የቆስጣ አስደናቂ የጤና ጥቅሞች| ቆስጣ የሚሰጣችሁ ጥቅም| Health benefits of swiss chard| Swiss chard benefits

  Рет қаралды 12,880

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

Күн бұрын

Пікірлер: 31
@healtheducation2
@healtheducation2 6 ай бұрын
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ! youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz
@yenubayu1696
@yenubayu1696 6 ай бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥህ
@MuluMekonnen-ic3er
@MuluMekonnen-ic3er 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ማብራሪያ ነዉ የሰጠህን።
@Zaid-s2l
@Zaid-s2l 6 ай бұрын
Ok Selam Wowo ❤❤❤thank you 👍🏻👍🏻👍🏻
@healtheducation2
@healtheducation2 6 ай бұрын
selam thank u too🙏
@elhandle-t4
@elhandle-t4 6 ай бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ጥሩ ጠቃሚ ትምህርት ነው🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ አመሰግናለሁ
@YezinaWorku
@YezinaWorku 6 ай бұрын
Doctor betam ameseginalhu eyetetekemikut new yalhu betam lewut ayichalhu
@sisaykebede
@sisaykebede 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ። ለመትከል ዝግጅት ላይ እያለሁ ሰለሰማሁት አብዝቼ እተክላለሁ። ደግሜ አመሰግናለሁ።
@MartaAmanu
@MartaAmanu 6 ай бұрын
አናመሰግናለን እዴሜ ይስጥሕ
@LeilaShamil
@LeilaShamil 6 ай бұрын
ቆስጣ ዉስጤ ነው.. ሰወደው.. ምስጋናዬ ከ ❤ ነው!! ❤🎉❤ እድሜና ጤና ይሥጥህ አቦ ሰላምህ ይብዛ!!! 💗🙏💗
@healtheducation2
@healtheducation2 6 ай бұрын
አመሠግናለሁ በጣም🙏
@muluembetrhinan7021
@muluembetrhinan7021 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ❤
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 6 ай бұрын
እናመሰግናለን❤
@فوزيهتفرا
@فوزيهتفرا 6 ай бұрын
🖊♻️♻️♻️🇪🇹🇸🇦🇪🇹🕊♻️♻️ሰላም ጤናይስጥልን ወድማችን እኳን ሰላም መጣህ ሰላም አድነትለሁላችንም አሏህ ይስጠን ለሰዉልጂ ሰላምነዉእና አሏህ ሁላችንንም ከክፉነገር ይጠብቀን እናም ለምታስተላልፍልን ትምህርት እጂግ ከልብእናመሰግናለን ሁለየም በጉጉትነዉ የምጠብቅህ እርጂም እድሜ ከጤናጋር አሏህ ይስጥህ ወድማችን ሁለየም አይለየን ሀሳብህ በርታ🇪🇹🖊🕊♻️
@healtheducation2
@healtheducation2 6 ай бұрын
ሰላም እጅግ በጣም አመሠግናለሁ ፈጣሪ ይስጥልኝ🙏
@feru22
@feru22 6 ай бұрын
Thank you so much
@meryemdawud1153
@meryemdawud1153 6 ай бұрын
እናመሰግናለን 🎉
@healtheducation2
@healtheducation2 6 ай бұрын
ሰላም መሪም
@jeannettealemayo9307
@jeannettealemayo9307 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@keenarabbi6222
@keenarabbi6222 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bruknigatu997
@bruknigatu997 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dinosemr8141
@dinosemr8141 6 ай бұрын
❤️💖🙏❤️💖
@AbcDef-f8c
@AbcDef-f8c 6 ай бұрын
Wawwww❤❤❤😂😂😂
@romantaddesse3974
@romantaddesse3974 6 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️👋👋👋
@AbcDef-f8c
@AbcDef-f8c 6 ай бұрын
.. ❤❤❤❤❤
@almazaderaye9624
@almazaderaye9624 6 ай бұрын
ዶ/ር እግዚእብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ሁልግዜም ለጤናችን የሚጠቅምንን ስለምትንግረን በጣም አመስግናለሁ ቆስጣ እውንት ነው ብዙ ጥቅሞች አሉት በሀገራችን በጋሮአችን ተክለን እንደልብ ይምንጠቅምበት ነው በውጭ ላለነው ግን ትክክለኛ ስሙ በእንግልዝኛ ምንድን ነው እባክህን ንገረን ስዊዝ ቻርድ እሱን ይመስላል በጣም ውድ ነው እሱ ነወይ? ቅጠሉ አንዳንዱ ቀይ ነው ለማወቅ ስለፈለግሁ እባክህን ንገረኝ ሌላው ጥያቄዬ እስፒናችን ቆስጣ ጥቅማችው ይመሳሰላል ወይ? ተባርክልን::
@healtheducation2
@healtheducation2 6 ай бұрын
ቆስጣ ማለት swiss chard ማለት ነው። spinach እና swiss chard/ቆስጣ ይለያያሉ እሺ!
@almazaderaye9624
@almazaderaye9624 6 ай бұрын
@@healtheducation2 ዶ/ር እጅግ አመሰግናለሁ እግዚአብሄር በቅንነት እውቀትህን ስለምታክፍለን ብዙ እርድተህናል እምላክ ይርዳህ ይጠብቅህ ጥያቄዬ ተመልሶልኝል::
@eteneshgebremariam4221
@eteneshgebremariam4221 6 ай бұрын
እኔ ይህ ነው የሚስማማኝ፣ ያ ነገራችሁ ምን እንደምታደርጉ መጨረሻ ላይ አያችሁዋለሁ።ላይክና ሰብስክራይብ ለሚፈልግ ሁሉ አለሁ።
@khadijakhadija3847
@khadijakhadija3847 6 ай бұрын
❤❤❤
@TseganeshBelay-p9p
@TseganeshBelay-p9p 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
የደነዘዘ አእምሮ በምን ይነቃል? የ2ቱ አእምሮ ክፍሎች
23:58
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 516 М.
ፎሰሊያ ለስኳር ህመም የሚሰጣቸው 5 ጥቅሞች
16:44
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 10 М.