⭕የትእግስታችን ጽዋ ሞልቷል በቃ ሊባል ይገባል

  Рет қаралды 18,223

Tsegaye kiflu

Tsegaye kiflu

Күн бұрын

ከቻላችሁ VPN ጠቅ አድርጓት 😍😊😜😜😜😜
ይህንን ቻናል ለማሳደግ እና እገዛ ለማድረግ ከፈለጋችሁ
የንግድ ባንክ 1000148595918
አቢሲኒያ ባንክ 45326977
ዘመን ባንክ 1551211205309013
የምጠቀምበትን ማይክ ለማወቅ 👉🏿 • Hollyland LARK M2 Mic ...
ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
የግል ቴሌግራም አካውንቴ t.me/tsegayekiflu
የቴሌግራም ቻናሌ t.me/tseomm
ቲክቶኬ www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
ለተጨማሪ መረጃ About ላይ በመግባት ተጨማሪ መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ

Пікірлер: 80
@genzebeabate2571
@genzebeabate2571 12 күн бұрын
የድንግል ልጅ አማኑኤል መልስ አለው እኛ ዝም ብለን የተደረገልን ማየት ነው የሁሉ ባለቤት የሁሉ ጌታ የሁሉ ንጉሥ ስለሆነ መልስ አለው
@Tsion-d1d
@Tsion-d1d 12 күн бұрын
አሜን እናቶች አባቶች እና ወድም እህቶቻችን ለይቶ የጠራቹን አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@stc6291
@stc6291 12 күн бұрын
የስላሴ ልጅነትን ያገኛችሁ ቤተሰቦቻችን እኳን ደስአላችሁ በቤተክርስቲያናችን ላይአፋቸዉን ይምከፍቱት ልቦና ይስጣቸዉ በጣምያሳዝናልእሱይድረስልን😭😭😭
@SelamWondye
@SelamWondye 11 күн бұрын
የወላይታ ኦርቶዶክሳዊያን በምድር ያከበራችሁት እግዚአብሔር የሰማዩን ክብር ይስጣችሁ በጸገው ይጠብቃችሁ 🙏🙏
@Michael-b2w7u
@Michael-b2w7u 12 күн бұрын
ጌታ ይገስፃቸው እኛን አይወክሉም ለደንታቸው ነው እኛ ወንጌላውያንን አይወክሉም ።እግዚአብሔር ሰላም ያብዛልን
@MezmurAyele
@MezmurAyele 12 күн бұрын
እሰይ 800 ሰው የስላሴን ልጅነት አገኘ። እውነትለመናገር እኛው እርስበእርሳችን ላይ ያለውን ችግር ብናስወግድ በሚሊየን የሚቆጠር ወደ ኦርቶዶክስ ይጎርፉሉ።
@AynalemAlemayehu
@AynalemAlemayehu 12 күн бұрын
በጋሞጎፉ ዞን ደጉ የከምባ ወረዳ ምእመናን የስላሴን ልጅነት ስላገኛችሁ እንኳን ደስ አላችሁ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 12 күн бұрын
እንኳን አብሮ ደስ ያለን
@Tsion-d1d
@Tsion-d1d 12 күн бұрын
ፍትህ ለተዋህዶ ጌታ ሆይ አንተ ፍረድ ፍረድ ፍረድ በቃ በለን
@ZelalemWorkenh
@ZelalemWorkenh 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ያጤፉትን ይቅጣልን።ቴዋህዶን ያስፋልን፣ኢትዮጵያ ሀገራችንን እና ህዝባን ይጠብቅልን ።አሜን።
@Merry927
@Merry927 12 күн бұрын
የበጋሻው ድንቁርና ስጋ ለብሶ መጣ ። ይገርማል እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችንን ይመልስልን😢😢
@BalL-y2p
@BalL-y2p 11 күн бұрын
እውነት ትቀጥን ይሆናል እንጂ አትበጠስም።
@edeneAlene
@edeneAlene 11 күн бұрын
በክርስቶስ ኢየሱስ የማያምኑ ሁሉ በሲኦል ዘላለማዊ እሳት መቃጠላቸው የታወቀነው ይልቁኑ ሳይመሽባችሁ በጊዜ ወደ አዳኙጌታ ኢየሱስ ኑኑኑኑኑኑኑኑ
@Yabatu-q2t
@Yabatu-q2t 11 күн бұрын
የኦርቶዶክሳውያን ትእግስት አስከምን ድረስ ነው ??? በታቦታቶቻችን ላይ ሲሳለቁ ተሰባስበው ይቃጠሉ ሲሉ ፤ ፣ድንጋይ ሲወረውሩ ዝም ዝም ጭጭ ነው ?ህጉንና ህግ አስከባሪዎች ዝም ካሉ ምእመናንንም ቢተናኮሉ ዝም ልንላቸው ይገባል ወይ ? ቢጨፈጭፉንም ዝም ልንላቸው ነው ወይ ? ይሄ ሁሉ እኮ የእኛ ትእግስት ከሚገባው በላይ ስለሆነ ነው። እስቲ መፍትሄ አምጡ ???
@wondyDan-if9sv
@wondyDan-if9sv 11 күн бұрын
ለእግዚአብሔር እግዚአብሔር ነዉ የሚዋጋው እንጂ ወጣቶች አይደሉም
@gaga320
@gaga320 12 күн бұрын
በዉስጥህ ያለው እርኩስ መንፈስ ይቃጠል ታቦቱ ይ.......
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl 12 күн бұрын
እረ በጌታ ወዴት እየሄድን ነው ታቦት መቅረጽ ያው ቀርበን እረ ከባድ ነው ወገን እንተው
@betseha1846
@betseha1846 12 күн бұрын
እባካችሁን ህግ ካለ ይኸን ሰውዬ አስታግሱልን እሱ የፈለገውን ይመን የኛን ግን ለኛ ይተውልን፡፡ እኔ በበኩሌ ፊትለፊት ባገኘው አልፋታውም ፡፡
@flovebus
@flovebus 12 күн бұрын
ሰለሚያናዳቸዉ ነዉ ዋናዉ ጥያቄ ሰዉየዉ ነዉ የተናደደዉ ወይሰ አበሮት ያለዉ መንፈሰ
@flovebus
@flovebus 12 күн бұрын
እኛ ሰለም ን ለዛነዉ የነሱ አዉነተኛ ቢሆን እኛን ምን አሳያቸዉ ሰለዚህ ችግር አለማለት ነዉ ሰናይ
@Ethioabysiniya
@Ethioabysiniya 12 күн бұрын
የውጮች እንኳን በተባረኩበት ዘመን !!!እኛ ግን የሚያከብረንን አናውቅም !!!???
@ethiofortunetube766
@ethiofortunetube766 11 күн бұрын
እኔ የ ጠበቃ እከፍላለሁ ክስ መመስረት የሚችል የ ህግ ባለሙያ ካለ እስኪ::
@SolomonGebremedhin-uo4kb
@SolomonGebremedhin-uo4kb 12 күн бұрын
Tebareke ewentun tenagere biblene anbebeb ( tewla newe)
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 12 күн бұрын
ከምባ የክርስቶስ መንፈስ ከናንተ ዘንድ ይሁን
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 11 күн бұрын
ላደረጉት ነገር እግዚአብሔር መልስ አለው
@zekitadesse
@zekitadesse 12 күн бұрын
Enkuwan bedhna metahe TEGESH
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 12 күн бұрын
እንኳን ደህና ቆየሺኝ ዘኪዬ
@NeonArachnida
@NeonArachnida 11 күн бұрын
እሱ የሉሲፈር ልጅ ምን ያስገርማል ቀጥተኛዋን ሐይማኖት ፈተናዋ ገና ብዙ ነው ።ግን ከማበድ በቀር....
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 12 күн бұрын
Egzeabher enezhen kemeriachew gar edmychewen yasaterlen, yeaganent sebseboch serachew yeh neew, mekneyat alachew, ya ganen meriachew edmew kenersu gar yter. Egzeabher yesemay balebet yemeder GetaNeew?! 🙏 yehen lemawek be erkus menfes teyzwal, yesew menfes, weg yelachewm. Egzeabher Yemesgen!?
@Ethioabysiniya
@Ethioabysiniya 12 күн бұрын
ለሀፃን የመጣ ለፃድቃን ይተርፋል አገራችን እንዳታቃጥሉ ???!!!!!!!
@ZekuTsegaye-gy4pw
@ZekuTsegaye-gy4pw 8 күн бұрын
እኔ የሚገርመኝ ጸጋይ ቤተ ከርስቲያንዋ የሕግ ክፍል የላትም ወይ
@peacelove4778
@peacelove4778 12 күн бұрын
ሐገር ቤት ያላቹ የተዋህዶ ልጆች እየያዛቹ እጃቸውን ለምንድነው የማትሰብሩት ተዋህዶን የሚዳፈሩትን😮😮
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 12 күн бұрын
እነኚህ መናፍቃኖች ምነውእንደዚህ ጠገቡ ሀይባይ ያጡይመስላሉ እኚመአተኞች ምንይባላል ታቦትላይ ድንጋይ ማንሳት
@ZekuTsegaye-gy4pw
@ZekuTsegaye-gy4pw 8 күн бұрын
ካህናት መነኮሳት የቤ ተክርስቲያናችሁ ዕንቁ የሆነውን ታቦታችሁ ቤተ ክርስቲያናችሁ ለእናንተ በምድር ላይ ስትኖሩ እንጀራችሁ ስትሞቱ መቀበራችሁ እንዲሁም ለምእመናን መዳንያችን የሆነውን ታቦት (ወይም ጽላት) የጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስጋውና ደሙን የሚፈተትበት ጦኦት ነው ሲል እኔ በመጀመርያ የጣኦት ምንነት አያውቅምና እግዚአብሔርራሱ የመልስለት
@nahomdejenetamiru973
@nahomdejenetamiru973 11 күн бұрын
ከአባቱ ተሰውረው ማለት አባቱ አብ እንደሆነ እናውቃለን ግን እሺ ተረት ተረቱን እንስማው እንበል በውኑ ክርስቶስ ከባሕርይ አባቱ ከአብ ጠፋው ብሎ ማስተማር ከየት አመጣው
@AlemtsehayKelile
@AlemtsehayKelile 12 күн бұрын
እልልልልልል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የደምስራችን ናት ኮሜንት ላይ ስለዘመድኩን የምታወሩ አቁሙ ከመቼ ወዲህ ነው እሱ ስለመልካምነት የሚያወራው እዚህ ውስጥ እንኳን ብዙ ሠው የዳነው በወንድሞቻችን ጥረት እውቀት ትክለኛውን ስብከት በመስበክ የተገኘ ነው ይሄንን ጉባኤያችንን ለማተራመስ ወንድማችንን ለማስቀየም ለማስደንገጥ ዘመድኩን እንደልማዱ እየዳከረ ያለ ሰው መወገዝ ነው ያለበት እንጂ ምኑ ነው መልካምነቱ እኛ ለቤተክርስቲያናችን ህልውና አባቶቻችንን መምህራን ወንድሞቻችን ፈጣሪ ይጠብቅልን ያበርታልን
@kidusefrem896
@kidusefrem896 12 күн бұрын
😔ችግሩ በጣም መስመር የለቀቀዉ አገዛዙ ባለስልጣኖች ጴጤ ዎች ናቸዉ ሆም ብለው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ስትደፈር ጸጥ ይላሉ ፈጣሪ ለሁሉም ዋጋ ይከፍላሉ እነዚህ ክርስቶስን የሰቀሉ አረመናዊያን ታቦት ላይ ድንጋይ ይወረዉራሉ ጸድፍረት ነው በጣም
@EnatTesfaye-je8gr
@EnatTesfaye-je8gr 12 күн бұрын
ኦርቶዶክሳውያን ተኝተናል የማንም መናፍቃን የቀልድብንጅ
@dagmtemesgen-g4i
@dagmtemesgen-g4i 11 күн бұрын
ተዋሕዶ ለዘላለም ትኖራለች ገናሴጣን ታብዳለህ
@yonas185
@yonas185 11 күн бұрын
ቤተ ክርስትያናችን መሪ አልባ ሆናለች መንግስት በአላማ በቤተክርስትያን ላይ ጦር አዝምቷል እኛ ምፅመናንም ለንግስ ለግርግር እንጂ ቀርበን ስለ ሀይማኖታችን መጠየቅ መማር አዉቀን ገብቶን ማመን በቅተን ለማገልገል አልቻልንም ወይንም አልፈለግንም አዉሬዉ በመላዉ አለም ነግሷል ስለዚህ ገና የባሰ ፈተና ይጠብቀናል ክርስቶስ ሆይ ቶሎና እንበል ሚካኤል አባታችን አንተ ቁምልን እንበል
@SolomonGebremedhin-uo4kb
@SolomonGebremedhin-uo4kb 12 күн бұрын
Eyesus becha yadenale wedaje
@aemi576
@aemi576 10 күн бұрын
Balefew yakerebkewn atrsa birr eyesetu yemiyasedbun alu eko
@Aynalem-v8d
@Aynalem-v8d 11 күн бұрын
መስቀል ተረግጦ ሲገባ አደል ነገሩ ያለቀው😢
@zero-d5d
@zero-d5d 12 күн бұрын
memenan enastewul ftena bebezu mlku yemetal ymenewtawum btselot betsom bsegedet bentshu lebe egeziabheren bmlmn new.bekerstos lay ytfa andebet behaset ytenager andebet,denegelem kedest nitseht mariyamen knelejua yasaded ysedebe yankuasese andebet kmenchi senaywu ye diyabilose endhone awuken bnetsehan fetarine enlemen entsum.menegeste endiferedelen endiyezelen endiyaserelen becha aynflege kemengeste yhege ketate blay yfetari mheret bejigu ybeletalena engnawu btselot entega.
@lemmagetaneh430
@lemmagetaneh430 10 күн бұрын
yemeglecha gagata mnm ayseralinm orthodox emyen deferuat eskemech new zim yemnlew .
@edeneAlene
@edeneAlene 11 күн бұрын
ኦርቶዶክስ ነብሰገዳይነው ይሄን ሰው እውነቱ ስለበራለት ነው እሱን ብትገድሉት እግዚያብሔር ጎበዝ የሚላችሁ ይመስላችዋል ስጋውንእብገድሉት ነብሱን አትገድላትም ነብሰገዳዮች
@flovebus
@flovebus 12 күн бұрын
ይቀልዱ ይህን ጉዳይ መግሰት ይፈታል ብዬ አላምንምየመናቅ ጉዳይ አይደለም ዘመኑ ቤተክርሰትያላይ ዘመቻ ከተጀመረ ቆየ ይልቁኑ ለሰማአታትነት ተዘጋጅ ቀጣዬ የከፋ ነዉ ሚሆነዉ ሰናይ
@GenetWeldemedhin
@GenetWeldemedhin 11 күн бұрын
አንጀትህ ይቃጠል ባለጌ።
@RedietHebistu
@RedietHebistu 11 күн бұрын
ቤት እስጣለሁ ያለው ሰውዬ ይሄና ተከራይቶ ይሆናል እሚኖረው😏😏
@Chereka203
@Chereka203 12 күн бұрын
666 አብይ🦧🪰👎🤧 አሕመድ ነዉ
@MeseretBest
@MeseretBest 11 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭
@biniamtafesse
@biniamtafesse 12 күн бұрын
Mikbabiran waga waga madragu nw. Gulbat yaskabiral
@hana.t12345
@hana.t12345 11 күн бұрын
ዲያቢሎስን ስለሚያቃጥለው ውስጣቸው ያለው አጋንንት ነው ሰይጣን ይህንን አይወድም እነሱን በሚገባቸው ቁዋንቁዋ ማናገር ነው
@abiy.xat.ly_015b
@abiy.xat.ly_015b 12 күн бұрын
hahaha....tabot wushet newu atisasat
@shewatsehay1
@shewatsehay1 12 күн бұрын
ሰው ያልገባው ይህ መንግስት ይህን ይፈልጋል አውቆም ነው እንዲያደርኩ የሚፈቅደው አይ ብሔርና ብሔር ማጋጨት እንዲ ሲለው አሁን ሐይማኖት ላይ ነው እኛ ኦርቶዶስ ልንናደድ አይገባም ምክንያቱም እንዚህ ሰዎች ልቦናቸው ከተሰወር ቆየ አብዝተን ልንጸልይ ይገባል ያሳዝናሉ እኛ የምናፍርበት ሐይማኖት የለንም የምንኮራበት ነው እነዚህ እግዚአብሔር ይቀጣል በሀላም ለሐገር እና ለኛም ጥንቅ ናቸው
@Alpha-jk4df
@Alpha-jk4df 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@Aziza100-y5w
@Aziza100-y5w 12 күн бұрын
በገታሲም፡አትልቀቁ😢
@kedestblaye1146
@kedestblaye1146 12 күн бұрын
ኡፈፈፈፈ መቃጠለ
@HanaTesfaye-z5k
@HanaTesfaye-z5k 12 күн бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን ወንድሜ!!!! የተፈለገው ግጭቱ ከዘር ወደ ሀይማኖት እንዲቀየርና ኦርቶዶክስን ማጥፋት ወይም ማሳደድ ነው ግን በጭራሽ አትጠፋም!!!ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ።
@tesfa4514
@tesfa4514 11 күн бұрын
Orthodox yawaredeat ,werada sinodosu neew, sinodos abatoch yetaserulen, waga yelachewem
@tomk5529
@tomk5529 11 күн бұрын
ፅዋው ከሞላ አፍስሰው
@KidistDessie-j7r
@KidistDessie-j7r 11 күн бұрын
Esune yemekatele tefa
@fikremerahi287
@fikremerahi287 11 күн бұрын
አሁን የምትንጫጩ አህዛብ ሁሉ አንድ ቀን ታፍራላችሁ ማርያምን በምድር ባይቀጣችሁ በሰማይ ታገኙታላችሁ የሰፈረባቸው አጋንት እንዴት እንዴት ነው ነሚያደርጋቸው ባካችሁ ምድረ ካህዲ ታቦት ይቃጠል አልክ አንተን ያቃጥልሀል እንጅ እሱ መች ይቃጠላል እንደው በዚህ ዘመን ያለ መናፍቅ ምናይነት ነው እንደው ባልተፈጠረ ይሻለው ነበር
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 11 күн бұрын
ለመሆኑ ይህ ሰውዬ እምነቱ ምንድነው ይህ ተይዞ ቢገረፎ ከኃላ ያሉትን ያወጣል
@GetachewMekonen-h5i
@GetachewMekonen-h5i 12 күн бұрын
Fetehe le orotodo
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 11 күн бұрын
መንግስት ተብየው ኦርቶዶክስን ካላጠፋ እንቅልፍ የለውም ወዳጄ። እኞ ደግሞ እየበዛን እየለመለምን ሄድን። ሴጣን አንጀቱ አረረ ምን ይሁን?
@raheltamrat8190
@raheltamrat8190 12 күн бұрын
ዕንቅልፍ የማያሶስደዉ መስቀሉ መረገጡ ነዉ እሺ ዉሸታም ምንም አይገርምም የራሳችን አባቶች መስቀልን እረግጠዉ ቅዳሴ የሚያስቀድሰ እነሱን ጠይቅ ይሔ ምንም አይደለም የራሳችንን መጀመሪያ እናጥር ከዛ የእነዚህ ቀላል ነዉ
@mewdedsol1641
@mewdedsol1641 11 күн бұрын
ቀስ እያሉ ማጥፋት ነው እነሱን ወደህግ መውሰድ አያስፈልግም አረሳስቶ ማስወገድ ነው መረጃውን በደንብ መያዝ ነው አሁን ሙስሊም ቢሆን ገለዋል አቃጥለል ምንም አይታገሱም እኛግን እምነታችንን በዚልክ ሲሄድ ዝም ያልን ለምንድነው በየግላቸው ማስወገድ ይቻላል እንደአመጽ አይቆጠርም ይህ ደብተራ ለምን ልብሱን አያወልቅም
@Ethioabysiniya
@Ethioabysiniya 12 күн бұрын
የሰማይ አምላክ ይፍረድብህ አንተ ያበድህ ሰይጣን የሰለጠነበት ???
@asresbitew7105
@asresbitew7105 11 күн бұрын
ከዓለም አገሮች ሕዝብ እንደ ኢትዮጵያዊያን መላቅጡ የጠፋበት እና በሚዲያ እርስበርስ የሚዘላለፍ አላየሁም። ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ እምነት በጣም አደገኞቹ፦ አደባባይ ሚዲያ፣ ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ፣ አቶ ዘመድኩን በቀለ፣ አቶ ፈንታሁን ዋቄ ፣ ዶክተር ቄስ ዘበነ ለማ ናቸው ለማለት ይቻላል። ለሚዛናዊነት ተከታተሏቸው።
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 12 күн бұрын
አኬ አክሊሉ ዝምበል ራስህን አታመጻድቅ😮ራስህን ደግፈሃዋል 666 ብቕድስት ሥላሴ ብመስቀል ይነሳ ማለት ስትችል ቀልደሃል
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 12 күн бұрын
ጸጋዬ ከአኬ ይልቅ ዘመድኩን ለኦርቶዶክስ የሚቀርብ አይመስልህም?
@Yeshi-x2l
@Yeshi-x2l 12 күн бұрын
Ere
@messayyekiya8727
@messayyekiya8727 11 күн бұрын
@@emaleyjored7043 ወረኛ ዘመድኩን የኦርቶዶክስ ጠላት ነው አንተም ወይም አንቺም የዘመድከን ተከታይ ከሆንሽ የኦርቶዶክስ ጠላት ነሽ አደበቱ በስድብየተሞላ ከ አኬ ጋር ማወዳደርሽ ደነዝነትን ያመለክታል
@meklitgetachew1751
@meklitgetachew1751 11 күн бұрын
ባክህ ባክህ በትምህርት ውስጥ ኢንግሊዘኛ አትጠቀም
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
አኬ እና ቀለሜ ፊት ለፊት ተገናኙ||አኬ ጴንጤዎቹን አንጫጫቸው
27:26
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.