የራውዳ ኣስደናቂ የህይወት ምስክርነት፡ "ኢየሱስ ከሁሉ ይበልጣል" Rawda Testimony

  Рет қаралды 63,504

SEMAY TV

SEMAY TV

Күн бұрын

Пікірлер: 349
@EkramKedir-th2ix
@EkramKedir-th2ix 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ስራው ግሩም ድንቅ ነው ። ለእስልምና የቀናሁ ነበርኩ ወንጌላዊያን ሳሳድድ ጌታ እየሱስ በፍቅሩ በምህረቱ ማረከኝ ።የማይገባኝን በጸጋው የሰጠኝ ስሙ ለዘልአለም ይባረክ ።
@abdilke2005
@abdilke2005 3 ай бұрын
Ekram kedir አማኝ ነሽ?
@santagezu7833
@santagezu7833 8 ай бұрын
ይሄንን ምስክርነት ልጅ ሆኜ ነበር በሲዲ ያየሁት።ልደግመዉ ፈልጌ ያላፈላለኩት ቦታ አልነበረም ተባረኩ ስለለቀቃቹልን።ብዙ ራዉዳዎችን ጌታ ወደራሱ ይጥራልን።
@etafarawalemu2635
@etafarawalemu2635 8 ай бұрын
Me too
@TsehayuYenew
@TsehayuYenew 8 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለእግ/ር ይሁን ግሩም ምስክርነት ዛሬም እዳዲስ በድጋሜ እሰማውአለሁ። የተፈወሰች ዕለት እኔም ከጉባየው መሐል ነበርሁ ቀጠና2 ሙሉ ወንጌል ። አሁን የት ደረሰች ወገኖች ብታቀርቡት መልካምነው
@nefisa
@nefisa 8 ай бұрын
የኔ እህት እኔም እዳቺ ሙስሊም ነበርኩ ጌታ ስሙ ይባረክ አስመልጦናል ሂወትና ሰቶናል የኔም ታሪክ ብዙ ነው
@tadumeshesha2027
@tadumeshesha2027 8 ай бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን ሰለአንቺም።ጌታን እናደንቅበት አንቺም ለቻናሉ በስልክ ተነጋግረሽ ምስክርነትሽን ብንሰማው ጥሩ ይኾናል በጨለማም ላሉት መዳን ምክንያት ይኾናል ለዳነውም መጽኛ ለጠላት ዲያቢሎስ ውርደት ይኾናል።
@droneber2024
@droneber2024 8 ай бұрын
ተጠንቀቁ፣እህቴ ውሸትዋን ነው።ሊያናግረኝ የፈለገ ቢኖር ማስረጃ አለ፣የEvangelical tv ሰዎችን ማናገር ይጠቅማል
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 8 ай бұрын
​@@tadumeshesha2027ኢየሱሰ እዉነተኛ መገድነዉ ኤነም ሙሰለም ቤት ተቀምጨ አይቻለሁ ኤነግን ክርሲታን ሰለነበርኩት ገለቢጣለሁ በእየሱሰሲም ምታወራነገር ትኪልነዉ ኤነምሲክርነኝ
@addisw1713
@addisw1713 8 ай бұрын
​@dron👹👹eber2024
@seberzare
@seberzare 8 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሄር በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል እዳናቹ❤
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub 8 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን እባካችሁ አሁን በምን ሁኔታ ላይ ናት ፈልጋችሁ አቅርቡልን ።
@DivineConnectionprayerteam11
@DivineConnectionprayerteam11 8 ай бұрын
ይሄ ምስክርነት ከ15 አመት በፊት የነበረ ነው እና አሁን ግን ካለችበት ፈልጋቹ በተለያየ ሚድያ ላይ እንድትቀርብ ብታደርጉ እባካችሁ እሷም ያለችበትን ብናውቅ እና ለብዙዎች ደሞ መዳን ምክንያት ብትሆን እባካችሁ ይህንን እንድታደርጉ በጌታ ፍቅር እለምናቹሀለው🙏
@zebibakedir2184
@zebibakedir2184 8 ай бұрын
Adershawan feeleguuna eredewat please
@lindaziad3252
@lindaziad3252 8 ай бұрын
Right now she is in Dukem.
@GetachewShegie-u5o
@GetachewShegie-u5o 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘረኛ አይደለም ልጁን አላውቅህምብሎ የጨቀነበት በሰው አቅም ሊፈፀም ቀርቶ ሊታሰብ የማይቻለውን ለሰው ከሰውም ለከፉ ሀጢአተኛ ዋጋ የከፈለው ለማዳን ነው❤ መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ውድና የላቀ ደግሞም ምትክ የሌለው ድንቅ ስጦታ ነው❤❤❤ እንኳን አገኘሽ ዘመንሽ ይባረክ ።
@humansuffer6434
@humansuffer6434 8 ай бұрын
❤ድንቅ ምስክርነት ነው!❤ እህታችን ክርስቶስ ለብዙዎች አልበራላቸውም ለአንቺ ግን በራ ፣ እድለኛ ነሽ። ጌታ ይባረክ።
@AntenehFeleke-ln2cd
@AntenehFeleke-ln2cd 8 ай бұрын
እቺ ሰው ለብዙ ሰው መዳን ምክንያት መሆን ስትችል ዛሬ ምን ላይ እዳለች አናውቅም እየሱስ ያድናል ብዙዎችን እናግዛቸው❤
@DivineConnectionprayerteam11
@DivineConnectionprayerteam11 8 ай бұрын
እውነት ነው አሁን ላይ ምን አይነት ሁኔታ ውስጥ እንዳለች ብታሳውቁን እባካችሁ የት ነው ያለችው ?በምን አይነት ሁኔታ ውስጥ ይሆን ያለችው?ሁል ጊዜ ነው ማስባት🙏አሳውቁን እባካችሁ🙏
@asmarabella3250
@asmarabella3250 8 ай бұрын
I heard this testimony for over 8 years still fresh for me
@droneber2024
@droneber2024 8 ай бұрын
ውሸት ነው፣የቀድሞ የሕያው ተስፋ ሰዎችን እነ አቶ ነጋ ፈለቀን አናግሩ።ጂሐድ ያወጀችባው ናት
@droneber2024
@droneber2024 8 ай бұрын
በመሪ ሙሉ ወንጌል ቤ/ክ ምስክርነት ሰጥታ በኋላ ግን ጫት ስትቅምና ስታጫጭስ አግኝተናት ያጋልጥናትና ጠፍታ ሰንብታ የተረሳላት መስሏት አሁንም ክርስቲያኖችን በማታለል ለመኖር የጀመረች ናትና ተጠንቀቁ
@TamenTesfaye
@TamenTesfaye 7 ай бұрын
በ2001 ነበር የሰማሁት በመጻሐፍም አንብበ ነበር አሁን ግን ከየት ይሁን ያለችው።በጣም የምገርመው በመጻሐፍ ተጽፎ በ2001ላይ የተለቀቀውን አንብበ ጌታን ለመከተል የወሰንኩት ጊዜ ነበር ይህን ምስክርነት ሰምቸ
@Fevenwmariyam
@Fevenwmariyam 8 ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነው የኛ አምላክ በሰው ዘንድ አለቀ ተቆረጠ የተባለ ነገር ጌታ እየሱስ ሲነካው ያስቀጥላል
@እየሱሰዋናዬነው
@እየሱሰዋናዬነው 8 ай бұрын
አሜንንን!!! እየሱሰዬ የኛ ሁሉ ነገረ ያላተ መኖረ አልችልም!!!❤❤❤❤❤❤❤🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@hanagebeyehu7106
@hanagebeyehu7106 8 ай бұрын
ኧረ ወገኖች ይሄ የቆየ ምስክርነት ነው እንደገና ብታቀርባት ደስ ይላል
@Dendi_D7
@Dendi_D7 8 ай бұрын
ትክክል ነው
@SebleMesfin-c4t
@SebleMesfin-c4t 7 ай бұрын
ይሔ ምስክርነት የትክክለኛ ህይወት ምስክርነት እንደሆነ የሚያውቃት የማን ቤተሰብ እንደሆነች ከምን ውስጥ እንደወጣች ትክክል ምስክርነት ነው ሁሌም አዲስ ነው የሐረርጌ ሰው መቼም ምስክር ነው ጌታ ስሙ ከፍ ይበል
@belaynegash6550
@belaynegash6550 8 ай бұрын
የእኔ ውድ እህት እኔም ከሙስሊም ቤተሰብ ነው ያወጣኝ ብመሰክር ለብዙዎ ቢደርስ ደስ ይለኛል ብዙ ምስክር የሚሆን አለኝ❤
@zed8788
@zed8788 8 ай бұрын
አሜን የጠራን ጌታ እየሱስ ስሙ ይባረክ ሀሌሉያ
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub 8 ай бұрын
እባክሽ ቀርበሽ ብትመሰክሪ ለብዙ ለመዳን ትሆኛለሽ
@PrinceTeel-hi3yy
@PrinceTeel-hi3yy 6 ай бұрын
Berch
@belaynegash6550
@belaynegash6550 6 ай бұрын
@@Menchgrotbatsub እሺ
@danielteka3200
@danielteka3200 8 ай бұрын
አሜ,,,እንዴት ያለ ደስ የሚያሰኝ ምስክርነት ነው! እየሱስ ጌታ ነው! ክብር ሁሉ ለስሙ ይሁን❤❤
@zoretozorito-un1es
@zoretozorito-un1es 8 ай бұрын
እየሱሰ ጌታነው ክብር ለአምላካችን ለጌታ ለእግዚአበር ለእየሱሰ ይሁንለት🙏🙏🙏
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 8 ай бұрын
የአለም መዳኒት ነው ለጌታየ ኢየሱስ ክብር ይብዛለት
@MamituTefera
@MamituTefera 27 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ይድናል ።
@NetsanetBezu
@NetsanetBezu 8 ай бұрын
እየሱስ ስራዉ ድቅ ነዉ። አሜን አሜን አሜን
@kidstasefa-c4l
@kidstasefa-c4l 2 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን እባካችሁ አሁን በምን ሁኔታ ላይ ናት ፈልጋችሁ አቅርቡልን ።ክብር ሁሉ ለእግ/ር ይሁን እግዚአብሔር ዘረኛ አይደለም ልጁን አላውቅህምብሎ የጨቀነበት በሰው አቅም ሊፈፀም ቀርቶ ሊታሰብ የማይቻለውን ለሰው ከሰውም ለከፉ ሀጢአተኛ ዋጋ የከፈለው ለማዳን ነው❤ መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ውድና የላቀ ደግሞም ምትክ የሌለው ድንቅ ስጦታ ነው❤❤❤ እንኳን አገኘሽ ዘመንሽ ይባረክ ።
@MarthaBh-si2mz
@MarthaBh-si2mz 7 ай бұрын
አሜን እየሱስ ይህወት እዉናት መንገድ❤❤
@TigstbulachTigstbulacho-jc8cc
@TigstbulachTigstbulacho-jc8cc 7 ай бұрын
Era desi yemil miskirnet new zemenish yibarak
@kelemyos7843
@kelemyos7843 8 ай бұрын
ራውዳ አለሽ ከአስር አመት በፊት ስትመሰክሪ አስታውሳለሁ ተባረኪ እንደጸናሽ ቀረሽ
@selamselamawit467
@selamselamawit467 8 ай бұрын
ደስ ይላል እግዚአብሔር ታምር ይደረጋል ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ተባረኪ።
@wubalemanjulo
@wubalemanjulo 8 ай бұрын
ጌታ ሆይ ተመስገን!!!ሃለሉያ wow wow wow ጌታ ድንቅ ነዉ።😍😍😍😍
@negasheshetu5627
@negasheshetu5627 7 ай бұрын
እጅግ ድንቅ ምስክርነት ዘመንሽ ይባረክ
@AwokeNegussie
@AwokeNegussie 18 күн бұрын
ዛሬ ነው የገባልኝ።እንዴት ደስ የሚል ምስክርነት ነው? ኢየሱሴ ፥ክበርልኝ ፈጣሪዬ።እንዲህ ደካሞችን የምትወድ።አስመለጥከን የኔ ዉድ-ተመስገን።
@BisratKassa-l4k
@BisratKassa-l4k Ай бұрын
እጅግ የሚደንቅ ምስክርነት ወንጌል ይለዉጣል አለምንም ይወርሳል ኢየሱስ ብቻ ጌታ ነዉ
@selemunhaddas161
@selemunhaddas161 8 ай бұрын
አሜን እንዴት ያለ ድንቅ አምላክ ነው ላመኑት ታማኝ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ 🙏🙏🙏
@droneber2024
@droneber2024 8 ай бұрын
ውሸት ነው !!!!
