የሴቲቱ ዘር -- ክፍል 4 -- በወንድም ዳዊት ፋሲል

  Рет қаралды 40,079

የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን

የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን

Күн бұрын

Пікірлер: 117
@malakcellmalak4433
@malakcellmalak4433 2 жыл бұрын
በትክክል rightly divid እያደረክ መጽሐፍ ቅዱስን የምታስተምር ብቸኛው ሰው ወንድሜ ዴቭ ጸጋህ እጥፍ ድርብ ይብዛልህ አንድም ቀን አትሰለቸኝም።
@solomontesfatsion9988
@solomontesfatsion9988 2 жыл бұрын
9Milton g
@yordanoshailu5488
@yordanoshailu5488 2 жыл бұрын
የእግዚአብሄር ቃል እንደ አዲስ እየገባኝ እያስደነቀኝ ነው፣ ጌታ ይባረክ አንተም ተባረክ በጣም አመሰግናለሁ ፡፡
@KIFLEGEBREMICHAEL
@KIFLEGEBREMICHAEL Жыл бұрын
መፅሐፍ ቅዱስን ከብዙ ዓመታት በኅላ ገና ሀ ብዬ ከዜሮ እየጀመርኩ እንደሆነ ይሰማኛል ይህን ት/ሲሰማ ወ/ም ዳዊት።
@hiwotabebe7231
@hiwotabebe7231 2 жыл бұрын
አሜንንንን ይሄ ሁሉ ለእኔ መዳን ነው🙏🙏 ዴቭዬ ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልክ የመጽሐፍ ቅዱስ መረዳትን የማስተማር ጥበብን በእጥፍ ያብዛልክ መንፈስ ቅዱስ በአንተ ብዙ እያስተማረኝ ነው ተባረክ ኑርልን።❤❤👏
@PetrosDamene
@PetrosDamene 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ይጨምልህ ዘመንህ ይባረክ
@abebalolamo3067
@abebalolamo3067 2 жыл бұрын
በጌታ የተወደድክ ውድ ወድማችን 😃😃 መጋቢያችን ባንተ ስላለው ጸጋ እግዚአብሔር ይባረክ 👏👏 ❤ እንወድሃለን ❤ ጸጋ ላይ ጸጋ ይሁንልህ 🙏🙏
@erimiasesaias4665
@erimiasesaias4665 Жыл бұрын
Geta tsega yabzalih wendimachin we love u too much❤❤❤❤
@alguhaile8527
@alguhaile8527 Жыл бұрын
ወንድሜ ዳዊት ትምህርት በጣም ጣፋጭ ወደውስጥ የሚገባ ትልቅ ትልቅ ትምህርት ነው ተባረክ ተባረክ አሜን❤🙏🙏🙏🙏🙏
@mare86467
@mare86467 2 жыл бұрын
ለካ ወንጌልን ሰምቼ አላውቅም።ወይ ጌታ መቼም አንተ ሰው አተህ አታቅም። ዴቭ ዘመንህ ይለምልም።
@lightoftheworld2373
@lightoftheworld2373 2 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ቀጣዩን እንጠብቃለን 🙏
@YamlakSitota-w8k
@YamlakSitota-w8k Жыл бұрын
ዴቭ እንግዲህ ምን እንበል ተባረክ እየሱስን እንደአዲስ እየተማርኩት ነው
@helenasfaw624
@helenasfaw624 2 жыл бұрын
ፀጋ ሰለም ምህረት ይብዛልህ መገለጥ ይብዛልህ ትክለኛ አስተማሪን ያብዛልን።
@AbaniMan-q6q
@AbaniMan-q6q 10 ай бұрын
ዋው ሚገርም ትምህርት tnx god for give as is teacher ....
@kassudejene9314
@kassudejene9314 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር አባታችን '“በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው።” ኤፌሶን 1፥10' የሚለውን እንደሚገባ አስቀምጠኸዋልና ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ፣ ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን !!!
@lemlemtemesgen3517
@lemlemtemesgen3517 2 жыл бұрын
Yene melkam Astemar egziabher tsegawn yabzalk
@ShiineSamual
@ShiineSamual Жыл бұрын
ዳዊት ጌታ ይባርክ ❤
@dinkagalata745
@dinkagalata745 2 жыл бұрын
#ፀጋ ሰለም ምህረት ይብዛልህ
@habte0928
@habte0928 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ጸጋውን ይጨርልህ ዎንድም ዳአዊት በትምህርትህ እየትባረክሁ ነው🥰💚🙏
@dkhchannel100
@dkhchannel100 2 жыл бұрын
ስለዚህ ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር ስም ይባረክ! ደዊዬ የጌታችን የኢሱስ ክርስቶስ ፀጋ እና ሰላም ይብዛልህ። እወድሃለሁ ሁሌም እከታተልሃለሁ።
@ethiomobiles
@ethiomobiles Жыл бұрын
I have read the Bible many times but I don't understand it the way you do. I really appreciate it.🥰🥰
@aronhabtay9863
@aronhabtay9863 2 жыл бұрын
Thank you for sharing wonderful revelation of God word.peace and grace of Christ will be with you
@መጥምቁዮሀንስ
@መጥምቁዮሀንስ 2 жыл бұрын
ወንድማችን ዳዊት ጌታ ባንተ ውስጥ ስላስቀመጠው ታላቅ ፀጋ ጌታን አመሰግናለሁ ። አሁንም የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ።
@lamlamashebo3254
@lamlamashebo3254 2 жыл бұрын
ተባረክህ ፀጋ ይብዛልህ በጣም ነው የመከታተለው
@Bright_tube
@Bright_tube Жыл бұрын
አስደናቂ ትምህርት ፀጋ ይብዛልህ
@TammyTammy-mt9wu
@TammyTammy-mt9wu 10 ай бұрын
Ine.milawu lela negeri silele beka ida ante ayinet chemero chemamiro yasinesawu🎉🎉🎉🎉🎉🎉era.gudi mastahaf kidusi lemin.ide.tetsafr ahun awokut ine beuneti biriki beliln yene jegina yegeta bhariya.dawiti❤❤❤❤
@alazarmekonnen7583
@alazarmekonnen7583 2 жыл бұрын
Much grace be upon you!
@saraaa9528
@saraaa9528 7 ай бұрын
Zamanki Yibaraki Tsaga Yibizalki Deve ❤
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 жыл бұрын
Yes Yes Yes Right ✅ Thanks so much ✅ 🤝🏽
@AishaAlmadani-q3b
@AishaAlmadani-q3b 3 ай бұрын
Selam ina Tsega yebzalih❤❤❤
@Topstudents00
@Topstudents00 Жыл бұрын
Wow tebarkehal❤❤
@helenheydemann7223
@helenheydemann7223 Жыл бұрын
Geta Jesus yebarkhi wendem David ❤
@yeteshale8518
@yeteshale8518 2 жыл бұрын
Dev በእውነት ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ይብዛልህ በጣም ነው የምህወድህ
@paulosbeka1997
@paulosbeka1997 Жыл бұрын
DAVE❤ You are Blessed!!
@Y_Ethio_Class
@Y_Ethio_Class 2 жыл бұрын
ፓስተርየ ጸልይ ይህ ፀጋ አይወሰድብህ ። አደራ እኔ የሚል እዳትጨምር ። ባንተ የተጠቀመው የእግዚአብሔር ፀጋ ይክበር በል
@dantube9132
@dantube9132 Жыл бұрын
ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏
@Live-music1462
@Live-music1462 Жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ይባርክህ
@mariakulik4619
@mariakulik4619 6 ай бұрын
አሜን
@yenemarvelous8086
@yenemarvelous8086 2 жыл бұрын
Dave please don't stop we need u u r z only person who teach n study bible inch by inch God bless u
@asterherpo8994
@asterherpo8994 Жыл бұрын
እልልልልልልል ተባረክ !!
@petrosteferi9215
@petrosteferi9215 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ፋቅር ነው እግዚአብሔር ቸር ነው አሜን እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ ነው
@selamnati3633
@selamnati3633 2 жыл бұрын
እንኳን ጌታ አገኝህ ወንድሜ
@mihretushud2102
@mihretushud2102 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው :: ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን!!!
@fikrefiseha1248
@fikrefiseha1248 2 жыл бұрын
"ወንጌል አደራ እንጂ እንጀራ አይደለም፤ ወንጌል አይሸቀጥም።"ወንድም ዴቭ❤️❤️❤️
@elizabethayalew9141
@elizabethayalew9141 2 жыл бұрын
You are blessed ...!!! Dear brother
@emnetberu511
@emnetberu511 2 жыл бұрын
Tsegawu yidegifih dave
@nishanraday7062
@nishanraday7062 2 жыл бұрын
ፓሰተር ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ !!!❤
@SelamawitEsheteOfficial
@SelamawitEsheteOfficial 2 жыл бұрын
ከጠሪው እንጂ ከሥራ ሳይሆን በምርጫ የሚሆን የእግዚአብሔር አሳብ ይጸና ዘንድ ፥ ሮሜ l ❤️
@daribeefa2176
@daribeefa2176 2 жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ዴቭ እግዝአብሔር ያኑርልን
@helenasfaw624
@helenasfaw624 2 жыл бұрын
ውይ በኢትዬጲያ ወንገላዊያን ቤተክርስትያን እንደዚ በመገለጥ የሚያስተምሩ ይብዙ
@atcanadagamezone6755
@atcanadagamezone6755 2 жыл бұрын
Blessed brother .
@bonsakidanu4824
@bonsakidanu4824 2 жыл бұрын
Much grace❤❤❤
@manitimamo3618
@manitimamo3618 2 жыл бұрын
አሜንንን በሆነው በኢየሱስ ሰም ዘመን ይለምልም ተባረክ ጌታ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዴቭዬ
@gebremichealakberet9966
@gebremichealakberet9966 2 жыл бұрын
Thank you lord for this blessed Man 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@tadelechlema7379
@tadelechlema7379 2 жыл бұрын
ጌታ አይንህን የከፈተልህ ይባረክ ለኢትዮጵያ ህዝብ እንዲደርስ በሰፊው ቢዘጋጅ የብዙ ህዝብ መፈወስ ይሆን ነበር በተለይ አልጨርሰውም!!!!!!!
@ghenetalem7913
@ghenetalem7913 2 жыл бұрын
የሚገርም ትምርት,እንዳንተ አይነት ሰው ያብዛልን:: እግዚአብሔር ዘመንክ ይባርክ::
@belaymamo825
@belaymamo825 2 жыл бұрын
Waw Dave you are blessed
@kal5835
@kal5835 2 жыл бұрын
God bless you!!!
@titiseyfu4213
@titiseyfu4213 2 жыл бұрын
የኔ አንደኛ ፀጋ ይብዛልህ
@antenehhailu2874
@antenehhailu2874 2 жыл бұрын
ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ፣አንተ ላይ የሚሰራውን ፀጋ በጣም ነው የምወደው።
@ag7541
@ag7541 2 жыл бұрын
Amen! Blessed !
@yordanosmichael2827
@yordanosmichael2827 2 жыл бұрын
ዎዉዉ ክብሪ ለእግዚአብሔር ይሁን የቃሉ የመገለጥ ጥበብ ይጭምርልህ ጸጋውን ያብዛልህ በጣም ደስ የምልነው እየተደነቅኩ ነው የምስማህ
@godislove9841
@godislove9841 2 жыл бұрын
Tebarek. Tebarek
@kalebgossa6683
@kalebgossa6683 2 жыл бұрын
ዋው ጌታ ፀጋውንና ሠላሙን ያብዛሊህ ይጨምርሊህ ወንድሜ።
@Ogeti-f1l
@Ogeti-f1l 2 жыл бұрын
ዴቫዬ ፀጋ ይብዛልክ
@mintesnotdagnachew9010
@mintesnotdagnachew9010 2 жыл бұрын
❤❤❤❤
@loestesfagabr5764
@loestesfagabr5764 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ዴቭየ ኣብዝቶ ይግለጥልህ
@Y_Ethio_Class
@Y_Ethio_Class 2 жыл бұрын
ወንድም ዳዊት ዘመንህ ይባርክ ። የት ኑሮህ ነው ። መምህር ነኝ ያንተ የተለየ ነው ምን አይነት መጋለጥ ነው ? እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ዛፍ 3፥14 ያለው እባብ ያለው ሰይጣን እንደሆነ እና ተንኮለኛ መሆኑ እባብ እዳሰኘው ገልፀኀዋል ።እርግማኑ ግን በሆድህም ትሄዳለህ ኤፍሮንም በዘመንህ ትበላለህ የሚለውን አጠጥመህ አውራኝ
@hiwotayele5028
@hiwotayele5028 2 жыл бұрын
የተባረክ ነህ ። ፀጋ ይብዛልህ ዴቨዬ ።
@ourfuntime54
@ourfuntime54 Жыл бұрын
Thank you very much .
@GDM82879
@GDM82879 2 жыл бұрын
ዴቫ! ከዘፍጥረት እስከ ራእይ summarize ያደረክበትና ዋናውን የመጽሐፍ ቅዱስ ሐሳብ ያጠቃለልክበት ነው፣ ብሩክ ነህ❤❤❤❤
@ayelerodamo5048
@ayelerodamo5048 2 жыл бұрын
ዴቭ በእውነት ጌታ ይባርክህ ! ከይሁዳ በኋላ ያለው ትምህርት መች ይደርሰናል
@amanuelmikael8611
@amanuelmikael8611 2 жыл бұрын
እግ/ር ጸጋ ይብዛልህ ፣!!!!
@bethelihembita668
@bethelihembita668 2 жыл бұрын
My love davayee big respect for z amazing grace of God upon u! I am thankful
@jesuswonderful529
@jesuswonderful529 2 жыл бұрын
ወንድሜ ዴቭ አንደኛ
@birhanutolasa7062
@birhanutolasa7062 2 жыл бұрын
My brother be blessed in the mighty name of Jesus Christ because I learned a lot from you through Holy Spirit.
@Rajadingata
@Rajadingata 2 жыл бұрын
Betam eyetemarn new bertalin brother Much love ❤️
@solomonkera2916
@solomonkera2916 2 жыл бұрын
prais the Lord for this wonderful bible teaching. Amen
@merontefera8566
@merontefera8566 2 жыл бұрын
እሺ እንሰማለን ስጠብቅ ነበር።
@lulahaile8161
@lulahaile8161 2 жыл бұрын
God bless you, dave we love you.
@thanksthe6613
@thanksthe6613 2 ай бұрын
🙏🙏🙏
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 2 жыл бұрын
አሜን ክብር ለጌታ ይሁን፣ጥልው ትምህርት።
@libanosayza2433
@libanosayza2433 2 жыл бұрын
ስታስተምር እንደ ቀልደኛ ግን ትምህርት ውስጤን ዘልቆ ይገባል። ጌታ ይባርክ
@am_x7735
@am_x7735 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድም አለም
@jesussaved5130
@jesussaved5130 2 жыл бұрын
major 1 Man of God!!!
@George-om6ke
@George-om6ke 2 жыл бұрын
Gerume
@yeshimebetkassa5181
@yeshimebetkassa5181 2 жыл бұрын
ይሄ ሀሉ የተሰራልኝ እኔ ማን ነኝ?ኧረ እኔ ማን ነኝ?ድንቅ ነው
@lizabella151
@lizabella151 2 жыл бұрын
Wow
@gracemaker4824
@gracemaker4824 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዴቨዬ።
@yorda106
@yorda106 Жыл бұрын
🙏🏿🙏🏻🙏🏾
@bezawitdinku5017
@bezawitdinku5017 2 жыл бұрын
እየሱስን እድናወራው እድንሰማው የረዳን እግዚአብሔር ይመስገን ! ተባረክ ዴቭ
@habtamubogale616
@habtamubogale616 2 жыл бұрын
ግሩም ነው ዴቫ!
@abebeworku
@abebeworku 2 жыл бұрын
Amazing grace wawawa
@addistewldetewlde3491
@addistewldetewlde3491 2 жыл бұрын
Wawww Tebarekk
@NagaShobiso-t7x
@NagaShobiso-t7x 4 ай бұрын
@ribeccatefera7099
@ribeccatefera7099 2 жыл бұрын
Mene Elalehu Tesegawen yabzalehe Dawit Wendeme
@eyasulemma2011
@eyasulemma2011 2 жыл бұрын
እባክህ አዲስ አበባ ና በሳምንት 1 ቀን እባክ🙏
@eyobnegusie1359
@eyobnegusie1359 2 жыл бұрын
Eyesus
@mekuriyaewbelachew5497
@mekuriyaewbelachew5497 2 жыл бұрын
wawe❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹
@davetesfa
@davetesfa 2 жыл бұрын
timothy chapter 2 number 15 study to shew thyself aporoved unto god a workman that needeth not to be ashamed rithly dividing the word of truth
የሴቲቱ ዘር -- ክፍል 6 -- በወንድም ዳዊት ፋሲል
1:03:06
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 37 М.
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
0:28
Barstool Sports
Рет қаралды 60 МЛН
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН
የሴቲቱ ዘር -- ክፍል 3 -- በወንድም ዳዊት ፋሲል
1:16:47
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 60 М.
ጽናት || ክፍል 24 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
36:27
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 90 М.
የሴቲቱ ዘር -- ክፍል 9 -- በወንድም ዳዊት ፋሲል
1:02:54
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 32 М.
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН