የሰማነውን ማመን አቃተን ። ያልጠበቅነው ዱብዳ ገጠመን !!

  Рет қаралды 50,380

Gojo Tube

Gojo Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 1 700
@gojotubee
@gojotubee Күн бұрын
🎂🥰 በልደት ቀኔ ያልጠበኩት ሰርፕራይዝ ። የኔ በምላቸው ሰዎች ከእናቴና ከወንድሜ ተመስገን ትልቅ ስጦታ ተበርክቶልኛል ። እንዴት ብዬ ማመስገን እንዳለብኝ አላውቅም ። እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥልኝ 🙏🙏
@የወሎዋቀበጥ
@የወሎዋቀበጥ Күн бұрын
ሚኪየእኳንደስአለሕአላሕእድሜቸውንያርዝምልሕለእናትሕእናትመቸምአትጨክንም፣አበድልምደስብሎኛልእጥፍድርብውደታችሑንይጨምርላችሑተሙእስካሑንከፍዝቅብለሐልናአላሕየተሻለኑሮይስጥሕእናመሠግናለን🇪🇹🙏🙏🙏
@ማህተቤክብሬነው
@ማህተቤክብሬነው Күн бұрын
እንኳን ተወለድ የኔጀግና ይገባሀል ❤❤❤❤
@ItellAla
@ItellAla Күн бұрын
እኳን ተወለድህ የኔጀግና እኳን ደስ አለህ ይገባሀል❤❤❤❤❤❤ ያተደስታ የኛም ደስታነው
@HINHH-qj5lc
@HINHH-qj5lc Күн бұрын
እንኳን ተወለድክ ሚኪየ🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍡🍡🍡🍢🍢🥂🥂🥂🥂🥂 ፈጣሪእረጅም እድሜ ይስጥህ ለሰጭውም ጨምሮ ይስጠው❤❤❤❤
@Madenh-w5s
@Madenh-w5s Күн бұрын
እንዃን ደስ አለህ ወንድማችን ሲያንስህ ነው ይገባሀል ተሙየ ምርጥ ጎደኛህ ደስ ይላል
@Belayneshi123
@Belayneshi123 19 сағат бұрын
ሚኪ አየህ የናት አንጀት ❤❤❤❤1000 ዓመት ትኑር ሚኪ እናቴ ስትል በጣም ደስ ይላል በጣም ጀግና ናቸው
@GenetAsefa-ou1uy
@GenetAsefa-ou1uy Күн бұрын
እናት እኮ ምን ጊዜም እናት ናት ሚኪዬ የኔ ጀግና እንኳን ተወለድክልን ዘመንህ ይባረክ አንተ ማለት እኮ እዮብ ነህ በትዕግስት የኔ መንፈሰ ጠንካራ❤❤
@TamiAbaba-zu8rx
@TamiAbaba-zu8rx 23 сағат бұрын
ወይዘሮ መሰሉ ንስሀ ግቢና ደግሞ ቆርበሽ ለማየት ያብቃን 👍👍👍 እናት ማለት እኮ ትለያለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 23 сағат бұрын
የእኔም አስተያየት ይህ ነው
@tesfuberhe438
@tesfuberhe438 22 сағат бұрын
Nseha gebtalechi ginn atwashim gilixsi nat be Alem sin ti gudi ale sewun atigedilim fikir newu ye ayele fiki Mikin agegnit bizum kufu yelatim
@tesfuberhe438
@tesfuberhe438 22 сағат бұрын
Lelawu sewu algedelechi
@FetiyenGebreslasie
@FetiyenGebreslasie Күн бұрын
ለማኪ ያንሰዋል !! በእውነት ከዛም በላይ ቢደረግ ይገቧል ። ሚኪዬ እንኳን ተወለድክ ጀግናው❤❤❤❤❤❤
@MuluemebetWako
@MuluemebetWako 16 сағат бұрын
ሚኪዬ ይሄም ሲያንስህ ነው ከዚያ ሁሉ የመታገት መከራና ስቃይ፣ በጩቤ መወጋት፣ የአባትህ ሀዘን፣ የእናትህ መታመም፣ ከዚያች ክፉ እስስት አክስት፣ ከእነኛ ሁሉ ማፊያ ዘመዶች ተገላግለህ እንኳንም ለዚህ አበቃህ። ወንድማችን አሁንም በርታ በጣም ጀግና ነህ ሆኖም ግን ራስህን ጠብቅ ለሥራ ስትወጣ ብዙ ክሩ አባላትን ይዘህ ተንቀሳቀስ፣ ፍቃድ ያለው መሣሪያ ብትይዙ ይደገፋል፣ የህግ አካላትም አጠገባችሁ ቢኖሩ ጥሩ ነው። ❤ ሚኪዬ ሌላው ነገር አጥብቄ የምመክርህ ማንም ሰው ጫካ ውስጥ ቢጠራህ እንዳትሄድ ቢሮ ካለህ ቢሮህ ውስጥ ይምጡ። በአሁኑ ጊዜ ጫካ የወንበዴዎች መደበቂያ፣ ሰውን አፍኖ መግደያ ቦታ ሆኗል ❤. ጥንቃቄ አድርግ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KadijahAlimam
@KadijahAlimam Күн бұрын
ሚኪ እናት መተኪ የላትም እናት እድሜናጤናይሰጥልህ አንተንም ትልቅቦታ ያድርሰህ አላህ ይጠብቅህ
@MuslimMuslim-n4v
@MuslimMuslim-n4v 23 сағат бұрын
እናት ያላችሁ ሽ አመት ትኑርላችሁ😢😢
@DASOMadamo
@DASOMadamo 3 сағат бұрын
አሜንንንንንንን❤❤❤❤🎉🎉
@SalamSalam-uk9cp
@SalamSalam-uk9cp Күн бұрын
የሚኪ ህይወት የተረፈው ከእግዚአብሔር በታች በተመስገን ብርታት ነው ለተመስገን የሚኪ እናት ጥሩ ስጦታ ለተመስገን ይሰጠው ይሸለም የምትሉ የሚኪ ቤተሰብ ላክ አድርጉ❤❤❤
@FedilaRedwan-ny2um
@FedilaRedwan-ny2um 17 сағат бұрын
Are yenatu new aybalm
@abytesfamicael2119
@abytesfamicael2119 17 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤Asey Mike ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@خديجها-س9ل
@خديجها-س9ل 16 сағат бұрын
❤❤❤❤
@martaabraha1305
@martaabraha1305 11 сағат бұрын
ትክክል❤❤❤
@መስፍን-ቈ9ዀ
@መስፍን-ቈ9ዀ 8 сағат бұрын
አቦ አታሽቃብጡ አልኩ ባይ እናቱን እድርቃት ስታደርጉ ነበር አሁን ደግሞ ሀሳባቹህን ቀየራቹህ በመጀመርያ እኔ ማነኝ ማለት ይበልጣል
@TamiAbaba-zu8rx
@TamiAbaba-zu8rx 23 сағат бұрын
ሚኪየ የአንተ ደስታ ደስታችነዉ. ወይዘሮ መሰሉም እድሜናፀጋ ይስጥሽ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲. እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbdulhakimAdera
@AbdulhakimAdera Күн бұрын
አይዞሽ የሚኪ እናት ሁሉም በወጣት ዘመኑ ከልክ በላይ ያጠፋል ጥፋትሽን በማመን ከሚኪ ጎን በመሆንሽ ደስ ብሎናል ዋናው በጥፋትሽ መፀፀትሸ ነው አይዞሽ ሚኪና ተሙ እኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤
@romangebremedehin8087
@romangebremedehin8087 20 сағат бұрын
አዎ፣መፀፀትዋ፣ጥሩ፣ነው፣አሁንም፣ሌላ፣ሸህተፈፀመች፣በዛኛው፣ልጅ፣፣
@makyaahmed6527
@makyaahmed6527 21 сағат бұрын
እሰይ ጥላቶችህ ድብን ይበሉ ለአባቱ ቤት ገዛ ሲሉ ለራሱም ቤት ሰርፕራይዝ ተደረገ መልካምነት ለራስ ነው ሚኪዬ ወደ ፊት በደስታ ኑርልን❤❤
@AbdulhakimAdera
@AbdulhakimAdera Күн бұрын
የሚኪን ሞት የምትመኙ ሚኪን ዛሬ ስታዩ ምን ትሉ ይሆን።ጥላት እርር ይበል።ድል ለሚኪና ለተሙ
@praisHim
@praisHim 15 сағат бұрын
መልካም እና ይቅርባይ ልብ ያለው ጎበዙ ሚኪ አችን እንኳን ተወለድክልን. ❤ ወ/ሮ መሰሉ❤ ጎበዝ በርቺ.❤❤
@hiruthayliye872
@hiruthayliye872 Күн бұрын
እናት ምን ግዝም እናት 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸ናት እንኳን ደስ አለህ🌧🌧🌧🌧🌧
@MoloNes-u7s
@MoloNes-u7s 23 сағат бұрын
ኡፍፍፍ እናት እኮ ሁልየም እናት ናት ክብር ለናቶቺ ይገባል ሚኪዬ እንኳን ፡ደስ አለክ ከናትህ ጋር አትጣላ የሰዉ ወሬ አትስማ ወንድሜ❤❤❤❤
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 Күн бұрын
ሚኪ በአላህ የሰኢድን ነገር አደራ አሳውቀን አንተ አዛኝ ልጅ ነህ አላህ ይጠብቃችሁ አሚን 🤲🤲
@Mekya-p5w
@Mekya-p5w Күн бұрын
ዛሬየሱንነበርየጠበኩትእኔእራሱ
@zabiebhassan9989
@zabiebhassan9989 23 сағат бұрын
አወ ሚኪ ኢድ ህን በአላህ
@SaraIbrahim-j9k
@SaraIbrahim-j9k 23 сағат бұрын
Ara batam ya said nagir❤❤❤❤
@AhmedDubai-i5y
@AhmedDubai-i5y 23 сағат бұрын
አወአሳውቀን
@መስፍን-ቈ9ዀ
@መስፍን-ቈ9ዀ 9 сағат бұрын
ማርያምን እንደት ደስ እዳለኝ በኮምንት ብዙ ሰወች እናትህ ጋ እዳትስማማ ሲጥሩ የነበሩት አሁን ምን ይሉ ይሆን እናትህን ሽ አመት ያኑርልህ
@dgjfjhg961
@dgjfjhg961 Күн бұрын
ሚኪየ ሁሌም ደስታህን ነው የምንፈልገው😢😢😢ወንድማችሁ ብዙ ፈተናወች አሳልፈሀል እግዚአብሄር ይመስገን ሁሌም ከፊትህ ፈገግታህ አይጥፋ ለእናትህ ረዥም እድሜ ተመኘሁ❤
@sosinaanduka2943
@sosinaanduka2943 6 сағат бұрын
ሚክየ እግዝአብሔር ይጠብቅህ ተባረክ ይገባሀል ወንድሜ
@mesineguse1376
@mesineguse1376 Күн бұрын
ሚኪ በማታዉቀዉ ያለ ሐጢያትህ ስትፈተን ከርመኽ ለዚህ ስለበቃህ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለህ እንኳን ተወለድክ❤🎉❤
@Bireeyemariyamlij
@Bireeyemariyamlij 21 сағат бұрын
እንኳን ደስ አለክ ሚኪ ወንድሜ በጣም ደስ ብሎኛል ስጦታዉ ይገባሃል ስመኝልህ የነበረዉ ነገር ነዉ🎉🎉🎉🎉
@gizeworkwoubeneh1960
@gizeworkwoubeneh1960 Күн бұрын
ይገባዋል ለሚኪ ያነሰዋል ነው ወሮ መሰሉ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያረጉት እግዚአብሔር አምላክ ጥሩ ፈቅር ይሰጣችሁ ቤታችሁን እግዚአብሔር አምላክ በፍቅ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@TigistBatebo
@TigistBatebo 8 сағат бұрын
ሚኪዬ ወንድመ በእዉነት አለቀስኩኝ ደስ አለኝ ተመስገን እናት እናት ናት አሁንም ሚኪ የምልህ ጠላት ብዙ አሉህ የእናትህን ቤት ለሰዉ አአታሳያቸዉ ተባረክ
@trsehet-mariamalemayehu5576
@trsehet-mariamalemayehu5576 Күн бұрын
ይገባሃል፣ሚኪ፣ብዙ፣ነገሮችን፣አሳልፈሃል።በቃ፣ይበልህ፣መልካም፣የስራዘመን፣ይሁንልህ።
@NuniAbdellah
@NuniAbdellah 7 сағат бұрын
ወላሂ ሚኪ ጀግናችን ።በጣምምምምምም ጀስስስስስስስ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ ። ከደስታዬ ብዛት አስለቀሰኝ😢 አልሃምዱሊላህ ይገባሃል ሚኪ ። የሚኪ እናት ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ ።ምርጥ እናት ሆነዋል❤❤❤
@MiralAlawashi
@MiralAlawashi Күн бұрын
Ishoo bagaa waqayyoo sii gargaree dhugaa waqayyo imimaan qabachuun dhadhabee gamachudhaan❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@WorkineshTolossaa
@WorkineshTolossaa Күн бұрын
Dhugamuu waaqqaayyoo Anii bayyeeni gammadee ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@CustomerC70
@CustomerC70 Күн бұрын
Aniyuu waqaa nani bo'e miskinaa mikinii😢❤❤❤
@AsniiA
@AsniiA 23 сағат бұрын
Mikiyee ittii xiqataa dhugaa dubachuufi bagaa gamadaan ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 21 сағат бұрын
ደሚርኝማ
@AlmazTakilu-ob1vh
@AlmazTakilu-ob1vh 4 сағат бұрын
Nama gadisisaa dhugaa anii lubbusafan yada jira xalataa heddu qaba waan ta,eef 😢😢😢😢
@maryamenat8287
@maryamenat8287 22 сағат бұрын
ሜኪ ወድማችን እንኳን ተወለድክ የጀግና ጀግና ናችሁ❤❤❤❤❤ አሁን እናትክን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይጥልን
@SenaBh-g9w
@SenaBh-g9w 23 сағат бұрын
ኧረ እናንተ ሰዎች እኔ በናንተ ጉዳይ አልቅሼ ልሞት ነው ፤ እናትየው አንጀቴን በሉኝ 😢 ሚኪ እናትህን እንኳን ይቅር አልካቸው ብቻ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ፤ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ሰቷችሁ ሰርጉንም ለመደገስ ፥ልጆቹን ለመሳም ያብቃዎት ።ልጃቸው ትቷቸው ቢሄድ እና ቢያጡት በህይወትም መኖር አይችሉም ነበረ ፤ በጣም ደስ ብሎኛል ተሙ ተባረክ
@ZinateFilate
@ZinateFilate 22 сағат бұрын
😢እኔስ እዴት እዳለቀስኩ የዴስታ እንባ❤
@EmebetTsegaye-o6g
@EmebetTsegaye-o6g 23 сағат бұрын
ሚኪ እንኳን ተወለድክ ይገባሀል እንኳን ደስ ያለህ በጣም ደስ ብሎናል
@f-io7sj
@f-io7sj 23 сағат бұрын
ሚኪ ያስሀል አባት እርጅም እድሜ እናጤና ይሥጣችሁ መልካም ስው ጅግና ብርታ ወድም ❤❤❤
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 15 сағат бұрын
ሚኪ ሁሌም ነው እምልህ እናት ምንም ትሁን እናት ናት :: ሚኪ ብዙ መከራ @ ብዙ ስቃዬች ደርስውብሀል ከፈጣሪ በታች ተሙን በጣም አመስግነው :: እንኩዋን ደስ ያለህ :: መልካም ልደት 🎂🎉🎊🎈
@hayat-c3m
@hayat-c3m 18 сағат бұрын
ሚኪዬ እንካን ደስ አላህ አባቴ ይገባሀል በጣም ተሰቃይተሀል ወንድማለም አይዞህ በርታ አላህ ያበርታህ ወንድማለም❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንካን ተወለድክልን አባቴ ቀሪ ዘመንህን አላህ ይባርክልህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@romangebremedehin8087
@romangebremedehin8087 20 сағат бұрын
ይገባሀል፣ሚኪየ፣ተባረክ፣ሁል፣ጌዜ፣መከራዎች፣ሲደራረቡ፣ለበጎ፣ናቸው፣፣
@WosilaKadir-mg6shቡታጀራ
@WosilaKadir-mg6shቡታጀራ Күн бұрын
ስንት ጠላቶችህን ይቃጣሉ ለዚህ ጀግናችን እንኳን ደስ አለክ በሉት❤❤❤🎉🎉❤❤❤
@ለምንይዋሻል
@ለምንይዋሻል 13 сағат бұрын
ኣየ እናት❤! አየ ሚኪ ምንም ጥፋት ቢኖር እናት ከምንም በላይ ናት። እንኳንም ይቅርታ አድርገህላት ከእናትህ እንዲህ ሁናቹህ አየኋቹህ። ደስ ይላል።
@birituworkina8408
@birituworkina8408 Күн бұрын
Mikiyee siti xiqataa bagaa gamadee Waqayyoo garidha❤❤❤ Happy birthday 🎉🎉🎂❤ Jabaa ilmaa❤
@Sambal-j6q
@Sambal-j6q 19 сағат бұрын
ኡፉፉፉፉፉ ሚክ የኔ ጀግና ወንድም እንኳን ተወለድክልን❤❤❤ ከእናትህ ጋሪ ከልብ ይቅሪ ማለትህ በጣምምምምም ደስስስስስ ብሎኛል ምክንያቱም እናት ምንም ብታጠፋም እናትነትዋ አይቀየሪም።ወንድሜ እመቤታችን ጠላቶችህን አጥፊታ ወዳጆችህን አብዝታ ረጅም እድሜና ጤና ከሰው ፊቅሪ ጋራ፣ከእንጀራ ጋራ ትስጥህ በጣም ነው የምንወድህ የኔ አስተዋይ❤❤❤ አቶ አየለን እግዚአብሔር ይማሪልህ ሚክየ❤❤❤
@zulfajemal5646
@zulfajemal5646 Күн бұрын
ሚኪዬ ላንተ ኢሄ ሲያንስህ ነው እንዲህ ሆነህ በማየቴ ደስ ብሎኛል እናት እናት ናት ምንም ብታደርግ አንተ የልጅ አዋቂ ነህ ከቤተ በላይ እናት ትበልጣለች❤❤❤❤❤❤❤❤
@makyaahmed6527
@makyaahmed6527 22 сағат бұрын
ይገባሀል የኔ መልካም ሰው ሲያስህ ነው በዚህ ወጣትነትህ ብዙ ችግሮችን አሳልፈሀል እኳንም ለዚህ ክብር አበቃህ እናትህንም ረዢም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ያኑሩልህ አባትህንም አላህ ያድንልህ ፈጣሪ ደስታህን ሙሉ ያርግልህ❤
@TayeworkTibeb
@TayeworkTibeb 22 сағат бұрын
ሚኪ እንኳን ደስያለሕ እንኳንም ተወለድክ እራስክን ጠብቅ ወንድሜ ሰው አትመን ብቻክንም አትንቀሳቀስ ጥሩ ጋርድ ይኑርሕ
@ehilitutilahun3708
@ehilitutilahun3708 20 сағат бұрын
ሚኪዬ መልካም ሰዉ ስለሆንክ ይገባሃል ከእናትህ ጋር ሰላም መፍጠርህ እራሱ በጠላት ላይ የሚፈጥረዉ ስሜት ታየኝ እኔን ግን በጣም ደስተኛ አድርጎኛል ጌታ ቀሪ ዘመንህን ይባርክ እንቁአችን💕🌷🌷💕
@KidstAbera-l9v
@KidstAbera-l9v 22 сағат бұрын
ኡፉ በጣም ነው ደስ ያለኝ እናት እኮ እናት ናት አይዞሽ የሚኪ እናት ማንም ሰው ጥፋት ያጠፋል ዋናው በጥፋትሽ ተፀፅተሽ ጥፋትሽን ማመንሽ ነው ማኪ እንኳን ተወለድክ ያሳሀል እንጅ አይበዛብህም ብዙ መከራ ደርሶብሀል ከዝህ በኃላ ዘመንህ የደስታ ይሁንልህ ድንግልማርያም ፊቅራችሁን ታብዛላችሁ የሚኪ እናት እጅግ አርገን እናመሰግናለን መድያንአለም ደስታችሁን ያብዛላችሁ አሜንንንን
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 23 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሚኪዬ እንኳን ተወለድክ እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ደስ ብሎኛል
@Fanosbogale5154
@Fanosbogale5154 20 сағат бұрын
ሚኪየ እንደዚህ ስቀህ በመምጣትህ ስቀህ በማያቴ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤🎉🎉🎉
@TesafnshGetachw
@TesafnshGetachw 19 сағат бұрын
ይገባሃል የኔ ጀግና ወንድም ከብዙ ስቃይ እና መከራ አልፈ እዚ በመደረስ ደስ ብሎኛል ዬማዬልፍ ነገር ዬለም እግዚሃቢሄር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@kiyakiya8209
@kiyakiya8209 20 сағат бұрын
ሚኪዬ እንኳን ተወለድክልን 🎉🎉🎉🎉🎉ለእናትህ ይቅርታ ስላደረክ በጣም ደስ ብሎኛል ምንም ቢሆን የእናት እና የውሃ ክፉ የለውም አየህ ክበርልን ተሙ ምርጥ ሰው ይሄ ሁሉ ያንተ ድካም ነው ክበርልን 😘😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@NegedemihirkadestaDesta
@NegedemihirkadestaDesta 8 сағат бұрын
ይገባሃል ሚኪ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀፀት እድሜ ልክ ስለሚጎዳ ቅስም ስለሚሰብር ፀፀትን ማስወገድ መልካም ነው 🙏🙏
@sofizemaniya8117
@sofizemaniya8117 23 сағат бұрын
ሚኪዬ የኔ ገራገር መልካም ልደት አይዞህ አይክፋህ ባባትህ ዘሪሁን መሞት እንደተጎዳህ ሁሉም ሰው የውቃል አግዚአብሔር የፅናህ ድንግል ማሪያም ትደግፍህ አሜን,,,,🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛💗💗💗💗💗💗💗
@zenagirma8230
@zenagirma8230 20 сағат бұрын
የሚኪ እናት እድሜ እና ጤና ይስጦት ❤❤❤ ሚኪ ጀግና ይገባሀል❤❤❤ ተመስገን መልካም ሰው ነህ❤❤❤
@tadelutube3500
@tadelutube3500 Күн бұрын
Mikii baga dhaltee🎂🎉haadha kee wajiin waaqqayo baga jaalala siinif debise❤❤❤
@Sara-j9r5u
@Sara-j9r5u 22 сағат бұрын
ደስስስስስስ ብሎኛል ደስታህ ደስታዬ ነዉ እኳን ተወለክልኝ የኔ እቁ ወድም ወ/ሮ መሰሉ ያልጠበቅሁት ይህ ነዉ የሰዉኛ ዘይቤ ፈጣሪ አሁንም ይርዳሽ እናት ትኑር ዘላለም ተሙ ኑርልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@YoditDegefa-f8h
@YoditDegefa-f8h 23 сағат бұрын
እንኳን ተወለድክ ሚኪ! እናትና ልጅ ደስ ስትሉ!? ይገባሃል🎉
@XtraXtra-u2o
@XtraXtra-u2o 23 сағат бұрын
ሚክየ እንወድሀለን አላህ ተክፉ ነገር ይጠብቅህ
@MahderBekele-v7f
@MahderBekele-v7f Күн бұрын
ሚኪዬ ከብዙ መከራና ስቃይ ከልሎ ለዚህ ያበቃህ ፈጣሪ ክብሩ ይስፋ። አደራ ግን ራስህን ጠብቅ።(ከፈጣሪ ጋር!!)🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@NohBiniam-c6z
@NohBiniam-c6z 21 сағат бұрын
እንካን ደስ አለህ ሚኪየ ላንተ ከዚህም ባላይ ይገባሀል ጅግና አንበሳዉ ልጅ ነህ Happy birthday ❤❤❤ አደ ኩሉ ጊዜ አደ እያ አብ ጽገምካ አብ ራህዋካ ዘይትፍለ እናት ብቻ ናት❤❤❤
@hermelatewodroseenu
@hermelatewodroseenu 22 сағат бұрын
ዊዊዊዊዊ፡፡፡፡፡፡፡ሚኪ በጣም ነው ደስ ያለን አየህ እናት እናት ነች ምንም ክፍ ብታደርግም ፡፡፡፡፡፡፡እናት ለምን ትሙት ትሒድ አጎብሣ ልጆን ታጠባለች በጨለማ ዳብሣ ይባል የለ ሚኪ እናትህን ውድድድድድ አድርጋት
@EmuAbebe-vc6bk
@EmuAbebe-vc6bk 19 сағат бұрын
እናት እናት ናት ምንቢሆን ለሚኪ ይገባዎል ጌታ ዘመኑን ይባረክ
@kukiyou6838
@kukiyou6838 22 сағат бұрын
ያጀመአ ማነው እንደ እኔ የጓጓ የሰኢድ ወላጅ እናትን ለማወቅ የጓጓ ያረብ ባደገበት ድን አፅናው😢😢😢😢
@NebiyatDaniel-fw8fu
@NebiyatDaniel-fw8fu 22 сағат бұрын
እልልልልልልልልሚኪዬ እንኳን ተወለድክልን ጀግናችን መልካም ልደት
@tigist-o2r
@tigist-o2r Күн бұрын
ማያልፉ ሚመሰሉ ቀናቶች አልፈዉ በዚህ ሆኔታ ደርሰክ ሰላየሁ ደስ ብሎኛል ሚኪየ እንኩዋን ተወለድክ ጀግናቺን ተሙየ አብሮነታቺሁ ይቀጥል
@MulatAndargie
@MulatAndargie 22 сағат бұрын
ሚኪ እንኳን ተወለድክልን ከእናትህ ጋር ሰላም መውረዱ ፈጣሪ ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ተሙ ስላየወህ ደስ ብሎኛል ስትጠፋ ፈርተን ነበር
@ShopMcc-s4c
@ShopMcc-s4c Күн бұрын
እኔ ካሁን በፊት ብያለሁ ያለፈታሪክ ያለፈታሪክ ነውና እናትናልጂን የሚያጋጭ አይደለም ብያለሁ የዛሬ 20አመት ለፍቅር የተደርገ መፅዋት ነውና ሚኪ ምንም አያስጨንቅም ብያለሁ ደስ ብሎኛል ማሪያምን ከደስታም በላይ ሚኪ ጀግናው የወጣቶች ተምሳሊት እኛም ተመልካቾ ተደምመንብካል ክበርልን ተሜም ፈጣሪ ያክብርክ ወይዘሮ መሠሉም ሺአመት ኑሪልን
@BosenaFkekay
@BosenaFkekay 23 сағат бұрын
መልካም ልደት ሚኪዬ እንኳንም ተወለድክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@alambalay1176
@alambalay1176 Күн бұрын
ሚኪዬ ይገባሀል የእኔ ጀግና ከዛ ብዙ ስቃይ አሳልፈህ እዚህ መድረስህ ደስብሎኛል ይገባሀል❤❤❤
@EmebetEe
@EmebetEe 22 сағат бұрын
እናት ምንም መተኪያ የላት በወጣትነት ያለ ግዜ ላይፍ ነዉ ይባላል እኔ ባላልፍበትም እናም እናት እድሜ ከጤና ይስጥሽ ሌላ ምንም አልል ተሙም እግዚአብሔር ይስጥህ ❤
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 Күн бұрын
እንኳን ተወለድክ መልካምልደት ጀግናው ሚኪየ እንኳን ደስያላችሁ ቤተሰቦቼ ተመስገን ጀግናችን ኑርልን ባንተጥረትነው ሚኪ ከሞት ተርፎ ከእግዚአብሔር ጋር ለዚህ ክብር ያበቃሀው በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@אצאש
@אצאש 7 сағат бұрын
ዋዉ ዋዉ 🎉🎉🎉🎉 ከዛ ስቃይ በኋላ ሚኪየ አንኳን ደስ አለህ 120 አመት ኑርልን ሚኪየ ተመስገን በጣም ደስ ብሎኛል 👍👍👍👍👍👍🥮🥮🥮🥮🥮🥮
@elsaayalew
@elsaayalew Күн бұрын
ያንስብሀል ጀግናው ሚኬዬ አንተ ህይወትህን ነው ለህዝብ እየሰጠህ ያለሀው እና ላንተ ይሄ ትንሹ ነው ለማንኛውም መልካም ልደት እንኳን ተወለድክልን የኔ ጀግና ነፍ አመት ኑርልን
@tesfaneshkebede9309
@tesfaneshkebede9309 21 сағат бұрын
ሚኪ መልካም ሰው እንኩዋን ደስ አለህ ያንተ ደስታ የኛም ደስታ ነው ማህዝራ እጅግ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ጌታ ምስክሬ ነው እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ🎉🎉🎉🎉 ለሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 23 сағат бұрын
ሚኪዬ እንኳን ተወለለድክልን ❤❤❤❤❤ያንስብህ እንጂ አይበዛብህም ሁሌም ጌታ ከፊትህ ይቅደም ማዘር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@GhhFyt-zr8tn
@GhhFyt-zr8tn 23 сағат бұрын
እናትኮ ምንጊዜም እናት ናት ሚኪ ተንከባከባት ያለፈዉ አለፈ ትናት ዛሬ አይደለም እንኳን ተወለድኮልን ❤❤❤ በጣም ደስ ብሎኛል ደስብሎህ ስላየሁህ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
@abdiikoosiiqofaayaarabbii3445
@abdiikoosiiqofaayaarabbii3445 Күн бұрын
Meki baggaa dhalate rabbiin sii wallin hajiratuu obboleessa kenyaa ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎉🎉🎉😍😘🐅👈
@ሡብሀነሏህ
@ሡብሀነሏህ 22 сағат бұрын
እኔም ጥሎብኝ ጎጆን እወደዋለሁ ያው ሚኪ በመልካም ስራ ስለተሠማራ ነው አላህ ምድርን ከብክለት ይጠብቅልን መልካሞችን ያብዛልን
@FaxumaTube-lk9wt
@FaxumaTube-lk9wt Күн бұрын
Masha allah😢😢😢 baga gamade mikyeeee❤❤❤❤❤❤
@muluyfredew1597
@muluyfredew1597 8 сағат бұрын
ሚኪዬ የኔ የዋ ሚስኪን ደስታህ ደስታችን ነው ከዛ ሁሉ መከራ ወተህ ለዚህ ያበቃችሁ አምላክ ስሙ ይመስገን ሚኪዬ ምንም አይደለም ለማሚ ፍቅር ብቻ ስጣት ምክንያቱም ሚኪዬ ፈተናዉን እኩል ነው እየተቀበላችሁ ነው ያላችዉት ዘሌ አንተ ደሞ ከልብ ከልብ እናመሰግንካለን ተባረክ ተባረክ ጀግኖች ናችሁ ማሚ ተንካራ ሁኚ ኑሪልኝ
@asnakechderebe6475
@asnakechderebe6475 Күн бұрын
እናት ምንግዜም እናት ናት መተኪያ የሌላት ግን እባካችሁ የሰይድን ህይወት አስተካክሉለት
@amyrrhj4444
@amyrrhj4444 10 сағат бұрын
ሚኪዬ የተባረክ ሰርአትህ በጣም ደስይላል አላህ ትልቅ ቦታ ያድርሰህ
@SusususuM2m2am2
@SusususuM2m2am2 Күн бұрын
ጀግናው ሚኪ የኔ ወድም ምክራችንን ስለሰማህ ከናትህ ስለታረክ አልሀምዱሊላህ የኔ ጀግና ወድም❤❤ይገባሀል
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 19 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤መሚኪዬ ይገባሀል እንዳዉም ያንስብሀል እናትህ እናት ናት እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉
@dehabtesfay769
@dehabtesfay769 Күн бұрын
ሚኪየይ ይገባሃል❤ወንድሜ በተረፈ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤ ተመስገንም እናከብርሃለን የኛ ወንድም
@amyrrhj4444
@amyrrhj4444 10 сағат бұрын
ወ/ሮ መሰሉ አይዞሽ ያለፈ አለፈ ከዚህ በጛላ ልጆችሸን ይዘሽ ከማንም ገለል ብለሸ ኑሪ አላህ ጤናና እድሜ ይሰጥሸ ክፉ አይንካችሁ ጠላቶቻቾሁ አላህ ያርቅላችሁ
@ሠላምለሀገሬ-ጰ9ነ
@ሠላምለሀገሬ-ጰ9ነ Күн бұрын
ዋዉዉዉዉ እንኳንም ደስ አለህ ፈተናወቹ ሁሉ ለበጎናቸው በትግስት ለጠበቀውሰው ፈጣሩ መልስ አለሁ 21ታድለህ በዛሬዋቀን ልደትህ ❤❤❤❤❤❤
@MuraGezu
@MuraGezu 23 сағат бұрын
እሰይ እልልልልልልልልልልል የኔውድ ወድሜ እኳን ደስስስስአለክ እመብርሀን ደስታቹ ፍቅራቹ ያብዛላቹ እናትህም እረጅም እድሜ ይስጥልክ የኔጀግና ዋው በጣም ደስብሎኛል እግዝያብሄር ምስክሬነው❤
@redaehadish
@redaehadish Күн бұрын
ሚኪየ ወንድሜ እንኳን ደስስስ ያለህ እናት መቸም ቢሆን አምሳያ የላትም❤❤❤❤❤
@umsaleh136
@umsaleh136 14 сағат бұрын
እሰይ ሚኪ እንኮን ደሰ አላህ እናትህም በጥፉትዋ አሜና እንዲዚህ መሆንዋ ደሰ ይላል እሰይይይ ሚኪ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ShShh-u8n
@ShShh-u8n Күн бұрын
እናት መተኪያ የለላት ሚኪየ እንኳን ተወለድክልን 🎂🎂🎂🕯️🕯️🕯️ እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዝብሔር ሑሌም ደስተኛ ያድርግሕ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 21 сағат бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@Gombet25
@Gombet25 11 сағат бұрын
ይገባሀል ሚኪዬ Happy birthday 🎂 የዓለም የደስታ በጤና የምትኖርበት የምትዳርበት ቤት ያድርግል
@Hundumak
@Hundumak Күн бұрын
ሚኪ ከእናትህ ጋር ሰላም ፈጥራችው ኑሩ። እናትህን መልካም ባህርህን እያጋባህባት ቀርጻት። ቀር ዘመኗን አብሬሃት ሁን። ጥፋቶቿን ይቅር በላት🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@yeshieseta
@yeshieseta 16 сағат бұрын
እናት ሁለየም እናት ናት ሺ አመት ትኑርልህ❤❤❤ ሚክዬ እንኳን ተወለድክ እንኳን ደስስስ አለህ❤❤❤
@Meron-gw1wj
@Meron-gw1wj Күн бұрын
ይገባሀል ሚኪዬ ብርቱ የሆንክ ልጅ ተሙ እናመሰግናለን በሚኪ ጎን ስለሆንክ 🙏❤❤🎉
@Ercy-d1q
@Ercy-d1q 15 сағат бұрын
እደዛሬ ደሦ ብሎኝ አየቅም መከራ ሰቃይ አልፎ በየህ ማየቴ ደስ ብሎኘል እናት ሺ አመት ትኑር❤❤❤
@የኔዉቤእነዉ
@የኔዉቤእነዉ 23 сағат бұрын
ሰላም ማኪዬ የኔ ጀግና እንኳን ተወለድክ መሰሉ የኔ እናት እንኳን ደስአለሺ አይለያችሁ የኔየዋ ዪገባአል 🙏🙏💘💘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@AAAA-zu3nn
@AAAA-zu3nn 23 сағат бұрын
ሚኪሢያንስህ ነውየኔጀግና ከጀግናው ወንድምህ ተመስገንጋር ዋው የሠኢድ ነገርስ ሢያሣዝን
@Sara-w1n7t
@Sara-w1n7t Күн бұрын
HBD ሚኪየ እንኳን ተወለድክ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ይስጥህ ቀሪ ዘመንህን መልካም የምትሰራበት የምትቀየርበት ምታድግበት በልጅ የምትባርክለት እንድሆንልህ ምኞቴ ነዉ እንወድሃለን
@MargaMarta-fm6pz
@MargaMarta-fm6pz 16 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ከዛሁሉ ሥቃይ ተርፈህ ለዚ ቀን ያበቃህ እናትመተካ የላትም እድሜጤና ይሥጥሽ ሠዉ ሆኖ የማይሣሣት የላም እግዚአበብሔር ይቅር በይ አምላክ ነዉ
@BezaBerihun-j1k
@BezaBerihun-j1k Күн бұрын
እልልልልል ተመስገን,,ተመስገን ክብር ለመድሐኒአለም ያንስብሐል የልጂ አዋቂ የደረሰብህን ጉዳት ፈጣሪ ይቁጠርልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉
@bmm3152
@bmm3152 16 сағат бұрын
ጀግነዉ ወንዲሜ ሚክ ይገበሀል ቡዙ መከራነ ሰቀይ ቡዙ ፈተነ አሰልፈሀል ይገበሀል ለተበበሩህ ሁሉ አለህ የከይር ጄዘቸዉን ይክፈለቸዉ በራከ ይሁኑ ዘራቸዉ ሁሉ ይበራክ ❤❤❤❤❤❤
@ShopMcc-s4c
@ShopMcc-s4c Күн бұрын
እልልልል በጣም ደስ ይላል ደስታችሁ ናፍቆኝ ነበር ደስ ብሎኛል
@MariamMariam-dv9uw
@MariamMariam-dv9uw 12 сағат бұрын
ሚኪዬ ኡናታን ነዉ እናትህ ያሠሀል ዬኛሁዲ ጀግናችን አንቴኮ አሲተወይ ልጂናህ እልልልልልልልል አሁንሚ ፋጠሪ ይጣብቅህ ሲቀይማካራ በጠይባልህ የኔግተ ሚኪዬ ተሜ ካፋጠሪ በተች ሚሪጥ ወንዲሚህ ነዉና ከፋጣሪ የተለካልህ ሲጦተኪ ነዉ ተሙ ጀግናችን ተባራኪልን 👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እዮብ ሳያስበው እናቷን አስተዋወቀችው
18:04
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 33 М.
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.
Air Sigma Girl #sigma
0:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 63)
29:40
ለዛ
Рет қаралды 40 М.
Zelensky Addresses Trump / Key Condition
11:59
NEXTA Live
Рет қаралды 730 М.
ዮኒ  ሰራሁለት ሁለተኛ አይለምደኝም አለ 😂😂
21:29
Debol’s Entertainment
Рет қаралды 3,7 М.
🦋ከባድ ፀብ ተፈጠረ ሀሰንና ሀይሚ ተጣሉ😭😱
26:12
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 14 М.