የሰንበት ቁርስ | ቀላል የመጥበሻ ኩኪስ| አቩካዶ በ እንቁላል | ቻይ ሻይ

  Рет қаралды 24,001

melat tube

melat tube

Күн бұрын

Пікірлер: 149
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
ለኩኪሱ የተጠቀምኩት አንድ እንቁላል አንድ የሻይ ማንኪያ ቫኔላ አንድ ኩባያ ዱቄት ከግማሽ ማንኪያ ትንሽ ከፍ ያለ ቤኪንግ ፓውደር ግማሽ የ ሻይ ማንኪያ ጨው ። ።።። ስምንት የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቅቤ ግማሽ ኩባያ ስኳር ።።። ማሳመሪያውን እንደ ፍላጎት ።።።።። ይህንን ኩኪስ ለ ሀያ ደቂቃ በዝቅተኛ እሳት ቀስ ብሎ ማብሰል ።።።።። መገልበጥ አያስፈልገውም ።።።።
@meronsamuel6513
@meronsamuel6513 4 жыл бұрын
Melu selam new enkulalun beberedo ketekekel behala setadergew its easy
@tsehaykassa2911
@tsehaykassa2911 4 жыл бұрын
Love it...where do i get your sis's channel i really want to have that instant pot...pls write the channel on your comment thanks
@Helen16Leema
@Helen16Leema 4 жыл бұрын
Tsehay kassa kzbin.info/www/bejne/oqPalYOfnpd1Y6c
@nigstihabtu3790
@nigstihabtu3790 4 жыл бұрын
Yes, I have being drinking Chai tea lately it’s really good. That Avocado salad looks great. Thank you I am going to try that cookies 🍪 God bless you.
@dinas1377
@dinas1377 4 жыл бұрын
Melu mejemeriya betam new miwedish hulem yemitiseriwun migib ayalew regim idmena tena yistish😍😍
@axumhaile6039
@axumhaile6039 4 жыл бұрын
ዋው የሻይ አሰራርሽ በጣም ተመችቶኛል ሁሌ ወጣ ያለ ነገር ስለምታሳዪን አመሰግናለሁ ተባረኪ ሜሊ
@Alemye777
@Alemye777 4 жыл бұрын
ዋው ባለሙያ አደረግሽኝ🥰እንቁላል በ አቮካዶ እና ሻይ በ ወተት ተስማምቶኛል😋😋😋
@Lulit21
@Lulit21 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ሜሉ በርቺ!
@user-jt3ql6mr5q
@user-jt3ql6mr5q 4 жыл бұрын
"Yeset kuncho" biyeshalehu!!! Ejish yibarek.
@betimulugeta5140
@betimulugeta5140 4 жыл бұрын
ሜላትዬ በጣም ጎበዝ ሁሌም በቀላል ነገር ነው የምታሳዬን እናመሰግናለን
@martikeyuu3347
@martikeyuu3347 4 жыл бұрын
በጣም በጣም የሚገርም ቁርስ 100% አንደኛ አመሠግንሻለሁ እጅሽ ይባረክ ተባረኪ የኔ ቆንጆ።
@elaeluw.9416
@elaeluw.9416 4 жыл бұрын
Meliatiye thank you and God bless your hands as usual.
@adanechwolde578
@adanechwolde578 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ሁሌ እዲስ ፈጠራ ሁሌም በናፍቆት እንጠብቅሻለን ተባረኪ እናመሰግናለን ባለሙያ ስላደረግሽን
@ስርጉተስላሴ
@ስርጉተስላሴ 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል እናመሰግናለን
@diborataddise7145
@diborataddise7145 4 жыл бұрын
Betam des yelale tebareki
@zionhabeshatube5732
@zionhabeshatube5732 4 жыл бұрын
Betam Arif Malu enamsegnalen
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 4 жыл бұрын
ሜሉዬ ብዙ አምልጦኛል ግን ሁሉንም አየዋለሁ እሞክራለሁ በርቺ
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 4 жыл бұрын
በጣም ሁሉም ሥራሽ ድንቅ ነው ጎበዝ በርቺ 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@mesiemesie9311
@mesiemesie9311 4 жыл бұрын
Woooow Milu nurileni Ema Ejeshi yibareki
@eshetueshe3294
@eshetueshe3294 4 жыл бұрын
ሁሌም የምትሰሪው ነገር አዴሰ ነው አዲሰ ነገር ይጨመርልሸ ተባረኪ
@mamafaries2995
@mamafaries2995 4 жыл бұрын
Tebareki from🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@አፀደማርያም-ተ3ቀ
@አፀደማርያም-ተ3ቀ 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ሁሌ አዲስ ነገር በርቺ እጅሽ ይባረክ እውነት ነው አገራችን ኢትዮጵያን ስላም ያድርግልን አሜን
@uniquetube1064
@uniquetube1064 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@senait9364
@senait9364 4 жыл бұрын
በጣም ይጣፍጣል👌
@selammekonnen3163
@selammekonnen3163 4 жыл бұрын
ዋው ሜሉዬ በጣም እምትሰሪያቼው ምግቦች እምወድልሽ እኔ ብዙም አደለሁም ጣፋጭ ላይ ግን በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳዬሽን መጠኑን ቀንሸ ሞኬሬዋለሁ በጣም አሪፍ ነው አመሰግናለሁ እና ደሞ ቀላል ብታችን በምናገኘው ነገር ስለምታሳይን እኔ በጣም ወድጄው ነው ሁሌም እምጠብቅሽ ቻው መልካም ቁርስ
@znashtefera3844
@znashtefera3844 4 жыл бұрын
ጎበዝ የእኔ ቆንጆ በርቺ
@genetdebele9480
@genetdebele9480 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የቁርስ ዓይነት ነዉ።። በተለይ ሻዩ አሪፍ ነዉ ።የኔ ቆንጆ እጅሸ ይባረክ።
@kidistkassaye6304
@kidistkassaye6304 4 жыл бұрын
Melu kemigbu bashager yemtitekemibet yemtakeraribibet ekawoch began des yilegnal keep it up.
@weldubitewligne8981
@weldubitewligne8981 4 жыл бұрын
Hi melu I really appreciate and find your work very helpful and interesting keep up the good work
@ET-oq2sd
@ET-oq2sd 4 жыл бұрын
ቆንጆ የሰንበት ቁርስ ነው ያዘጋጀሽው ። የሻይ ማፊያሽ እሳት የሚችል ነው?
@merrgazeee3323
@merrgazeee3323 4 жыл бұрын
Enameseginalen yane konjo
@Mariam-zh2ie
@Mariam-zh2ie 4 жыл бұрын
ዋው እንዴት ያምራል የእውነት ባለሞያ ነሽ
@maki5062
@maki5062 4 жыл бұрын
የፆም ማዩናይዝ ብታሳይን ደስ ይለኛል ... በርቺ
@senaittiruneh7420
@senaittiruneh7420 4 жыл бұрын
It's so beautiful💚💛❤💖
@emebettibebu4699
@emebettibebu4699 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን የድስቱን እጣ ኣደራ
@akberetmehretabgebreselase880
@akberetmehretabgebreselase880 4 жыл бұрын
Melatey konjo betam des ymile seranew ymeteseri ene bezu temerialew serechem alewe keteyi gobeze
@helentekalign9773
@helentekalign9773 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ!
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 4 жыл бұрын
አንቺ ሁሌ አዲስ ነገር አለሽ።ከሁሉም በላይ ንጶሕናሽና ድምፅሽ ይማርከኛል።ተባረኪ።በርቺ have a great weekend ♥️♥️♥️🙏🙏😍
@zionhabeshatube5732
@zionhabeshatube5732 4 жыл бұрын
Betam
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Hulachunem kelbie amsegnalew fetari yakbrlgne
@tsiontube4174
@tsiontube4174 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜሉ 👌
@aydaarmy9632
@aydaarmy9632 4 жыл бұрын
Looks great tank
@tgfoodandhealth3779
@tgfoodandhealth3779 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሜልዬ
@mariyatube1661
@mariyatube1661 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሜሉ
@meriammekonnen9260
@meriammekonnen9260 4 жыл бұрын
I love all ur recipes 👌can you please try micro oven quick recipe too?!
@elsabuli2415
@elsabuli2415 4 жыл бұрын
Thanks u malie
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 жыл бұрын
ሜሊዬ ሁሉም ቆንጆ ነው 👍 የቅመም ሻይ በወተት በጣም ነው የምወደው 😍 💕
@birtukanwago9602
@birtukanwago9602 4 жыл бұрын
Wow my daughter liked it she can't stop eating.....thanks for sharing.
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
እስይ ደስ ሲል
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ሡሴ
@nigistwudineh8235
@nigistwudineh8235 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ሜሉዬ
@freyfissha3392
@freyfissha3392 4 жыл бұрын
Thank you Melue my daughter going to love the cookies❤️ the tea it’s looks like also British tea love 💕 it, keep your good work
@Lazarus2938
@Lazarus2938 4 жыл бұрын
Meluye metenal thank you so much 🙏
@fikirtewoldeyohannes8220
@fikirtewoldeyohannes8220 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ተሠጥኦ አለሽ፤ በርቺ ለእኔ በጣም ነው የጠቀመኝ ብዙዎች አንደሚደሰቱ እርግጠኛ ነኝ።
@faskatesfay4054
@faskatesfay4054 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ችሎታ አለሸ በርቺ አንቺ የእምሰሪያቸወ ሁሉም በጣም ይመቹኛል እጅሽን ይባርከው የኔ ቆንጆ
@misrakjenbere2118
@misrakjenbere2118 4 жыл бұрын
Thank you meleuyeee🙏🙏🙏🙏🙏
@mahderammanuel2334
@mahderammanuel2334 2 жыл бұрын
betam gobes nesh keteyebet
@selamasnake6288
@selamasnake6288 4 жыл бұрын
Meluye easy and delicious break fast . I love it.thank you always
@yordanosyilma3473
@yordanosyilma3473 4 жыл бұрын
I like it thank you 🙏
@eyerusalemmekonen
@eyerusalemmekonen 4 жыл бұрын
ሜልዬ የምትሰሪው ምግብ ሁሉ ይመቸኛል እጅሽን ይባርከው
@lalalili4558
@lalalili4558 4 жыл бұрын
ዋው
@sebleondemand8158
@sebleondemand8158 4 жыл бұрын
I need that egg and avocado sandwich + the chi tea in my life!! Totally delicious. Thanks Melat!
@menberebirhanuamare5612
@menberebirhanuamare5612 4 жыл бұрын
ሜላት ጎበዝ አድናቂሽነኜ
@እስከዳርወንደሰን
@እስከዳርወንደሰን 4 жыл бұрын
እንዴት እንደሚያምር ሜሉ በቃ ቃላት የለኝም አንደኛ ነሽ
@intisarfarah42
@intisarfarah42 4 жыл бұрын
Wow yameral
@tsegatecle775
@tsegatecle775 4 жыл бұрын
Thank you Miluye for sharing
@kusokom
@kusokom 4 жыл бұрын
ቪዲዮችሽን ገና ማግኘቴ ነው ግን ሁሉንም ሳላይ ወድጄአቸኋለሁ።ቀላልና የእኛን አገር ሁኔታ ያገናዘበ አቀራረብ አለሽ።በርቺ!
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Amsegnalew kuku
@merryamdlsm4018
@merryamdlsm4018 4 жыл бұрын
እየጠበኩ ነበር እንኳን ሰላም መጣሸ እናመሰግናለን የድንግል ማሪያም ልጀ ይባርክሸ ውዴ
@ghenetyosef529
@ghenetyosef529 4 жыл бұрын
It looks delicious
@tesfasetargew4701
@tesfasetargew4701 4 жыл бұрын
Marrr eko neshi meliye berichi yene sweet
@mennadesta7955
@mennadesta7955 4 жыл бұрын
Hi Melu.. good job. I just received zemenawit book
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Yeaaaa
@tsigeredanegasa6728
@tsigeredanegasa6728 4 жыл бұрын
Wow betame kelale yale new yamerale
@mahlietgirummahiortdox496
@mahlietgirummahiortdox496 4 жыл бұрын
Egushsi yebarke
@Enegedu
@Enegedu 4 жыл бұрын
Meli betam emwadeshe yen konjo dmtshein betam nw yamewadew yeni balmoya eni erasi anchin eyayehu lalejochi aletchalkum
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Tnx yen konjo lejocheshen samilgne
@fantishmekbib3828
@fantishmekbib3828 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜሉ 😍
@nunute9617
@nunute9617 4 жыл бұрын
መጣን ለቁርስ
@arsematesfaye3942
@arsematesfaye3942 4 жыл бұрын
ጉድ ነው ጉድ ነው ዘንድሮ እረ እኔን በጣም እየራበኝ ነው U are always amazing
@zh7077
@zh7077 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@elssaabebe4821
@elssaabebe4821 4 жыл бұрын
ሜሉ በጣም አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@st736
@st736 4 жыл бұрын
Nege kurese tebela 👍thank you ❤😘
@mekdeszewdie5609
@mekdeszewdie5609 4 жыл бұрын
ሜሉ አንደኛ እኮ ነሽ እናንተ እራሳችሁ ትልቅ ስጦታ ናችሁ 👏👏❤️❤️❤️❤️❤️
@melkamsolomon1141
@melkamsolomon1141 4 жыл бұрын
Yene konjo aserarsh akerarebshn hulenegershn eko new yemwedlah 👌🙏👍👏🥰😘
@Kawasichmachensoll
@Kawasichmachensoll 4 жыл бұрын
ወድጄዋለው በጣም ነገ ቁርስ ሰርቼ አሳይሻለው ።
@bettysolomon888
@bettysolomon888 4 жыл бұрын
እውነት ያምራል
@frebarchtube6187
@frebarchtube6187 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ሜሉ
@haregewoinassefa9966
@haregewoinassefa9966 4 жыл бұрын
Wow Melu so nice!👌👌👌👏👏👏
@rachelbalcha8832
@rachelbalcha8832 4 жыл бұрын
Looks yummy😋
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 4 жыл бұрын
አመስግናለሁ
@ruhamaassefa5116
@ruhamaassefa5116 4 жыл бұрын
Can we add oil instead of the butter on the cookies
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በዘይት ሞክሬው አላውቅም ነገር ግን የሚሆን አይመስለኝም ።ድልድል እንዲል የሚያደርገው ቅቤውን ነው ብል አስባለው
@ruhamaassefa5116
@ruhamaassefa5116 4 жыл бұрын
Eshi tnx for giving this reciepie
@simreteyob2905
@simreteyob2905 4 жыл бұрын
Amesginalew melu
@hiweyekidanmhirtleg2868
@hiweyekidanmhirtleg2868 4 жыл бұрын
Meluya amsgenalw betam nw yetgebku
@Lilo386
@Lilo386 4 жыл бұрын
Wawe nege tenesecha newe miserawe ❤❤❤
@rg6423
@rg6423 4 жыл бұрын
Yummy thank
@hayatahmed4271
@hayatahmed4271 4 жыл бұрын
B qibe fanta zyit mtekem yichalal woyis ayichalim?
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
አይቻልም በቅን ነው መሆን ያለበት
@haimamotgaredew2735
@haimamotgaredew2735 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@metenajbew2488
@metenajbew2488 4 жыл бұрын
⚘thank you
@taabebe525
@taabebe525 4 жыл бұрын
ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ በርቺ ❤️😍❤️😍
@ellamommy2006
@ellamommy2006 4 жыл бұрын
I like it!!! Will try it sooon❤
@sentayehulovesgames1961
@sentayehulovesgames1961 4 жыл бұрын
የኔባለምያ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Yummy 😋👍
@netsanettikuyeofficial
@netsanettikuyeofficial 4 жыл бұрын
Hi Melat , i have tried this cookis and ma self and ma family love it, thank you. I love all youe cookings
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Tnx netsiye am glad u like it dear
@helenjo614
@helenjo614 4 жыл бұрын
Thanks my dear
@be8cab
@be8cab 4 жыл бұрын
Was waithing to watch the usual Saturday sermon's.
@ወለተሀናየቅድስትድንግልማ
@ወለተሀናየቅድስትድንግልማ 4 жыл бұрын
ሜልዬ ቆንጆ በርችልኝ
@አለምነሽበቀለ
@አለምነሽበቀለ 4 жыл бұрын
ሜላትዬ ባለሞያ ነሽ በርቺ አሪፍ ነው
@meseretbekele48
@meseretbekele48 4 жыл бұрын
ዋው እሱክሞክረው ጓጉቻለው
@hannahagos9648
@hannahagos9648 4 жыл бұрын
delicious breakfast well done thanks for sharing 💖 💖 💖 ❤💯
@davidjemes6350
@davidjemes6350 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ግን ብዙ ጊዜ ምትሰሪያቸው ምግቦች healthy foods አይደሉም fat የበዛባቸው ናቸው .አመሰግናለሁ
@tigistsintayehu1707
@tigistsintayehu1707 4 жыл бұрын
እውነት ነው ሰላም ይቀድማል ሰላም ስንሆን አይደል ሰርተን የምንበላው። ለማንኛውም ምግብሽ ያስጓመጃል እሞክረዋለሁ። 10q melu!
@raheldemissie7971
@raheldemissie7971 4 жыл бұрын
👍👍👍😄
@astergetu1018
@astergetu1018 4 жыл бұрын
ቁርስ ጥሪኝ
ሙሉ ገበታ
15:41
melat tube
Рет қаралды 57 М.
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Traditional Azerbaijani Flatbreads: Karabakh Ketesi
22:58
Kənd Həyatı
Рет қаралды 3,9 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН