የቆዳ ህክምና አገልግሎት አይነቶችና ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Dermatology Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review

  Рет қаралды 45,156

Ethio Review

Ethio Review

Күн бұрын

የቆዳ ህክምና አገልግሎት አይነቶችና ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Dermatology Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!
00:38 KUZI CLINIC - 22 ማዞሪያ አውራሪስ ሆቴል አጠገብ በድሪያ ሞል 10ኛ ፎቅ
ስልክ - 0961013856 / 0992393339
13:15 ABED DERMATOLOGY CLINIC - ብስራተ ገብርኤል አዶት ሲኒማ ጀርባ ክሩዝ ት/ቤት ፊት ለፊት ሽመክት ህንፃ 11ኛ ፎቅ
ስልክ - 0931587121

Пікірлер: 198
@EthioReview1
@EthioReview1 Жыл бұрын
00:38 KUZI CLINIC - 22 ማዞሪያ አውራሪስ ሆቴል አጠገብ በድሪያ ሞል 10ኛ ፎቅ ስልክ - 0961013856 / 0992393339 13:15 ABED DERMATOLOGY CLINIC - ብስራተ ገብርኤል አዶት ሲኒማ ጀርባ ክሩዝ ት/ቤት ፊት ለፊት ሽመክት ህንፃ 11ኛ ፎቅ ስልክ - 0931587121
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር Жыл бұрын
አትታዘቡኝ እና የዳሌ ማሳደጊያ አለ የጡትስ አለወዎይ ትሰራላችሁ ልክ እደዳሌ እደቀልድ እታታይው እውነቴን ነው ካየሽው እዳታልፊን በእግዚአብሔር ምክንያቱም ጡቴ ትንሽ ነው ልጅ ወልጄ ምንም ሊያዝላት አልቻለም በወተት ነው ያደገችው ለልጅ ደግሞ የእናት ጡት ነው ጥቅሙ ከዚህ ወዲያ ለምወልዳቸው ልቾች እያሳሰብኝ ነው
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk Жыл бұрын
@@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር ታሰራሽ ማጥባት አትችይም
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
@@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር ትንሽ ጡት የሰጠሽ አምላክ ለልጅሽ ወተት እንደምያስፈልገው አያቅም ነበር ?? ለምን በአምላክ ስራ ትገብያለሽ ከወተቱ የባሰ ከጨረሩ ካንሰር ትቀበያለሽ ። ይህን ያደረጉ ሴቶች ቅን ካልሆኑ በስተቀር መጥፎ ሳይዱን አይነግሩሽም ! ምክንያቱም ሁሉም ሰው ችግራቸውን እንዲያየው ስለሚፈልጉ ። ብዙ ሴቶች ከተጠቀሙት በዃላ ችግር ውስጥ ገብተዋል !!!!!
@slamtakliwans30
@slamtakliwans30 Жыл бұрын
👍👍👍👍❤
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር Жыл бұрын
@@aviya5907 አይገርምም እኔም ውስጤ በሽታ ያመጣብኝ ይሆን እዴ እያልኩ እያሰብኩ ነበር ግን ይሄንን ነገር ቀድሜ እነሱንም ለመጠየቅ እያሰብኩ ነበር ቢቀርብኚስ ሆይይይ አመሰግናለሁ
@almasbh6100
@almasbh6100 Жыл бұрын
እባክሽ የኔ እህት ቀጥታ የሚተከለውን ጥርሥ ጠይቂልን ይሄ የኔ ብቻ ጥያቄ አይደለም የብዙወች ነው❤❤❤❤
@centralperk7062
@centralperk7062 Жыл бұрын
Go to nathanol dental clinic 22 bedria city mall
@Tadu1234
@Tadu1234 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረኪ ሰፈልገዉ የነበረ መረጃ ነው በተለይ ሰለ ሌዘር
@salemysambel7507
@salemysambel7507 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ የምፈልገው ነገር ነበር እናመሠግናለን
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 Жыл бұрын
ስለ አይን ህክምና መረጃ እስት እህታችን ስወደሽ አመሰግናለሁ
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት Жыл бұрын
ምን ችግር አለብሽ 🤔
@sarahsaoron2393
@sarahsaoron2393 Жыл бұрын
የኔ ውድ እናመሠግናለን በጣም እምፈልገው ነው
@dribasenayittube6639
@dribasenayittube6639 Жыл бұрын
ፕሮግራማችሁን በጣም እከታተላለውበጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ምታቀርቡት በእግዚአብሔር ላስቸግራችሁ የመብራት አምፖሎች ዋጋ በአዲስ አበባ አቅርቡልን በተለይ ወደ ኮልፌ
@hawamedia655
@hawamedia655 Жыл бұрын
ሰው የጤና እክል ገጥሞት መታከም ያቃታቸው አሉ ህዝቤ ዳሌ ያሰራል
@raheemaRaheema-k2f
@raheemaRaheema-k2f Жыл бұрын
አላህይዘንልን.
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
እየተመላለሱ ማለት ?? የዛነገር ምርኮኛ ይሆናሉ ማለት ነው ? ታድያ ምንድነው መፍትሄነታችሁ ? !! የዘላለም ጋራንት እየሱስ ክርስቶስ ነው በፀሎት ፍንትው ድምቅ ማለት ይቻላል ❤
@mahletfekremariam
@mahletfekremariam Жыл бұрын
እውነትን ነው አርቴፍሼል አምላኪ ትውልድ ነው የመጣው ግን በትልልቆቹሁ ባሰ ።
@kal8432
@kal8432 Жыл бұрын
እእ የየተመላለሽ ከትትል ታደረጊያለሽ እሰከ ሳምንት
@hadiamohammad8093
@hadiamohammad8093 Жыл бұрын
ስፈልገው ነበር የምር በብጉር ምክንያት በጣም ተጎድቷል ፊቴ እና አዲስ ላይ ይኖር ይሆን እያልኩ ነበር እናመሰግናለን
@Tadu1234
@Tadu1234 Жыл бұрын
Enem
@አለህወኪልአለህወክል
@አለህወኪልአለህወክል Жыл бұрын
ገደኛዬ እስትን ያጆሮ ህክምና ማራጃዉን አምጭልኝ ሆፖርሶን ወይንም ያምያጡቡሁ ማስማት ስላቃናሳ ጆሮችን በማዳምጩሀት እዳታልፍኝ
@Martijesuslord792
@Martijesuslord792 Жыл бұрын
ጥሩ መረጅ ነው እናምስገናለን እህቴ 🙏🙏🙏🙏 ግን የምፈለገው ነገር ቢኖረ የአፍጭ Botox ኢትዮጵያ ውስጥ አለ please የምታውቁ ንገሩኛ 🙏🥰
@lubabamohammed2712
@lubabamohammed2712 Жыл бұрын
ማርሻ ክሊኒክ አለ ቦታው ደንበል ጀርባ
@Martijesuslord792
@Martijesuslord792 Жыл бұрын
@@lubabamohammed2712 thank You so much 🙏🙏🙏🙏
@KerimaKruwa-xv3ll
@KerimaKruwa-xv3ll Жыл бұрын
ሰላም ዶ.ር ከሪማ እባላለሁኝ የኔ ጥያቄ ሚሆነው በሴት ልጅ በአገትዋ አከባቢ በፊትዋም ጸጉር ወይም ፂም ቢበቅልባት እንዲዘገይ ወይም እንዳይበቅል ማድረግ የምያስችል ውህድ ይኖሯል እንዴ??? አባካቹ ቶሎ መልሱልኝ አመሰግናለው፡
@mulumulu6088
@mulumulu6088 Жыл бұрын
እኔስ ብዙ ለፋሁ ማድያት ለማጥፋት ግን ምንም መፍትሄ አላገኝሁም እስኪ በምታምኑት ፈጣሪ ንገሩኝ መድሀኔት የምታውቁ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ Жыл бұрын
ዲንች ቀቅለሽ ፈጭተሽ ተቀቢው እሱነውለእኔያጠፋልኝ
@NuorAhmd
@NuorAhmd Жыл бұрын
​@@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ ለምን ያህል ጊዜ ማቆየት ፌትለይ
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
​@@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘማዳት አይጠፋም
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ Жыл бұрын
@@NuorAhmd ለሰላሳደቂቃ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ Жыл бұрын
@@FatySam ይጠፋል ውድ ግዜይፈልጋልእንጂይጠፋል እኔማዳትፊቲላይአፍጫዬጭምርነበረብኝ ድንች እየቀቀልኩፈጭችዬ ስጠቀም በአላህፈቃድለቀቀልኝ
@tsehaytube7653
@tsehaytube7653 Жыл бұрын
ጉዲነው ዘንዲሮ ወገኔ እሚበላውአቶ ዳሌማሳደግ ምኑን ግዜአመጣክብን ፈጣሪይቅረይበለን የዚህዘመን ትውልዶችን
@Gemeurgesa
@Gemeurgesa 10 ай бұрын
Indet new chest keloid treatment?
@mamegela3151
@mamegela3151 Жыл бұрын
Enamesegnalen🙏👍
@EmuArfat12
@EmuArfat12 Жыл бұрын
በርቱ
@SebesbeTesfaye
@SebesbeTesfaye 8 ай бұрын
do You Have Germen Made Ointamet Its Praice
@kiyabekele8390
@kiyabekele8390 Жыл бұрын
ዋው በርቱ
@hadasabay9417
@hadasabay9417 Жыл бұрын
የለምፅ ህክምናስ ኣለ ወይ?
@HadraWale
@HadraWale Жыл бұрын
ጉድ ጉድ ዘንድሮ ጀሮ ያልሰማው ምን አለ።ሁሉም ሰዉ ሙሉ እናደርጋለን ተባለ እኮ።
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@nahomtefera
@nahomtefera Жыл бұрын
አንዳንዴ በጫማ አማካኝነት የእግር ጥፍር ሊጠቁር ይችላል በተለይ የስፖርተኞች ይሄስ ከባድ ነው? በህክምና መፍትሄ አለው ይሆን???
@SebesbeTesfaye
@SebesbeTesfaye 8 ай бұрын
Please aske Her Psoriasis
@መቅዲ-ጘ9ቈ
@መቅዲ-ጘ9ቈ Жыл бұрын
የጥርስ ስሪልን ??
@rraarraa7089
@rraarraa7089 Жыл бұрын
በናታችሁ.ፊቴ.በጣም.በማድያት.ጥብስብስ.በዪልሻለሁ.ቦታው.የት.ነው
@tamerMari
@tamerMari 7 ай бұрын
ዋጋ ስንት ነዉ የቦርጭ
@ጤና-ኀ6ቨ
@ጤና-ኀ6ቨ Жыл бұрын
ሰውነታችን ላይ ሸተረር የወጣብን ሰወችስ በምን አይነት መገድ ማከም ይቻላል
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 2 ай бұрын
አለ እያለችሽ እኮ ነዉ ዋጋዉም ከ 2 እስከ 3 ሽህ
@ROZAMEKONNEN-y5c
@ROZAMEKONNEN-y5c 8 ай бұрын
ኧረ ስልክ ቁጥር እንፈልጋለን
@sarahsarah-po9sp
@sarahsarah-po9sp Жыл бұрын
Eski dr tewodrosen teyikeln aderashachewn bezuwoch ayiteyikum achi gobez neshi aderashan edenawek aderegeshin
@HanaBaye-el7fc
@HanaBaye-el7fc 10 ай бұрын
ስልክ የት እናግኝ
@zd5125
@zd5125 Жыл бұрын
ሰለማድያት ምን ትላላቹ
@Safya-dc7he
@Safya-dc7he Жыл бұрын
አዉዋናዉነገረለኛየሱመላመገኝትነዉወይመዲያትየስራህይስጥህ
@asnakuademe4700
@asnakuademe4700 Жыл бұрын
ታቱ በምታነሱበት ጊዜ ምንም ዓይነት ጠባሳ አይኖርም እስኪ መረጃ እፈልጋለሁ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ Жыл бұрын
ጠባሳ የለወም
@Teyba-i9p
@Teyba-i9p Жыл бұрын
ሰላም ስልክ ቁጥራቹ ብትልኩልኝ ከእናንተ ጋር ማውራት እፈልጋለሁ
@ChemereAyemew-uo9ut
@ChemereAyemew-uo9ut Жыл бұрын
What about ppp
@sofiasofia5810
@sofiasofia5810 9 ай бұрын
ስልክ ቁጥር pls
@romangirma6854
@romangirma6854 Жыл бұрын
Teyakwa gen 1 gna nesh yelb adrs nesh
@febanlove2876
@febanlove2876 Жыл бұрын
ጡሩ ነው እንጠቀማለን ዋጋችሁ ተመጣጣኝ ከሆነ
@agaryagaray5143
@agaryagaray5143 Жыл бұрын
አረ በምታምኑት ውጭ ነው ያለሁት ብሬን ጨረስህ የትነው የማገኛቸው??????
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Жыл бұрын
Good to know
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ Жыл бұрын
ኮሜቶች ማዲያት በህክምና ማንሳት ይችላሉ መልሱልኝ ያልሞከርኩት የለም ጉጨ ላይ እና አፉጫየ ላይ ነው ትንሽ ነው ግን ቀይ ስለሆንኩ በጣም ነው ሚወጣው😢😢
@zaharapretty7964
@zaharapretty7964 Жыл бұрын
እረ. እህቴ. እኔም. ተሰቃየሁ. በማድያት. ብሬንም. ጨረስኩ. ክሬም. በመግዛት. ለውጥ. የለም. እየባሰበት ሄደ ተስፋ ቆረጥኩ. ምንም. መፍትሄ. ተለም
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ Жыл бұрын
@@zaharapretty7964 አያጠፋም ውዴ ኢትዮጵያ ሄጄ ሰደል ሚል ክሬም አጠፋልኝ ተመልሸ ሳውዲ ወጣብኝ ሙቀት ሲሆን ይወጣብኛል ድንች ስጠቀም ቆዳየ ይቀላል ያሳከኛል
@husab29
@husab29 Жыл бұрын
እኔም😢😢😢😢ተቸግማዳት❤❤❤
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 Жыл бұрын
አሪፍ
@Lamlam-s4i
@Lamlam-s4i 7 ай бұрын
ሰላም ለናት ይሁን የእግዛቤር ልጆች እና የቆ ዳ ህክምና ፈልጊ ምታውቁ ካላችሁ😢
@ZuzuH-bi3pw
@ZuzuH-bi3pw 5 ай бұрын
የንቅሳት ማጥፊያ ዱባይ የምታውቁ ሹክ በሉኝ ውዶቸ🎉🎉
@ጌታእኮነው-ተ3ኰ
@ጌታእኮነው-ተ3ኰ Жыл бұрын
የቋቁቸ ህክምና ይሳጠሉ ወይ
@ሰላምለሀገሬይሁንአሜን
@ሰላምለሀገሬይሁንአሜን Жыл бұрын
ፍጭት ጥርስ በሰራሚክ ቢዘጋ ስንት አመት ይቆያል?
@dubaioutube3331
@dubaioutube3331 Жыл бұрын
አሳስሪዉ ይገጥማል ፍንጭቱ
@AAaa-po9bi
@AAaa-po9bi 3 ай бұрын
😊😊😊
@ጓልተምቤንሃገረሰላም
@ጓልተምቤንሃገረሰላም Жыл бұрын
በናትሽ ቀጣይ የጉሮሮ ቶንሲል ህክምና ኣቅርቢ 11 ኣመት ሆነኝ ከተሰቃየሁ
@fufunejuyoutube5835
@fufunejuyoutube5835 Жыл бұрын
እጂ እና እግር ላይ የሚወጣ ፀጉር ድጋሜ እዳይበቅል ማድረግ ይቻላላል
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት Жыл бұрын
😒ለምን እንደሚውጣ ታውቂ አለሽ 😒
@zeneibahmed9170
@zeneibahmed9170 Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት Жыл бұрын
@@zeneibahmed9170 🤔ማለት
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር Жыл бұрын
​@@ኢትዮጵያየእኝናትለምንድነው የሚወጣው
@Tangut-iw1ny
@Tangut-iw1ny Жыл бұрын
​@@ዘ-ታቦርለምን እንደሚወጣ ባላቅም ግን ያምላኽ ስራ መሆኑን አውቃለሁ ማስቆም አይቻልም አንቺ ግን ታቂያለሽ???
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Жыл бұрын
ክክክክ:ዳሌማሳደጊያ:ፈጣሪየሰጠን:አሶ:እቱቱቱቱ:አቤቱይቅርበለን:አምላኬ
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 Жыл бұрын
????እሰቲ የከፈረ ማስሪያ ዎጋ
@bizukifl6349
@bizukifl6349 8 ай бұрын
ኮሜተሮችጥያቄያችሁ ሁሉ የተመለሰ ነው ለምን ቪድዎውን በደብ አታዳምጡም በጣም ግልፅ አድርገው ነው ያብራሩት
@ZaraDubai-u8e
@ZaraDubai-u8e 5 ай бұрын
🥰🥰🥰
@filmonmamo9084
@filmonmamo9084 11 ай бұрын
Nikisat tatefalachu
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ Жыл бұрын
ያለ እድሜየ ፊቴ ተሸበሸበ እዴት መወጠር ይቻላል አርብ አገር ካለ እድሜየ ፊቴን ሸበሸበው መላ በሉኝ እባካችሁ😢😢
@mammaalemeujjguh
@mammaalemeujjguh Жыл бұрын
Filer adrigi
@firetube9265
@firetube9265 Жыл бұрын
እኔም እንደዛው 😢
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ Жыл бұрын
@@firetube9265 ምን ይሻለናል እማ
@mesien329
@mesien329 8 ай бұрын
Filer mindew
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ 8 ай бұрын
@@mammaalemeujjguh ፍለር ምድነው እማ
@ejigayehulangnabilate8944
@ejigayehulangnabilate8944 Жыл бұрын
👍👍👍
@getyewub
@getyewub 8 ай бұрын
ሻሐኝ የውጣበት ልጅ ህክምና አለው?
@rosaghebremikael5036
@rosaghebremikael5036 Жыл бұрын
ዋጋዉስ
@rozmeg1898
@rozmeg1898 Жыл бұрын
Hushetam nechow medet aytefem
@mulueskezya-rc6gi
@mulueskezya-rc6gi 10 ай бұрын
ሠላም እንዴት ዋላቹ
@እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ
@እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ Жыл бұрын
ዱባይ ውስጥ ንቅሳት ያስጠፍችሁ ንግሩን
@ጌታእኮነው-ተ3ኰ
@ጌታእኮነው-ተ3ኰ Жыл бұрын
የ ለምፅን ህክምን ይሰጣሉ ውይ
@HenatesfayeTesfaye
@HenatesfayeTesfaye 11 ай бұрын
ሰላም የሳባ ጠባሳ ይድናል እባካችሁ
@Ikram-c7c
@Ikram-c7c Жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ከባድ ጥፋት ነዉ ያጠፋሽዉ ባለሙያ እንጂ ነዉ መጋበዝ ያለብሽ።ባለሀብት አትጋብዠ። ሁሉም ህክምና የራሱ የጎንዮሽ ጉዳት አለዉ።
@almazali4784
@almazali4784 Жыл бұрын
የማሺን እቃዎች አቀማመጥ ደስ አይልም ደግሞ ፊት ማሳጅ የሚደረገው ወደታች ነው አረ 🤔🤔🤔
@yemariyamlij4988
@yemariyamlij4988 Жыл бұрын
ena mesegnalen👍👍
@HayatAhmedMuhammed
@HayatAhmedMuhammed Жыл бұрын
የእውነትት ንቀሳት ካጠፋችሁ እስኪ ንገሩኝ
@mulueskezya-rc6gi
@mulueskezya-rc6gi 10 ай бұрын
ንቅሳት ነበረኝ
@bazamamusht7131
@bazamamusht7131 Жыл бұрын
ሠላም ዉፍረትን ትቀንሣላቹ?
@hyat1114
@hyat1114 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@seadiwollotube3913
@seadiwollotube3913 Жыл бұрын
ወይ ጉድ የእኛ ሀገር
@tube3507
@tube3507 Жыл бұрын
👍👍👍
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 Жыл бұрын
ጠባሳም ታጠፍላችሁ?
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 Жыл бұрын
ጠባሳ እኳ ክሬም አለዉ እኳ
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 Жыл бұрын
እምቴዊቁ ካላችሁ ፃፉልኝ አሙስግናለሁ🙏🏽
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 Жыл бұрын
@@meazahailemariam6813 ok
@tamerMari
@tamerMari 7 ай бұрын
ቁጥር ስጡን
@yagayaga1462
@yagayaga1462 Жыл бұрын
ንቅሳት ማጥፋት ትችላላሁ ??
@AbayaneshAchenef-gj9rr
@AbayaneshAchenef-gj9rr Жыл бұрын
ንቅሳት ታጠፋላችሁ
@ጤና-ኀ6ቨ
@ጤና-ኀ6ቨ Жыл бұрын
አወ አሉኮ ታቶ ንቅሳትኮነው ውዶችየ
@mesien329
@mesien329 8 ай бұрын
አፌ አካባቢ ተሸበሸበ ምን ትመክሩኛላቹ
@MesNima-fk8vy
@MesNima-fk8vy Жыл бұрын
ሆሆ ተከታታይ ባዶ ልታስቀሩኝ
@hellinahabtamu9405
@hellinahabtamu9405 Жыл бұрын
They don't look professional enough kuziwoch eski facial aserarewan eyut
@rabyaa7059
@rabyaa7059 Жыл бұрын
ስፖርት ለጤና በስፓርት ያማር የተዋበ ዳሌም ሽንጥም ምርጥ አቋም እንድኖርን ማድርግ እችላለን
@hanademis4902
@hanademis4902 8 ай бұрын
Hi konjit yet akebabi new
@hadiramuhammad2332
@hadiramuhammad2332 Жыл бұрын
shtarar takemalacu wa
@yabisraferede8876
@yabisraferede8876 Жыл бұрын
ማ ዲ ያ ት ማ ጥ ፋ ት ይ ቻ ላ ል
@seblewengeljemal8586
@seblewengeljemal8586 Жыл бұрын
ወይ ጉድ አለመሳቅ አይቻልም
@HenatesfayeTesfaye
@HenatesfayeTesfaye 11 ай бұрын
የሳባ ጠባሳ ይድናል
@ሀዉለትሰይድ
@ሀዉለትሰይድ Жыл бұрын
ለማዳትስ
@zelalemethiopia7264
@zelalemethiopia7264 Жыл бұрын
አይ ውስጡ ለቄስ ነው ከኋላው የሆነ ነገር ይኖራል።አይ አይ ዘመን
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው Жыл бұрын
😂😂😂😂እረ ውውውው የዳሌው ነገር
@mimiigelaso6345
@mimiigelaso6345 Жыл бұрын
😅😅
@ጤና-ኀ6ቨ
@ጤና-ኀ6ቨ Жыл бұрын
😂😂😂😂
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
የፊት ማሳጅ ወደ ታች አይጎተትም 😂😂 ሆ
@hayatkedir4449
@hayatkedir4449 Жыл бұрын
የጥፍር ህክምና አላቹ
@Kalkidan5244
@Kalkidan5244 2 ай бұрын
የማድያት ህክምና ትሰጣላችሁ
@matramatta8167
@matramatta8167 Жыл бұрын
1ኛ
@saeedlink8764
@saeedlink8764 Жыл бұрын
Ya madaeti hale
@seada12a28
@seada12a28 Жыл бұрын
የለምጥ ንግሩኝ ለአላህ ብላችሁ
@SaronMulgeta-p6l
@SaronMulgeta-p6l Жыл бұрын
የት ነሽ
@fatimamohammed6464
@fatimamohammed6464 6 ай бұрын
ዱባይ​@@SaronMulgeta-p6l
@wayniwolleyewa5515
@wayniwolleyewa5515 Жыл бұрын
😂 የዳሌ ከጊዜ በሁላ ቁጥር ቁጥር ይላል ሰወች ላይ አይቻለሁ ባታስገቡት ጥሩ ነው ኤጭ 😁😁
@samrimuleata
@samrimuleata Жыл бұрын
😅😅
@halimaali9837
@halimaali9837 Жыл бұрын
የዳሌ😅😅
@behailuzenaw5743
@behailuzenaw5743 Жыл бұрын
ንቅሳት ታጠፋላቹ
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 Жыл бұрын
ንቀሳት ታጠፋላችሁ ብዙም ይሁን እክፈላለሁ ዋነውን አጥፋልኝ😢😢
@EdenGetachew-y1f
@EdenGetachew-y1f 8 ай бұрын
የቆዳ መሸብሸብስ
@tarikulegesse5094
@tarikulegesse5094 Жыл бұрын
ለምጽ ማጥፋት ትችላላችሁ
@fetletilahun104
@fetletilahun104 Жыл бұрын
የአሳ ስብ ተቀቡት ለውጥ አለው
@sossina5495
@sossina5495 Жыл бұрын
ማሰታወቂያው ላይ አለ;: ለምጽ ታክማላችሁ? ይጠፋል?
@fikirteamante
@fikirteamante Жыл бұрын
​@@fetletilahun104የት አገኘዋለሁ
@hassanmrr7498
@hassanmrr7498 Жыл бұрын
​@@fetletilahun104በናትሽ አስረጅኝ
@SaronMulgeta-p6l
@SaronMulgeta-p6l Жыл бұрын
​@fetየትኛው አሳletilahun104
@fatimahussein6507
@fatimahussein6507 5 ай бұрын
👍👍👍👍
የፊት ቆዳ ጤንነት አጠባበቅ- Skin care routine - Doctor Feysel Skin clinic
23:56
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
ምን ይፈልጋሉ? |ራንክ የቆዳ ልዩ ክሊኒክ
9:21
Asham TV | አሻም ቲቪ
Рет қаралды 14 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН