የትህትና: የንጽሕና: የቅድስና: የታዛዥነት:የጸና እምነት መሪያችን የሆነች የድንግል ማርያም ልደት /ሳያደምጡ እንዳያልፉት/

  Рет қаралды 22,827

Mahedere Tewahedo

Mahedere Tewahedo

Күн бұрын

Пікірлер: 271
@ss-xr4ok
@ss-xr4ok 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን እብሮ እደረሰን
@zinashteshome2764
@zinashteshome2764 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💞💞💞💞🌷🌷🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐💐💯💯💯💯💯💯⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️✝️👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን ዲያቆን ጥበበ እግዚአብሔር ይስጥልን አመብርሀን ሁላችንንም ትጠብቀን
@almazgetahun7715
@almazgetahun7715 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalhewit yasmalegme 🙏🙏🙏🙏🙏
@zinashteshome2764
@zinashteshome2764 4 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን አልልልልልልል
@tigstasefa6682
@tigstasefa6682 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የእማምላክ ጥበቃ ምልጃ ፀሎት አይለየን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ውድ መምህራችን
@አስካለማርያም-ፈ7ቈ
@አስካለማርያም-ፈ7ቈ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማል መምህራችን
@maherali848
@maherali848 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን የእመቤታችን በረከት ረድኤት ከሁላችን ጋር ይሁን ድንግል ሆይ ልደትሽ ልደታችን ነዉና እንኳን ተወለድሽልን ተስፋችን ፣ የገነት በራችን ፣ የፅሃይ ፅድቅ እናቱ ድንግል ሆይ ከእኛ እንዳትለይ ምልጃሽ ይድረሰን በመወለድሽ ፍስሃና ሃሴት አደረግን ደስታችንንም ወደር የለዉም መምህራችን ምንም አልበዛም ደስ የምል የእናታችን እዉነተኛ ታርክ እያገኘን ነዉ ለማይረባ ነገር ከዚ የምበዛ ስንሰማ እየዋልን
@Setna1312
@Setna1312 4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን የውርስልን የእመቤታችን ፍቅሯን በልቦናችን ጣዕሟን በአንደበታችን ያሳድርብን አሜን።
@mimaessfa526
@mimaessfa526 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር
@aleema9071
@aleema9071 4 жыл бұрын
ልደቷ ልደታችንነው የናታችን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫
@ሰላምየማርያምልጀ
@ሰላምየማርያምልጀ 4 жыл бұрын
ልደትዬ አገራችንን ሰላም ታድርግልን
@mariamaskalesh8048
@mariamaskalesh8048 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን እማምላክ ልደትሽ ልደታችን ነዉ የስደት ስንቄ እማምላክ በአማላጅነትሽ አትለይን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ከዚህ ከሚወራዉ ክፉ በሽታ በእናትነትሽ ልጅሽ አልጅልንልመና ጸሎታችንን ተቀበይን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን የሰማነዉን በልቦናችን እንዳሳድርብን የልኡል እግዚአብሔር ፉቃዱ ይሁንልን አሜንንንንንንን
@genetgenet1516
@genetgenet1516 4 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጠና ይጠብቅልን
@ድንግልማርያምኣደይ-ኰ7ቸ
@ድንግልማርያምኣደይ-ኰ7ቸ 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ዉንድማችን ምልጃዋ ኣይለየን አሜን እልልልልልልል
@አዘክሪድንግልመሲየአርሴም
@አዘክሪድንግልመሲየአርሴም 4 жыл бұрын
"ዮም ፍሥሐ ኮነ በእንተ ልደታ ለማርያም።" ወድ የተዋሕዶ ልዶች እንኳን ለወላዲተ አምላክ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ወድማችን ቃለ ህይወት ያሠማል እማምላክ በለያነንበት ትጠብቀን
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደርሰን
@ወለተሚካኤል-ቀ9ሸ
@ወለተሚካኤል-ቀ9ሸ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቀለሂወት ያሰማህን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@bftukanngus5412
@bftukanngus5412 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን ወላዲት አምላክ በምልጃዋ በያለንበት ትብቀን ፀጋውን ያብዛላችሁ ወድሞቻችን በርቱልን
@Henoka369
@Henoka369 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እመቤቴ እባክሽ በለተ ቀንሽ ከመጣብን ማእት አውጭን ጠብቂን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@azebtufa8535
@azebtufa8535 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜም እእኳን አብሮ አደረስን ዘመንክ ይባረክ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
እንኩዋን ለእመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ልደቱአ በሰላም አደረሰን እመቤታችን እመ ብዙሀን ምህረትን ትስጠን የአመት ሰው ትበለን ዲያቆን ጥበበ እመቤታችን በቀኝ በግራ በፊት በሁአላ ትጠብቅልን እንዴው ስሙአን እንኩዋን ስትጠራ ሁሌም ይደንቀኛል በውስጥህ ያለው ፍቅር አሁን አሁን አባቶች ንላሽቸው ብዙም ናቸው ። ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን አሜን አሜን አሜን
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zinabmengste8150
@zinabmengste8150 4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን ለወንድሞቻችን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ለኛም የሰማንወን በልባችም ጻፍብን አሳድርብን ማረን ይቅር በለን
@sara-ss1hz
@sara-ss1hz 4 жыл бұрын
ልደታ ልደታችን ነው እናቴ ማርያም ደስታችን ነው አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የእመቤታችን ምልጃ ረድኤት በረከት ይደርብን ጣዕሙ ፍቅራን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@beletedemais4703
@beletedemais4703 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እመቤታችን ከመአቱ ታውጣን አማላጃችን ናት የብርሃን እናት ናት
@ftsifkr3537
@ftsifkr3537 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasemalng
@tegestngsa7208
@tegestngsa7208 4 жыл бұрын
Amen3 zemere melketn yesamlin
@mestarandimu9519
@mestarandimu9519 4 жыл бұрын
Amen amene
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አእግዝአብሄር አምላካችን ለወንድማችን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማል ዝማሪ መልእክት ያሰማልን። እውነት ነው የእመቤታችን መወለድ ቢዘገይ ኖሮ የእኛም የድህነታችን ዘመን ይዘገይ ነበር በትክክል ብለሀል።
@ክፍለማርያምክፍለማርያም
@ክፍለማርያምክፍለማርያም 4 жыл бұрын
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በርከት ይደርብን ወንድማችንም ቃለ ሂወት ያሰማልን
@SaraSara-tn5sb
@SaraSara-tn5sb 4 жыл бұрын
እንኳን ለልደታማርያም ክብረ በአል አደረሳቹ የተዋህዶቤተሰቦች መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ዮም ፍሰሀኮነ በተልደታ ለማርያም ረድኤቷ በረከቷ ይዋልይደርብን
@azebt.8005
@azebt.8005 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@samrawitengda6243
@samrawitengda6243 4 жыл бұрын
እንኳ ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልት በአል አረሰን ወላዲተ አምላክ በያለንበት ጥላ ከለላ ትሁነት አለማችንንም ያሴጨነቀውን በሽታ በምህረታ አማልዳ ከጌታ ምህረት ታሰጠን አሜን፫ለመምህራችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን፫
@hamocell5982
@hamocell5982 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ቃለህውይት ያሰማልን ድንግል በምልጃዋ ይህ ክፉ ግዜ ታሻግረን መልካም በአል
@በፍጹምልብህበእግዚአብሔር
@በፍጹምልብህበእግዚአብሔር 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጇች መምህር ቃለ ህይወትን ያሠማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ያክብርልን ጸጋውን ያብዛልህ የናታችን የመቤታችን ምልጃ በረከቶ ጾሎቶ ከሁላችንም ጋር ይሁን አይለየን አሜን አንች የገነት ምንጭ የህይወት ውሀ ጉድጓድ ከሊባኖስ እንደሚፈሰው ወንዝ ነሽ መጏልየ መጏልይ ዘሰሎሞን ፬ ፥፲፭ ከሊባኖስ ከኔጋር ነዬ ከሊባኖስ ከኔጋር ነዪ ፬፥፰ ወዳጀ ሆይ ሁለተናሽም ውብ ነው ነውር የለብሽም ፬፥፯ አሜን እናታች ንጽሂት ድንግል ማርያም የሁላችንም የገነት መግቢያ በር የስገኘችልን የምገዳችን መሪ የአይናችን ብረሀን በያለንበት ትጠብቀን አሜንንንንን
@janetkassay2555
@janetkassay2555 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!
@fisehamaryam5983
@fisehamaryam5983 4 жыл бұрын
ዮም ፍሰሓ ኮነ በ እንተ ልደታ ለማርያም እንኳን አደረሳቹ ዉድ የተዋህዶ ልጆች
@zufan-sg6nd
@zufan-sg6nd 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ወድማችን
@ማረያምንየጠላየለውምከለላ
@ማረያምንየጠላየለውምከለላ 4 жыл бұрын
ሰላም የክርስቶስ ቤተሰቦች የእናቱ እናታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም ያስራት የበኩራት ልጆች እንደምን ዋላችሁ እንኳን በዛሬው እለት ታስበው ለሚውሉት ዓመታዊ እና ወኅራዊ የቅዱሳን ክብር ባዓላት በሰላም በጤና አደርሳችሁ አደርሰን አሜን ለድንግል ማሪያም ልደት ልደታ ለማርያም በሰላም በጤና አደርሳችሁ አደርሰን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን፫ ወንድሞቻችን በጣም እናመሰግናለን
@manomano8719
@manomano8719 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልክ
@selamselam3113
@selamselam3113 4 жыл бұрын
መምህርችን ብኡንት እግዚአብሔር። ይስጥልን ትምህርታቸውን በጣም ነው የምውድ ይልለውት ብስድት ነው ስራ ቢብዛብኝ በብስጭ ትምህርቶችን ስዳምጥ በኡንት ውስጤን በድስታ የሙላልኝል። ውንድሙች አባቶች በእድሜ ጤና ያቁይልን ቃል ሂውትን ያስማልን
@ሀይለገብርኤልቤተክርስቲያ
@ሀይለገብርኤልቤተክርስቲያ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯ በረከቷ አይለየን ይጠብቀን አሜን ዲያቆን ጥበበ ቃለሕይወት ያሰማልን
@maherali848
@maherali848 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@ኢትዮጵያየሰላምሽተመልሶያ
@ኢትዮጵያየሰላምሽተመልሶያ 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር አቤት አቀራረብ ፀጋዉን ጨምሮ ያብዛልዎት ብዙ ተማርኩበት በዚህ ፔጅ
@ኦምቼሽኮር
@ኦምቼሽኮር 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏✝️✝️✝️ እመቤታችን እንከን ተወለድሽ
@askalelove609
@askalelove609 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይወት የሰምልን ወንድመችን የእመቤታችን የቅድስት ቅዱሰን ድንግል ማርያም ፍቅሯ ባረከቷ ይደርብን አሜን ይሁንልን🤲💐💐♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@ሰናይትሰናይት-ሸ4በ
@ሰናይትሰናይት-ሸ4በ 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለልደታ ማርያም መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ዝመሬ መላእክት ያሰማልን እግዚብሔር አምለክ በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልህ እኛ የተወህዶ ልጆች ምንኛ የታደልን ነን ተወህዶ ሁሌም አድስ ነት ምስጢሯ ተነግሮ የማያልቅ ተወህዶ ለዘለዓለም ትኑር
@ftnn6465
@ftnn6465 4 жыл бұрын
መምሕራችን ቃለሕወት ያሠማልን
@aynalemageze9542
@aynalemageze9542 4 жыл бұрын
ቃለህወት ያሠማልን አሜን እንኳን አደረሳቹሁ አደረሰን
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእይክት ያሰማልኝ አሜን አሜን አሜን
@ገብርኤልአባቴ-ዘ4ዘ
@ገብርኤልአባቴ-ዘ4ዘ 4 жыл бұрын
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በአብይ ሀይል ወስልጣን አሰሮ ለሰይጣን አጋአዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍስሀ ወሰላም ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለግንቦት ፩ ልደታ ለማርያብ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ
@yirgubuji7836
@yirgubuji7836 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@yirgubuji7836
@yirgubuji7836 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@etopialovle4169
@etopialovle4169 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@lindamcmahon598
@lindamcmahon598 4 жыл бұрын
Enkuan abro adrsen God bless you
@ishaisha7578
@ishaisha7578 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን
@zanabl2151
@zanabl2151 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kaleheyewet yasemalen
@-betegebriel7931
@-betegebriel7931 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!! እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ንጽሕት ድንግል ማርያም የልደት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን 💚💛❤️
@elcstore5352
@elcstore5352 4 жыл бұрын
አሜን በእውነት ቃለህይዎት ያሰማልን በኦድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልኝ ቃለህይወት ያሰማልኝ ቃለህይወት ያሰማልኝ በጣም ደስ ይላል
@meriwerku4001
@meriwerku4001 4 жыл бұрын
አሜን ከሜን የፈቅር እናት የሰላም እመአምላክ ጥበቃዋ ምልጃዋ አይለየን
@saratsegaye3559
@saratsegaye3559 4 жыл бұрын
አሚን ቃለህይወትን ያሠማልን መምህር
@yordanosyordanos6564
@yordanosyordanos6564 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏💐💐💐
@amarchzarga6991
@amarchzarga6991 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእመቤታችን በርከት እርዴት ይደርብን አሜን ፫
@tigistjemal8655
@tigistjemal8655 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@rozahabtamu5667
@rozahabtamu5667 4 жыл бұрын
አሜንእንኳን አብሮ አደረሰን እመቤታችን ከክፉ ነገር ሁላችንንም ትጠብቀን ለዛሬ አመት በሰላም በጤና በፍቅር ታድርሰን አሜን!!! ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@solomonyadete2581
@solomonyadete2581 4 жыл бұрын
AMEN Kalehiwot yasenalen.
@destyasthin6535
@destyasthin6535 4 жыл бұрын
የእናታችን የእመቤታችንን ምልጃ ፀሎት ልመና አይለየን ለዚች ቀን ያበቃን አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@mesiabel4614
@mesiabel4614 4 жыл бұрын
Amen amen amen Kale hiwote yasemaline
@kasechbimrew2714
@kasechbimrew2714 4 жыл бұрын
ልደትሽ ልደታችን ነው አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@sanataahmed5723
@sanataahmed5723 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ዳ/ቆን ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደርሳቹህ
@selamabrham3728
@selamabrham3728 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተሰቦች በሙሉ
@Mimi-ds7rc
@Mimi-ds7rc 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን ልደታዬ በያለንበት ትጠብቀን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@abaykongo8995
@abaykongo8995 4 жыл бұрын
Amen amen amen kali hiwoti yasemalin 🤲🙏🤲🙏🤲🙏💐💐💐❤❤❤
@haedarjafar8010
@haedarjafar8010 4 жыл бұрын
አሜንቃለሕይወትያሰማልንእኳንአብሮአደረሰን
@saralisane608
@saralisane608 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@meseretshewaye6343
@meseretshewaye6343 4 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለህይወትን ያሰማልን የድንግል ማርያም ወዳጆች እንኳን ለልደቷ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ
@melkamaschalew8715
@melkamaschalew8715 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን፥ የእመቤታችን አማላጅነቷ ከሁላችን ጋር ለዘለዓለሙ ጸንቶ እንዲኖር የአማላካችን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን ።
@mulugetaamzen8923
@mulugetaamzen8923 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እማምላክ እንኳን ተወለደችልን እልልልልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
@rahilemma7551
@rahilemma7551 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይቅ ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክ ፈጣሪ ይባራክልክ ፀጋውን ያብዛልክ አሜን
@atnasyahaftoo2253
@atnasyahaftoo2253 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን አሜን❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@dabashalamu9972
@dabashalamu9972 4 жыл бұрын
አሜን. አሜን አሜን
@emanuelemusarra1781
@emanuelemusarra1781 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እናመስግናለን እንካን አብሮ አደረሰን
@tadlechiyemaryimlijtadlech3024
@tadlechiyemaryimlijtadlech3024 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ✝️🕯✝️💖💖💖😘 ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@askaleknife6615
@askaleknife6615 4 жыл бұрын
እሰይ እንኩዋን አብሮ አደረሰን የእመቤታችን ፍቅርዋን ጣዕሙዋ በረከቱዋ ይደርብን ወገኖቼ ሀገራችንን ልጁዋ መድሀኒያለም ይጠብቅልን : አሜን ::
@mohammadfarhat1865
@mohammadfarhat1865 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 👍💞💞💞
@ወለተወልድየማርያምልጀ
@ወለተወልድየማርያምልጀ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በእድሜ በጤ እመቤቴ ታቆይልን🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማል አሜን አሜን አሜን
@phonecase34
@phonecase34 4 жыл бұрын
ውድ የ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመብርሀን የልደት ቀን በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ
@ትግራይትግራይ-ቨ6ፐ
@ትግራይትግራይ-ቨ6ፐ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን እንካን አደረሳችሁ የተወሃዶ ልጆች የአመቱ ሰው ይበለን አሜን
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሰን ለልደታ ማሩያም ልደታ ማርያም አማልጅን አስታርቂን ከመጣው ከምሰማው ወራሪ በሽታ የሰውረን ልጅሽ የአመት ሰው ይበለን በሰላም በጤና ያድርሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ የማህደር ተዋህዶ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@broheniegy6096
@broheniegy6096 4 жыл бұрын
ለወድማችን ቃለህይ ወት ያሰሠማልን እመቤታችን ሆይ ለምኝልን ይቅር ይለን ዘድ አማልጅን ከልጅሽ አሜን
@bladobelly9989
@bladobelly9989 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sarayedingllijisara7713
@sarayedingllijisara7713 4 жыл бұрын
እሺ ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@ሚሚፍቅርJ2
@ሚሚፍቅርJ2 4 жыл бұрын
እንኳንለቅድስት ለድት በአል በሰላም አደርሳችሁ መምህር ቃለይወትን ያሰማልን ኑሩልን
@alemituandabo5630
@alemituandabo5630 4 жыл бұрын
እንኳን የአምላክ እናት እመቤታችን ልደታ ባዓል አደረሳችሁ አደረሰን ማህደረ ተዋይዶ ቃልሕወት ያሰማል ልደታ ማርያም ከኛ አትለይ
@hiwotm3254
@hiwotm3254 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
@fdyfer2175
@fdyfer2175 4 жыл бұрын
እመቤቴ ቅድስቲ ድንግል ማርያም ልደትሽ ልደታችን ነው ኣማላጅነት ኣይለየን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን
@mimaessfa526
@mimaessfa526 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ልደታ ማርያም አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
@sabatekle2023
@sabatekle2023 4 жыл бұрын
Amen amen amen.
@beriktiberikti7751
@beriktiberikti7751 4 жыл бұрын
የእመቤታችን የድንግል ማርያም ልደት እንኻን አደረሰን ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን
@soligodislove4285
@soligodislove4285 4 жыл бұрын
Amen enkan aderesen leldeta mariam amen qal hiwet yasmaln
@gebremenfeskidusabate8729
@gebremenfeskidusabate8729 4 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalen.
@aynalemaynalem6556
@aynalemaynalem6556 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሙሉነኝስደተኛዋ
@ሙሉነኝስደተኛዋ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አመን
@goldcell5540
@goldcell5540 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት የሰማልን
@مستاتبركنا
@مستاتبركنا 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአማንቃለህይውትያስማልን
በመስቀሉ አጠገብ የድንግል ማርያም ለቅሶ
24:22
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 12 М.
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
ጽናት || ክፍል 24 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
36:27
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 126 М.
የቤተክርስቲያን ታሪክ መግብያ ክፍል 1/ሀ/ @Hamerehiwetmedia19
31:07
Hamere hiwet media19 ሐመረ ሕይወት ሚዲያ19
Рет қаралды 1,2 М.
ይች ጉደኛ የማታፍር ደግሞ እከሳለሁ ትላለች ሀቢባን
24:20
GERE EMUN PART 216 | ገሬ እሙን ክፋል 216
48:43
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 61 М.
የሰኔ ጎልጎታ
25:14
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 2,3 МЛН
የቅዱስ ገብርኤል ድርሳን
18:41
ሰማያዊ ሕይወት Semayawi Hiwot
Рет қаралды 4,1 М.
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН