የስበት ህግ ላይ ማወቅ ያሉብን 6 ነገሮች | The secret | ታላቁ ሚስጥር | The Law of Attraction

  Рет қаралды 71,122

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 289
@Sofi-Mame
@Sofi-Mame 4 ай бұрын
እስኪ ይህን ምርጥ ሰው ላይክ አድረጉት
@tadiloameshe1014
@tadiloameshe1014 4 ай бұрын
እዚህ ላይ ምርጥነቱ ምኑ ላይ ነው? አጋንንታዊ ነገርን ስላስተዋወቀ ነው? ዶክተር ዘበነ ለማ ስለ "የስበት ሕግ" አጋንንታዊነት ያስተማሩትን ስማው። ዶክተር ዘበነ ለማ የስበት ሕግ ብለህ ዩቲዩብ ላይ ፃፍና ይመጣልሃል።
@BanchiBanchi-m7u
@BanchiBanchi-m7u 4 ай бұрын
betam wude be telku like yasefelgewal ❤❤❤❤❤❤❤❤
@DanielGeremew-q2g
@DanielGeremew-q2g 3 ай бұрын
kzbin.infoUgkxU1SziGYXdM5gKeNefVjKs4pXuWs2aPE_?si=dCLyeo9YDX4UtOt4
@Shishayteklehaimanot-e6p
@Shishayteklehaimanot-e6p 3 ай бұрын
Geta kante yhun
@Sefasefa-p8s
@Sefasefa-p8s 4 ай бұрын
ወይ ስነ ገራሚ ሠው ነህ ፈጣሪ አንተ ከተመኘኸው በላይ ያድርግልን ሚዛናዊነትህ በጣም ይመቸኛል በዚ ጉዳይ የአንተን ምልከታ ማወቅ እፈልግ ነበር ጠይቄህም አውቃለሁ መጸሐፉ ላይ ካስተዋልከው ተሳስቼ የምነካው መስፈንጠሪያ ሁላ ወደ ምፈልገው ነገር ይመራኛል ይላል ማለት ብዙ ባትጥርም ፈልጎ ያገኝሀል አይነት ካንተ የተረዳሁት ሁሉም ነገር የጥረት ውጤት ነው እናመሠግናለን ለምትሠጠን በገንዘብ የማይተመን ስጦታ በርታልን
@chernetsolomon3273
@chernetsolomon3273 4 ай бұрын
እውነትም inspire ትችላለህ!!! ታስቀናለህ ህይወት መክሊቷን ስታገኝ ነብስ ምን ያክል ታርፋለች ዋው!!!❤
@SebiroMisgana-fe2fj
@SebiroMisgana-fe2fj 4 ай бұрын
ስነወርቅ ምን ልበል comment ለመስጣት ብዬ ቃል አጠው እንደው ዝም ብዬ ከምያልፍ ልብ አርስ ነህ ተመቸሀኝ❤❤❤
@brhanujenberu7928
@brhanujenberu7928 4 ай бұрын
hi
@DanielGeremew-q2g
@DanielGeremew-q2g 3 ай бұрын
🎉kzbin.infoUgkxU1SziGYXdM5gKeNefVjKs4pXuWs2aPE_?si=dCLyeo9YDX4UtOt4
@EsiLamek
@EsiLamek 4 ай бұрын
እስቲ የዚህ ምርጥ ጓደኛችን ያላቹ ክብር በላይክ አሳዩኝ❤😊🎉
@AregashAyyano
@AregashAyyano 19 күн бұрын
waw
@binyga2011
@binyga2011 4 ай бұрын
ሥነወርቅ ወደፊት በርታ አንተ የተዋህዶ ዕንቁ እግዚአብሔር ይባርክህ ፊቱንም ያብራልህ።
@Mahi-yv6yr
@Mahi-yv6yr 4 ай бұрын
የስበት ህግ ማለት በእግዚአብሔር ሳይሆን በunveise ማመን ማለት ስለዚህ እግዚአብሔር መካድ ነው አንድ የሀይማኖት አባት ነው ያስተማሩኝ ስለዚህ እግዚአብሔር ይቅርታ ጠይቅ
@Mahi-yv6yr
@Mahi-yv6yr 4 ай бұрын
ዶክተር ዘበነ ለማ ብለህ ግባ ና የስበት ህግ የሚል የሱን ቪደዮ እየው
@binyga2011
@binyga2011 4 ай бұрын
@@Mahi-yv6yr በመሬት የስበት ሕግ እኔም አንተም እናምናለን ያ ማለት በእግዚአብሔር አታምን አላምንም ማለት ነው? እኔ በዩኒቨርስ አላምንም። ይሄ የሕይወት ሕግ ነው ወንድም።
@MateMate-ix5je
@MateMate-ix5je 3 ай бұрын
❤​@@binyga2011
@FuadFuae
@FuadFuae 4 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ከፈጣሪ ቀጥሎ ሂወቴን መስመር እያስያዝከው ነው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይሰጥህ ❤❤❤❤
@የቁድስጊዮርጊስልጅነኝ
@የቁድስጊዮርጊስልጅነኝ 2 ай бұрын
ደምርኝ
@YamralMekuriaw
@YamralMekuriaw 3 ай бұрын
መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ በሱ መፅሀፍ ዙሪያ ያሉትን ተመልከት ወንድሜ፡ መፅሀፋ ህይወትህን ከእግዚአብሔር ውጭ የሚያደርግ ነው፡፡
@Besufkad-ih2rd
@Besufkad-ih2rd 2 ай бұрын
የሚገርም ምክር ህይወት ቀያሪ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤
@henokzewdu9716
@henokzewdu9716 4 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን እሰቲ ደግሞ ስለ law of assumption video ስራልን።
@Mebri19
@Mebri19 4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን ስህነ እናመሰግናለን።ብዙ ነገሮችን መረዳት እንድችል አድርገኸኛል።
@AHIAM-gj3wo
@AHIAM-gj3wo 4 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ሰነወቅ ወዲማችን የኡነት ግግግርህም ወርቅነው ባተ ትምርት ብዙ ነገሬን ለውጫለሁ እረጅም እዲም ከጤናጋር እመኝልሀለሁ
@የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ
@የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ 4 ай бұрын
ይገርምሀል ይሄንን ተጠቅሜ እምወደውንልጅ ወራሴ ስቤዋለሁ ግን አሁን ትንሽክፍተት ተፈጥሯል በሀከላችን እንደሚስተካከልም አምናለኩ ፈጣሪ እንድ ላይ ያድርጋችሁ በሉኝ
@moabtube21
@moabtube21 4 ай бұрын
አሜን ፈጣሪ ይርዳሽ ግን አሁንም የተለያዩ ስልጠናዎች ውሰጂ
@tadiloameshe1014
@tadiloameshe1014 4 ай бұрын
ዶክተር ዘበነ ለማ ስለ "የስበት ሕግ" አጋንንታዊነት ያስተማሩትን ስሚው። ዶክተር ዘበነ ለማ የስበት ሕግ ብለሽ ዩቲዩብ ላይ ፃፊና ይመጣልሻል።
@tadiloameshe1014
@tadiloameshe1014 4 ай бұрын
​@@የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ የእኔ እህት? የቤተ ክርስቲያን አባቶች ይህ ነገር አጋንንታዊ እንደሆነና ወደዚህ ነገር እንዳንቀርብ ነው የሚያስተምሩን። ስለዚህ ንስሐ ግቢና እግዚአብሔርን ያዢ፣ ያኔ የተዘጋጋብሽ ነገር በሙሉ ይከፈትልሻል።
@Mahi-yv6yr
@Mahi-yv6yr 4 ай бұрын
እውነቱን ነው የዶክተር ዘበነ ለማ ቪድዮ እይው ጉድ ነው የምትይው
@የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ
@የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ 4 ай бұрын
@@tadiloameshe1014 አዳምጨዋልሁ ገና የዛሬ አመይ የተለቀቀግዜ
@Abdurazaq9820
@Abdurazaq9820 4 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው የመጨረሻው በራስህ ያብራራሀውን በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን በርታ
@FarisKerabeza
@FarisKerabeza 4 ай бұрын
ዋውውው ስነወርቅ ስታወራ pawer full ሰው ነህ ቃላትህ አቅም አለው አንተ ማታውቀው ከውስጥህ የሚወጣ ሚራክል ነገር አለው አላህ ሺህ አመት ያቆይህ ግን ደሞ እንደ አስተያየት እኔ በማምንበት ሃይማኑት logical እውነት የሆነ ነገር ምንም ምድራዊ ነገር ሚስተካከለው የሌለ ነገር ነው /ቅዱስ ቁርአን/ መለኮት የሆነ ነገር ምድራዊ በሆነ ነገር በፍፁም በታነፃፅር የተሻለ ነው ሚዛን ላይ መቀመጥም ስለማይችል ነጮች ስላሉ አይደለም ደሞሞ እኮ መፃፉ ብዙ ጎደሎ ነገር ስላለበት በተረፋ ከልቤ ነው ምወድህ አመሰግናለሁ ሰዎችን የላመሰገነ ፈጣሪው አያመሰግንም ይላል ቅዱስ ቁራን አላህ ይጠብቅህ ሂዳያም ይስጥህ
@FarisKerabeza
@FarisKerabeza 3 ай бұрын
Hi አልሃምዱሊላህ ማን ልበል
@EndiAsm
@EndiAsm 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ እኔ ከዚህ በፊት የተሸለ ሰው የተናገረውን ሁሉም ልክ ነው ብዬ ነው የሚቀበለው በዛ ምከንያት ሁልጊዜ አድርጌ ህይወቴ ይበላሻል አሁን የተረዱት ነገር አለ ከዚህ video thank you
@HayderAhmed-n3d
@HayderAhmed-n3d 3 ай бұрын
ልክ ነህ ስነ ሁሉም የሚሆነው በፈጣሪ ፈቃድ ነው። አላህ ይስጥልን ወንድሜ🙏
@filmawitzemedayzemeday
@filmawitzemedayzemeday 3 ай бұрын
Sneye betam new mwedh betam tmechegnaleh des tlegnaleh thanks
@mimiAtena
@mimiAtena 4 ай бұрын
የኛ ወርቅ. በጣም ትክክል ነክ. ጥሩ ገልጸኸዋል. የኛ እቁ❤
@EyobGmeskel-oh9ww
@EyobGmeskel-oh9ww 4 ай бұрын
Future X I like it keep it up !!!!
@eliastekeste1352
@eliastekeste1352 2 ай бұрын
It's very helpful thank you so much❤
@alazvlogs3858
@alazvlogs3858 3 ай бұрын
ante sew gn egnal lemerdat korteh tenestehal betam enamesegnalen🥰🥰🥰👏👏👏🙏🙏🙏
@DevaLight
@DevaLight 4 ай бұрын
ስንየ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ብዙ ነገር ነው ያገኘሁበት
@NgstiQueen-z9v
@NgstiQueen-z9v 26 күн бұрын
Ambubut betam turu metsaf new ❤❤inamesgnalen wendme❤
@AdnansirajSaid0
@AdnansirajSaid0 4 ай бұрын
Insha Allah one day I will be successful 🙏☝️✔️
@fireneshbekelebekele9968
@fireneshbekelebekele9968 4 ай бұрын
Oh my goodness really knows Bible my🎉 big important for me 🎉🎉🙏🙏🙏correct 🎉🎉🎉🎉
@MteJKD
@MteJKD 2 ай бұрын
እኛም እናመሰግናለን እግዜር ያክብርልን🙏
@HADGUKIDANEMARIAMGebremi-ji8cl
@HADGUKIDANEMARIAMGebremi-ji8cl 4 ай бұрын
ኣእምሮኣችን በጣም powerful.. ነው።። የኣሜሪካ ፕሬዝዳንት መሆን ኣንተ ከልብ የመነጨ፣ በጣም ፅኑ ፍላጎት ካለህ።። ኣእምሮህ ራሱ # white house # ወስዶ ቁጭ ልያረግህ ይችላል።።
@darejeye6694
@darejeye6694 4 ай бұрын
Wow amaizing motivation ❤❤❤❤
@BelaynewAlemie
@BelaynewAlemie 4 ай бұрын
ትመቸኘሀለህ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በጣም ትለያለህ ፡፡
@asterteju
@asterteju 4 ай бұрын
ሁሉንም ግራ ያጋበው እሄ ይመስለኛል ከኔ ጀምሮ ግን አሁን ግልፅ አደረግህው እናመሰግናለን
@AhmadUuu-jc5de
@AhmadUuu-jc5de 2 ай бұрын
Thank❤you❤🎉
@AhemedinMuhammed
@AhemedinMuhammed 3 ай бұрын
እወድሀለው አመሰግንሀለው ይጨምርልህ
@mahideralene1579
@mahideralene1579 4 ай бұрын
egziabhar ybarkh!!
@GirmaAlemayehu-wp4rq
@GirmaAlemayehu-wp4rq 2 ай бұрын
እንዴ አንቴ አስር ሳዉ ብኖር ኢትዮጵያ ትቄየራለች ኧራ ፈጣር ዕድሜ ይጨሚር ወንድሜ!!!!!!!!!!!!!❤❤❤
@demisgashaw5646
@demisgashaw5646 Ай бұрын
Ame
@VisionValue1
@VisionValue1 4 ай бұрын
I'm from 🇪🇷 You are the Best life Coach 👏 keep it up!
@regberegbe9767
@regberegbe9767 4 ай бұрын
ንምታይ እባ ከምዚ ኢልካ? ናይካ from ዘሓተተካ አሎ ሓወይ ናተይ?
@VisionValue1
@VisionValue1 3 ай бұрын
@@regberegbe9767 because i'm very proud of my country
@BiniAmde-k4y
@BiniAmde-k4y 4 ай бұрын
ሰው የፈለግነውን ሁሉ ጠይቆ ማግኘት ይችላል ወይም የፈለገውን ነገር ስቦ ማምጣት ይችላል ማለት እንዴት ሰው አምላክ ሆነ ማለት ነው። የእግዚአብሔር ፈቃድ ሚባል ነገር አለ። አናም እግዚአብሔር ደሞ የጠየቅነውን ሁሉ አይሰጠንም!!እግዚአብሔር የሚሰጠን የሚያስፈልገንን ነወ!! አንተ አንዳልከው አኔ በዚህ እስማማለሁ አመሰግናለሁ🙏🙏❤❤
@Heran-id1ir
@Heran-id1ir 3 ай бұрын
Andand mekerera egizabiher new yesetew????? Teyiku yisetachuhal kale lemin ayisetim...lemiyamin hulu yichalal kale lemin hulum ayihonim???? Realitiw midir lay yalew ke bible scriptures belay le law of attraction yikerbal...sad truth
@HaftomGebrehiwet-n6p
@HaftomGebrehiwet-n6p 2 ай бұрын
berta jegnaneh bro
@Tewodros-bf9qy
@Tewodros-bf9qy 4 ай бұрын
ደስ ይላል ግን ይሄን የስበት ህግ ስትተቀም ስታምን ያኔ አጋጣሚኦች እድሎች ወደኛ ይመታሉ ያኔ ያንን አጋጣሚ ያንን እድሎች በአግባቡ መጠቀም የኛ ድርሻ ነው
@NuGu-l8g
@NuGu-l8g 4 ай бұрын
Betam harif mkir new betam enamsegnalhu bro
@Jomulu2112
@Jomulu2112 3 ай бұрын
Absolutely I agree you said at the end
@ShreenMame-dw2kl
@ShreenMame-dw2kl 4 ай бұрын
I have this book It's like a magic ❤❤❤❤
@tizeta-n2z
@tizeta-n2z 4 ай бұрын
ቆንጆ ገለፃ ነው ትችላለክ እናመሰግናለን🙏❤❤❤❤❤❤👍
@FentahunMahire
@FentahunMahire 2 ай бұрын
በእውነት እንደ ዛሬ ተመችተኸኝ አታውቅም
@JoteGemechu
@JoteGemechu 3 ай бұрын
Here,unlike others,u've told us also the - ve side of z law.Thanks!
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
@ኣደዋይይፈትወኪእየH 4 ай бұрын
ስነየ እንኳን ደና መጣህ ❤ብኃላ አዳምጣለዉ
@HaregKifle
@HaregKifle 4 ай бұрын
Sinwork betam new yemadenkik keep it up❤❤
@mulugeta9978
@mulugeta9978 3 ай бұрын
Becareful brother believe in GOD
@tigista1977
@tigista1977 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ስነ ወድማችን
@ebrahimjemal19_21
@ebrahimjemal19_21 4 ай бұрын
You are interested and veary good advice
@eframgebreyesus1097
@eframgebreyesus1097 4 ай бұрын
fetari rejim edemea yisteh .betam betam ameseginihalew
@SamriShiferaw
@SamriShiferaw 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ❤❤❤
@ommohammed3036
@ommohammed3036 4 ай бұрын
Enaanten madamet kejmerku qen jmri alhamdlillah telwchalhu erjim edmina tina yseth yarb
@bluegold938
@bluegold938 4 ай бұрын
great lecture bro>>>!!!!!!
@HireeBiranu
@HireeBiranu 4 ай бұрын
Thank you ❤❤❤❤❤❤
@nejaabdela2126
@nejaabdela2126 4 ай бұрын
ሃቢቢ አላህ ይጠብቅ ግን ጠፍተካል
@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 4 ай бұрын
እናመስግናለን እስኪ ሁሌ ስራልን ካተ ብዙ ተመሬለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@kassechseyoum8587
@kassechseyoum8587 4 ай бұрын
Thank you Sine 🙏
@danielefrem
@danielefrem 3 ай бұрын
amazing amazing amazing video
@Selamawit-hw6so
@Selamawit-hw6so 2 ай бұрын
Thanks❤❤❤
@Mesay_3
@Mesay_3 4 ай бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለው!
@FoziFentaw
@FoziFentaw 4 ай бұрын
Thanks bro ❤❤
@EndiryasChoyita
@EndiryasChoyita 3 ай бұрын
Thank you so much
@DyhshHshsh
@DyhshHshsh 4 ай бұрын
❤❤❤ እናመሰግናለን 🙏🙏እኔ ለህቴ ለታናሼ እድትማር ቁጥር ማናገር እፈልጋለሁ
@melodihabeshastyle8153
@melodihabeshastyle8153 4 ай бұрын
Ene gina salsemh thank you nw melh❤
@yaredabebe29
@yaredabebe29 4 ай бұрын
ስነወርቅ መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ በዚህ መጽሐፍ ዙርያ የሰራውን ቪዲዬ ተመልከት ወዳጄ አስተውል!!
@systematic8548
@systematic8548 4 ай бұрын
Link
@yaredabebe29
@yaredabebe29 4 ай бұрын
መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ KZbin channel
@Yohannaleulalula16
@Yohannaleulalula16 4 ай бұрын
😊😅😅😊😊😅😅😅😅😅😅😅😅😊😅😅😅😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😊😊😊😊😊😅😅😊
@kassechseyoum8587
@kassechseyoum8587 4 ай бұрын
አይ ዘቤ እርሱ ተረት ይተርት እንጂ ምን ቁም ነገር አለው????
@binyga2011
@binyga2011 4 ай бұрын
መምህር ዘበነ የማዲንጎ ሞት ላይ ተገኝቶ ዘፈንን እያሞካሸ ጥሩ ነው ያለበትን ትቀበለዋለህ ማለት ነው? አይ ወንድሜ ሰው አትከተል ክርስቶስን ተከተል ሥነ ወርቅንም እንደዛው ስማው በመጽሐፍ ቅዱስ መዝነው ሁሉን ፈትሽ መልካሙን ያዝ ከዛ ውጭ እየመጣችሁ አታላዝኑ። ሁለት ሦስት ዓመት ሰማናችሁ ኮ ወዳጄ ሀገሪቷን እያት መልካም ማሰብ አቅቶን እርስ በእርስ እየተባላን ነው።
@dropl9beku455
@dropl9beku455 17 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@LovelyFlowerGarden-eq8gc
@LovelyFlowerGarden-eq8gc 4 ай бұрын
you are brilliant!
@KalkidanAlem-r3c
@KalkidanAlem-r3c 4 ай бұрын
ተባረክ ተጠቅማለው
@G.mariamG.Egziabher
@G.mariamG.Egziabher 3 ай бұрын
Betam thank you
@helenshita3392
@helenshita3392 3 ай бұрын
አንደኛ ስለመሪ ቪዲዮ በሰራልን ደስ ይለኛል
@user09-uu2uc
@user09-uu2uc 3 ай бұрын
are betam temechtognal abate
@TesfayeMohammed-zf9fl
@TesfayeMohammed-zf9fl 4 ай бұрын
Thank my brother !!
@JosephBezabih
@JosephBezabih Ай бұрын
The secret የሰጣን መፃፍ ነው ዎዳጆቼ ተጠንቀቁ... ሴጣን እያሳሳቀ ነው የምዎስድህ....የሁሉ ነገር መሰረት እየሱስ ብቻ ነው... 🙏
@MekiyaMeku-b3x
@MekiyaMeku-b3x 4 ай бұрын
Bro selam naw battam naw makabrh eski ለውጥ milawen book anbabaw ya ustaz baderu hussen naw booku batttm tiru tiru hasboche alut tnx
@ZebeneTadese-s7u
@ZebeneTadese-s7u 2 ай бұрын
ሁል ጊዜም ብሩክ ነህ!
@AsmeeDarbe
@AsmeeDarbe 4 ай бұрын
❤❤❤ thank you
@QasimRha
@QasimRha Ай бұрын
በጣም🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mesay-xr5wi
@Mesay-xr5wi 4 ай бұрын
እናመስግናለን ❤❤❤
@Day19One
@Day19One 4 ай бұрын
ma role model wellcome broo🙌
@AstareEngdaw
@AstareEngdaw 4 ай бұрын
ደስ የሚል ምክር ነው በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏
@NathanEyasu-m9y
@NathanEyasu-m9y 3 ай бұрын
Hulum sew leyayew yemegeba video btm thank you ! Sentochachen bezi chefen behone New Age temehert decieve tedergenal. Kzi bohalam yeteshale kzi belay wetatun yemeyaneka video endetesera alteraterm>
@FalaFala-lw2mw
@FalaFala-lw2mw 15 күн бұрын
Thank you Bra 🤭🤴
@selamgezachw8478
@selamgezachw8478 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@bereketbirhanu9171
@bereketbirhanu9171 4 ай бұрын
thanks a lot.
@natiteck
@natiteck 3 ай бұрын
❤❤❤ትለያለህ🎉🎉🎉
@SamrawitMarie
@SamrawitMarie 4 ай бұрын
ተባረክ ብቻ ነው ማለት እምችለው
@Veronicamulatu-e2k
@Veronicamulatu-e2k Ай бұрын
🙏thank you bro
@EthioSkillShare
@EthioSkillShare 4 ай бұрын
Thanks a lot❤❤
@Tamrat-kk9uk
@Tamrat-kk9uk 4 ай бұрын
በጣም እየወፈርክ ነው እባክህ sport ስራ ❤
@RedietAbate-of9fo
@RedietAbate-of9fo 3 ай бұрын
Yetelat were new 😮😮
@alazvlogs3858
@alazvlogs3858 3 ай бұрын
ay ene betam efelgew neber gn ene laptop new yalegn yemiseraw demo beslk bcha new
@haimanotabeje5883
@haimanotabeje5883 4 ай бұрын
Thank you
@rabiragirma8339
@rabiragirma8339 4 ай бұрын
Thanks a lot of bro
@Ebrahimdagne
@Ebrahimdagne 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን እንዳንተ አይነት ይብዛልን❤❤❤❤
@MahletHonelign
@MahletHonelign 4 ай бұрын
Wow wow hayal sew berta
@MdBodro-i5l
@MdBodro-i5l 4 ай бұрын
ስነ ዎርቅ ታዬ ❤❤❤❤❤❤❤ ግን እንደ ድሮ መስመር ላይ የለሀም እባክህ ኮሜንት መልስ ስነ ዎርቅ!!
@helenshita3392
@helenshita3392 3 ай бұрын
ኡኡኡ በቃ ቃል የለኝም ጤናህን ተመኘሁልህ
@መላኩ
@መላኩ 4 ай бұрын
ምርጥአስተማሪነህነህ
@AkililuAmare-m1j
@AkililuAmare-m1j Ай бұрын
በትክክል
@Nathanim969
@Nathanim969 4 ай бұрын
I'm sorry for that, but the second law(negative part) is true in my opinion. 1 ቆሮንቶስ 6:12
6ቱ የMindset ለውጦች
21:51
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 111 М.
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 390 М.
አዲሱ የአይምሮ በሽታ | ቀላል መፍትሄ
26:42
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 113 М.
የስህበት ህግ || The Law of Attraction - ክፍል 2
34:30
Impact Seminars
Рет қаралды 157 М.
የስህበት ህግ || The Law of Attraction - ክፍል 1
46:04
Impact Seminars
Рет қаралды 319 М.
አይምሮ ቀያሪ 10 ቃላት
22:54
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 375 М.
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН