የፑቲን አስፈሪ ማስጠንቀቂያ! ምዕራቡን ያስደነገጠው የሩሲያ ሚሳዔል |NBC አለም-አቀፍ

  Рет қаралды 18,698

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

Күн бұрын

National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#yemenhauti#hauti#netanyahutoday#alasad#syria#soriawar#putin#nato#ukarmy#russia#ukrane#zelensky#rassia#donaldtrump#americanelection#kamalaharis#elonmusk#beyonce#taylorswift#america##rafah#israelhamaswar#erdoğan#obamaalasad #netanyahu #israel #palstine #hamas #israelwar #freepalsetine #jerusalem #telaviv #እስራኤል #ፍልስጤም #ዜና #NBCmata #NBCማታ #EthiopianNewsToday #የኢትዮጲያ_ዜና #Seber_Zena #ሰበር_ዜና #Top_media #ዜና_ዛሬ #Update_news #zehabesha #Mereja #መረጃ #addis_mereja #አዲስ_መረጃ #ሰበር_ዜና #አማረኛ_ዜና #amaregna_zena #amharic_news #አማራ #daily_news #oromo_news #ኦሮሞ #oromo_oddu #Mn_addis #news #ethio360 #tamagn_mereja #AbelBirhanu #yegna_mereja #tigray #ትግራይ #tikus_mereja #ትኩስ_መረጃ #zena_kemesha #addis_neger #አዲስ_ነገር #Amharic_news #Ethoipian_news #የሀገር_ውስጥ_ዜና #የውጭ_ዜና #ቢዝነስ #ስፖርት #ስፖርት_ዜና #እግርኳስ #ፕርሚየር_ሊግ #premier_league #የምሽት_ዜና #የቀን_መረጃ #zena #mereja #adis_neger #adismereja #አዲስ_ዜና
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Пікірлер
@linaseid9737
@linaseid9737 Ай бұрын
ነፃነት ❤ የምዕራባውያን ዜናን ተርጉሞ የማያቀርብ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው ታሪክን ከመሰረቱ አንብቦ ነው ትንታኔ የሚሰጠው ❤ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን❤
@abdllog1723
@abdllog1723 Ай бұрын
እውነተኛ ትንታኔ ነው አቀራረባችሁ ሁሌም ደሰ ይላል በእውነት የዝች አለም ምሰጥር በደንብ ገብታችዋል
@AbderezakJemal
@AbderezakJemal Ай бұрын
ድል ለአባት ሀገር ራሺያ💪💪💪💪።የአለም ካንሰሮች ወራሪዋ እስራኤልና አጋሮቿ ምዕራባውያን መጥፊያቸው ቅርብ ነው ኢንሻአላህ።
@HafteGoitom
@HafteGoitom Ай бұрын
እሺ እስላሙ የህልም እና የምርቃና ትንቢት ያድርግላቹ
@fbm9001
@fbm9001 Ай бұрын
Mother Russia not father!!!
@שוקוזהטוב
@שוקוזהטוב Ай бұрын
አባት አገር😅😅😅😅😅😅😅😅
@QeRy-r1h
@QeRy-r1h Ай бұрын
የሚመጥን ትንተና ነው👍🙏👍👍👊
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA Ай бұрын
ምእራባዊያን ታላቋን ሩሲያንና ፑቲንን እጅግ በጣም ዝቅ አድርገው ተመልክተዋል ያ ደግም ከፍተኛ ውድቀትና እልቂትን ያስከትልባቸዋል ።
@abduselammurad
@abduselammurad Ай бұрын
❤❤❤
@ephremfeleke4108
@ephremfeleke4108 Ай бұрын
like the show
@demozdeboch4034
@demozdeboch4034 Ай бұрын
የነፂ አጉል አዛኝ ነኝ ባይነት ድርቅ ያለ የእስራኤል ጥላቻ የቢኒ ልዩ እይታና የትንተና ችሎታ ያስገርመኛል
@4youmedia333
@4youmedia333 Ай бұрын
He talk the truth bro
@HenokWondimu-k1g
@HenokWondimu-k1g Ай бұрын
ስትቃረኑ ደስ ይላል
@danyyekiru2
@danyyekiru2 Ай бұрын
ነፅነት እንዳለው አዲሱ የሶሪያ መንግስት እድሜው በምእራባውያን ይሁኝታ ላይ የተመሰረተ ነው ሚሆነው regardless of religion sects
@MMm-i9r
@MMm-i9r Ай бұрын
ትክክል ቢኒ የመን ሶሪያ ኢራቅ _2011 በሁሉም ጦርነት ነበር የዚህ ጦርነት አላማ በሶስቱም አገሮች ኢራን ሺኣ መር መንግስት ፈለገች ሳዑድ ሱኒ መር መንግስት ፈለገች የሀይማኖት ትንቅንቁ የፖለቲካው ማጆሪቲ ነው
@Shanbel-be2ts
@Shanbel-be2ts Ай бұрын
ላይክክክክክክክክ የለም
@demozdeboch4034
@demozdeboch4034 Ай бұрын
ነፃነት የውስጥ የእስራኤል ጥላችህን ትትህ በደንብ አንብብ ይቀርሃል ምንም ማይገናኝ ነገር አገናኝተህ ድርቅ ትላለህ እንዴ ቢኒያምን እስኪ አንዳንዴ አዳምጠው 😂
@OusmanEtrus
@OusmanEtrus Ай бұрын
ልብሱ ሳያነጋግር በከረባቱ ነው የምትነጋገሩት። USA ነው የምታራግበው ለመከፋፈል።
@MustefaJemla
@MustefaJemla Ай бұрын
ዘሬ ምንድነው ብዙም አልታጋበባቹም
@תגניהדנקו
@תגניהדנקו Ай бұрын
Kedadawchi eyandandh Zeregnaneh
@HafteGoitom
@HafteGoitom Ай бұрын
ነጻነት ሉጢው ሹል ፊት
@CalnNega
@CalnNega Ай бұрын
ቁጥር ላይ ምን አከራከረህ? ትንተናችሁ ሁሉም እዉነት ነው ብለን አይደለም የምንሰማችሁ።
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 Ай бұрын
እንዴው ትንሽ አትፍሩም አለምአቀፍ ትላልልችሁ ስለኢትዮ መከራ አንድም ቀን አውርታችሁ አታውቁም ስለአፍሪካ አንድም ቀን አውርታችሁ አታውቁም እና አለም ሩስያና እስራኤል ወይ ኤዥያና አማሪካ ለእናንተ አለም ናቸው
@NegusaTase
@NegusaTase Ай бұрын
አቤት አሁን የምታስቁ ቋቁሪዲያም መሆናችሁ ግልፅ ነው አማረኛ ተናጋሪ አሻንጉሊቶች
@sisaykidane1234
@sisaykidane1234 Ай бұрын
ምህራብያዊያን ጅሎችኮ አይደሉም ፑቲን መከላከያችሁን አምጡና እንሞካከር ሰላሉ እሺ ይላሉ ብላችሁ ታሰባላችሁ? ምህራብያዊያኖችኮ 1,000,000 ጊዜ አሰበው የለኮሱት እኮ ነው።😂😂
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН