እያስመሰለች ነበር አትወደኝም 🥺

  Рет қаралды 186,229

haileye royal

haileye royal

Күн бұрын

Пікірлер: 3 700
@haileyeroyal2127
@haileyeroyal2127 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/o6fCdodud66tfpY ልታዩት የሚገባ ቪድዩ
@soltanwad7a79
@soltanwad7a79 Жыл бұрын
እኔ ራሱ ዘጋኝ እረዳቴ ወዶች መለያት ሲፈልጉ እደዚህ ነው ለቀልድም ቢሆን ልብ ዘበራ አይከብድም
@queenqueen73
@queenqueen73 Жыл бұрын
@@hayte4896 Betam zegagn zim bilo yinezenizatal esu kibir endemifeligew esuwam enkubikabe tifeligalech gin esu yerasun filagot bicha yemiketel sew yimeselal
@hyatthigher5891
@hyatthigher5891 Жыл бұрын
haileytaiw😢kbadnew
@etsubethio7239
@etsubethio7239 Жыл бұрын
Tish betam tanadalek eshi bihon enkuan she deserves an explanation Etsan nek btm ayzosh yordiye ewnet kehone ayasflgeshem lela respect miyargesh loveshn question mayarg egzihaber ysetshal mare ❤
@hayatseid7013
@hayatseid7013 Жыл бұрын
ሰታሰጠላ ሀይሀሌ እጭ
@emayewdshalehu2212
@emayewdshalehu2212 Жыл бұрын
ሲጀመር ለተመልካች ክብር የላችሁም ማርያምን እኛ ግዜችንን ሰተን እምንመለከተው ብንወዳችሁ ነው ልብ ሰባሪ ነገር ባሰሩ ደስ ይላል ውነት በጣም ነው የተናደድኩት😢
@hayatmuhammad82
@hayatmuhammad82 Жыл бұрын
ሲጀመር ፕራንክ ነው
@rahmathassan1337
@rahmathassan1337 Жыл бұрын
ወላሂ እውነት ነው በጣም ነበር የምወዳቸው አሁን ግን አናደውኛል ሁሌ ወሽት ሁሌ ልንለያይ ነው የሚሉት
@mitiketakele6034
@mitiketakele6034 Жыл бұрын
በጣም የቤቱን ጉዳጉድ ሁላ እያመጣ ይዘጋናል ዴ
@abrahamgudeta216
@abrahamgudeta216 Жыл бұрын
እኛ እኮ creative ስለሆኑ ነዉ የምንከታተላቸው የነበረ አሁን idea ቢያጡ መጨማለቅ ጀመሩ: ቢያንስ ቻሌንጀ አዘጋጅተው አይጫወቱም
@masrt.getachwo5825
@masrt.getachwo5825 Жыл бұрын
yes.baxme.yasxaleli.kamri
@babina106
@babina106 Жыл бұрын
ብትዋደዱ ኑሮ የሷን ገበና አታወጣም ነበረ አንደንዴ ውሸት ቆንጆ ነው❤❤❤
@merylegsa1626
@merylegsa1626 Жыл бұрын
Tekekele
@yaredfirew6342
@yaredfirew6342 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@erabiasaid
@erabiasaid Жыл бұрын
የፕራክም ቅጥ አለው ለማንቻውም ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ 😢
@Metiyoutube-i6m
@Metiyoutube-i6m Жыл бұрын
ቆይ ወንዶች የሴት ልብ 💔💔 መስበር እንጂ መጠገን አታውቁም አይደለ 😥😥😥
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms Жыл бұрын
ሀይልዬ የዋህና ጥሩ ልጅ ነው ግን ለፍቅረኝነትም ይሁን ለትዳር አይሆንም ምክንያቱም ቤተሰብ የመከረውን ሁሉ የሚናገር ለዮርዲ ሞራል የማይጨነቅ ልጅ ነው ዮርዲ ፕራንክ ሥታደርገው ሲናደድ እህቱ ጋር ደውሎ እህቴ የመከርሺኝ አትሆንህም ያልሺኝ ልክ ነበርሽ እኔ ነኝ አልሰማ ያልኩሺ ብሎ ሲናገር በጣም የገረመኝ ሌላ በሳልና በጥልቀት የምትመለከት ብትሆን ኖሮ ዮርዲ የዛን ቀን ነበር ግንኙነታቸው የሚቋረጠው
@soltanwad7a79
@soltanwad7a79 Жыл бұрын
​@@AsdAsd-bc7msወላሂ ኤኔራሱ የዛን ቀን በጣም የተገረምኩበት ቀን ነው እሷኮ አስተዋይ ነች ደሞ ስለምትወደው ነውጅ ታቃለች😊
@SelamGebre-mh7pp
@SelamGebre-mh7pp 3 ай бұрын
ኧረ ማርያምን እውነት ነው
@WhfshSvaswrg
@WhfshSvaswrg Жыл бұрын
ማርያምን ፕራክ ነው የሚል ዜና ያሰማን❤❤ በተረፍ እወዳቹሁ አለሁ የፍቅር አምላክ ፍቅር ያብዛላቹሁ❤❤❤❤
@habetamzenabe376
@habetamzenabe376 Жыл бұрын
እኔም እደዛ ነው ያሰብኩት ፕራንክ ነው
@dawitabebe531
@dawitabebe531 Жыл бұрын
ውሸታሞች ናቸው unsubscribe
@ሰውዳዩቱብከቡታጅራ
@ሰውዳዩቱብከቡታጅራ Жыл бұрын
አይዞሽ ገለቴ እና የእውነት መሥሎሽ ነበር 😂😂😂
@sanamafthama1585
@sanamafthama1585 Жыл бұрын
እውነት በጣም የኔ አሳብ ነው እረረ አምላኬ የፈቅር አምላክ ይረዳን
@saifulrana1552
@saifulrana1552 Жыл бұрын
Normal new 😜😜🤣😂
@Serwat-qp1wo
@Serwat-qp1wo Жыл бұрын
ሀይልዬ ጤንነትክ ያሳስበኛል 😢
@hanayohanes1606
@hanayohanes1606 Жыл бұрын
በጣም አበዛችሁት ለተመልካች ክብር ይኑሪችሁ እባክሸ ይኸንን ልጅ ተይው
@sajankhan4256
@sajankhan4256 Жыл бұрын
ሀይልየ ፍቅር ማለት ምን ማለት ነው ለተመልካች ክብር ይኑርህ ልብይሰብራን በማርያም ይህን ፍራክ ነው በለን አታፍርም አተ ፍቅር አልያዘህም የምታፈቅራትን በዝህ ነገር መናገርህ አዝናለሁ😢😢💔💔
@nafesaann
@nafesaann Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት አስዘነችን ይሄ ፕረንክ መሆን አለበት በነገረች ለይ ታመልከቼ መሀለቻ አትግቡ አስበቹታል በለፎ ናት &ሄሉ
@askal6750
@askal6750 Жыл бұрын
የምር ሀልየ አበዛሀው ለተመልካች ክብር ይኑርህ እንዴየ አልክ😢
@caaltuudurribaadirribaa5089
@caaltuudurribaadirribaa5089 Жыл бұрын
Yeeeees
@genetzewudu5210
@genetzewudu5210 Жыл бұрын
እውነት በጣም ያሳዝናል ዮርድየ አይዞሽ የኔ እናት ሀይልየ በጣም ነው ያናደድከኝ እውነት በጣም ነው ያለቀስኩት ይብላኝ ላንተ አስተዋይ ነች እሷ ዮርድየ መገፋት ምንም አይደል መግፋት ነው መጥፎው አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ
@brektib
@brektib Жыл бұрын
ሀልዬ ዮርዲ በጣም የምወዳቹ ጥንዶች ናቹ😍 ፍቅር ከ ምክኒያት ይበልጣል::
@እሙዘኢትዮጵያ
@እሙዘኢትዮጵያ Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ በቅንነት
@user-vc6hv9zs2v
@user-vc6hv9zs2v Жыл бұрын
ቆይ 😂😂😂ሲጀመር ሌላ አይተህ ይሆናል የእሷ ፍቅር የረከሰብህ ልብ መስጠት ያለበት ፈጣሪ ላንተ ነው ድሮስ ወንድ 😊ያሳዝናል ያሳዝናል
@زمزم-ص6ص
@زمزم-ص6ص Жыл бұрын
እኮ 😂😂😂😂😂😢
@haymanotkasaw8532
@haymanotkasaw8532 Жыл бұрын
የወርዲዬ በጣም ነው የምወድሽ ስታልቅሽ ማየት አልፈልግም አረ በፈጣሪ ስም እንደዚህ ያለ ፕራክ ይቅረብህ ሀይሌዬ የኔ ጣፍጭ💔💔💔💔💔💔💔💔 የዉርዲዬ እንባሽ ስፈስ በጣም ክፍኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@edaede8497
@edaede8497 Жыл бұрын
የምር በጣም ነው የተግማማህ አበዛህው ከቤተሰብ ፍቃድ አጣ አተን ብላ እየሰራች ወይንም ግንኙት መኖሯን አተ በወሬ አምነህ እደፈለክ የሴትን ልጅ ልብ እደሸክላ መስበር አይከብድም ያሳዝናል ይወርዲ አይዞሽ ፈጣሪ አለሽ እማ ድንግል ማርያም ካድላይ አትለያችሁ ፍቅሩን ታምጣላችሁ ❤😢😢ፍትህ ወላጅ ላጡ ህፃናት ፍትህ ለቤተክርስትያን ለመስጅድ😭😭😭❤❤❤
@tenagneadmasu3285
@tenagneadmasu3285 Жыл бұрын
ወንዶችእኮ እደዚህ ነችዉ ወደድኩሽ አበድኩኝ ይሉና ልክ ሤት ልጅ ልቧን ሥሠጠዉ ጥጋባቸዉ መከራ አርፎ ቁጭ እደማለት ትልቅ ነገር የለም አይዞሽ ይወርድየ የኔ እባ ይፍሠሥ ሀይልየ ግን ትገርማለህ ልብ ይሥጥህ
@MesiChannel19
@MesiChannel19 Жыл бұрын
ገና ዛሬ ኮሜንት ልፅፍ ነው ሀይልየ በጣም ነው ያናደድከኝ ፕራንክ ከሆነ እሽ ግን የውነት ከሆነ አንተ ነህ ሌላ ሂወት ያለህ የምትመስል ይወርዲ በጣም ነው የምትወድህ አትጃጃል አንድ ላይ ነው የምታምሩት በውነት አሳዘነችኝ የኔ እናት😢😢😢 ግን ፕራንክ ነው በለን
@mihrattomas5664
@mihrattomas5664 Жыл бұрын
ከሄደው ይህድ ዮሪድዬ ጌታ ነገ የተሻለውን ያመጣል 🙄😍😢
@bituu126
@bituu126 Жыл бұрын
አውቆ ነው😂😂😊
@sbhgggffff8806
@sbhgggffff8806 Жыл бұрын
​@@bituu126 😂😂
@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ Жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@cccdd5749
@cccdd5749 Жыл бұрын
😂😂😂😂😢😢😢😮😮😂😂😂
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z Жыл бұрын
ይሔን ፕራንክ የማላይበት ዩቱዩበር የት ልግባ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tsighedegefa5084
@tsighedegefa5084 Жыл бұрын
Yordi is very matured ahe knows how to talk and never pretending she loves you her loves is honest
@sadaa2800
@sadaa2800 Жыл бұрын
ሀይልየ ምንም አልልህ ልብህ ይሠበር የኡነትህ ከሆነ
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ Жыл бұрын
የምር ከልቤ ነው ያሳዘንከኝ ሀልዬ የሴት ልጅ ልብ የዝህን ያህል መስመር ተገቢ አደለም ከወደድሐት ቁጭ አርገህ ልትመክራት ትችል ነበር በጣም አዝናለሁ የናተን ቪዶ ለማየት በጣም ነበር የምጓጓው😢😢😢😢😢😢
@እሙዘኢትዮጵያ
@እሙዘኢትዮጵያ Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ በቅንነት🌹
@seadehussneseadehussne7470
@seadehussneseadehussne7470 Жыл бұрын
ወዶች የህውናችሁ ወዲልጂ ውሻነው የሚባለው ውነትነው የኔ ውብ አይዞሽ ወዲቢህዲ ወዲ ይመጣል አትሰቢ ለሡ ቀረሽበትጂ አልቀረብሽም የህ ወደፊትም አይሆንሽም የማንንም ወሬየሚሰማሠው አይሆንሽም ውደ
@samiramitiku5068
@samiramitiku5068 Жыл бұрын
ኤጭ ድሮም ወንዶች ደነዞች ናቹሁ የተመታቹሁ የኔ ውድ ዩርዲዬ የኔ መልካም አይዞሽ የኔ አበባ ሲጀመር ሀይሌ የስው ምክር የምትሰማ ስው ነህ ቱቱቱቱ በጣም ነው ምትገርመው ስው እንዴት የሚወደውን ስው ከሌላ ስው ሰምቸ ምናምን እንኳን ለፍቅረኛ ለተመልካች ልብ ትሰብራለ ኢትዮጵያ ወንዶች ድሮስ ፍቅር እና ክብር ከየት የተማራቹሁትን ታሳዩናላቹሁ እስኪ ቢያንስ ለመማር ሞክሩ ያአገር ድንዝዝ
@behailutadesse8506
@behailutadesse8506 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ዮርዲን የመስለ የትም አታገኙም ግፍ ይሁንብ የምወድህን ያህልብ ጠላሁክ
@serklma4551
@serklma4551 Жыл бұрын
ሀይልዬ በጣም ታስጠላለሕ እራስ ጀምረሕ እራስ መቋጨት 😢 በስማም ስታስጠላ የወንድአልጫ🙄 ዮርድ የኔዉድ አንችነሽ ድምቀቱ
@haymanotamare6747
@haymanotamare6747 Жыл бұрын
ፕራክ ነው😂😂😂
@serklma4551
@serklma4551 Жыл бұрын
በጣም አናደደኝ
@ZUZUየራያዋ
@ZUZUየራያዋ Жыл бұрын
🙄🤣🤣🤣
@radarnedaisa4286
@radarnedaisa4286 Жыл бұрын
ወንዶች ድሮም ፍቅር አስይዞ መለየት ውሥጣችሁ ነው የሥራህን የወርዲዬ መገፍት ቀላል ነው ሥወድሽሽሽ
@eldigirma2115
@eldigirma2115 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሀይልዬ ቀልድ አታብዛ ከአየር ላይ እንዳይቀልቡልህ ቆንጆ መሆኗን አትርሳ 😢
@hananmesfen2129
@hananmesfen2129 Жыл бұрын
ሀይልዪ ሙት በጣም ነው ያፈረኩብክ ወላህ ሴት ልጅ ምንም ብታረግክ እንደዚ አይደረግም ለዛዉም ዬረዲን
@ወሎየዋነኝቢንትባባ
@ወሎየዋነኝቢንትባባ Жыл бұрын
ደሥ ከሚል ቦታ ወሥደህ አዝናናት ለዝናኑ ከቤታችሁም ቢሆን ፈታ ብላችሁ በፍቅር ኑዉ ሁሌ ፕራንክ አይደብራችሁም አያሥጠላችሁም አይሠለቻችሁም ቢያንሥ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ የናተ ፕራንክ ቋቅ ብሎናል።
@bezibezi4697
@bezibezi4697 Жыл бұрын
ወንድልጅ ጠላሁ እናተግፈኞች ፈጣሪ ዘላለማችሁን ድሀ ያድርጋቹ😭😭😭😭
@selamtube5969
@selamtube5969 Жыл бұрын
😂😂😂 aregagut farnk newu
@fhhf3250
@fhhf3250 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@teguadatsaga6745
@teguadatsaga6745 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አይ እግዚአብሔር አለ ለሷም አተ ግን ታሳዝናለህ አስመሳይ ነህ እውነት
@halath634
@halath634 Жыл бұрын
አወ ያርጋቸዉ የሤትንልጅልብ የሚሠብሩትንአላህ ይስበራቸዉ ወላሂ
@fhhf3250
@fhhf3250 Жыл бұрын
@@halath634 ፕራክ ይሆኔል አትመኑ 🤣
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 Жыл бұрын
አይ ማነው ግን የፈጣርን ቃል ጠብቆ የምኖር እ😢
@arsamaaa.m5177
@arsamaaa.m5177 Жыл бұрын
ማንም💔😭
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Жыл бұрын
አረ ድራማ ነው
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
ሁልግዜም የምትጎዳው ሴት ልጅናት ውዶች አማራጭ ስገኙ እዲህናቸው እደዚህ አልጠበኩሁም ሀይልየ 😢😢😢😢😢😢😢
@nafesaann
@nafesaann Жыл бұрын
አህዞሽ የኔ ቆንጆ ፈጠር አበትም እነትም ዎንድም&እህትም የምሆን በል ይሰጥሸል
@yetewahdotemari
@yetewahdotemari Жыл бұрын
በናታችሁ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ😭ፕራንክ አደለም በሉኝ💔💔💔😥😢😢😢😢
@ዜድከታሪ
@ዜድከታሪ Жыл бұрын
😂😂😂🤣🤣🤣ፕራክ ነው
@שלומיתהיילה
@שלומיתהיילה Жыл бұрын
היילי כול הכבוד👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾
@sbhgggffff8806
@sbhgggffff8806 Жыл бұрын
ፕራክ ነዉ😂😂
@yetewahdotemari
@yetewahdotemari Жыл бұрын
@@sbhgggffff8806 ማረያምን 😓😓😓በይ የዮርዲ እንባ እኔ ባለቅሰዉ እኔዴት ደስስስ ባለኝ ልጅነቴን በጣም ከፍቶኛል እኔ ባሌን ፍቅር የምሰጠዉ እነሱን ሳይ ነዉ የብዙ ጥንዶች ጥንካሬ ናቸዉ😥💔😭😭😭😭
@medanitlove9
@medanitlove9 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢የማታፈቅራት አንተ ነክ ፍቅር ምን ማለት እደሆነ አልገባክም ብዙ ነገር ታግሻታለው ችያታለው ብዙ ነገር እያየው ባላየው አልፊያለው ከዚህ ብሃላ ግን መታገስ አልችልም የሚባል ፍቅር የለም ፍቅር በራሱ ታጋሽ ነው ለፍቅር ብለክ ብዙ ዋጋ የከፈልክ አስመሰልከውኮ ታሳዝናለክ😢😢
@FeruzMohammed-o4v
@FeruzMohammed-o4v Жыл бұрын
ሴት ልቼ እንደዚ ኣይደረግም ኣንተ ግፍኖው ምትሎው ያለህው ነገር😢😢😢😢
@KdijaYsufi-to6cx
@KdijaYsufi-to6cx Жыл бұрын
የኔናት የኔ ልብ አብሮ ሶብር አለ አይዞሽ
@KdijaYsufi-to6cx
@KdijaYsufi-to6cx Жыл бұрын
😢😢😢😢
@yaredgetnet6411
@yaredgetnet6411 Жыл бұрын
We Ol know prank video እንደሆነ ቢሆንም ግን ስነስርዓት ያዝ እሺ ሀይልዬ..ማርያምን ሌላ content ፈልግ!.. ምናልባት ይሄን ስትሰሩ ከ ዮርዲ ጋር ተነጋግራችሁ ሊሆን እንደሚችል መገመት ይቻላል.. ይህ ሳይሆን ቀርቶ ግን normal prank ምናምን እያልክ ግን የ ልጅቷን ስሜትም ባትጎዳው መልካም ነው.. የምር prank ብትላት ራሱ የሆነ ማይዋጥላት ነገር እንደሚኖር እያሰብክ ይሁን ሲቀጥል this much በቀላሉ ሚሸወድ ተመልካች አይደለም ያለው so ለ ተመልካችም respect ይኑርክ!.. በተረፈ ዮርዲ ምርጥ ናት..በዚህ ማቃጠል አቋም ከቀጠልክ unsubscribe እንጂ መረዳት ምናምን ብሎ እንቶፈንቶ የለም!
@medina1532
@medina1532 Жыл бұрын
እፍ እረ ልባን አትስበር ተው ሀላ እዳይቆጭህ ማማየ አብሽር ያቺ ካለው አይቀርም ቆጆየ 😢😢
@samiraamna-zr2qz
@samiraamna-zr2qz Жыл бұрын
yordi yena kememe ❤❤❤ ayezoshe yena konjo hayleya ebakeh atgudate gene eko fekrachu yaskena nebre 😢😢😢😢😢😢 tarku❤❤
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Жыл бұрын
ሞኝ ሰለሆንሽ እንጅ እሱ እንድህ ሲለሽ አመሠግናለሁ ብለሽ ላሽ ብትይ ጉዱ ይፈላ ነበር እህቶች ቆራጥ ሁኑ
@mihiretsintayehu3026
@mihiretsintayehu3026 Жыл бұрын
ትወድሀለች ለሰው ወሬ ብልህ እንዲ አይነት ውሳኔ አትወስን ስም በልና አስብበት ደግሟ ደስ የምትሉ ጥንዳች ናችሁ እንደምትወድህ ለማወቅ ድሮ አብራችሁ ያሳለፋችሁትን አስታውስ እንጂ የሰው ውስጥ አትስማ ይህ የሁላችንም በሀሪ ነው አንድ ሰው ክፉ ነገር ሳደርግ ጥሩውን እንረሳለን
@aall5098
@aall5098 Жыл бұрын
በጣም አሳዘንሽኝ የኔ እኅት አይዞሽ ምንም ብንሆን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር እንዳለልን እያሰብን መጽናናት እስመ ኩሉ ሀላፊ ውእቱ እዳትጨነቂ እግዚአብሔር አምላክ ላንች ያለው አለ እኅቴዋ!
@የጋይንቷልጅ
@የጋይንቷልጅ Жыл бұрын
ሀይልየ ምነካህ ታገስ ፍቅር ትግስትይፈልጋል
@yemi71
@yemi71 Жыл бұрын
ዮርዲየ አይዞን እህቴ 99% ትክክል ሆነን በ 1 ስህተት ልባችን የሚሰብሩት ብዙ ናቸው ምንም ካልበደልሽ መልካሙ ሁሉ ላንቺ ነው ሲጀመር በትንሹ ያልታመነ በብዙ አይሾምም በትንሽ ስህተት ፍቅሩን የሚገፋ አፍቃሪ የለም
@ፋፊነኝየኡሚየአባቴናፋቂ
@ፋፊነኝየኡሚየአባቴናፋቂ Жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ነው ክፍል ሁለት እንጠብቃለን😏
@lubabaseid3686
@lubabaseid3686 Жыл бұрын
ሳህ ፕራክ ነው
@lubabaseid3686
@lubabaseid3686 Жыл бұрын
ሳህ ፕራክ ነው
@amira8614
@amira8614 Жыл бұрын
ሲጀመር አትመጥንህም ዮወርዲ❤
@SaryY-w3t
@SaryY-w3t Жыл бұрын
አንችሳ
@habtomgebre1523
@habtomgebre1523 Жыл бұрын
dont say that
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 Жыл бұрын
ምቀኛ አንች ውሰጅው
@Zabiba85
@Zabiba85 Жыл бұрын
ውብ ናት የምር የደስደስ ያላት❤❤❤
@sebledejene-8645
@sebledejene-8645 Жыл бұрын
በጣም ነው የሚመጣጠኑት በ
@ሰአዲነኝየማሜናፋቂ
@ሰአዲነኝየማሜናፋቂ Жыл бұрын
ዩርዲ ጠንከር በይ ቀረበት ለሡ የተሻለው ይወፍቅሽ ወንድ ልጅ መቼም ቁም ነገር የላየውም😮😮😮
@ftube923
@ftube923 Жыл бұрын
አቤት ዉሸት 😢😢😢😢😂😂
@hageremedia3086
@hageremedia3086 Жыл бұрын
እውነቱን ነው ለሱ ክብር ከሌላት የምትሰድበው ከሆነ በሱላይ ሌላ ጋር መሄድ ምትዳዳ ከሆነ በሱ አይፈርድም ። እሱም ሆነ እሳ መማገጥ ከፈለጉ በግልፅ አልፈልግም ብላ መሆን አለበት ። እቃቃ መጫወት ጥሩ አይደለም
@ሁንያለዉይሆናል-ኀ6አ
@ሁንያለዉይሆናል-ኀ6አ Жыл бұрын
ምርጥ ድራማ
@FanatyeEnedeg-gg6hn
@FanatyeEnedeg-gg6hn Жыл бұрын
ወይ ወዶች የሴት እባ ያስደስታችዋ እደዚህ ልቧን ሠብረህ መልሠህ ትለምን ይሆናል
@rukiyatube
@rukiyatube Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ጀዝባ ነው የተማርክ ሙህር ትመስለኝ ነበር ለካ ገጀ ነክ ዬርድዬ ሀያቲ አብሽሪ ነገ ጥሩ ነገር ይገጥምሻል ተገፊ ብቻ አትግፊ ፂፊ አላውቅም ግን ፃፍኩ
@burkederbewe1196
@burkederbewe1196 Жыл бұрын
በጭራሽ እሷን ግን እንዲህ ማሳዘን የለብህም ስታለቅስ ግን አልቻልኩም
@seni194
@seni194 Жыл бұрын
ወይ ፕራክ የስራህን ይስጥህ ዮርዲ አሳዘነችኝ💔
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ Жыл бұрын
አይ ኮመንታተሮች ኧረ ተረጋጉ 😂😂😂እመኑኝ ፕራንክ ነው ቱ ምን አለች በሉኝ በቅርብ ፕራንክ መሆኑን እናያለን እኔ ምንም ያልተሰማኝ ፕራንክ እንደሆነ ስላወኩ ነው❤❤❤😂😂
@alemalem2380
@alemalem2380 Жыл бұрын
ፕራንክ አይሆንም ይቺ ልጅ አንድ ነገር ብትሆንስ ፍቅር ከባድ ነው
@jignaw100
@jignaw100 Жыл бұрын
Stay strong brother!!! Time will heal you!!!
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
_ድራማ ከሆነ ግን አንለቅክም😢😢😢😢 እንዴ ከዚህ በላይ ምን ትሁን ግን የቪዲዮ ና የውስጥ ይለያያል እግዚአብሔር ወደ ፍቅር ልብ ይመልሳችሁ_ _የና ጓደኛ እረ እንዴት ታድያለው ምንም ብለው የኔ ፍቅር እሚል❤❤❤_
@abdulhashibassamindia7038
@abdulhashibassamindia7038 Жыл бұрын
ወንዶች ግን ላባቹ ለምኖው አንዴት ኖው እምትጨክኑ 😭
@bezuye6849
@bezuye6849 Жыл бұрын
አረ በጌታ ሳያች ደስ የምትሉ ጥዶች ናችሁ ብዬ ማስባችሁ ዛሬ ግን ከዮሮዲ ይህ አይነት ማድረግ ይከብዳል ሀይልዬ በዚህ መልኩ እንዴት ሚድያ ተጠቃሚም ብትሆን በአንዴ ወተህ እዲህ አደረገች ይብራል የልጅታን ልብ መስበር ተገቢ ነው አስበህ ከሆነ ተሳስተሃል ቢያንስ ጥፍት ካለ ሁለታችሁ ብቻ መጨረስ ነበረባችሁ ተመልካች ተመልካች የናተን ሕይወት አይመራም እራሳችሁ ናችሁ ወንድ ልጅ መቅረብ ለካ እደዚህ ከሆነ ይቅርብኝ በራሴ ዮርዲ አይዞሽ
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 Жыл бұрын
Prank nawo😂😂😂😂 yemachachuh❤❤❤
@zyedecheuthopia6778
@zyedecheuthopia6778 Жыл бұрын
ስጀምር ለሴት ልጅ ክብር ቢኖርህ ወይም ለኛ ለትምልካች ክብር ቢኖርህ እንደዚህ አታስልቅሳትም ነበር አንትም ነገ ታልቅሳልህ አሁን ስደብችኝ ብለህ እንፋታ አይክብደም ደግሞ ላንት አትግባህም ብጣም ቆንጆናት የኔ ቆንጆ አታልቅሽ ግና ወጣትንሽ ብዙ ይጥብቃል ካንች ጠንካራ ሴተ ሆንሽ አሳይዉ የዛን ጌዜ ታይዋልሽ ማን ጥንካራ እንድሆን የምር ታይዎልሽ😢😢😢😢😢
@adu8301
@adu8301 Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት ሰታሳዝን 🥺🥺🥺😭
@amaamm6014
@amaamm6014 Жыл бұрын
ብራክ ነዉ በለን😢😢
@prime7581
@prime7581 Жыл бұрын
እውነትለመናገር ትንሽአውእኔምታዝቤአለው በፕራንክ ትናደዳለች ትንሽ ትስታለች ግን በውስጥአቴወሩም እሷን ቅስሟንለመስበር በአደባባይ ባይወጣ ጥሩነበር ብቻ በፕራንክ አስመስለክ ሀይልዬ የእውነትነውየነገርካት ግን ፕራንክነው።
@martaseyoum6186
@martaseyoum6186 Жыл бұрын
የዛሬው vedo Betam Yedeberale Betam ለተመልካችም ክብር ይኑርህ
@gechkassie88kasseie5
@gechkassie88kasseie5 Жыл бұрын
ከመጀመሪያው ገና ሳያቸው እንደማይዘልቁ ነበር የገመትኩት ሀይልየ በጣም ችኩል ነዳዳም ነው ከዮርዲ አትደርስባትም የኔ ቅመም አይዞሽ አታልቅሽ ዮርዲየ ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል ግን ወንዶች ሲቀርቧቹህ እዳ ሲርቋቹህ እዳ ኤጭ 🙄🙄🙄🙄
@alemalem2380
@alemalem2380 Жыл бұрын
ሀይልዬ ብትወዳት ይህን አትልም ነበር አንተ ሲጀመር አትወዳትም
@tilahuntilahun5023
@tilahuntilahun5023 Жыл бұрын
ሀይልዬ ይሄ ነገር ፕራንክ መሆን አለበት ግን ደግሞ እውነት ከሆነ ይህንን ውሳኔ እንድትወስን ያደረገክ ነገር ከባድ መሆን አለበት ብቻ ግን ፈጣሪ ይርዳችሁ
@QwertyQwerty-tb2vp
@QwertyQwerty-tb2vp Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም
@thaerhassan
@thaerhassan Жыл бұрын
እኮ
@ኢክራምወሎየዋነኝ
@ኢክራምወሎየዋነኝ Жыл бұрын
ተብታባነህ።ጉፍፊ።ካንተብሶ
@ጓልኣጉላዕ
@ጓልኣጉላዕ Жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ቀጥሉበት
@ራህመትቲዩብ
@ራህመትቲዩብ Жыл бұрын
እኮ 😅
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
በፍቅር ላይ እንዲህ አይነት ድራማ ማቆም አለባችሁ። ኤጭ እከካም ሁሉ በእርግጠኝነት መጣላታቸው አይቀርም ለሠይጣን በር ቀዳዳእየሠጣች መለያየታችሁ አይቀርም ። ያሁኑ ፍቅር በጣም በጥንቃቄ የነፍስ የነፍስ ተብሎ በቁርባን በስንት ፀሎትና ትህትና እየተጋቡም ይፋታሉ። ውርጋጦቾ ገንዘብ ከገኛችሁ በቂያችሁነው። ፕራንክ እየተባለ የሠይጣንስራ እየተለማመደነው ትውልዱ።
@tigsititekleab1554
@tigsititekleab1554 Жыл бұрын
If there are disagreements and constant misunderstandings in your life, you need to resolve them wisely and calmly. Things that don't sleep can't give you sleep. You cannot work and sound equally with your neighbors and friends who are living peacefully while going through anger and quarreling. Much Love yordi and Haileye💕🙏💕
@abdirahmansaid5229
@abdirahmansaid5229 Жыл бұрын
But hayeleye is always wrong jelesy and lack of confidence I think otherwise she is honest, brave and understanding person
@fozitube-sc6nk
@fozitube-sc6nk Жыл бұрын
ይወርድ ቅመም ናት አታስቀይማት የምር በጣምነዉ ደስ እምትሉት ትግስቷ ሁሉምነገሮ ሀሪፍነዉ እና ደሞ እምቀልዱበትን ነገር እየመረጣችሁ
@frezersolomon3461
@frezersolomon3461 Жыл бұрын
የግል ገመናችሁን ለምን ለኛ ማሳየት አስፈለጋቹ ደሞ መንገር ከፈለክ ለብቻዋ ጠርተህ ለምን አትነግራትም እንደ ህፃን ልጅ ጠርተህ መቀጠል አልፈልግም ትላለህ እንዴ ይሄ አለመብሰልህን ነው የሚያሳየው አሁን ደውለህ ይቅርታ በላት ቡኃላ ይቆጭሃል።
@aklilutesfa6373
@aklilutesfa6373 Жыл бұрын
ሀይልየ እውነትህን ከሆነ በጣም ይደብራል አባቴ ሴትንልጅ ማስለቀስ የለብህም
@UmerUmer-ni9zq
@UmerUmer-ni9zq Жыл бұрын
ኧረ ለተመልካች ክብር ይኑራቹህ ልብ አትስበሩ
@rozaaraya4155
@rozaaraya4155 Жыл бұрын
አኔግን በጣም ትገርመኛለህ አንተ ብትቀርባት ምንም አትጎዳም ከስዋጋር አትሔድም ጀዝባ እንደዉም ተገላገለች ድምፅህ እንዴት እደሚስጠላ
@sayedahmada-kv3gw
@sayedahmada-kv3gw Жыл бұрын
ወኔ ወላሂአዝናለሁ ስለተለያያችሁ በጣም ነው የማዝነው ብትታረቁ ደስይለኛል
@zediyeeeeeeeeeeeeee4601
@zediyeeeeeeeeeeeeee4601 Жыл бұрын
ያኔ ዉድ አይዞሽ ያኔ እናት😭አይ ዛመኝ አጪ😢😳
@tinatigist2125
@tinatigist2125 Жыл бұрын
Min biye likomit😢 ere prank nw belegn amlake😢
@helu6374
@helu6374 Жыл бұрын
የግል ጉዳያችሁን ለህዝብ ማቅረብ ግን ልክ ነው ? ነገ ደሞ ታረቅን ስትሉ እነዚ ልምዳቸው ነው ሚል ስም ነው ምታገኙት
@usergmail6787
@usergmail6787 Жыл бұрын
የምር ነዉ 😢😢
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 Жыл бұрын
ማለትክዝህ ወዳያ ምን ትሁን የምትሉ በላይክ አሳዩ
@tigisttariku-sg2nj
@tigisttariku-sg2nj Жыл бұрын
elay elay bicha atimelikech erasun Kemiyatefa bila enj Silemitafekirewu Ayidelem Yalew ewuneta lemin tishifinalachu
@edaede8497
@edaede8497 Жыл бұрын
10000👎👎👎ተሳስቷል
@siyamabdu2474
@siyamabdu2474 Жыл бұрын
@@edaede8497 ተገልበጥ
@arsamaaa.m5177
@arsamaaa.m5177 Жыл бұрын
አናዶኛል
@haseenath7539
@haseenath7539 Жыл бұрын
​@@tigisttariku-sg2nj ትክክል እህቴ ሀቅ ይውጣልሽ እኔ አንድ የተረዳሁት ነገር አለ ወላሂ ደርሶብኝም ስለሚያውቅ እና በአጭሩ ምናልባትም ከሁለቱም ስህተት ላይኖር ይችላል ዮርዲ ለሀይልዬ ፍቅር አሰጣጠት ላይ አሳንሳው ሊሆን ይችላል እሱ እንዳለው ፍቅርና ስራ ይለያያል ያ ማለት ግን ዮርዲ ሀይልዬን አትወደውም ማለት አይቻልም ግን መውደዷ እንዳለ ሆኖ ለፍቅር የተለዬ ቦታ ሊኖራት ይገባል ሀይልዬ እንደተናገረው ከስራ ውጪ ጊዜ ማሳለፍ አለባቸው ለፍቅር ዋጋ መክፈል ግድ ነው
@ቀመሩ1234
@ቀመሩ1234 Жыл бұрын
ሃይልዬ ለተመልካች ክብር ይኑርህ እኛ በሌለ ሰአት ቁጭ ብለን የአንተን ሰው ማሳዘን የምናይበት ግዜ የለንም ከቻልክ ዮርዲን ብቻ ሳይሆን ተመልካችንም ይቅርታ ጠይቅ
@abdirahmansaid5229
@abdirahmansaid5229 Жыл бұрын
Absolutely right
@haregaubekele3281
@haregaubekele3281 Жыл бұрын
አይ ፕራክ እኛንም ማድረግ ጀመራቹ ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛ ይመቻቹ❤
@ራህመትቲዩብ
@ራህመትቲዩብ Жыл бұрын
አዎ ጭራሽ በዛ ኤጭ 😏😏
@zinetanwaeryoutube4808
@zinetanwaeryoutube4808 Жыл бұрын
ኧረ ይሔን ሚሥኪን ህዝብ አትጫወቱበት ፕራክ ነው
@aminunegash4042
@aminunegash4042 Жыл бұрын
ኧረ የምር ዮርዲን አጀቴን በላችው ሀይልዬ ይቅርታ አርግላት
@zinetanwaeryoutube4808
@zinetanwaeryoutube4808 Жыл бұрын
@@aminunegash4042 አትሼወድ እህት ቢዝነስ ነው
@mabetyerseao2044
@mabetyerseao2044 Жыл бұрын
ግን ወንዶች የኛ እባ ጎርፍ አድርጎ ይውሰዳችህ ፈጣሪ ይፍረድብህ 😭😭😭😭
@f8863-z7k
@f8863-z7k Жыл бұрын
በጣም😢
@እክራም
@እክራም Жыл бұрын
ኡፉ ከበድ ነዉ😢
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. Жыл бұрын
🤣🤣🤣እረ እነሱ ስራቸውን እየሰሩ ነው አትሳደቡ።
@እሩሐማነኝምህርትንየምሻአ
@እሩሐማነኝምህርትንየምሻአ Жыл бұрын
😭😭😭
@Elham-gw7gm
@Elham-gw7gm Жыл бұрын
በጣም 😢😢😢😢😢😢😢
@arsamaaa.m5177
@arsamaaa.m5177 Жыл бұрын
ተመልካች ተመልካች አትበል ወደዛ ለተመልካች ክብር ዮኑርህ ልጅቷን አታስለቅሳት 😭😭😭ዮርድዬ የኔ ልእልት አይዞሽ ወንዶዶዶዶች ድፍት ያርጋቹ ደሞ የኛ ፕራይቢሲ ይላል እንዴ ካሜራ ደቅኖ የልጅቷን ልብ አትስበር እኛ ሴቶች ልባችን መስበር ልማዳቹ ነው እኔም ዛሬ ቅስሜን ሰብሮታል💔😭😭💔💔💔💔💔💔😭
@Abduelkerimesleman
@Abduelkerimesleman Жыл бұрын
# ልባችሁ የሚሰበረው በር አምላኪ ስለሆናችሁ ነው
@dawitabebe531
@dawitabebe531 Жыл бұрын
ውሸታሞች ናቸው unsubscribe
@arsamaaa.m5177
@arsamaaa.m5177 Жыл бұрын
ብር ማምለክ ምን ማለት ነው
@sifanmucaawaqayyoo7598
@sifanmucaawaqayyoo7598 Жыл бұрын
Mn malat nawu?balage kahonach mn tadrglatalach?
@aynadisteklu1626
@aynadisteklu1626 Жыл бұрын
ከመጀመሪያውም ተወራርደህ የሆናል እሺ እንድትልህ ያደረከው እዉነተኛ አፍቃሪ አይደለህም ለብቻህ ልትነግራት የሚገበውን ጉዳይ ተመልካች ፊት እንደዚህ ማድረግ የዱርዬ ባህሪ ነው ከተጀመረ ጀምሮ እንዳስለቀስካት ነው ምክንያት ህን መሸፈኛ ነው ዱርዬ ነህ አትመጥናተም
@አፀደየድንግልማርያምልጅ
@አፀደየድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
የኔ እናት እፍፍፍፍፍ አየ ወዶች በቃ ልብ መስበር ነው ስራችሁ 😢😢😢😢😢
@hdbnokjul
@hdbnokjul Жыл бұрын
ወዶች ስትወጃቸው ይጠላሉ አይ ዮርዲዬ በጣም አሳዘነችኝ😂😂😂😂
@አፀደየድንግልማርያምልጅ
@አፀደየድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
@@hdbnokjul እዳትወጅ ይቅርብሽ ክክክክክ
@abcdabcd-fy2hb
@abcdabcd-fy2hb Жыл бұрын
😅😅😅😅
@tigisttariku-sg2nj
@tigisttariku-sg2nj Жыл бұрын
Ahun yalekesechiwun bicha Atimeliketu erasun liyatefa Simokir bene mikignat erasun kemiyatefa bila enj Afikirawu Ayidelem yesuwa ehit erasu deha ekekam ekekihin Aragif bila Sedebechiwu Sijemir esuwa bet lesu fkr endelelat bitaweralat nw esu Ahun bayitowat ergitegna negn be gize hidet endemititewewu
@yosragl5729
@yosragl5729 Жыл бұрын
ኣይባሊም😢
@ghsavhb
@ghsavhb Жыл бұрын
ሴቶችየ የሚወድሽን አግቢ ለምትሉ ይህ ትልቅ ትምርት ነው ካገባችሁ አይቀር የሚወዳችሁን የምትወዱትን ነው መሆን ያለበት 😢😢😢
@KhadijaAlhashmi-l4h
@KhadijaAlhashmi-l4h Жыл бұрын
ስትፈልግ ወድሻለዉ ትላለይ በራሲ ፍላጎት እንለያይ ትላለይ ምን አይነት ወላዋይ ነይ ምጀመራም ያለቀስክ የነበረዉ ለlaik ነበር እንዴ ጥቅመኛ
@fyorinalije518
@fyorinalije518 Жыл бұрын
በጣም ነው በፍቅር ስከታተላችሁ የቆዬሁት ስታስጠላ ሀይልዬ ቀረችብህ ዮርድ እንቁ ነሽ አይዞሽ ሀይልዬ ጥርግ ብሎ ቢሄድ ያንች ያለው ተወልውሎ ይመጣል❤❤❤❤❤❤
@masibiruka1254
@masibiruka1254 Жыл бұрын
አንድ ሀብታም አሁን ይቀልባታል ይብላኝ ላንተ ማንም አይፈልግህም በዚ ፀባይክ ዮርዲዬ የኔ አበባ❤❤❤❤
@azebabera8096
@azebabera8096 Жыл бұрын
😂😂
@ametellahabdellah
@ametellahabdellah Жыл бұрын
ኧረ ባክሽ እሱስ ምን ይጎለዋል
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 Жыл бұрын
ክክክክ
@tizitagade9668
@tizitagade9668 Жыл бұрын
Benatish ye nane koment anbibew
@siyamabdu2474
@siyamabdu2474 Жыл бұрын
@@ametellahabdellah ተገልበጥ
@የራያዋ
@የራያዋ Жыл бұрын
አዳድ ሰወች ፍቅርን ያወሩታንጂ አይተገበሩትም😢አወዳደቄን አሳምርልኝ ነው አተ በግ ነህ በድገት እንለያይ ትላለህደ💔💔💔💔ፍራክም ቢሆን አይነት አለው በህይወት ቀልድ የለም😢💔💔💔💔
@amermobile3442
@amermobile3442 Жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ነው ቀጥሉበት ሌላማ ፕራክ ጠፋ ማረያምን ለተመልካች ክብር ይኑራቹ
@ነጁወሎየዋ-ነ5ከ
@ነጁወሎየዋ-ነ5ከ Жыл бұрын
😄😄😄😄😄ደሞ እኮ እመስቁት ኮማቾች ናቸው አምነው ያለቅሳሉ 😄😄
@happydesd1159
@happydesd1159 Жыл бұрын
ትክክል
@happydesd1159
@happydesd1159 Жыл бұрын
​@@ነጁወሎየዋ-ነ5ከ እኮ ድብን ያለ ፕራነክ ነዉ እኮ😅😅😅
@amermobile3442
@amermobile3442 Жыл бұрын
@@ነጁወሎየዋ-ነ5ከ የኢትዮጵያ ህዝብ አሳበደው ይህ ዩቱብ ብር በዝህ እኮነው መኪና ቤት የሚገዙ ግን ፕራንክም እኮ አለው ገደብ ለተመልካች እኔ ስራየን ትቸ እነሱን እያየው ሙድ ይዛሉ
@malikatamn2589
@malikatamn2589 Жыл бұрын
እዴ ፕራንክም ቢሆን እኮ ትምህረት የሚሰጥ መሆን አለበት እጅ ዝም ብሎ ቅጥ ያጣ ነገር ሆነ እኮ ቱቱቱ
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 Жыл бұрын
የሴት እህቶቻችንን ልብ እምትስብሩ ወንደሞቻችን በእወንት የንሱን ልብና ህይወት እንደስብራቹህ የናንተም ይሰብር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@halath634
@halath634 Жыл бұрын
አሚንንን ወላሂሂሂሂ ❤❤❤❤
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ Жыл бұрын
ማማ በቅንንት ደምርኝ ደምርኩሽ ወዴ
@akalneshzewde3076
@akalneshzewde3076 Жыл бұрын
አሜን
@TenuLove
@TenuLove Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን ❤❤🙏❤
@AlainALAIN-i7x
@AlainALAIN-i7x Жыл бұрын
ምነይነት ጅልነው መጃማሪያ እዬዬ ብልህ አሁን ደሞ ሌላ ታሪክ አዬዞሽ ዮርድዬ የኔ ቆጆ ❤❤😢😢
@kemeriakela9761
@kemeriakela9761 Жыл бұрын
((መቼም ፕራንክ ነው በሉት)) ዮርዲ እኮ ጡሩ ሰው ናት ካንት በላይ..እስትህ ፈጣሪ አመስግን.. እሱዋን ስለሰጠክ... ትትኛዋ, ቆንጅና, ቁመና ሁሉም ነገር አላት.. እኔስ ብያለው ማሻአላህ 😘🥺😳🥰💔🙄
@እናቴለኔሔወቴናት
@እናቴለኔሔወቴናት Жыл бұрын
የእዉነት ወንዶች ለምነዉ አስመሥለዉ ይቀርባሉ ከዛ ሰዉ አቁስለዉ ይሄዳሉ ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ 😢😢😢😢ቱቱቱ
@Mymomiloveyou
@Mymomiloveyou 2 ай бұрын
ሳህ😢😢😢
እየማገጠችብኝ አልታረቅም 🥺
15:45
haileye royal
Рет қаралды 168 М.
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 70 МЛН
БЕЛКА СЬЕЛА КОТЕНКА?#cat
00:13
Лайки Like
Рет қаралды 2,3 МЛН
🙆‍♀️አምሳ ዘጠኝ አመቴ ነው😎
9:52
Emu tube
Рет қаралды 4,2 М.
እንደማይወዳት ነገራት ለሚዲያ ብቻ ነው የፈለኩሽ አላት
16:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 239 М.
በጥፊ መታችኝ ይቅር ተባባልን 🥺
17:04
haileye royal
Рет қаралды 190 М.
በድንገት ስማ አስደነገጠችኝ ሆ
21:23
Fundisha Entertainment
Рет қаралды 409 М.
ሁሉም ነገር እየተበላሸ ነው 🥺
12:40
haileye royal
Рет қаралды 150 М.
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 70 МЛН