🛑 ያሬድ ነጉ ባደባባይ ይቅርታ ጠየቀ አሳዛኝ ሞት ተከሰተ

  Рет қаралды 64,365

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2

Күн бұрын

#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
/ benja-tube-%e1%89%a4%e...
/ binyambekele.tadese
t.me/benjatube

Пікірлер: 371
@benjatube2
@benjatube2 5 ай бұрын
የ ሰላም ይስጠን ቻናል ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ kzbin.info/www/bejne/nJelqGOuiN6DrrMsi=ot4AJniSK0HGjQY-
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 5 ай бұрын
Big respect bro
@atech.industry
@atech.industry 5 ай бұрын
benjatube pls agizegn enenm mirt mirt ye Technology Content nw yemiseraw pls be video mehal share argilign 🙏🙏 thanks
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 5 ай бұрын
የመኒ ነው ቤንጃየ ሶሪያ አይደለም
@Beth_Yeshua
@Beth_Yeshua 5 ай бұрын
28:04 የኢትዮጵያ ሬዲዮ ጋዜጠኛ አስፋው ገረመው ፕሮግራሙ "ኢትዮጵያን እንቃኛት" በተጨማሪም "ይህ የኢትዮጵያ ሬድዮ ነው " የሚለው ድምጽ የእሱ ነበር። ነፍሱ በሰላም ትረፍ!
@elaybright8884
@elaybright8884 5 ай бұрын
ወደ አሜሪካ የሚመጡ እናቶቻችን የቁም እስር ቤት ነው አብዛኞቹ ታመው ነው የሚመለሱት የቤት ሰራተኛ ከአልተገሩ ልጅልጆች ጋር መዳረቅ ነው በጣም አብዩዝ ተደርገው ነው የሚመለሱት።በጣም ነው የሚሰቃዩት ማምጣት አያስፈልግም ነበር።
@semarawitsat
@semarawitsat 5 ай бұрын
የመጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በረከት ይደርብን❤
@benjatube2
@benjatube2 5 ай бұрын
አሜን
@naomikatze
@naomikatze 5 ай бұрын
አሜን
@TigistHiny
@TigistHiny 5 ай бұрын
Amen
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 5 ай бұрын
አሪፍ ነበር ❤ EBS የሚያቀርበው የልጆቹ ጉዳይ እንዲያስቡበት አጠንክረህ ብትሰራበት 🙏 ምን ደስ አይልም።
@benjatube2
@benjatube2 5 ай бұрын
እሺ
@SemSherif
@SemSherif 5 ай бұрын
esuma mene yaderge beleshe nw 😂😂😂ezaw lebesoch negeryachew enjee 😂😂aye benja ante demo eshe maleteke meskeen
@makdah1928
@makdah1928 5 ай бұрын
EBS need to differentiate talent from rudness. This kid is just rude and not good example for others.
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 5 ай бұрын
እውነት ነወሸ ቤንጃችን ልጅ እንደልጅነቱ ንግግራቸው ጣፋጭ ሲሆን ነው በመንፈሳዊ ቦታ ማበረታት ነው ጥሩ ነው እኔም አሳብህን እደግፈዋለው #በተጨማሪ ወላጆችን አምጥተው በልልጅ ይሻላል ሥራም የሚያስቀጥሩ አሉ ግፈኞች አሉ #በሃያት እጅ ማደግ ደስ ይላል ግን በስነስራት አስተማሪ አዝናኝ ነው በርታ #በጣም ያሳዝናል በስንቱ እንጎዳ ነብስ ይማር
@yenemartube1
@yenemartube1 5 ай бұрын
ebs ላይ የቀረበችው ልጅ የቤተሰብ አስተዳደጓን ተግባሯ ያስረዳል😌
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 5 ай бұрын
ትክክል
@weynigebreamlak1707
@weynigebreamlak1707 5 ай бұрын
የምር አያስቅም ያሳዝናል ልጆች ለዛቸውን ሲያጡ ደስ አይልም
@KingKage_Plug
@KingKage_Plug 5 ай бұрын
ተስፋዬ ገብረሐና ኢትዮጵያን እንቃኛት
@gms1095
@gms1095 5 ай бұрын
ተስፋዬ ገብረሐና ኢትዮጵያን እንቃኛት❤
@MenafSisayTadese-yu4xi
@MenafSisayTadese-yu4xi 5 ай бұрын
ተስፋዬ ገ/ሐና ....ኢትዮጵያን እንቃኛት📷📷📷
@yoditmerid6325
@yoditmerid6325 5 ай бұрын
አስቻለው ጌታቸዉ ኢትዮጵያን እንቃኛት
@sheeshkabob
@sheeshkabob 5 ай бұрын
ቤንጃ የእኔም አመለካከት እንዳንተው ነውና ልጆች እንደ ልጅነታቸው ይሁኑ።
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 5 ай бұрын
እናት በስንት ችግር በስንት መከራ ልጆች አሳድገው በሆነ አጋጣሚ ዉጪ ሲሔዱ በተራቸው እናት አባታቸውን ሊጦሩ ሊለውጡ ነበር ደንቡ ጭራሽ ይባስ ብለው በማረፊያ ሰዐታቸው በደከመ ጉልበታቸው ያልተቀጡ የልጅ ልጆቻቸዉን ማስጠበቅ ያሳዝናል ብዙዎቹ ታማሚ ሆነው ይመለሳሉ
@selamawitstotaw8998
@selamawitstotaw8998 5 ай бұрын
ተስፋዬ ገብረሐና ኢትዮጵያን እንቃኛት ምርጥ ክላሲካልያለው፡፡❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fetiyafetiya3654
@fetiyafetiya3654 5 ай бұрын
ቤንጃ ስለህፃኖ የተናገርከው እውነትነው በሀሳብህ ተስማምቻለው
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 5 ай бұрын
ልጆች 12 አመት እስኪሞላቸው ድረስ ብዙ ቋንቋ የመናገርና የመያዝ ችሎታ አላቸው
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 5 ай бұрын
እኔም ባንተ ሀሳብ እስማማለሁ ልጅ እንደ ልጅ ሆኖ ቢያድግ ነው ደስ የሚለው
@abinetabebe17
@abinetabebe17 5 ай бұрын
ተስፋዬ ገ/ሀና ፕሮግራሙ ኢትዮጵያን እንቃኛት❤
@Aradawiyan
@Aradawiyan 5 ай бұрын
አስቻለው ጌታቸው ኢትዮጵያን እንቃኛት
@betelhemelias1695
@betelhemelias1695 5 ай бұрын
አስቻለው ጌታቸው
@girmaybirhanu9157
@girmaybirhanu9157 5 ай бұрын
የትራንስፖርትና የመገናኛ ሚኒስትሩ ቢያብራሩት መልካም ነው
@amunabdula5218
@amunabdula5218 5 ай бұрын
ኪሮስ ሀ/ስላሴ ነው !
@LILIABERA-fo1bk
@LILIABERA-fo1bk 5 ай бұрын
ተስፋዬ ገ/ሀና ኢትዮጵያን እንቃኛት
@AmanuelWallie
@AmanuelWallie 5 ай бұрын
Ethiopian enkagnat radio programm,TESFAYE G/HANA
@MeronAb7271
@MeronAb7271 5 ай бұрын
ኢትዮጰያን እንቃኛት-አለምነህ ዋሴ
@girmaybirhanu9157
@girmaybirhanu9157 5 ай бұрын
ፍቃድ ተክለ ማርያም
@Daguta
@Daguta 5 ай бұрын
ፍቃዱ ተ/ማሪያም
@sabamohammed1314
@sabamohammed1314 5 ай бұрын
Lige ende loginetu sehone des yilale 🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤
@zemzemfaraja2953
@zemzemfaraja2953 5 ай бұрын
ለጅ እንደልጅነታቸው ጡሩ ነው
@zerosub-yp5pw
@zerosub-yp5pw 5 ай бұрын
ተስፋዬ ገብረሀና ኢትዮጵያን እንቃኝ
@lizethio6061
@lizethio6061 5 ай бұрын
እሱ ያለው አንድ ውሸ የለውም እውነት ነው እንደው ልብ ይስጠን
@danielzewge-cm4gc
@danielzewge-cm4gc 5 ай бұрын
አስፋው መሸሻ ነው 97.1 FM አለም እንዴት ሰነበተች ፕሮግራሙ
@SelamTebebu
@SelamTebebu 5 ай бұрын
ኢትዮጵያን አንቃኛት አስቻለው ጌታቸው
@abenezermulugeta1536
@abenezermulugeta1536 5 ай бұрын
Benji Tesfaye g/Hana new...Ethiopian enkagnat!!
@eyoblwango7781
@eyoblwango7781 5 ай бұрын
አርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 5 ай бұрын
Exactly abezahegawn ezihe yalu Ethiopiawi woljochachewn ametetew lji yastebekalu yemer ename betame new yemnadedew
@tsigeredasisay9130
@tsigeredasisay9130 5 ай бұрын
ተስፋዬ ገ/ሀና
@kelemeworkbaweke1170
@kelemeworkbaweke1170 5 ай бұрын
Benjayeeee.... 😘😘😘
@tizitalemma6707
@tizitalemma6707 5 ай бұрын
ኢትዮጵያን እንቃኛት አርቲስት/አዘጋጁ እና አቅራቢ ተስፋዬ ገብረሃና
@santaqudah3412
@santaqudah3412 5 ай бұрын
ልጁ ሲያምር በጌታ
@AdisuWenda
@AdisuWenda 5 ай бұрын
ተስፋየ ገ/ሀና
@SelamawitGebre-nc2qr
@SelamawitGebre-nc2qr 5 ай бұрын
ኢትዮጵያን እንቃኛት የሚለው ጋዜጠኛ ወጋየሁ ንጋቱ።
@endalkachewtsegaye6952
@endalkachewtsegaye6952 5 ай бұрын
ተስፋዬ ገብረሐና
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 5 ай бұрын
የአሜሪካን እውነት ነው😂😂😂
@EdenGuale
@EdenGuale 5 ай бұрын
ልጅ ስርአት ይዞ ሲያድግ ነው ምነው በዛ🥹
@Maayyaa
@Maayyaa 5 ай бұрын
ተስፋዬ ገብረ ሀና
@DESTASEYIFU
@DESTASEYIFU 5 ай бұрын
tesfaye gebrehana ethiopian enikangat
@tgatube4990
@tgatube4990 5 ай бұрын
ድምፃዊ ተሰፋዬ ገብረሃና ይባላል
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 5 ай бұрын
ውይ እማዬ ገደሉኝ😅😅😅
@Sanjar_Fa
@Sanjar_Fa 5 ай бұрын
ተሰፋዬ ገብርሃና የብፅአት ባል
@atech.industry
@atech.industry 5 ай бұрын
አርቲስት ተስፋዬ ገብረሀና ኢትዮጵያን እንቃኛት
@SelamGirma-hl4td
@SelamGirma-hl4td 5 ай бұрын
🎉🎉🎉
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov 5 ай бұрын
ትንሽ ቢዶ ብትመርጥ የግል ሃሳቤነዉ አንዳንዴ ሳይታወቀው አንዳንዶች ግጥም መስሎ ከበሃል የወጣ ሰለሆነ አንተን ብቻ ሳይሆን ሁሉም ዩቱበሮች በቃ እናተ እይታ ካልሰጠቾቸው እነሱም የመስራትአቅማቸው ብዙም አይደል እና በጣማ ነዉ የሜዝናናዉ
@IslamIslam-ks8xq
@IslamIslam-ks8xq 5 ай бұрын
የንድሮ ልጅ😮
@balkrb9977
@balkrb9977 5 ай бұрын
ተስፋዬ ገ/ሀና =ኢትዮጵያን እንቃኛት
@ameleworkwondimu4130
@ameleworkwondimu4130 5 ай бұрын
ተዋናይ ኪሮስ ሀይለስላሴ ኢትዮጵያ እንቃኛት ኢትዮጰያ ሬዲዮ ፕሮግራም ማክስኞ ጠዋት በ2.30 ስዓት የሚቀርብ ነው
@fitsumzeab
@fitsumzeab 5 ай бұрын
አዘጋጅ አሳመረ አስፋው ኢትዮጵያን እንቃኛት
@behailu2006
@behailu2006 5 ай бұрын
አንተ መቼም አትማርም ያሬድ ነጉ😅😅😅😅😅 ከየሺ ጋርም መቼም አትወዳደርም አንተ ተራ አዝማሪ እሷ ደግሞ ምርጥ የሙዚቃ አካዳሚሻንና ሙዚቀኛ ነች!!!
@mikiayszemedekun-wy8wn
@mikiayszemedekun-wy8wn 5 ай бұрын
580.000 ሺ ጀምሮ
@sadaa5116
@sadaa5116 5 ай бұрын
👍
@Jerrymekonnen2866
@Jerrymekonnen2866 5 ай бұрын
ተፈሪ አለሙ ኢትዮጵያን እንቃኛት
@Gus6727
@Gus6727 5 ай бұрын
ተስፋዬ ገብረሀና ኢትጵያን እንቃኛት
@Naniya254
@Naniya254 5 ай бұрын
አርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም መሰለኝ
@MentesnotKetib
@MentesnotKetib 5 ай бұрын
Yihe mazinanat ayidelem magulalat naw
@hirutbekele7003
@hirutbekele7003 5 ай бұрын
ያሬድ ነጉ ምንም አላጠፋም ይቅርታ መጠየቅ የለበትም
@mesertasefaw2572
@mesertasefaw2572 5 ай бұрын
ተስፋዬ ገብረሀና ይባላሉ ቀደምት የኢትዮጵያ ሬዲዮ ጋዜጠኛ ነበሩ።
@Ethiocurrent24
@Ethiocurrent24 5 ай бұрын
ደጀኔ ጥላሁን
@samrawitalemayehu6036
@samrawitalemayehu6036 5 ай бұрын
ፍቃድ ተ/ማርያም ነዉ::
@selamawitgebregiorgis4901
@selamawitgebregiorgis4901 5 ай бұрын
😢😢😢balege lijoch
@birukabebe5034
@birukabebe5034 5 ай бұрын
ፍቃዱ ተክለ ማርያም
@MimiMimi-s4h1q
@MimiMimi-s4h1q 5 ай бұрын
ወጋየው ንጋቱ
@yosephtadesse5516
@yosephtadesse5516 5 ай бұрын
Aschalew getachew Ethiopian enkagat
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 5 ай бұрын
ሰለ አሜሪካ የሚመጡ እናቶች የተናገረው ትክክል ነው ባል እና ሚስት ስራ ይሄዳሉ አያት ቀኑን ሙሉ ከልጆች ጋር ሲዳረቁ ምግብ ሲያበሉ በእርጅና እድሜያቸው ጎንበስ ቀና መውጣት አይችሉ ደንበኛ እስር ቤት በስተ እርጅና እንዳያርፉ አምጥተው የሰለቸ ስራ ይሰጦቸዋል በዚህ ላይ ልጆቹ ስርአት የላቸው አያቶች ነይ አሜርካ ሲሎቹህ ለጉብኝት ብቻ ነው የመጣው በሎቸው አገር እንደሚያስጎበኝ አስመስለው ይጠቀሙባቸዋል እናንተን አሳደጉ እንደገና የልጅልጅ ማሳደግ it is not fair they’re selfish
@Lovebk98
@Lovebk98 5 ай бұрын
Betam some parents are shameful. They even force them to work and share their bills.They are cheap .I mean my parents should retire in peace and relax.They should not come here to work.If they can't afford their mortgage they should increase their income.
@MebratMichael
@MebratMichael 5 ай бұрын
የልጅ ልጅ ማሳደግ ምን ክፋት አለው ?አያት አክስት አጎት ሁሉም ቤተሰብ ተረዳድቶ ልጆች ማሳደግ በኢትዮጵያ ባህል ያለ ነው ።
@gms1095
@gms1095 5 ай бұрын
ተስፋዬ ገብረሐና ኢትዮጵያን እንቃኛት
@HenaGman
@HenaGman 5 ай бұрын
ተስፋዬ ገብረሐና ኢትዮጵያን እንቃኛት ❤❤❤
@engoch943
@engoch943 5 ай бұрын
ተስፋዬ ገ/ሀና ኢትዮጵያን እንቃኛት
@betelehemenigussie672
@betelehemenigussie672 5 ай бұрын
ተስፋዬ ገ/ሀና
@GT-xi8bv
@GT-xi8bv 5 ай бұрын
ተስፋዬ ገብረሀና
@FissihaGashawbeza
@FissihaGashawbeza 5 ай бұрын
በአንድ ወቅት ለጉብኝት የሄዱ እናት እኛጋ ቴሌቪዥን ማታ ብቻ በሚተላለፍበት ወቅት እዚያ 24 ሰዓት ስለነበር ተከፍቶላቸው ሙሉ ቀን ቤት እንዲውሉና ማታ ብቻ ነበር የሚያገኟቸው። ሴትየዋ ግን የልደታ አራዳ ስለነበሩ ወጣ ገባ እያሉ በመጨረሻም ሲቀናቸው ላውንድሪ ቤት ተቀጥረው ነፃነታቸውን ማወጃቸውን አስታወሰኝ።
@SaraIsak-p8o
@SaraIsak-p8o 5 ай бұрын
ልጆችን በስነስርአት አሳድጎ ፋሚሊዎች እንዳለ ልጅ ሲሆን በጣም ደስ ይላል
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 5 ай бұрын
በጣም ልጂ እደልጂ ሲያድግ ነዉ ደስስስ የሚ ለው የልጂ ለዛ ሲኖረዉ
@SirakMicheal-wd4vj
@SirakMicheal-wd4vj 5 ай бұрын
ተስፋዬ ገብረሐና ኢትዮጵያን እንቃኛት
@Nul77
@Nul77 5 ай бұрын
ተስፋዬ ገብረሐና ኢትዮጵያን እንቃኛት
@gms1095
@gms1095 5 ай бұрын
ተስፋዬ ገብረሐና ኢትዮጵያን እንቃኛት
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 5 ай бұрын
በሌላ ሚዲያ ላይ ተተርጉሟል ባጠቃላይ ጋሊት ልታስተላልፍ የፈለገችው ካሁን በሁዋላ በጋሪ ነው የምንጓጓዘው መኪና አንጠቀምም ምክንያቱም መኪናን ሚኒልክ ስላመጣው በፈረስም ሄዷል ግን ምንም መድረግ አንችልም አይነት ነው ያለው ከብት ስትሆን አስተሳሰብህ ከዚህ አያልፍም
@tiktokvideo-yq8ty
@tiktokvideo-yq8ty 5 ай бұрын
ሰላም ቤንጃም ሁሌ እከታተልካለው በናትህ ሳስበው የኢትዮጵያ ወጣቶች ሳስበው ያዛዝኑኛል ከሶስት ቀን አንዱ የራይድ ሹፈር ፣ በለሊት ሊያደርሳቸው ሲሄድ ከውሀላው አንቀው ገደሉት አንድ ነገር ላማክርህ ነበር አንዳንድ የውጭ ፣የፖሊስ መኪና ከውሀላ መስታውት አለው እና የራይድ መኪና ቢያረጉበትስ ካጠገቡ ሰው አለመጫን ቢቻል ከሶስት በላይ አለመጫን , የዚህ ልጅ እሬሳ ሲፈለግ አንስት የራይድሹፌሮች ተገለው ቤተሰብ,ወይም ፈላጊ ያጡ ወጥተው የቀሩ እሬሳቸው አለ ይህ ምን ስሰማ የኢትዮጵያ ወጣቶች እጅግ ያዛዝናሉ እስቲ ብዚ ተወያይ??????????
@benjatube2
@benjatube2 5 ай бұрын
እሺ በዚህ ጉዳይ ላይ ፓድካስት አዘጋጃለው
@Besties-er9
@Besties-er9 5 ай бұрын
እኔ እንደዚህ አይነት ልጆችን ሳይ በጣም ነው የሚያሳፍረኝ። በነፃነት ማሰደግ እና አባልጎ ማሳደግ የተምታታብን ህዝቦች ሆነናል። የቤታችን ሳያንስ ደግሞ በሚዲያ ማውጣታችን የምናሳፍር ነን። ለነገሩ ሚዲያው እራሱ የወረደ በመሆኑ ነው።
@SirakMicheal-wd4vj
@SirakMicheal-wd4vj 5 ай бұрын
ተስፋዬ ገብረሐና ኢትዮጵያን እንቃኛት
@yoditmerid6325
@yoditmerid6325 5 ай бұрын
ተስፋዬ ገብረሀና ኢትዮጵያን እንቃኛት
@tsehailoratogebere6507
@tsehailoratogebere6507 5 ай бұрын
ልጅን ስውን ማክበር መቻል አለበት ስድብና ሌላውን መለየት አለበት ልጅ ደግሞ አፉ ሚጣፍጠው እንድ ልጅ ሲሆን ነው አውቅሽ አወቅሽ ሲሏት መጽሀፍ ቅዱስ ወይም ዳዊት እንድ አጠብችው ማለት ነው እባካችሁ ወላጆች ይህ አስተምሩኧችው
@sudansudan2790
@sudansudan2790 5 ай бұрын
የዚችን ልጅ በእውነት መቆረጥ ነበረበት በዛ ይሄ የልጅ ለዛ አይደለም
@tiktokvideo-yq8ty
@tiktokvideo-yq8ty 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም እውነቱን ነው በትክክል ናቸው ልጆቻቸውን ሲያስጠብቃቸው እነሱ በየ ጭፈራው ፣አንዳንዱ በስራ ምክንያት ፣ አንዳንዱ ደግሞ የመንግስት እዳ መክፈል ሲያቅታቸው እናቶቻቸውን አስመጥተው የጎረቤታቸውን የጓደኞቻቸውን ልጆች ያስጠብቋቸዋል ፣ አውሮፓ አልያም ጣልያን የውም ዘጠኝ ልጅ ያለፍቃድ ልጅህን ትቀማለክ
@fiscr466
@fiscr466 5 ай бұрын
ተስፋዬ ገብረሐና ኢትዮጵያን እንቃኛት
@HenaGman
@HenaGman 5 ай бұрын
ተስፋዬ ገብረሐና ኢትዮጵያን እንቃኛት❤❤❤
@abelmulugeta9285
@abelmulugeta9285 5 ай бұрын
ተስፋዬ ገብረሀና ኢትዮጵያን እንቃኛት
@berketdereje1381
@berketdereje1381 5 ай бұрын
ፍቃድ ተክለማርያም ነው
@Tube-bg7nu
@Tube-bg7nu 5 ай бұрын
ወይኔ ይሄን ድምጽ አውቀው ነበር ሊጠፋኝ ባልሆነ እ ተስፋየ ገ/ሃና መሰለኝ ተው ግን ሸልመኝ ሁሌ እሳተፋለሁ
@sabamohammed1314
@sabamohammed1314 5 ай бұрын
Me too
@Beth_Yeshua
@Beth_Yeshua 5 ай бұрын
28:04 የኢትዮጵያ ሬዲዮ ጋዜጠኛ አስፋው ገረመው ፕሮግራሙ "ኢትዮጵያን እንቃኛት" በተጨማሪም "ይህ የኢትዮጵያ ሬድዮ ነው " የሚለው ድምጽ የእሱ ነበር። ነፍሱ በሰላም ትረፍ!
@ambaw1004
@ambaw1004 5 ай бұрын
31:28 ላይ ያለዉ ክስተት እጅግ በጣም ያሳዝናል ቤንጃችን ። አንዴ ከባለቤቴ ጋር ነዉ ሆቴል ተጠቅመን Walk እያደረግን ፤ እዲሁ ክፍት ትቦ ነበር እናም እኛ ዝቅ ብለን ሳናይ ቀና ብለን እያዘገምን ነዉ ፤ በድንገት በዛ ጨለማ ዝቅ ስንል ነበር ያንን ጥልቅ ትቦ ያየነዉ በሕይወት መትረፋችንም እግዚአብሔር ትረፉ ሲለን ነዉ ። ከእንዲህ አይነት መንገዶች እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ መንግስትማ ብናልቅም ዴንታዉ አይደለም ነበር
@benjatube2
@benjatube2 5 ай бұрын
እንክዋን አተረፋቹ ወንድሜ ሆ
@Beth_Yeshua
@Beth_Yeshua 5 ай бұрын
@benjatube2 28:04 የኢትዮጵያ ሬዲዮ ጋዜጠኛ አስፋው ገረመው ፕሮግራሙ "ኢትዮጵያን እንቃኛት" በተጨማሪም "ይህ የኢትዮጵያ ሬድዮ ነው " የሚለው ድምጽ የእሱ ነበር። ነፍሱ በሰላም ትረፍ!🙏🏽
@fathiashafey9535
@fathiashafey9535 5 ай бұрын
ወይጉድ ውነቱን ነው እኔ እናቴን ለፀሎት አምጥቼ ልብስ ልገዛላት ሞል በግድ ወስጄት ሊፍት አትወድም ከሕቴጋር ገፍተን አስገባናት እስካሑን ይቆጨኛል ፕሌንም ላይ ፈርታ ብረት በግድየሚደረግ ጥሩ አይደለም
The day of the sea 😂 #shorts by Leisi Crazy
00:22
Leisi Crazy
Рет қаралды 1,9 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 3,5 МЛН
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 10 МЛН
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 17 МЛН
The day of the sea 😂 #shorts by Leisi Crazy
00:22
Leisi Crazy
Рет қаралды 1,9 МЛН