የቃል ፈተና - የራዲዮ ድራማ - እውነተኛ ታሪክ

  Рет қаралды 50,522

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Пікірлер: 32
@bisratasefa1872
@bisratasefa1872 2 ай бұрын
ጋሽ ፍቃዱ የምግዜም ምርጥ ወርቃማ ድምፅ
@lilly8980
@lilly8980 2 ай бұрын
ከረጅም ጊዜ በኋላ የዝናሽን ድምፅ ስለሰማው ደስ ብሎኛል ጋሽ ፍቃዱ እና ባዩሽ አለማየው ነፍስ ይማርልን ቆንጆ ድራማ ነው ቀጣይ part ይለቀቅልን🤗
@MeseretGemechu123
@MeseretGemechu123 Ай бұрын
ደስ የሚል ትረካ ፍቄ ድምፅህ ናፍቆን ነበር ነፍስ ይማርልን
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 2 ай бұрын
Love it ❤the best
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 Ай бұрын
Remembering The LEGENDARY Artist, The Late Fekadu TekleMariam: The Ultimate Stage, Radio & TV Drama Actor!!! RIP❤️❤️❤️❤️❤️✝️🌺🌺🌺🌺🌺!!!
@Seble7
@Seble7 2 ай бұрын
ጋሸ ፍቃዱ💔 ነፍስህን የጻድቃኔዋ ንግስት ታሳስብህ
@Emanu2018
@Emanu2018 2 ай бұрын
አይ ፆድቃኔ ገደላችሁት ነፍሱ በሰላም ትረፍ
@Seble7
@Seble7 2 ай бұрын
@Emanu2018 😂😂😂 በቁሙ የመተ ነፍስ ይማር ሲል ስማ ታሳስብህ ነው ያልኩት እንጅ ሌላ ምኑ ነው ክፋቱ ጤንጤ ከሁሉም ጸብ
@MesiiHabtamu
@MesiiHabtamu 2 ай бұрын
Amen ❤
@ZekariasZewdie
@ZekariasZewdie 2 ай бұрын
​@@Emanu2018አንተ እርጉም መናፍቅ ስትቀፋ እኮ
@yenemarvelous8086
@yenemarvelous8086 15 күн бұрын
Tsadikanewa manat 😂😂😂 chirash Tasasbhi wey ataku wey atafiru
@3369yt
@3369yt Ай бұрын
እንደኔ ከአንዴ በላይ የሰማችሁ😂👌
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 2 ай бұрын
ጋሽ ፍቃዱ😍😍😍😍😢😢😢😢😢
@FrehewotAsfaw
@FrehewotAsfaw 2 ай бұрын
😂እናትየዋ ስታስቅ ዝናሽ የሰማያዊዋ ፈረስ ናት ኣ? ሲገርም ሌላ ሰው ነው የመሰለችኝ ወይኔ ድምጿን ስወደው እኮ እስቲ ሌላ እሷ ያለችበት ራድዮ ድራማ post አርጉልን በጣም ቆንጆ ድራማ ፍቃዱ ነፍስ ይማርልን
@abatefamily1756
@abatefamily1756 2 ай бұрын
ከረጅም ጊዜ በኃላ በድጋሚ አደመጥኩት
@Dani-Harer
@Dani-Harer 2 ай бұрын
ሸጋ ትዝታዎችን የሚያድሱ ተናፋቂ ትረካዎች : የጋሽ ፍቄን ድምፅ መስማት በራሱ ወደ ውሃላ በናፍቆትን ያምዘገዝጋል : ጋሽ ፍቄ እጅጉን ተናፍቀሃል : ዘላለማዊው እረፍ ባለበት ትሆን ዘንድ ተመኘሁ!! 😔♥️
@TsegaLegesse-m3n
@TsegaLegesse-m3n Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉
@Emanu2018
@Emanu2018 2 ай бұрын
Haaa ወይ ድሮ ደስ ሲል ስናፍቅሽ ናት ሀና ጐበዝ እናትየዋ ማናት
@lilly8980
@lilly8980 2 ай бұрын
zinash getachew
@temesgenbelay-o3g
@temesgenbelay-o3g 2 ай бұрын
Sheger fm 1st
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 2 ай бұрын
የጦር ብላን ይመስል ተመችቶኛል😂 ሚስት ለባልዋ ዘውድ ናት ማለት ያባባል ፍሊጥ ነው😂 ምጣፍ ናት ደስ ይላል😂 ለማንኛዊ እኔ በ6 አመቴ ስታጭ እንዲሁም በ12 አመቴ ሳገባ የቃል ፍተና ቢኖረው ኑሮ ወደቄ ነበር😂 ነገር ግን አያቴ ሁሌ ከእራት ብሃላ ተሰብሰበው ሲጨዋወቱ መታቀፍ በጣም ስለምወድ አያቴ ጉያ ገብቼ እግሮቻላይ ለመቀመጥ ሁሌ ስለማቸግራት አይ እንግዲህ አንቺኮ ታጭተሻል ራስሽን ችለሽ ተቀመጪ ስትለኝ ልሰማት አልቻልኩምና ጉልበትዋላይ አስቀመጠችኝና እሺ አሁንስ አቀፍኩሽ ስታገቢ ምን ልትሆኚ ነው በማርያም ስትለኝ አየ አማቴ ደግ ነች እስዋ ታቅፍኝ አለች ስላት የሳቀቹ ሳቅ መቼም አልረሳውም😂
@Mekedesmesele
@Mekedesmesele Ай бұрын
😂 አማቴ ታቅፈኛለች
@selamwitzeru
@selamwitzeru 2 ай бұрын
❤❤❤
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 2 ай бұрын
እረ እባካችሁ ሁሌ ልቀቁልን
@Balance00000
@Balance00000 2 ай бұрын
ሚስት ለባልዋ ምንጣፍ ናት። እኔ ታየች ተመችታኛለች። ኃይለኛ ናት። እኔ እንደ እሷ ያለች ባገኝ አልጠላም 😃
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 2 ай бұрын
እንፈልግልህ?😂
@yenemarvelous8086
@yenemarvelous8086 2 ай бұрын
Mintaf fit
@jojolove791
@jojolove791 Ай бұрын
እኔ አለሁ ከፈለክ
@andaualemmekonnen1647
@andaualemmekonnen1647 11 сағат бұрын
😂😂😂😂
@tamratwolde8192
@tamratwolde8192 2 ай бұрын
ለስራ ሳይሆን ለስሪያ ተብሎ ይስተካከል።
@melkamelka4213
@melkamelka4213 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
ሰውየው ፤ Sewyew Radio Drama 2025
23:19
TAEM DRAMA
Рет қаралды 64 М.
Girum Tereka  - ጨዋታዎች ከመላው ዓለም፣ የጋሽ ስብሀት ጨዋታ፣ አኩፓንክቸር ጅማሮ እና ሌሎችም #GirumTebeje
51:32
Best Radio Drama የመጨረሻው ሰዓት!  ሬድዮ ድራማ
31:46
sheger ሸገር Mekoya
Рет қаралды 10 М.