የሴራ እርካብ የደም መንበር መጽሐፍ | የሰዓረ ግድያና የአደም መሐመድ መንገድ | ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልሰ

  Рет қаралды 61,470

Nebazone

Nebazone

Күн бұрын

Пікірлер: 74
@ጉግማጉግ-ጨ9ረ
@ጉግማጉግ-ጨ9ረ 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድም ይመችህ
@afeworkbahbla3888
@afeworkbahbla3888 7 ай бұрын
እንደዚህ እውነቷን ስለነገረን እናመሠግናለን
@bena5264
@bena5264 9 ай бұрын
የሚገርም መጽሃፍ
@elyasgetachew-bj2gv
@elyasgetachew-bj2gv 2 ай бұрын
ያየ ሰው ሽመልስ የኦቨውነት ሰው ነከ እ/ሄር ይጠብቅከ ወንድም
@em6708
@em6708 9 ай бұрын
ማነው ግን ለያየሰው ይህን ሁላ መረጃ የሚሰጠው
@kasutube8310
@kasutube8310 9 ай бұрын
ተዉ ኧር ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን😥🙏
@Selam12344
@Selam12344 7 ай бұрын
LORD please save us from cruel corrupted politicians of this world and their medias . Amen 🙏🏽
@AderawEgigu-u7l
@AderawEgigu-u7l 9 ай бұрын
ሙሉውን ነበር የምንፈልገው
@HappyCroquet-xx4rn
@HappyCroquet-xx4rn 8 ай бұрын
Ywgnhna dame allah ymlsawe yarbe ysrhwen ysthwe lgdyouh zrhwen allah ytfawe
@joeldejene7621
@joeldejene7621 9 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ፖለቲከኞች ለስልጣን ከመወዳደር ይልቅ በሴራ መተላለቅ ይመርጣሉ። አሳፋሪዎች
@hadushgirmay9697
@hadushgirmay9697 9 ай бұрын
😢
@fasilgebre4150
@fasilgebre4150 9 ай бұрын
የጋዜጠኝነትን ሚዛናዊነት ቀብሮ በወያኔ ፍቅር እያበደ የፃፈው ስሜት የተጫነው የዱልዱም ብእር ውጤት ነው።በዚህ መፅሐፍ ሊነወር የሚገባውን አገዛዝ ተችቷል ቢያንስበት እንጂ አይዛበትም።ግን ግን ሞያን ለአንድ የፖለቲካ ድርጅት መወድስ ሲባል ማርከስ ያስጠላል።የወያኔው ተስፋዬ ገብረአብ ያየው ሰው ከአንተ አባት አቶሽመልስ በጣም የተሻሉ ሚዛናዊ ነበሩ የሁለት ወያኔዎች ፍልሚያ ህዝብ ያጫረሱ ግን ህውሀት ጣኦቱ ናትና ሰይጣን ብትሆንም ለአንተ ቅዱስ ናት።
@misraktsegaye8643
@misraktsegaye8643 9 ай бұрын
ይሄ ልጅ ለሀቅ የቆመ ነው 100% ። አንተ እንደምትለው ወያኔን ከደገፈ ሙሉ በሙሉ ወያኔ ትክክል ነው ማለት ነው።
@MohammedJemal-mg3uk
@MohammedJemal-mg3uk 8 ай бұрын
እኔኮ አማራን ስገሉ ጀግና እነገዱ ህዝብን ሲያነቁ ትግራይ ጀኖሳይድ ተዘቅዘቅ ተተከባበርን በልኩ ነው እናተ ግደሉ አማራ ዝም ብሎ ይሙት በወሎና በጎንደር የጨረሳችሁትን ህዝብ አስገብተሀል
@YitbarekTesfayeHailemariam
@YitbarekTesfayeHailemariam 7 ай бұрын
ጅል ሰአረ ቢገባህ ወሎ እና ትግራዋይ ነው
@YitbarekTesfayeHailemariam
@YitbarekTesfayeHailemariam 7 ай бұрын
ገዱ ለራሱም ቢሆን አልቀረለትም ሮጦ ስደት ሄደ የብልፅግና አሽከር መጨረሻው መሞት ወይም ስደት ነው
@MohammedShikur-e9c
@MohammedShikur-e9c 8 ай бұрын
Yayesew ማን እንደሆነ የማታውቁ እንዳትሸወዱ ፅንፈኛ አይገልፀውም ከፅንፈኛም በላይ ነው።
@bereketsisay3563
@bereketsisay3563 8 ай бұрын
Ye abiy kadire 😅😅😅
@moges720
@moges720 8 ай бұрын
በጥቅምሕ መጣብሕ ? የጴንጠዉ መንግሥት
@DerejeTadesse-hx6co
@DerejeTadesse-hx6co 8 ай бұрын
መጽሀፉ አልሸጥ አለ መሠለኝ ምክንያቱም ትርክቱ በሰሚ ሰሚ አሉባልታ ላይ የተመሠረተና ሌላ አላማ ያለው በመሆኑ
@Rezan-is7ry
@Rezan-is7ry 3 ай бұрын
Hater, no output for this country only accusing people who tell the through their books and media
@AbebaDamesa-wc7ls
@AbebaDamesa-wc7ls 8 ай бұрын
This book written by oromo politics Even they are writing book on each other.
@OmarOmar-ji5em
@OmarOmar-ji5em 9 ай бұрын
ወታዳር ዘር የለውም ትክክለኛ አባባል ነው ሳአረ
@YaredBroker
@YaredBroker 7 ай бұрын
Zarem weyane ar atastelun
@jemalmohammed8789
@jemalmohammed8789 8 ай бұрын
የህወሓት አሻንጉሊቶች
@berhanu9303
@berhanu9303 9 ай бұрын
ስፍት ኮፒውን ማግኘት እንዴት ነው የሚቻለው ?
@Ymercato
@Ymercato 8 ай бұрын
እኔ ላክልህ
@አቤኔዘር-ጘ1ከ
@አቤኔዘር-ጘ1ከ 7 ай бұрын
2ሚ​@@Ymercato
@getuadmas6416
@getuadmas6416 8 ай бұрын
ያየሰዉ ሽመልስ የወያኔ የ ጓዳ ገረድ ማፈሪያ ፉናፉንት።
@mantegboshwedajoyeshanew
@mantegboshwedajoyeshanew 8 ай бұрын
የሰሜን እዝ ጦር በትግራይ ልዩ ሐይል መጨፍጨፉ ብዙ መረጃ እና ማስረጃዎች አሉ።ዋና ዓላማው ታላቋን ትግራይ የመመስረት ዘዴ ነበር ግን ከሸፈ።ታላቂቷ ትግራይ ሲመሰረት አማራና ኦሮሞ ወደ ማይበርድ እና መቋጫ የሌለው ጦርነት ውስጥ ሲገቡ የወለጋን ወርቅ ወደ መቀሌ እያጓጓዙ በቑላሉ ትግራይን ሲንጋፖር ለማድረግ ነበር።
@zekariyasgezahegn3196
@zekariyasgezahegn3196 7 ай бұрын
ለልጅክ ንገረው ቂል
@KahsayLuel
@KahsayLuel 9 ай бұрын
የሰው ድካም ኣትብላ ጥሩ ኣይደለም youtubehen እንዲዘጋ እናድርግዋለን
@temam1011
@temam1011 8 ай бұрын
ይህንን የጥላቻና የደም ነገዴዎች ሴራ ማንም ሠላምና የኢትዮጵያን አንድነትና ሠላም የሚመኝ ሊሰማው ና ሊቀበለው አይገባም። ያየሰው የጫረው በግብፆች ተገዝቶ ባንዳነቱን ለማሳካት የፈጠረው የውሸት ድርሰት ነው።
@ardi4.6million28
@ardi4.6million28 9 ай бұрын
ቱልቱላ የ ሰዓረን ገዳይ ልትነግረን መስሎኝ!😂
@nebazone
@nebazone 9 ай бұрын
ሙሉውን ከሰማኸው እኮ ገዳዩን ማን እንደሆና ለምን እንደተገደለ ያያብራራል 🙏
@ardi4.6million28
@ardi4.6million28 9 ай бұрын
@@nebazone it is speculation. He should say spade is a spade!
@alemubelay3124
@alemubelay3124 8 ай бұрын
ያየህሰው ሽመልስ ድሮም ልጅ ነው በዚህ መፅሐፍ ግን እንጭጭነቱን ይበልጥ አሳወቀን።እንጭጭ አድሮ ቃሪያ ነህ።
@yonizdoofficlal8731
@yonizdoofficlal8731 9 ай бұрын
ወደ አንድ ዘር ያደላ መጽሀፍ ነው ህወሃትን ጻዲቅ አርጎ የተጻፈ መጽሀፍ ነው 🤮🤮
@mtolla5767
@mtolla5767 9 ай бұрын
Yes ..this book is dangerously crafted by TPLF ..what a trash
@vufy9901
@vufy9901 9 ай бұрын
በክት ነህ
@emet-em2yp
@emet-em2yp 7 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/aKLTi2eDZrqHbZY kzbin.info/www/bejne/aXK3io2EgJ10oJo
@melakuabegaz5452
@melakuabegaz5452 8 ай бұрын
ይሄን ፅሁፍ የፃፈው ያዬሰው ሽመልስ ሳይሆን ጌታቸው አሰፋ መሆን አለበት። ምክንያቱም ያዬሰው ጋዜጠኛ ስለሆነ ትንሽም ቢሆን ኢቲክሱ ልጓም ያበጅለታል ብዬ ነው። ይህ ፅሁፍ ሙሉ በሙሉ በወያኔ ሳምባ የሚተነፍስ፣ በወያኔ ጭንቅላት የሚያስብ በወያኔ ምላስ የሚናገር ሰው እንጅ በእራሱ አእምሮ የሚያዝ ሰው ፅሁፍ አይደለም። የፈለገ ቢሆን እንኳን ያዬሰው ሽመልስ ጌታቸው ረዳም ይህን ያህል ክህደትና ሀሰት የተሞላበት መፅሀፍ አይፅፍም። ምክንያቱም ጌቾ አፉ እያመለጠው ነው እንጅ እንደ ሰው ያስባል። አእምሮውም ይሰራል። ይሄ ፅሁፍ ሙልጭ ያለ ሀሰትና ክህደት ያለበት መሆኑን የተረዳሁት "በወታደሮች ላይ ሲኖትራክ አልተነዳም" የምትለዋን ስሰማ ነው። እኔ እራሴ የማውቀው ቤተሰብ በአይኑ በብረቱ ያዬውን እያለቀሰ እና ስለ ሁኔታው ሲያወራ ሰውነቱ እየተንቀጠቀጠ ስለነገረኝ ማንም ምንም ቢል ሀሰት መሆኑን አምናለሁ። እጅግ እጅግ በጣም ክህደትና ሀሰት የበዛበት ስለ መሰለኝ መፅሀፉን ገዝቸ ለማንበብ የነበረኝ ፍላጎት ሙልጭ ብሎ ጠፋብኝ። በእውነት እላችኋለሁ ለማንበብ ጓጉቸበት የነበረው መፅሀፍ ፍላጎቴን ቀጫችሁት። ባላዳምጥስ ቢቀርብኝ ነበር።
@DawitDafa
@DawitDafa 7 ай бұрын
የወያኔ ቡችላ ነህ እናውቅሃለን
@DawitDafa
@DawitDafa 9 ай бұрын
ወያኔ ነህ እውነት ተናግረህ አታውቅም
@daniboy577
@daniboy577 8 ай бұрын
እንከፍ ከረፈፍ .. ዝም ብለክ ዘባርቅ
@emet-em2yp
@emet-em2yp 7 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/aKLTi2eDZrqHbZY
@Ymercato
@Ymercato 8 ай бұрын
ከሁሉም ያሳቀኝ አብይና ለማ በድብቅ ሲያወሩ ማን ነገረው? እንደዚህ አይነት አንድ ሺ መፅሀፍ በአመት ይፃፋል😂😂😂
@millioncr7538
@millioncr7538 9 ай бұрын
ቅቅቅ ለሞኙ በሉት። ለዚህ ሁሉ የትግራይ ጆኖሳይድ ተጠያቂዉ ኣማራ ነዉ።
@tesfayebedane4164
@tesfayebedane4164 9 ай бұрын
ይሔ እኮ መጽሐፍ አይደለም
@tesfayeaschslew4269
@tesfayeaschslew4269 7 ай бұрын
የድምፀ ወያኔ ቃል አቀባይ( ያየሰው ሽመልስ)
@destaabreha4095
@destaabreha4095 3 ай бұрын
Galaa Galecho 😂😂😂
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 3 ай бұрын
እሄ ግልፅ ነው አብይ ነው ያሥገደለው ጀኔራል ሠአረን
@mengistudemisse4494
@mengistudemisse4494 8 ай бұрын
አዎ በዘረኝነት ያበደ ዘረኛ ሁሌ እንደ ዉሻ ይልከሰከሳል የሚጣልለትን ፊሪፋሪ እና የተፋዉንም መልሶ ይልሳል የሚባለዉ እንደ አንተ ያለ ሰዉ ነዉ
@abagudakershu9599
@abagudakershu9599 7 ай бұрын
ይህ ጋዜጠኛ በእድሜው ሙሉ አይቶት የማያውቀውን በወር ከ60ሽህ ብር በላይ የማይገባውን የወር ደሞዝ ቆርጦለት በትግራይ ሚዲያ ያሰራው በነበረው ወያኔ ፍቅር ተለክፎአል።ምንም ብትሉት አይሰማችሁም። የትግራይ ወራሪ እና ዘራፊ በአማራ ክልል ከአማራ ደጃፍ ዘልቆ ገብቶ ያለቀ መሆኑን እያወቀ አማራን ተጠያቂ ማድረግ ቅልጥ ያለ ክህደት ነው። ከዚህኛው ወገን ሀቁን የሚያሳይ መፅሀፍ በማዘጋጀት ራቁቱን ማስቀረት ይገባ ነበር። ግን ፀሀፊ የለም። ከቤታቸው ደጅ ድረስ ዘልቆ በገባው ወያኔ ጥይት የወደቁት የነ እሸቴ ሞገስ ደም ይፍረድበት።
@erishaebya1566
@erishaebya1566 Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣 12:52 ሻብያ ሻዕብያ ሻዕብያ🤣🤣🤣🤣ሻዕብያ ከሆነ ያደረገው እሁንም ንደገጋምዋለን ደደቦች🤣🤣🤣🤣🤣
@mickimaraki7886
@mickimaraki7886 7 ай бұрын
የያዬ ሰው ተረት ተረትና ቀደዳ የአደምን ስልክ የያዘው እሱ ነበር የሚመስለው😂
@ABENEZERTEMSGENTUMISO
@ABENEZERTEMSGENTUMISO 9 ай бұрын
😂ተራ ዝባዝንኬ ትቀባጥሩና መፀሃፍ ነው ትሉናችሁ😂
@bereketbalcha7199
@bereketbalcha7199 7 ай бұрын
አይ ያየ ሰዉ ዉሸታም ሴኮ የሚባለዉ ባይናገር እናምንህ ነበር
@abdulkerimhayreddin9835
@abdulkerimhayreddin9835 8 ай бұрын
ተረት
@mehdikeder7989
@mehdikeder7989 8 ай бұрын
ምንም የማይመስል ውሸት
@emet-em2yp
@emet-em2yp 7 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/aKLTi2eDZrqHbZY
@emet-em2yp
@emet-em2yp 7 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/aXK3io2EgJ10oJo
@emet-em2yp
@emet-em2yp 7 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/aXK3io2EgJ10oJo
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН