የትግራይ ተወላጆች የሰላም ተማፅኖ

  Рет қаралды 4,063

Addis Media Network-AMN

Addis Media Network-AMN

Күн бұрын

የትግራይን ህዝብ ወደ ዳግም ጦርነት ለማስገባት የሚሞክሩ ሃይሎች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ በአዲስ አበባ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ጠየቁ።
Welcome to **Addis Media Network**, your premier source for all things Addis Ababa! 🌍
Stay informed about the **daily life of Addis Ababa**, including breaking city news, cultural highlights, local events, infrastructure updates, and community stories. From bustling markets and historic landmarks to modern developments and urban lifestyle, we bring you the heartbeat of Ethiopia’s vibrant capital.
Discover the latest on:
*City governance and development projects*
*Transportation, housing, and urban innovations*
*Addis Ababa’s rich culture, arts, and entertainment scene*
*Local events, festivals, and celebrations*
*Business, economy, and social affairs in the city*
Whether you're a resident, a visitor, or someone who loves to explore Ethiopia’s dynamic urban center, *Addis Media Network* is your go-to channel for authentic stories and updates straight from the city.
📌 *Subscribe* and stay connected to the pulse of Addis Ababa!
#ዜና #addisababa #ethiopia
ትክክለኛውን የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ዲጂታል ሚዲያ የትስስር አውታሮችን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑን!
KZbin ➲ bit.ly/3itThRr
Telegram ➲ bit.ly/3W4puw9
Facebook ➲ bit.ly/3CJVgI8
Twitter ➲ bit.ly/3IKQ3TZ
AMN - ጥር 29/2017 ዓ.ም

Пікірлер: 18
@gebtezera5822
@gebtezera5822 5 күн бұрын
እናመሰግናለን የትግራይ ተወላጆች ፣ኃላፊነታችሁን በመወጣታችሁ በጣም ደስ ብሎኛል።ክብር ይገባችኋል ።
@АнтенехТ
@АнтенехТ 4 күн бұрын
YES,PEACE 4 OUR BROTHER & SISTERS TIEGRIAN PEOPLE!!
@senaitmebrahtu912
@senaitmebrahtu912 5 күн бұрын
tnx Addis media network.!!! be on our side የቀንይልና ነባራይ አዲስ አበባ ኩሉ መንእሰይ ትግራይ አብ ጎንኹም እዩ ዓሲሉ ዘሎ እሞ ከዚ ተረዳዳእና ተወሐሐጥና ንምስል በቃ ሰላም ዘይደሊ ይወገድ ከምአ ኢላ ትቀጽል...Go go.. !!
@YemaneAbrha-k9b
@YemaneAbrha-k9b 4 күн бұрын
ኣይዛቹ በርቱ ይህ በሊብነት ራሱን እያደራጀ የትግራይ ወጣቶች እድሜ ማራዘምያ እየተጠቀመባቸው ያለ የኔት ወርክ ስብስብ ሁላችንም ልናወግዞው እና ወደህግ ቦታ ቀርበው እንዲጠየቁ ለአለም ልናሳውቅ ይገባል
@kukulu99
@kukulu99 5 күн бұрын
ሁላችንም ሰላም ፈላጊዎች ከትግራይ ህዝብ ጎን እንቆማለን ከዚህ በኋላ የምንሰደድበት ሀገር የለም ተስማምተን በሀገራችን እንኑር
@MohammedEndris-rw9mj
@MohammedEndris-rw9mj 4 күн бұрын
ሰላም ለትግራይ ወገኖቻችን
@selamabebe7552
@selamabebe7552 5 күн бұрын
ሰላም❤❤❤❤
@tigistsentayehu780
@tigistsentayehu780 4 күн бұрын
🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@yoseflemma6020
@yoseflemma6020 5 күн бұрын
አዳዲስ መሪዎች ለአዲሱ ትውልድ!!
@getachewworku6450
@getachewworku6450 4 күн бұрын
ኣሥገዳጅ ነው
@TaferegebruTfse
@TaferegebruTfse 5 күн бұрын
ደቃሉ ናቸው ባልዋ የሌላ ቢሔር የሆነ እና 90% ደግሞ የአዲስ የሠላም ሰራዊት የሚባሉ ናቸው ።
@ephremdesta1731
@ephremdesta1731 4 күн бұрын
Kadre abiy ahmedd enezi tegaru aydelum sle tefenakyachchns ayweram dedeboch
@tigray-h5u
@tigray-h5u 5 күн бұрын
ሰላማቸው ይጥፊ እናንተ ሰው በላ ተውን ትግራይ ለተጋሩ ተውሉን እናንተ አረመኔ
@sabagebru6850
@sabagebru6850 4 күн бұрын
Stop propoganda 🤑🤑🤑🤣 💪💊🇪🇷
@ephremdesta1731
@ephremdesta1731 4 күн бұрын
በተጋሩ ስም ብልፅግና ያዘጋጀው ሰልፍ ዛሬ ተካሂዷል! ማንም ደደብ ትግራዋይ በዚህ ወጥመድ ኣይታለልም.... የተጋሩ ሰልፍ ቢሆን ሰልፈኞቹ 1-የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ባስቸኳይ ይተግበር 2- በስምምነቱ መሰረት የአማራ ክልል ታጣቂዎችና የሻዕቢያ ጦር ከትግራይ ክልል ይውጡ 3- ተፈናቃዮችና ሱዳን የሚገኙ ስደተኞች ወደ ቀያቸው ይመለሱ 4-በትግራይ ግዛት ታላቋን ጎንደር የመመስረት ሴራ ይቁም 5-በትግራይ ለተፈፀሙ ሁሉም ወንጀሎች በነፃና ገለልተኛ አክል ይጣራ 6-ለተፍፀመው ውድመት ካሳ ይከፈል! ወዘተ የሚሉ መፈክሮች ነበር የሚሰሙት...
@alialax4188
@alialax4188 4 күн бұрын
😂😂😂 እኝኝኝ 😅😅
@subag6634
@subag6634 4 күн бұрын
ሰላም ❤❤
Banana vs Sword on a Conveyor Belt
01:00
Mini Katana
Рет қаралды 77 МЛН
Боксёр воспитал дикого бойца!
01:36
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 4,9 МЛН
Миллионер | 6 - серия
28:05
Million Show
Рет қаралды 1,6 МЛН
SHE CAME BACK LIKE NOTHING HAPPENED! 🤣 #shorts
00:21
Joe Albanese
Рет қаралды 19 МЛН
የአራት ኪሎ የውስጥ ለውስጥ መንገድ
5:05
AMN-Addis Media Network
Рет қаралды 4,3 М.
አዲስ አበባ ለአፍሪካ ያበረከተችው ገፀ-በረከት
5:22
Banana vs Sword on a Conveyor Belt
01:00
Mini Katana
Рет қаралды 77 МЛН