@weyinshettesfaya2359
@weyinshettesfaya2359 8 ай бұрын
​@@droneber2024እውነት ነው
@ዝምእንበልብዙእናጎለን
@ዝምእንበልብዙእናጎለን 8 ай бұрын
ይህ እውነት ነው ምነው ግራ ገባችሁ የመዳን መንገድኢየሱስብቻ ነው
@senaitsemere1505
@senaitsemere1505 7 ай бұрын
Yes amen RWda zemenish ybarek elelelel elelelel elelelel Esey Esey kbri namlak 🙏❤💕🌹❤️🌹❤️
@SolomonSemayat-jg9ip
@SolomonSemayat-jg9ip 8 ай бұрын
እልልልልልል ድንቅ ነህ ኢየሱስ
@israelalge
@israelalge 8 ай бұрын
Lord Jesus Christ thank you for your love, mercy and kindness
@TamenTesfaye
@TamenTesfaye 7 ай бұрын
እናተ ተባረክ ዘመንሽ ይርዘም
@SisayGebre-k4i
@SisayGebre-k4i 8 ай бұрын
ይህቺን የተባረከች ህሕት በሲዲ ነበረ ምስክርነቷን ያኔ ያየሁት የተባረከች ድጋሚ ብናገኛት ደስ ይለኛል ከድሬደዋ
@zelalembekele9185
@zelalembekele9185 8 ай бұрын
Praise God, an amazing testimony, God bless you abundantly our dear sister!!❤❤❤❤❤❤❤
@robashku2790
@robashku2790 7 ай бұрын
እውናት ያላችበት ሁኔታ ብፈለጊና ብታወቅ ጌታ ይባረካችሁ
@SamSam-or4lm
@SamSam-or4lm 8 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️
@eyobteakalign6435
@eyobteakalign6435 6 ай бұрын
I am very much happy Rawda for you have been saved by the lord Jesus. Amen.
@salameskyes7240
@salameskyes7240 8 ай бұрын
የዛሬ 12አመተ ነው የሰማውት ይኤንን ምስክር❤
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 8 ай бұрын
ኢየሱስ ስምህ ይክበር ከሙስሊም ወደ ጌታ የመጡት ወገኖች እስከ አሁን የሰማሁት ምስክርነታቸዉ አንድ ነዉ። በእዉነት
@azebderege5393
@azebderege5393 8 ай бұрын
Amazing!!! Jesus Christ is LORD I love You LORD, Thank You for the cross. Hallelujah🙏❤️
@tsehayabayneh4346
@tsehayabayneh4346 5 ай бұрын
ጌታ፡እየሱስ፡ይባርክሸ፡ያብዛልሸ፡ይጨምርልሸ፡ወድሻለሁ
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 8 ай бұрын
አሜን አሜን!!!
@freweinimehari4448
@freweinimehari4448 8 ай бұрын
ኢየሱሴ ክብር ለአንተ ይሁን ስራህ እንዴት ድንቅ ነው ከአዬምሮ በላይ ነው ❤
@droneber2024
@droneber2024 8 ай бұрын
ውሸት ነው፣ውሃና ሽቶ ደባልቃ በመሸጥና ጫት በመቃምና በማጫጫስ ላይ የያዝና ሴት ናትና ክርስቲይና ተጠንቀቅ
@weyinshettesfaya2359
@weyinshettesfaya2359 8 ай бұрын
​@@droneber2024እውነት እውነት ነው
@febendawit3075
@febendawit3075 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ተባረኪ
@merontesfa234
@merontesfa234 7 ай бұрын
Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah
@tirufatmulugeta1933
@tirufatmulugeta1933 8 ай бұрын
የኛ አምላክ ትልቅ ነዉ። ይባረክ ክብሩን ሁሉ እሱ ይዉሰድ
@SabaWeldegiwegis
@SabaWeldegiwegis 8 ай бұрын
በጣም ገረመኝ የዛሬ 10የምስክርት ሲዲዎን አግንቼ እኔም ባርኬ ለሎችም እየከፈትኩ አሳይ ነበር በድንገት ሲዲው እስታክ አድርጎ ተበላሸብኝ እንዴት እንዳዘን መግለጽ አልችልም ምስክርነት የሰጠችበት ንጉሴ ቡልቻ ቸርች ነው ብለውኝ በማላውቀው ቦታ እያጠያየኩ ሄድኩ ቦታው ደርሼ ሳይሳካልኝ ተመለስኩ ዛሬ ግንቦት 28 ከሰዓት ገደማ ዩቲብ ከፍቼ ሳለሁ ራውዴ ምስክርነት በሚል ሳይ ደነገጥኩ ጌታ ይክበር በጣም ደስ አለኝ ራውዳ አሁን የት ነው ያለችው።
@abbaabeby9186
@abbaabeby9186 8 ай бұрын
ኡንኳን ጌታ. አስማለጣሽ. አሜን
@aiduf1334
@aiduf1334 8 ай бұрын
ክብር ለልኡል እግዚአብሔር ይሁን. ድንቅ ምስክርነት ነው . ገነ እግዚአብሔር ባንቺ ላይ ብዙ ስራ አለው ብዙ ሙስሊሞች ወደ ጌታ ይመጣሉ ጌታ የድፍረትን መንፈስ ያብዛልሽ. ተባረኪ 6 ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። " የዮሐንስ ወንጌል 14:6 "
@husenzakir5784
@husenzakir5784 8 ай бұрын
The following versus of the bible are tips indicating that the father is the only God, meaning, the son (Jesus) is not GOD 1. He told his Jewish opponent that the father is "the one and only God. (John 5.44). 2. Jesus encounter with the rich young ruler. this man sincerely asked Jesus, Good teacher, what shall I do to inherit eternal life? and Jesus said to him, why do you call me good? No one is good except God alone (Mark 10:17-18/Luke 18:18-19) 3. "There is no God, but one....yet for us there is but one God, the father, from whom all things, and we exist through him" (1Corinthians 8.4,6). 4. When Jesus hung up o the cross, he quoted psalm 22.1, crying out to the father, "My God, my God, why have you forsaken me"? (Mathew 27.46/Mark 15.34)
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 7 ай бұрын
Wow eyesus sime yibareki❤❤❤❤
@hime5767
@hime5767 8 ай бұрын
God bless you, sister. i just got healed. Because of your witness. God really touched me thru you.
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@GOSEGOSE-gp2nf
@GOSEGOSE-gp2nf 7 ай бұрын
Egizebeher melamine new❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaraBekele-t9r
@SaraBekele-t9r 6 ай бұрын
አሜን ጌታ ይመስገን❤❤❤❤
@LumiIndomi-nh7ht
@LumiIndomi-nh7ht 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🧎🧎🧎🥰
@KalkidanKalkidan-tc2jy
@KalkidanKalkidan-tc2jy 5 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው።❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🥰-🥰
@HawaNurye-h8s
@HawaNurye-h8s 3 ай бұрын
@DeginshDemisse
@DeginshDemisse 7 ай бұрын
Amen iyesusi degi geta naw yadenal yitadegal ❤❤❤❤❤❤
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 7 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@ahmadjamil-bn7kt
@ahmadjamil-bn7kt 7 ай бұрын
እኔን ደስ የምለኝ እየጠሉኒም ሙስልሞችና ተወህዶች ፕሮግራሞቻችንን ይከተተለሉ እኔ የነሱን ፕሮግራም አይቼም ሰምቼም አለውቅም ጌታ ይበርከችሁ እህት ወንድሞቼ
@FirehiwotSeifu
@FirehiwotSeifu 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@NegatuSharecho
@NegatuSharecho 8 ай бұрын
እባካችሁ እጅግ በጣም ደስ የሚል ነውና ቀጣዩን የራውዳን የሕይወት ምስክርነት ቪድዮን ላኩልን ።
@mesk_erem
@mesk_erem 8 ай бұрын
ኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤ ከንተ ከአዕምሮ በላይ ነህ ሃሌ ሉያ እልልልልልልልልል❤❤❤❤
@sabatsehaye4252
@sabatsehaye4252 8 ай бұрын
Amen hallelujah ❤️ THANKS LORD
@Marti-ow4lo
@Marti-ow4lo 8 ай бұрын
I saw this blessed testimony in tears. Eager to know what her condition right now.
@merontesfa234
@merontesfa234 7 ай бұрын
Thank you "Lord " ❤️ ❤🎉🎉🎉🎉
@abyya2271
@abyya2271 6 ай бұрын
Eyesus geta new ere dasi yemil miskerint new kiber le eyesus yihun amen
@DilamoAbose
@DilamoAbose Ай бұрын
Amen eyesus yedenale❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mariajouani2847
@mariajouani2847 8 ай бұрын
በጣም የምወድሽ እህት ነሽ።I am blessed with your testimony and filled with Holy SpiritAmen,l tried to hear your words is like Preaching.Be bless!
@abebaneshabdela1517
@abebaneshabdela1517 8 ай бұрын
እንደዚህ አይነት አስደናቂ ምስክርነት ሰምቼ አላዉቅም ጌታ ይባረክ አንቺሞ ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤
@droneber2024
@droneber2024 8 ай бұрын
እረ ውሸትዋን ነው፣ያልሆነችውን ነው ነበርኩ የምትለው እንጂ እርሷ ጫት ቃሚ ናት
@weyinshettesfaya2359
@weyinshettesfaya2359 8 ай бұрын
​@@droneber2024ተሳስተሻል
@belaynegash6550
@belaynegash6550 6 ай бұрын
​@@droneber2024ወጋሁልሽ አንቺ ላይ ያለው የክፋት መንፈስ
@merontesfa234
@merontesfa234 7 ай бұрын
Congratulations Mum 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@DehabHasen
@DehabHasen 14 күн бұрын
እግዚሐብሔር ይመሰገን ከትቢያ የሚያነሳ አምላከ ነው ይለውጣል
@ephremshimelis9147
@ephremshimelis9147 6 ай бұрын
አቤት እንዴት ድንቅ አምላክ ነው!!
@BurteEndris
@BurteEndris 8 ай бұрын
አሜን አሜን
@merontesfa234
@merontesfa234 7 ай бұрын
Yess Praise the "Lord " 👏 🙌 🙏
@SUSLOVE359
@SUSLOVE359 8 ай бұрын
ኣምላኽ ይመስገን❤
@zaidtiquabo7584
@zaidtiquabo7584 8 ай бұрын
Waw zegerim Eiyu Einkaei Abizi Eizi Reana🙏👍🥰🌹♥️☕🌙🌹🌽
@merontesfa234
@merontesfa234 7 ай бұрын
Praise the "Lord "👏 🙌 👏 ❤
@Tagay-n1q
@Tagay-n1q 8 ай бұрын
ተባረኪ
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 8 ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ከዘላለም ሞት ያድናል!
@yonasteklemichael7506
@yonasteklemichael7506 8 ай бұрын
ኢየሱስ ጊታ ነው❤❤❤
@merontesfa234
@merontesfa234 7 ай бұрын
Wow, May God bless you more and more 🙏 ❤️ ❤❤❤❤♥️
@ethioaddis6121
@ethioaddis6121 8 ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!!!!
@henokasmara9934
@henokasmara9934 8 ай бұрын
Amen Amen tebareku
@yemaneyohannes421
@yemaneyohannes421 2 ай бұрын
Amen in jesus almighty name
@sabatsehaye4252
@sabatsehaye4252 8 ай бұрын
Amen hallelujah Ellllllllllllll Ellllllllllllll I am ❤️❤️🙏🙏✅️
@SaiedaSd-c8w
@SaiedaSd-c8w 8 ай бұрын
Amen Amen Amen Eyesus yadinali yitadagali
@merontesfa234
@merontesfa234 7 ай бұрын
Yesss Amen ❤🙏❤ 🙌 👏
@edidiyamodese1122
@edidiyamodese1122 8 ай бұрын
Wow endet desse yelale Geta Semu yebark❤❤❤❤😊😊😊😊
@EfooEfoo-q1d
@EfooEfoo-q1d Күн бұрын
🎉❤❤❤❤
@lwamokbaselasegedam3444
@lwamokbaselasegedam3444 8 ай бұрын
Tedi netom tigrina zeynseme tergum tetgebrelna Gbu ❤❤
@zelalembekele9185
@zelalembekele9185 8 ай бұрын
Please bring her live interview, we'll share our part from there, God bless!
@MeryMery-gx3tq
@MeryMery-gx3tq 8 ай бұрын
Amen amen amen
@sabaantewan9975
@sabaantewan9975 8 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@BerutVera
@BerutVera 8 ай бұрын
ክብር ለእየሱስ ይሁን
@ህይወቴኢየሱስነውኢየሱስጌ
@ህይወቴኢየሱስነውኢየሱስጌ 8 ай бұрын
ሀሌ ሉያ አሜንንንን ኢየሱስ ጌታ ነው።🙏
@לגילהי
@לגילהי 8 ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@elsaghebremedhin3496
@elsaghebremedhin3496 8 ай бұрын
ሃለሉያ የሱስ ጌታ ነው🙏🙏🙏
@tigisteshete2910
@tigisteshete2910 2 күн бұрын
ጌታ ይባርክህ ዛሬስ ያለችበት?
@ApDh-vb4ib
@ApDh-vb4ib 8 ай бұрын
tebareki yene inat
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Jun 16/2024 ክትሰምዖ ዝከብድ ግን ትሕበን ንከይትጋገ ፍለጥ
26:42
Filfil tv 2 ( ፍልፍል ቲቪ 2 )
Рет қаралды 78 М.
Jemila IbrahimTestimony
34:47
Jerusalem Evangelical Church
Рет қаралды 7 М.