አሪፍ በነበር ግን የለም SO ምርጥ ፊልም ነው
@meheretnegusie3289
6 жыл бұрын
እኔ የልጅነት ፍቅሬ እስካሁን አልወጣልኝ ብላለች በእዚህ ላይ እኔ አሁን ያለሁበት ደረጃ ባለ ትዳር እና የልጆች አባት ነኝ ደስተኛ ኑሮ እኖራለው እስካሁን ደረስ እወዳት አለው ደግሞ በጣም ነው የምታዛዝነኝ በስደት ሊቢያ ነው የምትኖረው ወደ አወሮፓ ለመሻገር እየተጠባበቀች ነው ይሳካላት በሉልኝ እኔ አምላኬን የምለምነው ሁሌም ሰላሟን ያሰማኝ የልጅነት ፍቅሬ. M. F
@munnaeasa9290
6 жыл бұрын
Meheret Negusie Wow
@Tube-dq5cj
6 жыл бұрын
ፍቅር ማለት ይህነው ቢለያዩም መተሳሰብ እኔም የልጂነት ፍቅሬ ባለትደር ነው ባለልጂ እኔ ግን በስደትነኝ ዛሬም ያሰበኛል ለምን መተሽ አታገቢም
@rumana4058
6 жыл бұрын
Meheret Negusie ዋው ዴስ ይላል ግን ለምን ተለያያችሁ ተዋደው ሲለያዩ የኔ ቅስም ይሰበራል ለምን እደሁ አላቅም ለማንኛውም ምኞቷን ፈጣሪ ያሳካላት እኔም እያሰብኩ ነው አላህ ያሳካልኝ
@mekahassen1237
6 жыл бұрын
Meheret Negusie .
@gsd2492
6 жыл бұрын
Meheret Negusie ይከብዳል ወሏሂ
@እናቴክፍሽንአልስማው
6 жыл бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ ለእኔም የልጄን ኣባት ብትሰጠኝ ምን ኣለበት በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
@sarayemrrnamedgnaln2921
6 жыл бұрын
እናቴ ክፍሽን አልስማው አሜን
@ልጄየህይወቴፓስዋርድነው
6 жыл бұрын
እናቴ ክፍሽን አልስማው ለካ ሁሉም ቁስለኛ ነው
@sfh4499
6 жыл бұрын
በፆለት በርች እህቴ እግዚአብሔር ይረዳሻል።
@የገብርኤልልጅነኝ-ጘ9ረ
5 жыл бұрын
እኔም ከልጄ አባት ጋ ተለያይተናል ምናለ ነገሮችን ወደ ኃላ መመለስ ቢቻልና ሁሉን አስተካክለን አንድ ላይ ልጃችንን ብናሳድግ አምላክ ሆይ እርዳኝ
@sofimam69
6 жыл бұрын
ቃልልልልል የለኝምምምምም ምርጥ ትወና ነው ዋውውው ደራሲው አርቲስቶቹ ፐፐፐፐ ልዩ ናቸው እፍፍፍፍፍፍፍ እኔምምም ይህው ያለሱ መኖር አቅቶኛል አይይይ ያፍቀሩትን መርሳት እንዴት ይቻላል አይቻልም የልብ ህመም ነው የኔ መጨረሻ እንደፊልሙ በሆነ ።ታንክስ ሶደሬ
@mnm9239
3 жыл бұрын
ፈጣሪ ያዲርግልሽ
@SaifulRana-j9x
3 ай бұрын
ይሄን ፊልምግን ሁልጊዜ ባየዉ አይሰለቸኝም ደሞም ያስተምራል በጣም❤❤❤❤
@habimar7961
6 жыл бұрын
በጣም መሳጭ ምርጥ ፊልም ነው😢😢❤ ልጅቷ ከዚ በፊት ሰው ለሰው ድራማ ላይ ሰርታለች ልጁም ጎበዝ ነው
@hawwaagammachu9323
6 жыл бұрын
Habi Mar woooo
@samaraethoipia5059
6 жыл бұрын
አበረታች
@bzuwerqabebeloveyouethiopi511
6 жыл бұрын
_እስከዛሬ ካየሁት ፊልም ለየት ይላል በውነት የተማርኩበት ምግዛም በፍቅር ውስት ግልጸኝነት እንና ነገሮችን ምንም ከብዲ ቢሆን መነጋገርን የመሰለ የለም ብጣም ወድጀዋልሁ ፊልም እደዚህ በዘውች ህይወት ላይ የሚከሰተውን ክስተት ሳስተምር ነው ለደራሲዋ ቃል የለኝም ያመቱ ምርጥ ፊልም_።
@nadwatube
6 жыл бұрын
yakibirilign wedajea!!!
