የቅዳሴ ፀበል መቀባባት ይቻላል ወይ ? በሙሐዘ ጥበባት ዲ.ን ዳንኤል ክብረት

  Рет қаралды 7,495

Yeinjera-Bet

Yeinjera-Bet

Күн бұрын

Пікірлер: 8
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 5 жыл бұрын
ኧረ ተባረክልን አሁንም የልጅነት መምህሬ ዳንኤል ክብረት ። ሲጀመር ያስቀደሰ ይቀበላል አዋጁ ይሄ ነው ትክክል ነህ። በዚህ በኮፕቲኮች እቀናለሁኝ እጅግ በጣም ።ምክንያቱም እነርሱ ገና ከእቅፍ ሳሉ እየተቀበሉ ቃሉን እየሰሙ ነው የሚያድጉት እናም ሁሉም አስቀድሰው ይቀበላሉ ። ስለ ሃይማኖታቸው ፣ ስለ ቅዱሳን ያላቸው እውቀትም በሰንበት ትምህርት/ ቤት የተደገፈ ትልቅ እውቀትና መረዳት አላቸው ሁሉም ማለት እችላለሁኝ ከልጅ እስከ አዋቂ። እኛ ግን በብዛት የስም ክርስትያኖች ነን ፣ even ስለ ሃይማኖታችን ምንነት ፣ ስለ ቅዱሳን ገድል ብንጠዬቅ አብዛሃኛዎቻችን እውቀቱ የለንም ግን ቤተ ክርስትያን እንሄድ ይሆናል ፣ ብንሄድም አስቀድሰን ዋናውን መስዋእቱን ትተነው ወደዬቤታችን በመሄድ አንደኞች ነን። ጭራሽ ካረጀሁ በኋላ እቀበላለሁኝ የሚሉም አሉ። እድሜ ልካችንን በከንቱ እንመላለሳለን ፣ ለንስሃ ያብቃን የሚለው የልምምድ ንግግር ከብዙዎቻችን አንደበት አይጠፋም ። ይሄ ንግግር የተለመደ ነው። የምንናገረው ንግግር በጸሎት የታገዘ ባለመሆኑ የልምምድ ኮፒ ንግግር በመሆኑ ስለ ሃይማኖታች ን ምስጢር ለማወቅ ፍላጎት ስለሌለን በልምምድ ንግግር ስለምንኖር በአንደበት ብቻ ህይወት ማግኘት አልቻልንም። ነገር ግን በህይወታችን እየቀለድን ጊዜያችንን እያጠፋን ነው ብዙዎቻችን። እግዚአብሔር አምላክ ልባችንን ይክፈትልን ሌላ ምንም አልልም። በተረፈ ግን እንዳልከው የቅዳሴ ጸበል የሚሰጠው ለሚቀበል ሰው ነበር ። እርሱም ልክ እንደ ደሙ ይቆጠራል። ይህ ማለት ግን አስቀድሰን በሆነ የራሳችን ምክንያት ለመቀበል ለማንችል ሰዎች አዎን የቅዳሴው ጸበል ልክ እንደ ደሙ ይቆጠርልናል ስንጠጣው ። እነርሱ ግን የማይቀበል ሰው ካስቀደሰ እንደተቀበለ ይቆጠርለታል የሚባለውን ነገር ስለሰሙ ብቻ ይሄንን ልምምድ ተለማምደውት ይሄው ለዚህ ክብር ሳይበቁ የቅዳሴውን ጸበል በመጠጣት ብቻ እንደተቀበልን ይቆጠርልናል በማባለት እራሳቸውን ሲያጽናኑ ይሰማሉ። ይሄ ደግሞ ከንቱ ነው ።በጥያቄና በመልስ በመስማት ብቻ ከመኖር ወደ ከበረው ክቡር ሥጋውና ደሙ ተካፋይ ቢሆኑ መልካም ነው እኔም እላለሁኝ ። ሰው ካስቀደሰ እኮ በቅዳሴው የሚነገረውን ማስተዋል መቻል አለበት። ሲቀጥል ድንገት ህይወታችን ብታልፍ ጋራንታችን ምንድን ነው !? ስጋዬን የበላ ደሜንም የጠጣ የዘላለም ህይወት አለው በመጨረሻው ቀን አስነሳኣለሁ ብሎ ያለውን ቃል እንዴት በቸልታ ይታለፋል !? አስቀድሰን ውናውን የማንቀበልበት ምክንያት ምንድን ነው ሃጢአት በቃን ስለማንል ነው እንጂ ! ኧረ ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር በእውነት መምህር ዳንኤል ክብረት ። እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለህዝቡም መስተዋልን ያድልልን አማኑኤል።
@ደረጃቲዩብ
@ደረጃቲዩብ 4 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ፔጅ
@martaetiopia7812
@martaetiopia7812 5 жыл бұрын
እሽ አባታችን ቃሌ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት
@yehsembetgegenayehsembet2438
@yehsembetgegenayehsembet2438 5 жыл бұрын
Kale heyewte yasemalen amen amen amen
@gafurbalus9678
@gafurbalus9678 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kalehiwetn Yasemaln
@gigimamo9453
@gigimamo9453 5 жыл бұрын
አሜነ
@meserttaddese5675
@meserttaddese5675 7 жыл бұрын
Qalehiwot yasemalen
ሥርዓተ ቅዳሴ (ሙሓዘ ጥበባት ዲን. ዳንኤል ክብረት)
44:40
Hohite Semay Saint Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church New Westminister, BC Canada
Рет қаралды 5 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
እልልልልልል🛑 በእልልታ የደመቀው🛑 ፈለገ ቅዱሳን የዝማሬ ምሽት❗️ በሁሉም ደብራት ሊደረግ የሚገባ‼️
1:06:19
"ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ"
34:02
Fana Television
Рет қаралды 110 М.
Deacon Daniel Kibret Atlanta ቅዳሴ Q&A  Friday 10/13/2017
46:05
ሰይፈ ሥላሴ እሑድ - Seife Silassie Ehud
16:53
masresham
Рет қаралды 346 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН