Ethiopia:

  Рет қаралды 285,279

Yarada Lej Tube

Yarada Lej Tube

Күн бұрын

#ጉድ_ፈላ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ በሻዶ ፊልም ፕሮዳክሽን እየተዘጋጀ በየሳምንቱ በየአራዳ ልጅ ቲዩብ ብቻ የሚተላለፍ ዝግጅት ነው።.Gud Fela is a comedy show which is a produced by shadow film.Only on Yarada Lej Tube.Gud Fela
Ethiopian New Amharic comedy 2022
Copyright ©2020 Shadow Film Production
ማሳስቢያ ይህንን ቪዲዮ በኢንተርኔት ማባዛት አሊያም ማሰራጨት ፈፅሞ የተከለከለ ነው::
እንዲሁም ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ
Addis Ababa
Ethiopia
Ye Arada Lij Tube
Shadow Film Producation
#Ethiopian Movie
#Gud_Fela_(_ጉድ_ፈላ_አስቂኝ_ድራማ_)_Ethiopian_New_Amharic_Drama_2022
#ጉድ ፈላ አስቂኝ ድራማ
#Mongu_Yearada_Lij_4
#ሞኙ_የአራዳ_ልጅ_4
#Mongu_Yearada_Lij_4
#ሞኙ_የአራዳ_ልጅ_4
#Yarada Lej 5
#wayne Yarada Lej 5
#ወይኔ የአራዳ ልጅ 5
#የአራዳ ልጅ 5
#weyne yearada lij 5
#yearada lij 5
#Biruk_Tamiru

Пікірлер: 152
@sebletsedal668
@sebletsedal668 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ስላም ይመልስልን ዘንድ ጸልዩ አቤቱ አምላኬ ኢትዮጵያ በምህርት አሥባት
@meeenegn3361
@meeenegn3361 2 жыл бұрын
Ameeeen Ameeeen
@yosephrn9279
@yosephrn9279 2 жыл бұрын
እናትና ልጅ እንደጉድ ተግባብተዋል። አባትና ልጅ ደግሞ ግራ ተጋብተዋል።
@ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ
@ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ 2 жыл бұрын
አዎ 😜😜😜💚💚💚
@امالربيع-ي8ك
@امالربيع-ي8ك 2 жыл бұрын
ቀላል ሆይ kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@bethelemwoldhawrait5233
@bethelemwoldhawrait5233 2 жыл бұрын
የይትባርክ መጃጃል የበዛ ነው ያስጠላል ትንሽ ቀይሩት ኤጭ
@meeenegn3361
@meeenegn3361 2 жыл бұрын
በስድት ሀገረ ውስጥም ያላችሁ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ ስላማችሁ ብዝት ይበል ሀገራችን ስላም ያድርግልን ፈጣሪ ።
@Nani-py5qm
@Nani-py5qm 2 жыл бұрын
🤲
@የሮዛሸጋእናት
@የሮዛሸጋእናት 2 жыл бұрын
amen amen amen🙏🙏🙏
@ናኒተኪኤ
@ናኒተኪኤ 2 жыл бұрын
ምነው ሚኒቱን አሳጠራችሁት ? አራዳ መኮኑ ነው ? ? በሳምንት ሁለት ግዜ ብለቹህ የአንዱን ሳምንት ለሁለት የከፈላችሁት ። የሐበሻ ቢዝነስ እኮ በአጭሩ የሚቀረው ብልጠት አይሉት ስግብግብነት ታበዛላቹህ 😏
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 2 жыл бұрын
እናት እና ልጁ ብቻ ይኑሩ መረቅ ናቸው
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 2 жыл бұрын
ምርጦችየ እረ ደቂቃዋን አሰብ አድርጉባት በተረፈ በርቱልን ሰላምና ፍቅር አንድነት ለሀገራችን
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
እናትና ልጅ 😁👌ሁሌም ምርጦች የቦለቲካ ፋሞች 😁
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 жыл бұрын
ወዶቼ መጣቹልን ፋታ የምያደርግ ቁምነገር ያዘለ ስራ ነዉ የዘመነችን ጉድ ነዉ
@samigola
@samigola 2 жыл бұрын
አረ ደቂቃውን ባይሆን እንኳን 30 አድርጉት ሙድ ያለው ድራማ ነው ይሄን ፖለቲካ ይናገሩታል 🤣🤣🤣አሌክስ እና ሽፈራው ገዳዮች ናቸው ✌✌✌
@ናኒተኪኤ
@ናኒተኪኤ 2 жыл бұрын
@ ከባድ ሚዛን እውነት አስተዋይ ሰው ነህ ( ነሽ ) ደቂቃውን ያንዱን ሳምንት ለሁለት ከፍለው የኛን ግዜ ይቀልዱበታል ።
@ሰብሌእያስ
@ሰብሌእያስ 2 жыл бұрын
አቤት እናትና ልጅ እንዴት እንደምትመቹ ❤
@semariaasnahom1675
@semariaasnahom1675 2 жыл бұрын
በሆነ ነገር ሞተ ብላችሁ ይትባረክ የሚባለዉን ገፀባህሪ አስወጡት የሆነ የፃናት ፊልም የሚሰራ ነዉ የመሰለኝ
@etemanchgoshu6694
@etemanchgoshu6694 2 жыл бұрын
ጭራሽ 17 ደቂቃ ባለፈው እኮ 18 ምናምን ነበር የበፊቱ ደሞ 20 ምናምን ደቂቃ ነበር😉😉እስቲ ትንሽ ገፋ አርጉት እስቲ ስወዳቹ🤗
@tsigeredaabera3465
@tsigeredaabera3465 2 жыл бұрын
መግደል እኮ መሸነፍ ነው 😄😄 ግልባጭ ለዛ አሻጋሪያችን ¡ 😏
@znacheshetu4470
@znacheshetu4470 2 жыл бұрын
በሳምንት ሁለት ጊዜ ስላደረጋችሁት እናመሰግናለን 🙏አሪፍ ድራማ ነው ❤️😘🥰🇪🇹
@adanechworknieh67
@adanechworknieh67 2 жыл бұрын
ተስፉ እና እናቱ እንዴት እደምወዳቸዉ
@tigistayala6206
@tigistayala6206 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትለለችሁ በተለይ አሮግቱወ ተመቹኙ 😆😅
@surajtiub5213
@surajtiub5213 2 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ህዝብ ይሁን 🇪🇹💚🇪🇷👌
@aynye.mulatu7236
@aynye.mulatu7236 2 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ አዝናኝ ነዉ😘😘
@fozyafntawe5107
@fozyafntawe5107 2 жыл бұрын
ሔኖክ ዲቁ እዳያያህ ሀሀሀሀሀሀ
@ashenafi-kz4kh
@ashenafi-kz4kh 2 жыл бұрын
እሥኪ ደቂቃ ይጨመር በጣም አጠረ የምትሉ ላይክ 👍
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 2 жыл бұрын
እዚህ ሠፈር ሤቶቹ ትንሿ ፓርላማ እናትና ልጂ አድርግ 😂 ታዳ ለምን አባትናልጂ አይግባቡም😂😂😂😂
@kam1733
@kam1733 2 жыл бұрын
በርቱ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 жыл бұрын
አሽሙር በዛበት እንጂ ድራማውስ ድራማ ነበር :: ሳተላይት ማምጠቃችንን እንደማመስገን ጭራሽ አንባ ገነን መንግስት ምናምን ??? አይ ሽፌ አሁንም እዚያው ጥልፎህ የነበረው ወያኔ ተስፋ ላይ ነህ:: ሆኖም ምን እንዳለህ ባናውቅም እንወድሀለን::
@millionlucky3742
@millionlucky3742 2 жыл бұрын
ኧረ አሳቀቃችሁን ምነው ሰርቆ የሚያንበሸብሸን የለም ወይ እንዳልል ሙያችሁን ማራከስ ነው ምነው ታድያ ኳስ እንኳን ከባከነው ደቂቃ ውጭ 45 ደቂቃ ነው ታድያ ምናለ እንደ ኳሱ እንኳን ብታደርጉት
@media6506
@media6506 2 жыл бұрын
ምርጥ እያለ ግን በጣም ኣጠረ, ጭራሽ ከ 17ቱ ደቂቃ ኣራት ኣምስት ደቂቃ ያለፈውና በየማህሉ የሚገባ የርእሱ ፅሁፍ ነው። አረ ካነሰ 25 ይሁን, ሳንከፍተውኮ እያለቀ ኣስቸገረን 🙄
@solb6477
@solb6477 Жыл бұрын
ቁም ነገር እና ቀልድን አብሮ የያዘ ነው፡፡ በርቱ
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 2 жыл бұрын
Enkuan bedena mtachu yemwdachu Ethiopian selam yregln Amen 🙏
@Tነኝየተክልዬዋ
@Tነኝየተክልዬዋ 2 жыл бұрын
ድምፃቸው እኩል ከቪድጋር አይድም ወይስ
@semariaasnahom1675
@semariaasnahom1675 2 жыл бұрын
እህህህህ አረ ይሔ ይትባረክ የሚባል ካራክተርርርርር ለምን የህፃናት ፊልም አይሰራም...ጡጦ የሚጠባ ምሑር
@በንትመሀመድ
@በንትመሀመድ 2 жыл бұрын
ኧረ እናትና ልጅ አልተቻላችሁም የናንተ ነው የሚያዝናናኝ ትምህርትም አለው
@ዳጊwomen2119
@ዳጊwomen2119 2 жыл бұрын
ዘንድሮም እንባ ጠባቂ አለ እንዴ እንባው ቀርቶብን ህዝቡን በጠበቀ እኛ ኢትዩጵያውያን የዕንባ ችግር የለብንም ደሞ ፓለቲካ ነው በሉኝ አብይ እንዳያያት ይህቺን ኮመንቴን አደራ kkkkkkkk የአራድዬ ልጅ ምርጥ አስቂኝ ነው ይመቻችሁ
@meeenegn3361
@meeenegn3361 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ፉታ የምያደርግ እና ቁም ነገር የያዘ ስራ ነዉ በርቱ በጣም ደስ ይላል ።
@ልጂሀዩ
@ልጂሀዩ 2 жыл бұрын
መጣችሁልን የሸዋፈራሁ አድናቂዋች የት ናችሁ🥰👍👍
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 2 жыл бұрын
😂😂😂😂እንኳን ደና መጣችሁ ረዘም ቢል አይሰለችም ደሞ ቅኔው 🤔🤔👍👍thanks🌹
@lionstube3014
@lionstube3014 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@saramohmad2042
@saramohmad2042 2 жыл бұрын
አንድ ነገር ላይ ሙዝዝ አታርጉት ከሸዌ በስተቀር የሌላቹ ወሬ ይደብራል ሙዝዝ ያለ ነው
@mickyman266
@mickyman266 2 жыл бұрын
ድሮ በጣም የምወደው ዮሃንስ ተፈራ ብዙም አልተመቸኝም ሌሎቹ በጣም በጥሩ ሁኔታ እየሄዱ ነው
@tameratetsegaye9672
@tameratetsegaye9672 2 жыл бұрын
በጣም አስጠላበት!!!!
@surajtiub5213
@surajtiub5213 2 жыл бұрын
ለጨም የሰው ለጨም አለላም አይ ሻወፈራው😁😁😁😁
@TsegaabTesfaye94
@TsegaabTesfaye94 2 жыл бұрын
የማክሰኞ የታለ በሣምንት ሁለት ጊዜ ብላቹ እሳ???? ብቻ በሠላም ይሁን
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 2 жыл бұрын
ይህ ልጅ ማን ነበር የህግ አማክሪው ኢትዮጵያዊው ሚስተር ቢን
@ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ
@ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ 2 жыл бұрын
እናትና ልጅ ተግባብተዋል💗👆
@mulukenandom9695
@mulukenandom9695 2 жыл бұрын
ይትባረክን አይነት ሰው በገሀዱ አለም ከቶ የለም ። ከቶ የማይሆን ነገር ነው።
@user-wc4im9yq7
@user-wc4im9yq7 2 жыл бұрын
ፈጣሬያቸውን🌹 የሚፈሩሰዎች🌹 ከሚታወቁባቸው🌹 ምልክቶች 🌹መካከል🌹 👉እውነትን ይናገራሉ 👉ቃሎቻቸውን ይሞላሉ 👉ዝምድናን ይቀጥላሉ 👉ለደካሞች ያዝናሉ 👉በሌሎች ላይ ኡይመፀደቁም 👉መልካም ባህሪን 🌹የተላበሱናቸው እኔንም እናተንም🌹 ከነሱ መካከልያድርገን ጎራበሉ ፕሮፋይሌን ይጫኑ ኢትዮፒያዊነት ይለምልም
@bestlyselectedvids
@bestlyselectedvids Жыл бұрын
ባያስቀኝም እንቅልፌን ስለሚያመጣልኝ ደስ ይለኛል
@Ezza572
@Ezza572 2 жыл бұрын
ከእንቅልፌ ስነሳ እናንተን አይቼ በመሳቄ እልልልልልልል😂😂😂😂😂❤️❤️❤️
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d Жыл бұрын
የት ነው ምትኖሪው ታድለሽ ከእቅልፍሽ ተነስተሽ ፍልም ምታዪ እኔ ግን ከእቅልፌ ተነስቼ ሃማም ነው ማጥበው😢
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 2 жыл бұрын
እናትና ልጅ ይነገሩት የለ 👍👍👍👍👍👍👍
@MohamedsaidAlsahab
@MohamedsaidAlsahab Жыл бұрын
Kamis lebash alech Kene mehonu new muslimneg yegabagnal yehi drama le oromo,oromo mengisit na Muslim lemakoshesh yetaseranew
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 2 жыл бұрын
አረ ተው በብልጽግና መንግስት ሙድ አትያዙበት
@abrhamdemere7077
@abrhamdemere7077 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ጭዉዉት ነዉ በርቱ ሸዋፈራዉ ከድሮም በጣም ነዉ የምትመቸኝ
@millionlucky3742
@millionlucky3742 2 жыл бұрын
ምነው ታድያ 12 ላይ ስታክ አደረጋችሁ
@yosephrn9279
@yosephrn9279 2 жыл бұрын
እንዳይቋረጥ።
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 9 ай бұрын
እውነትም ቀሚስ ለባሽ ምን ይመስላል
@emuyilma1048
@emuyilma1048 2 жыл бұрын
በጣም ያዝናናል
@abdurohmanebrahim3580
@abdurohmanebrahim3580 2 жыл бұрын
የይትባረክ ገፀባህሪ የአንድ መስሪያ ቤት እውቅ ኤክስፔርት ተብሎ ማሞ ኪሎን የሚተውን ከጋህዱ አለም ያፈነገጠ
@geneteden4343
@geneteden4343 2 жыл бұрын
ዩትባረክ ጥርስህ ወዴት ሂዶ ነው ከሄደበት መልስው እንጂ ለብር ይጭነቀው ብለህ መልካም ፈገግታ በጥርስህ ምክንያት ለምን ይታፈን 😄😄😄😄😄
@yosiefabraha4576
@yosiefabraha4576 2 жыл бұрын
ኣታሳትሩት በጣም ኣትረዋል
@NAZRAWI371
@NAZRAWI371 2 жыл бұрын
ኣበዛው ይትባረክ? ሲያስጠላ
@messtech1579
@messtech1579 2 жыл бұрын
ወሬው በጣም የተንዛዛ ድራማ ነው። አቦ አታዝጉን አ
@ethiotube6460
@ethiotube6460 2 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ከደቂቃው ማነስ ውጭ
@AdemDegu-oi6zo
@AdemDegu-oi6zo Жыл бұрын
ርት ባረክ በጣም አናደድከኝ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ደቂቃው ግን አሳቃቂ ሆኗል ይባስ እእ 😒እረ 30 ይሁን 😳
@tesfatube9641
@tesfatube9641 2 жыл бұрын
ድራማቹ አሪፍ ነው ግን በጣም ይዛዛል በተለይ የአለማየሁ እና የእናቱ ክፍል ስልችት ይላል ባይንዛዛ ጥሩ ነው ወሬ አሳጥሩ
@haileanteneh2751
@haileanteneh2751 2 жыл бұрын
አለማየሁ በላይነህ ከ10 ኛ ደቂቃ በኋላ የሆነ ከእስሪን ላይ እያነበበ የሚተውን ነው የሚመስል። ይስተካከል።
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
የይትባረክ መጃጃል ግን it's over ሆይ ሽንቱ እንደወጠረው ሰው 😁እህ ንቃ 😒
@hirutbirhan1922
@hirutbirhan1922 2 жыл бұрын
Yetebareken betam jel atadergut beshetegna mesel eko beza lay ybackgroundu mashekakat beza
@zahraalzahra7070
@zahraalzahra7070 2 жыл бұрын
ጭራሽ ደቄቃውን 17 ታደርጉት አላቹ ትንሽ ጨምርበት
@abelgebreab8082
@abelgebreab8082 2 жыл бұрын
Yitbe siyawera background sounds make me laughing 😆 🤣 😂
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 2 жыл бұрын
አንተ ቅል ራስ አቤት ስድብ ክክክክክ
@ahlu-l8o
@ahlu-l8o Жыл бұрын
የእውነት በጣም አሪፍ እና አዝናኝ ሲትኮም ነው ቀጥሉበት አይ እናትና ልጅ ሱስ ሆኑብኝ ❤❤❤ቀላት አጣሁ
@MisganaTesfaye-el6jv
@MisganaTesfaye-el6jv 10 ай бұрын
ወይ ይትባረክ 😂😂😂
@ረታሲሲ
@ረታሲሲ 2 жыл бұрын
እር አርርርርዝዝዝዝምምምም አርጉት
@ሳምሪካሳ
@ሳምሪካሳ 2 жыл бұрын
ይህን የመሰለ ድራማ 20 ደቂቃ በማይሞላ ማስተላለፍ አይከብድም አረ እረዘም አርጉት
@ሪቾአማራዋ
@ሪቾአማራዋ 2 жыл бұрын
ሳቅ በጠፋበት ስዐት የሳቄ ምጭ ስለሆናችሁ ክበሩልኝ እወዳችኋለሁ።
@anusulsul1753
@anusulsul1753 2 жыл бұрын
ወሬ ብቻ አርብ እና የታለ
@LababL-wr6fd
@LababL-wr6fd 6 ай бұрын
ምርጥ ድራማ
@semariaasnahom1675
@semariaasnahom1675 2 жыл бұрын
አቡጡጡጡጡዬ አቡሽዬ...ሊያስታዉከኝ ነዉ ይትባረክ የሚባል
@tatababa8779
@tatababa8779 2 жыл бұрын
ደበር ድራማ 17 ደቅቃ
@fikremarkoshomeofkids8427
@fikremarkoshomeofkids8427 2 жыл бұрын
እንዴት እንደምመቸኝ
@mehdiseid5394
@mehdiseid5394 2 жыл бұрын
Metachihu😍
@toho8970
@toho8970 2 жыл бұрын
Arrrr time is too short.....ahunima it seems like I'm looking TikTok videos.... it's better to release once a week rather than posting 10min video twice weekly
@abdunur9067
@abdunur9067 2 жыл бұрын
ስክሪፕቱ የሬድዬ ድራማ ነው እና FM ብትነኩት አሪፍ ነው አባቴ
@eliaselu5634
@eliaselu5634 2 жыл бұрын
ኡፍ አዛዛው
@አንድአማራ-ተ2የ
@አንድአማራ-ተ2የ 2 жыл бұрын
ክክክክክ መገደል መሸነፍ ነው ክክክክክክ
@josanjossi5308
@josanjossi5308 2 жыл бұрын
በጣም ይደብራል። Meaningless
@toybayoutube5808
@toybayoutube5808 2 жыл бұрын
እናት ልጂ ፓለቲካን ተጫወቱባት😀😀😀
@mekdiyutobe4038
@mekdiyutobe4038 2 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው ትንሽ ደቂቃ ይጨመር
@hannaabraham3566
@hannaabraham3566 2 жыл бұрын
አሁን ምን የሚሉት ዲራማ ነዉ ምን ያስተምራል ይሂ መጃጃል
@loveisthepartoflifegodislo9216
@loveisthepartoflifegodislo9216 2 жыл бұрын
Kkkk tesfu na enat des selu yetebark asaking mekiru kentu adergew kuncha ende yazat doro alalem😂
@gallerygallery2412
@gallerygallery2412 2 жыл бұрын
ኸረ ክፍል 11 መሆን ይችላል እንዴ 12 የዩቱብ ስራ......
@mikiman6119
@mikiman6119 2 жыл бұрын
እንካን በሰላም መጣቹልን ደብረኝ ነበር ፋ አረጓቹኝ
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 10 ай бұрын
Best drama❤❤❤❤
@baman5478
@baman5478 2 жыл бұрын
ሴቶች ለይትባረክ ምን ትሉታላችሁ?
@امالربيع-ي8ك
@امالربيع-ي8ك 2 жыл бұрын
ሽንት ያቀዘቅዛል ኤጭ kkkkkkkkkkk
@baman5478
@baman5478 2 жыл бұрын
@@امالربيع-ي8ك 😂😂😂🙆‍♂️🙆‍♂️
@sedikbayahile4218
@sedikbayahile4218 2 жыл бұрын
zare betum yedreberal eseti ena demo ke poletica wetu selechene
@mabratubuzayaw
@mabratubuzayaw Жыл бұрын
fsx
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 2 жыл бұрын
የኤትባረክ መጃጃል ግን አልበዛም
@liultewodros7795
@liultewodros7795 2 жыл бұрын
were bezaw eje arif new
@ልጂሀዩ
@ልጂሀዩ 2 жыл бұрын
ግን ዴቂውን እረዘም ብታረጉት👍
@hanatilahun2769
@hanatilahun2769 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣 እረ ኡ 🤣🤣🤣 እናት ተረጋጊ አላለም ኡህ አንፍር
@ረታሲሲ
@ረታሲሲ 2 жыл бұрын
እር ድቂቃው አነሰ ምረጦችዬ
HAH Chaos in the Bathroom 🚽✨ Smart Tools for the Throne 😜
00:49
123 GO! Kevin
Рет қаралды 16 МЛН
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 23 МЛН
300she (300ሺ) Ethiopian Comedy Film from DireTube Cinema
1:45:36
News ET Social
Рет қаралды 323 М.