Рет қаралды 817
የሱስ በነበረበት ዘመን ብኖር፣ በአካል ባውቀው፣ ምናልባትም ከደቀመዛሙርቱ መሀል ብሆን በእግዚአብሔር ለማመን የበለጠ ማስረጃ ይኖረኝ ነበር ብለን አስበን እናውቅ ይሆን ? ወይስ በዚህ ዘመን ለምንኖር ህዝቦቹም የተሠጠን ትልቅ ነገር አለን?
" ኢየሱስም፦ ስለ አየኸኝ አምነሃል፤ ሳያዩ የሚያምኑ ብፁዓን ናቸው አለው።
ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል።" ዮሐ 20:29,31
በ42 ሳምንት የዮሐንስ ወንጌል የመፅሀፍ ቅዱስ ጥናት ጉዟችን የማጠቃለያ ፕሮግራም በሆነው በዚህ ስብከት ፥ በዮሐንስ ወንጌል እግዚአብሔር ያስቀመጠልንን አስገራሚ ትምህርት እናያለን።
የዮሐንስ ወንጌል የመፅሀፍ ቅዱስ ጥናት ውይይቶቹን በGiziewTube ያገኙታል።
በሚከተሉት አድራሻዎች ሊያገኙን ይችላሉ፡-
ኢሜል፡ editor@giziew.org
ስልክ፡ 0911-918194 / 0949-61 11 11 | 0717-96 43 73 |
ቴሌግራም፡ @giziew7
ፌስቡክ፡ giziew7
KZbin: @Giziew
ድረገጽ: giziew.org (www.giziew.org/)
“ጊዜው መቼ እንዲሆን አታውቁምና ተጠንቀቁ፤ ትጉ፤ ጸልዩም” ማርቆስ 13፡33።
#gospelofjohn #biblestudy #amharicbibleteaching #gospel #biblestudy #foryou