@bgzlyj3580
6 жыл бұрын
Bzuwerq Bbebe ...ልክ ብለሻል ጉደኛ የሆነ ፊልም ነው ከሁሉ በበለጠ ፊልሙን ያደነቅኩት የሁላችንንም አፍላ በነበርንበት እድሜ በጣም ለነገሮች ስለምንቸኩል ብዙ ስህተቶችን እንሰራለን እንደዚህ አይነት ፊልም እራስሽንም እንድታይ ያደርግሻል
@ፈለቁነኝየበረሀዋ
5 жыл бұрын
2ቱም ረጋ ያሉ ና ፍቅር የሆኑ ልጆች ናቼዉ ተመቹኝኝ
@user-xo4bb3wr1qtytytyty
4 ай бұрын
😭😭😭😭😭ማነውእደኔ ልቡየተሰበረ እያለቀሠየጨረሰውፊልሙን😢😢
@እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል
6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍ወይኔ ፍሊሙ ተመስጨ ያየሁት ፍሊም ቢኖር አድና አድ ይሄ ብቻ ነው 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💖💖💗💗ከልብ እናመሰግናለን
1:36:09
ትክክለኛው እምነት ሙሉ ፊልም Emnet Official full Ethiopian film 2018
AmharicTV
Рет қаралды 1,7 МЛН
1:39:28
Bale Bet ( ባለ-ቤት ) ሙሉ የኢትዮጵያ ፊልም
habesha view
Рет қаралды 605 М.
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
00:30
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
PuffPaw Arabic
Рет қаралды 17 МЛН
00:49
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 48 МЛН
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 755 М.
1:41:04
የእግዜር ድልድይ ሙሉ ፊልም Yegzer Deldey Ethiopian Movie 2017
AmharicTV
Рет қаралды 1,2 МЛН
1:32:36
ፈታኒ ሙሉ ፊልም Fetani full Ethiopian movie 2017
AmharicTV
Рет қаралды 1 МЛН
1:47:01
ታሪኩ ብርሃኑ ባባ፣ ፈናን ሂድሩ፣ ኤርሚያስ ታደሰ New Ethiopia film 2018
AmharicTV
Рет қаралды 4,3 МЛН
1:48:25
አሪፈ አይቸኩልም - Ethiopian Movie Arif Aychekulem - 2018
Arada Movies
Рет қаралды 2,2 МЛН
1:38:59
ኢሳም ሀበሻ፣ ሰገን ይፍጠር፣ ካሳሁን ፍስሃ (ማንዴላ) Ethiopian film 2018
AmharicTV
Рет қаралды 1,1 МЛН
1:35:10
Diplomat Best Ethiopian Movie Diplomat Ethiopia Movie By Tr Promotion
Tr Ethio Music
Рет қаралды 324 М.
1:35:07
Saken Meleskut - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 618 М.
1:42:50
ዥልጥ - Ethiopian Movie Zelet 2019 Full Length Ethiopian Film Zilet 2019
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,8 МЛН
1:46:34
ፍፁም ቃል ሙሉ ፊልም Fitsum Kal full Ethiopian movie 2022
Addis Films
Рет қаралды 660 М.
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН