የታደሠው ብሔራዊ ቤተ መንግሥት ምርቃት ላይ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ያደረጉት ንግግር |

  Рет қаралды 7,969

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

Күн бұрын

Пікірлер: 23
@FekaduDegaga-s1z
@FekaduDegaga-s1z 18 күн бұрын
ታሪካችንን በሚገባ መለስ ብሎ የዳሰሰና ያገናዘበ ድንቅ ንግግር !!! እናመሰግናለን፤ ክቡር ፕሬዘዳንት። ኢትዮዸያ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር!!!
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 13 күн бұрын
Agreed 💯 it was an impressive speech 👏👏👏that shows it was well researched & versed with the rich History & Honor our Ethiopia 💚💛❤️ had in the Emperor's reign 🙌🙌🙌 Much Respect & Reverence to you President Taye AskeSelassie 🤗🤗🤗
@abelmekonnen9745
@abelmekonnen9745 17 күн бұрын
ታሪክ እና ንግግር አዋቂ ፕረዚዳንት እናመሰግናለን ።
@soloapple3
@soloapple3 18 күн бұрын
በህይወት ዘመኔ ከምጠይቀው ጥያቄ መካከል ይህ ዋናው ነው። ታሪክን መጠበቅና ታሪክን ማስተላለፍ ትልቅ በረከትና ድል ነው። ታሪክን ማፍረስ ሳይሆን ታሪክን መማሪያ ማድረግ ለትውልድ ትልቅ ቅርስ ነው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ትልቅ መሆናችን አይቀሬ እየሆነ ነው።
@abaynehworku9838
@abaynehworku9838 18 күн бұрын
Impressive and hisrorical speech. I thank u our President & PM Dr Abiy❤❤❤
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 18 күн бұрын
Thank you His Excellency the President!!❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@YonasFikadu-vp7rl
@YonasFikadu-vp7rl 18 күн бұрын
እውነት ነው እናመሰግናለን
@Micky-n4i
@Micky-n4i 18 күн бұрын
Superb project.Fantastic Building.
@MaMa-Africa-2024
@MaMa-Africa-2024 18 күн бұрын
ክቡር ፕሬዝደንት ግርማ ሞገስዎ እንዴት ይደንቃል! እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና መሪዎቿን ይባርክ!
@zenagirma8230
@zenagirma8230 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@yifrutamirat5522
@yifrutamirat5522 17 күн бұрын
ምን አይነት ጠንካራ ንግግር ነው🎉
@AberraDessia
@AberraDessia 17 күн бұрын
ታሪካችንን በሚገባ መለስ ብሎ የዳሰሰና ያገናዘበ ድንቅ ንግግር
@amarebiad3424
@amarebiad3424 17 күн бұрын
በህይወት ዘመኔ ከምጠይቀው ጥያቄ መካከል ይህ ዋናው ነው። ታሪክን መጠበቅና ታሪክን ማስተላለፍ ትልቅ በረከትና ድል ነው። ታሪክን ማፍረስ ሳይሆን ታሪክን መማሪያ ማድረግ ለትውልድ ትልቅ ቅርስ ነው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ትልቅ መሆናችን አይቀሬ እየሆነ ነው። ETHIOPIA IS GREAT PROBLEM SOVE SHOW OF REINNOVATION.
@lydiabooji4772
@lydiabooji4772 18 күн бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤ Long Live our Abichu ABBAA MALLAA!!!!!!🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@TadesseSeyoum-z1g
@TadesseSeyoum-z1g 18 күн бұрын
Desse belonal...
@yonasdemeiyesus6073
@yonasdemeiyesus6073 18 күн бұрын
ጥሩ ንግግር በሚገባን ቋንቋ ካቀረቡ በኋላ፣ ወደ መጨረሻው ማጠቃለያው ላይ "ጫካ ፕሮጀክት" ብለው አበላሹ። ማጠቃለያው መሆን የነበረበት፣ ይህ ቤተመንግስት ኢትዮጵያን በታሪካዊነቷ እሴቶቿን እንዴት ያስጠብቅ መሆን ነበረበት?! እገሌ አሳደሱት፣ እገሌ ወጡን አጣፈጡት?!
@nebiyuterefe3637
@nebiyuterefe3637 14 күн бұрын
ሄይ፥አብይ፥አህመድ፥የሚባለውን፥ህፃናት፥አራጅ፥ሄሮድ፥መነኩሴ፥ደፋሪና፥ገበሬ፥ገዳይ፥የ፯ኛ፥ክፍል፥ዶክተር፥መቼ፥ወደ፥ግምባር፥ውጊያ፥ብቅ፥እንደሚል፥ጠይቀቁት፥እስኪ።
@AbdissaAgga1500
@AbdissaAgga1500 17 күн бұрын
ጨቅላው አብይ አህመድ አሊ በድሮን ለሚቀጠቅጠው አማራ ለሚያሳርዳቸው አማሮች ምናቸው ነው ምንስ ይጠቅማቸዋል?
@wmg6574
@wmg6574 18 күн бұрын
ይኸ የከተማ መንግስት፡ በኮረንቲና በቤተመንስት ህንፅ የሚለካ ሀገር ይዞ ከማንም ላይበልጥ መከራችንን አበዛው። አሁን የእርሱ ህንፃ ከየትኛው አለም በልጦ ሊያተርፍበት ነው? ኮምፒቴቲብ አድቫንቴጅ የማይረዳ የከተማ ደሴት ስርዓት የደሀው እዳ ነው 😂😂😂😂
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 18 күн бұрын
ገና መከራሽ ይበዛል ገለቴ - እንግዲህ ምንም ማድረግ አይቻልም😂😂😂😂 ጫካሽን ጠበቅ😅😅😅
@TadesseSeyoum-z1g
@TadesseSeyoum-z1g 18 күн бұрын
Desse belonal...
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
WEConversations | Unpacking the year of elections
57:42
World Employment Confederation
Рет қаралды 3 М.
ብሔራዊ ቤተ መንግሥት
11:02
Office of the Prime Minister - Ethiopia
Рет қаралды 32 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН